ውሃና መብራት አስገራሚ ህግ ወጣ !!

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 4 ноя 2024

Комментарии • 182

  • @MareyamawitTadesse
    @MareyamawitTadesse 2 месяца назад +12

    ደሀ የማይኖርባት ኢትዮጵያ እየሆነች ነው ሀገራችን እግዚአብሔር መፍትሄ ያምጣልን እናመሰግናለን ጠቃሚ መረጃዎችን ስለምታጋራን በርታ ወንድማችን

  • @HilwaHilwa-l8z
    @HilwaHilwa-l8z 2 месяца назад +6

    ጠበቃ ዩሱፍ ለምትሰጠን ወቅቱን የጠበቀ መረጃዎችነን ስለምታቀርብልን እናመሰግናለገ

  • @ZeynuMohammed-p8d
    @ZeynuMohammed-p8d 2 месяца назад +17

    ውሃ ሊደርቅ ሲይል ይገማል አሉ ብልፅግና መውደቅ አምሮታል።
    አብሽሩ አሏህ አለን

  • @gudayetessema5939
    @gudayetessema5939 2 месяца назад +2

    Ethiopiaye Egziabher YATNASH!!!

  • @ElaYemikael
    @ElaYemikael 2 месяца назад +6

    እግዚአብሔር ይድረስልን ወንድማችን

  • @MekresilassieAsfaw-ph3wb
    @MekresilassieAsfaw-ph3wb 2 месяца назад +21

    ይህ ሕዝብ የሚበላው ሳይኖረው መንግስት ክፈል ያለውን ግብር እና ሌሎች ክፍያዎችን ሁሉ እየከፈለ ነው። ግርም የሚል ሕዝብ ነው። ኬንያውያን እንዴት ይገርማቸው ?

    • @lolygiorgis6315
      @lolygiorgis6315 2 месяца назад

      ፈሪ ህዝብ ፣ሰለሆነ ፣የኑሮ ውድነቱን ባናት ባናት ይጨመረበትል ዝም ?!ብሎ ለሽ ብሏል?!🤔

    • @mordecai4675
      @mordecai4675 2 месяца назад +2

      👉 ኬንያ እና ኢትዮጵያ ሁለት የተለያየ ሀገር ነው አይገናኝም አንተ በዘር የተከፋፈልክ መንደርተኛ ነህ ኬንያ ሸኔ የለም ወያኔ የለም ፋኖ የሚባል ውርጋጥ የለም ሀገሩን የሚወድ መንግስትና ሀገርን የሚለይ ህዝብ ነው እንዲያም ሆኖ 180 ሰው ሞቶ ዘራፊ የዜጎችን ንብረት ዘርፎ በመጨረሻ ወደቤቱ ገባ ምንም አላመጣም !!

  • @sinafikshtadesse7057
    @sinafikshtadesse7057 2 месяца назад +9

    ለህዝብ የማይራራ አዘነቴ የሌለው ጨካኝ መንግስት ለኢትዩጵያ ህዝብ በምን ጎኑ ይቻለው ዋ ከራበው ይቅርታ የለም ዝምታ መልስ ነው ለገባው ይህ ከመጠን ያለፈ ትቢት መልሱ ከላይ ነው

    • @SilesheTessma
      @SilesheTessma Месяц назад

      ከላይ ማለት ከኮርኒሱ ነው

  • @meselechfeyessa1226
    @meselechfeyessa1226 2 месяца назад +3

    በጌታቸው ስም !ይሄን አውሬ ሰውዬ ከነግብር አበራቸው ፈጣሪያችን ከምድራችን ከ💚💛❤️አጥፋልን🙏

    • @ambayealem395
      @ambayealem395 2 месяца назад

      እሺ ፈጣሪ ምን ያርግ እኛ ቁጭ ብለን የምናማርረው።

  • @NATIDEBRUYNE
    @NATIDEBRUYNE 2 месяца назад +2

    እኛ በገነባነ ው ከደምዛችን በጉልበታች በገነባነው ግድብ ለውጭ ሀገር በሣንቲም ቤት እየተሸጠ ሌላ ተጨማሪ የአየር ሂሣብ እንጠየቃለን ፡ ገና የፀሀይ ብርሃን ትጠይቃላችሁ።

  • @AmirahAl-Harbi
    @AmirahAl-Harbi 2 месяца назад +1

    ኸረ ጌታ ሆይ ተመልከተን

  • @eydeydjy4863
    @eydeydjy4863 2 месяца назад +2

    ህዝቡ ግን ደስ ይለዋል ግብር ቢባል ለመንግስት ለፋኖ ቢገብር ስንት በደረሰ ይሄን ከርሳም መንግስት ያጥፋልን

  • @Teklehaile-m9g
    @Teklehaile-m9g 2 месяца назад +4

    እኔ የሚገርመኝ ተወካዮች ም ቤት መንግሥት የሚያወጣውን ህግ እያጨበጨበ የሚወጣ ም ቤት የመንግሥት ተወካዮች እንጂ የሕዝብ ተወካዮች በመሆናቸው አይወክሉንም የሚል ሀሳብ አለኝ

  • @tesfayemebratu-ri8ds
    @tesfayemebratu-ri8ds 2 месяца назад +5

    መብራቱን ለውጭ እየሽጠ አይደል ከዛ ይክፈላ በገንዛባችን የስራነው እኛው ላይ ይጨምርብናል ሆሆሆ

  • @zemzem-vn1hx
    @zemzem-vn1hx 2 месяца назад

    ❤❤❤🎉🎉😢😢ወይ ጉድ

  • @mordecai4675
    @mordecai4675 2 месяца назад +5

    👉 የትኛውም ሀገር ይሄንን እየከፈለ ነው ሀገሩን የሚደግፈው ባለሀብቱ ተገቢውን የፍጆታ ዋጋ መክፈል አለበት

    • @Tsigeredahanihani
      @Tsigeredahanihani 2 месяца назад +1

      አንዳንድ ሰወች ግርም የምትሉኝ እዚ ጋ ባለሀብት ብቻ አልተባለም ሲቀጥል የሀገሪቱ ህዝብ ስንት % ቱ ነዉ ባለሀብት አብዛኛዉ እኮ መብላት ያቃተዉ ሆኗል አንድ ራይድ ታክሲ ኑራዉ ብዛት ያለዉ ቤተሰብ የሚተዳደርባት ሀገር ዉስጥ ነዉ የስራ እድል ከመሞቱ የተነሳ አንዱ ለአንዱ ሸክም ሁኗል ሀገሬ ደሀ ሁና ሳይሆን የሄደ የመጣዉ ዘሩን ሲቆጥር ሰርቶ ማሰራት የሚባለዉን ዘንግተዉ በስልጣኔ በሁሉም ነገር ቀደምትነቷን ረስተዉ ስለፈጠፈጧት ነዉ እና የማሽቃበጥም ልክ አለዉ

    • @yemitafere3395
      @yemitafere3395 2 месяца назад +1

      Yihen lalkbet sint kefeluh?

  • @Sanjar_Fa
    @Sanjar_Fa 2 месяца назад +7

    የሕዳሴው ግድብ ሌሎች ግድቦች ለማን ነው የተሠራው ⁉️
    ሕዝቤ ምን አይነት መተት ነው የተተበተበት እሰካውን አኮ እንደተኛ እኮ ነው ‼️

    • @bethelhemsolomon6233
      @bethelhemsolomon6233 2 месяца назад

      እሱን ቄሱን ጠይቀው😂😂😂

    • @meselechfeyessa1226
      @meselechfeyessa1226 2 месяца назад

      ​@@bethelhemsolomon6233የጠንቋይ ልጅ የሚመራህ ቄስ ነው ውሻ🤧🤧

  • @OumerAbdella-x6z
    @OumerAbdella-x6z Месяц назад

    አሁን በምን መልኩ አቅመ ደካማ እንዴት ተለይቶ ነው ጭማሪ ሚጨምረው ከባድ እሳት ላይ ተጨማሪ ወላፈን እንደሚለበልበን አንጠራጠርም እና ፈጣሪ ይድረስልን !!!!

  • @ethiopianoel7454
    @ethiopianoel7454 2 месяца назад +2

    ደግ አደረገ እኛ ዝም ካልን ምን ያድርግ

  • @Sadik-u9l
    @Sadik-u9l 2 месяца назад

    ሰላም ጠበቃ ዩሱፍ ከጎረቤት በኩል ባለ ገድገዳ መስኮት መስራት የፈቀዳል አመሰግናለው,

  • @EthiopiaSweet
    @EthiopiaSweet 2 месяца назад +3

    ያለን አንድ ሀገር ነው ለምንድን ነው ያቀላፋነው ነገ እኝ ሳንፈቅድላችሁ እዳትበሉ እዳትጠጡ ሲሉክም አሚን ብለክ ተቀበል ይገርማል😢😢😢

  • @selammic4377
    @selammic4377 2 месяца назад +2

    ሲጀመር በሳምንት አንዴ ለሚመጣ ዉሃ እና እየተቆራረጠ አላሰራ ለሚለዉ መብራት ነዉ ፍርድ ከላይ እንጠብቃለን

  • @MegaAbya
    @MegaAbya 2 месяца назад +7

    ይሄ ጉደኛ ሕዝብ ምንም ቢጨመር ዝም ነው ስለዚህ ይህ አዲስአበባን የማፍረስ ስራ ናሪው ተባባሪ ሆነናል ዝምታን በመምረጣችን ነህ የማንወጣው መከራ ውስጥ ዘፍ ቅን ይፈረጥጣል አረ ወግ ንቃ መብትን አስከብር

  • @bekalumolla3431
    @bekalumolla3431 2 месяца назад +1

    ጥሩ ነዉ ህዝቡ በደንብ መማረር አለበት። ያኔ ከራብ ጦር ይሻላል ይሆናል ነገሩ።

  • @demwezeassefa5221
    @demwezeassefa5221 2 месяца назад +2

    የጉድ ሀገር ለምን ብሎ ሰው አይጠይቅማ ገና ብዙ ጉድ እናያለን እድሜ ከሰጠን!ይሄ መተግበር የለበትም!

  • @ElfSaron
    @ElfSaron 2 месяца назад

    ጉድ በል ጎንደር 🙄ይሔ ሰውዬ ትንሽ አላበዛውም ኧረ ፈጣሪ በቃ በለን ይሔን አውሬ ንቀልልን

  • @MELAKUALEMU-w9w
    @MELAKUALEMU-w9w 2 месяца назад +6

    የፓርላማ ተመራጭ ተብዬዎቹ ቤት መብራት ውሃ በነፃ ስለሚጠቀሙ ግድም የላቸው ጨመረ አልጨመረ ደንታም የላቸው እጃቸውን አውጥተው መቶ ፐርሰንት ደግፈናል ይላሉ አይ እማማ ጦቢያዬ

  • @mebraatz
    @mebraatz 2 месяца назад +5

    በቃ በአገራችን መኖር አልቻልንም ኧረ ጎበዝ ተነቃቃ ሌላ አገር የለን የት እንሂድ ቆይ መንግስት ተብየወ ግን ብዘሀኑ ድሀ የሆነ ህዝብ እየመራህ እንዲህ አይነት ህግ ምን ለመሆን ነዉ

    • @ኪያየአቤሌ
      @ኪያየአቤሌ 2 месяца назад

      ያንሰዋል ለሸግረ ህዝብ አሽቃባጭ አስመሳይ እውነት የማያወራ ስለሆነ ያንሰዋይበርታአብቹ ተደምረናል ያሉትን ልክ አስገባልኝ ዶማው እስይይይይይይ

  • @senetyeseyoum573
    @senetyeseyoum573 2 месяца назад

    ተመችቶታል ህዝቡ

  • @eteneshtadesse5437
    @eteneshtadesse5437 2 месяца назад +5

    በስንቱ ነገር ነው ግን ግብር ምንጠየቀው አገሪቱ የደሀ አገርና ህዝብ እኮ ናት 🤔 ሆ

  • @adeeshete
    @adeeshete 2 месяца назад

    ዋይ ዋይ...!!!

  • @AddisHailu-no8qz
    @AddisHailu-no8qz 2 месяца назад

    ፈጣሪን መሀል ከተማላይ ተቀምጠን ውሀ ከመጣ 21 ቀን ሆኖታል እኛን አያገባንም ቆጣሪውን ይውሰደው መብራት ደሞ የኮሪደር ልማቱ ላይ የሚበራውን እኛ ነን የምንችለው በጣም ይገርማል በጣም

  • @NegatHussien
    @NegatHussien 2 месяца назад

    በራቱ

  • @tsehayarega848
    @tsehayarega848 2 месяца назад

    Hi. Yasuf. Salaam 🙏

  • @Yalfal-v5s
    @Yalfal-v5s 2 месяца назад +4

    ትራንስፖርቱን በእግር እንሄድ ነበር ግን በግራቸው የሚሄዱት አቅም ስላላቸው ነው ብሎ እግረኛውንም ክፈሉ ስለሚባል ምን ይሻለናል?

  • @CaterinaBettioni
    @CaterinaBettioni 2 месяца назад

    Go out & pray for Prime Creator he is hearing pray to Jesus ask in prayer 🙏🏽

  • @meriassefa6969
    @meriassefa6969 2 месяца назад +1

    መንገድ ላይ ለሚቦገቦገዉ መብራት ህብረተሰቡን ነዉ የሚያስከፍለዉ እንዲሁም በየመንገዱ ለተተከሉ አትክልቶች ለሚጠጡት ዉሃ ከፋዩ አሁንም ህብረተሰቡ ላይ ነዉ እንዲሁም ለአትክልቱም ማጋጋዣ ትራንስፖርት ስለሚያስፈልገዉ ነዳጁ በዚህ ይጣጣል አይ መከራችን ታዲያ ምኑን ነዉ እኛ በችግር ላይ ሆነን ኤሌትሪክ የሚሸጠዉ የማገርም ሃገር ሆነ ለማንኛዉም ኑሮ አናታችን ላይ እየጨፈረብን ነዉ ያሳዝናል።

    • @hiwotgirma5557
      @hiwotgirma5557 2 месяца назад

      በጣም ፈጣሪ ይገላግለን

  • @StehaiGebreselassie
    @StehaiGebreselassie 2 месяца назад

    Enamesegnale tekamy mereja new.

  • @EthiopiaSweet
    @EthiopiaSweet 2 месяца назад +1

    የህዝብ ዝምታ ምነውሽይሄ ህዝብ ኬኒያዊ ቢሆን በሌለ ውሃና መብት ይገርማል😢😢

  • @Yoseph-w4u
    @Yoseph-w4u 2 месяца назад

    መብራት ክፍያ ሌላ የቤት ኪራይ የማይገናኙ ነገር የሚቀላቅለው ራሱ ህዝቡ ነው ።የመብራት የውሃ ለብቻው ነው መከፈል መሰራት ያለበት ።

  • @mulugeta7505
    @mulugeta7505 2 месяца назад

    የጉድ ሀገር

  • @mussienigate9591
    @mussienigate9591 2 месяца назад +4

    ኢትዮጵያን የማሰቃየት ሥራው ቀጥላል።

    • @hiwotgirma5557
      @hiwotgirma5557 2 месяца назад

      መቼ ነው ነው ከዚ ሁሉ ስርአት የምንገላገለው ሰው የሚበላው ባጣበት ሰአት ጭራሽ

  • @jigsadiina2099
    @jigsadiina2099 2 месяца назад

    ወዳጄ ለመሆኑ መብራትና ውሃ አገልግሎት ለሕዝብ እየሰጠ ነው ወይ?በተለይ መብራት ባለቤት አለውን ሀላፊነት በሚሰማቸው ሰዎች የሚመራ ወይሰ ሠራተኞች በየግላቸው እንዳሻቸው በማድረግ እያቆራረጡ በግለሰቦች ገንዘብ እየጠየቁ እንሻቸው የሚያደርጉት ባለቤት የሌለው ሕዝብ በሚከፍለው ግብር መተዳደራቸውን የማያውቁ የመንግሥት ተቋም መሆኑን የሳተ አሁን ሕዝቡ ባልተጠቀመበት የሚያሰከፍሉ እንጨሚራለን ማለታቸው የሕዝብ ንቀት ብቻ ነው

  • @zibadassefa7762
    @zibadassefa7762 2 месяца назад

    ህዝቡስነፍነው ለምንሆብሎመውጣትእለበት መጮህአለበት ህዝቡዝብሎማግሮምእጅወቶብሶትንአይግልፅም የመብራትና የውሃኪራይለመንግስትእየከፈለነውእሚኖር ሌላታክስማስከፈልተግቢእይደለም ከዛበልይኑሮውበጣምተወድዋል መንግስትህዝቡን ማማረርነውየያዘው ይገርማል ይህህዝብየትእምቶመክፈል አለበት

  • @Boranborana9196
    @Boranborana9196 2 месяца назад

    በየትም መንገድ ቢጨመር በህዝብ ላይ ነው። አይ መንግስት ህዝቡ በቃኝ ያለ ቀን

  • @መሬምሰ
    @መሬምሰ 2 месяца назад

    በጣም ይገርማል

  • @MenenAbate
    @MenenAbate 2 месяца назад +3

    አረ የት እንሂድ የት እንሰደድ ፈጣሪ ምነዉ ተዉከን

    • @helentube.
      @helentube. 2 месяца назад

      😢😢😢

    • @NB-pd1dw
      @NB-pd1dw 2 месяца назад

      አይዞን ወገኔ ይህም ያልፋል

  • @AlemFikre-e8b
    @AlemFikre-e8b 2 месяца назад

    tiruu hasabnew

  • @mmennurr
    @mmennurr 2 месяца назад

    Yemkifel akim yalew zega ayidelim??? Min aynet mengist new yalen

  • @dinirsalahadin3278
    @dinirsalahadin3278 2 месяца назад

    Yusuf endet naah

  • @ZainebAbdurahman
    @ZainebAbdurahman 2 месяца назад

    Mejemeria service yestekakel. Weham electricm alen malet ayechalem. Beken aser gize yemitefa electricity ena besamint andken lemimeta weha waga mechemer yasaferal. Better services are demanded.

  • @meditajc
    @meditajc 2 месяца назад

    ሌላዉ አገር የዜግነት ይከፍላል የኛ ሀገር ግን መቼ ነዉ ለዜጋዉ ክብር እንኳን የምኖረዉ

  • @AzeBse
    @AzeBse 2 месяца назад

    😢😢አምባ ገነን መንግስ ህዝቡን ማሰቃየት መቀመጫ ማሳጣት ድርጊቱ መች ነዉ የሚያበቃ ???

  • @YaregalAbebaw
    @YaregalAbebaw 2 месяца назад

    ወይ መንግሥታችን ምነው ገፍትራችሁ ጣሉኝ አልከን?

  • @SebleKelemwork-j8b
    @SebleKelemwork-j8b Месяц назад

    የሌለ ሰውን ለማሳበድ ነው

  • @user-bz5vf1ks2d
    @user-bz5vf1ks2d 2 месяца назад +2

    በደሞዝ የሚተዳደር ህዝብ ስንት ዓይነት ታክስ ይክፈል የማይወራድ ሂሳብ መኖር አቅቶን በእንቅርት ላይ ጆሮ ደግፍ አረ በህግ

  • @EgegayewYergashewa
    @EgegayewYergashewa 2 месяца назад

    Abayn yegenebanew le egypt new ende?

  • @ZewudineshBuzayewShangute
    @ZewudineshBuzayewShangute 2 месяца назад

    .በቃ ማለቀችን ነዉ

  • @abebakinfe2073
    @abebakinfe2073 2 месяца назад +1

    Menayenete mengest newe

  • @biruktsegaye6351
    @biruktsegaye6351 2 месяца назад

    መኖር እያሰጠላን ነው በጣም ጫናው በዛ ህዝብ እየኖረ ያለበትን የማያቅ ህግ አውጭ በዛ ተስፋ አስቆራጭ ብቻ ሆነ እንዴት ነው መኖር ሚቻለው

  • @AbebeGtsadik
    @AbebeGtsadik 2 месяца назад

    ያበደች ሀገር ያበደ መንግስት አንደልቡ

  • @ahmedmohammedseid8354
    @ahmedmohammedseid8354 2 месяца назад

    የውሃ አቅርቦትን በተመለከተ ከ2 አመት በላይ የውሃ አቅርቦት ስለሌለኝ ግድ የለኝም። ሆኖም የምኖረው በሎግያ አፋር ስለዚህ በወር ከ450 KW የኤሌክትሪክ አገልግሎት እጠቀም ነበር። የእኔ መተዳደሪያ እና እኔ የምንኖረው ከዚህ አነስተኛ የኤሌክትሪክ አገልግሎት ጋር ነው። ስለዚህ ይህ አዲስ አቅጣጫ የህዝቡን ኑሮ በጣም ሞቃታማ አካባቢዎች ማጤን ይኖርበታል። Share with governance

  • @zewidakassay4036
    @zewidakassay4036 2 месяца назад

    የምትባሉትን ስሙ የማይገባዉ የአማይገባዉ የኢትዮጽያሕዝብ ለለት ቁርሰ ብቻ የምታስቡ አትሁኑ

  • @alemwoinebirattu7851
    @alemwoinebirattu7851 2 месяца назад

    በላይ በላይ የምታወጡት ህግ ያንኑ ሀገሬ ብሎ የሚኖረውን ህዝብ የሚያጎብጥ የሚያስጨንቅ ነውና ትንፋሽ ስጡ።ጊዜ ስጡ ።መቋቋምም ይከብዳል በልልን።

  • @NB-pd1dw
    @NB-pd1dw 2 месяца назад

    አይ ብልፅግና እቴ በደንብ እየበለፀግን ነው...😤🤔

  • @DemeSeifu
    @DemeSeifu 2 месяца назад

    በቀን ከ1ብርጭቆ በላይ አንጠጣም ካሁን በኋላ

  • @Dont-k3j
    @Dont-k3j 2 месяца назад

    ፈሳምና በሙስና የጠነባ ብልፅግና ከባድ ተቃውሞ ህዝቡ ማሠማት አለበት ለሙስና ነው ተጨማሪ ታክስ የጨመሩት

  • @LekiAriga
    @LekiAriga 2 месяца назад

    Sawe ayenure New ?

  • @AmirahAl-Harbi
    @AmirahAl-Harbi 2 месяца назад

    ኸረ ይሄ መንግስት ይውረድልን

  • @CaterinaBettioni
    @CaterinaBettioni 2 месяца назад

    Water has to be almost free because there is plenty water in Ethiopia electricity also since the Dam is constructed & finished by public money has to be free * wake up people don’t be selves of the government

  • @embetfeyessa5786
    @embetfeyessa5786 2 месяца назад

    እረ ኦኦኦኦኦኦኦኦኦኦኦኦኦኦኦኦኦ የት እንሃድ ሕዝቡ እዘኑ

  • @GezeBelay-nj1ld
    @GezeBelay-nj1ld 2 месяца назад +29

    እሚገርመኝ ህዝቡ እራሱ ኑሮ የተመቸው ነው የሚመስለው የመንግስት ተብዬው ነገርማ ምን ታመጣላችሁ ነው ህዝቤ ምን ነካው

    • @Hagere739
      @Hagere739 2 месяца назад +3

      ቡሽቲ ወጣት ስለበዛ ነው

    • @AsterBaraki-c9c
      @AsterBaraki-c9c 2 месяца назад +3

      የተደገመብን ነው የሚመስለኝ በተለይ እኛ የአ፡አ ነዋሪዎች 😮

    • @asiru7316
      @asiru7316 2 месяца назад +2

      እናንተ ምን እያረጋችሁ ነው?

    • @mussaron-vs6wq
      @mussaron-vs6wq 2 месяца назад

      ይገርማል በተለያየ ቦታ የምንኖር ሰዎቾ አንድ አይነት አስተሳሰብ።
      ዜና

  • @SerkalemKebedeSeyfuMamuye
    @SerkalemKebedeSeyfuMamuye 2 месяца назад

    እኔምለዉ አባይ ተገደበ ነዉ ወይስ ደረቀ ነዉ የተባለዉ ጆሮዬን ተጠራጠርኩት በሣምንት ዉሃና መብራት መጣ አልመጣ ስንሯሯጥ እንከርማለን እንደልባችን ተጠቅመን ቢሆን በከፈል😂

  • @mesitube2677
    @mesitube2677 2 месяца назад +1

    ገንዘቡን ማግኘት እኮ ነው ያቃተን እንደ ወጪያችን ገቢያችንም ባደገና በከፈልን

  • @jimihune9650
    @jimihune9650 2 месяца назад +2

    ባህሩን አሻጋሪያችን ሙሴ ስትለው አልነበር. ? ዝም ብለህ ክፍል.

  • @Abdikemal-g4f
    @Abdikemal-g4f 7 дней назад

    😮mastadader yexafabat yedenazaza mangest hasab itopia atetedadarm. Metqabaxrut liyaswagedachu new.daha hezb get,,,,,,

  • @Boranborana9196
    @Boranborana9196 2 месяца назад

    የህዝቡ የኑሮ ስቃይ ማየት የማይፈልግ መንግስት ነው።

  • @Ooooo39
    @Ooooo39 2 месяца назад +1

    I feel boring about every day new law

  • @saratsegay6969
    @saratsegay6969 2 месяца назад

    ኡኡኡኡኡ በሉ ጉዳችን ፈላ አረ የት እንሂድላቹ

  • @AbemOumer
    @AbemOumer 2 месяца назад

    ምነው ቢታሣጥር ምን በደልንህ ከዚህ የማያቋርጥ ወሬ ሺ ጊዜ ቢጨመርብን ይሻላል።

  • @zewidakassay4036
    @zewidakassay4036 2 месяца назад

    መሰልጠን የማይወደዉ ኢትዮጽያ ቢቻ ነዉ እንደወፍ ከጎጆዉ ጎትቶ ካላወጡት የማይወጣ ሰነፍ ነዉ ለመሰልጠን ሀያ አመት አይበቃዉም

  • @WubalemWale
    @WubalemWale 2 месяца назад

    ይህ 😅ሚሥግን ህዝብ እደፈለገው ያሰቃያል

  • @ShakoloBangashai
    @ShakoloBangashai 2 месяца назад

    መብራትም ሊሄድ ሲል ች ች ች ቷ ቷ ይላል

  • @ambayealem395
    @ambayealem395 2 месяца назад

    " 8:11 ይበለኝ ይበለኝ ይበለኝ በጣም
    እንዲህ ካላረጉት ልብ አይገዛም" አለ ዘፋኙ።ይበለው ይህን ቦቅቧቃ ለመብቱ የማይቆም ህዝብ።መከራው ገና ይቀጥላል።🤔

  • @bughziibughziz5314
    @bughziibughziz5314 2 месяца назад

    Hizebe temechetotLi Alebelizeya tekamo yinor neber men ayinet azam endetederegebet

  • @lizab2174
    @lizab2174 2 месяца назад

    Fano simeta bentsa lemahberesebachin yakerbl.

  • @getmer5301
    @getmer5301 2 месяца назад

    ይህ መንግስት በምንተነፍሠው አየር ላይ ጭምር የተጨማሪ እሴት ታክስ ሳያስከፍለን አይቀርም።

  • @liyulyu-nn4td
    @liyulyu-nn4td 2 месяца назад

    Be azim yednzeze hezbu Gena eyandandshen yeshetshale . society crisis cause lemarge blom yalchale erasun yatefale . Amste nbse yalew yemsle hulum adfto kuch belale . Economiya yewdkech hagere ehe Hulu genbata keyetm meta.hewehatem asekit ketate be eda zefkate nbere yehedew alelem still malyawen keyete enji anyways. Man new ehen genzb hagerachen laye yemyafsew?

  • @WoldeWeld
    @WoldeWeld 2 месяца назад

    አዲስ እረኛ ከብት አያስተኛ፣፣፣፣
    ግና መንግስት ተብዬውን ሀዝብ ቀለብ እየሰፈረለት ነውን፣፣

  • @z-qh7dt
    @z-qh7dt 2 месяца назад

    ወይ መከራ ህዝቡ ባንድነት ለምን አይጮህም በማይቀለደዉ

  • @betyselemon6128
    @betyselemon6128 2 месяца назад

    Gena lemintenefisew ayer yaskeflunal

  • @yewyalehkasa761
    @yewyalehkasa761 2 месяца назад

    በግድ በተቃዉሞ ከስልጣን አዉርዱኝ ይመስላል

  • @yonasmelese3484
    @yonasmelese3484 2 месяца назад

    Yetim hager yale hig new hulum hager tax alew limat bemin liseralih new

  • @nobelzerihun5677
    @nobelzerihun5677 2 месяца назад

    ገና ያስጨልለናል

  • @getachewnigussie9938
    @getachewnigussie9938 2 месяца назад +4

    ሠው ሢሞትና ሢቀበርስ vat አለው ወይስ....?

  • @zewidakassay4036
    @zewidakassay4036 2 месяца назад

    ሰለመንግሰት የማያዉቅ መንግሰት የላል ዱሮ እንዴት እንደኖራተችሁ ረሳችሁት

  • @abdeshokra5688
    @abdeshokra5688 2 месяца назад

    በዚ ኑሮ ድጋሚ ኑሮላይ እሳት መልቀቅ ውሃ መብራት ትምህት መንግስት ሊከፍልልን ይገባል እንኳን መጨመር አረ እንተዛዘን

  • @NenaBanana-dy3go
    @NenaBanana-dy3go Месяц назад

    Ena yamlaw mirchaw macha naw ? Yihan lakakami mangist bagiza mabarar naw yamishalew

  • @HadisHawarya
    @HadisHawarya 2 месяца назад

    ህዝቡ እንደ አህያ የሚጫን የተረገመ ነው ሲጫን የበለጠ ለመሸከም እንጅ ለምን ጭነቱ በዛብኝ አይልም። የኢትዮጵያ ህዝብም ከዓለም የተለየ አህያ መሆኑ ልዩ ያደርገዋል።
    ያሳዝናል?

  • @AbebechMekete-q7p
    @AbebechMekete-q7p 2 месяца назад

    እኔ እኮ ግድቡ ሲገደብ እኮ አንደኛ ደረጃ ተማሪዎቻችን ሳይቀር እንዲያዋጡ አድርገን ያስራነውን ግድብ አሁን መጥቶ መንግሰት ተብየው ማለትነው ለውጭ አገር እየሸጠ ህዝብ ለመግደል መሳሪያ እየገዛ ከህዝብ ላይ መጨመር ኩ ማለት ህዝብን መናቅ አና ምንም አያመጣም ማለት ሰለሆነ ይህ የመረረው ህዝብ አንድ ቀን ሲነሳ ምን እንደሚመጣ ታየዋለህ

  • @MeazaMeaza-gr5kk
    @MeazaMeaza-gr5kk 2 месяца назад

    የሚበላው የጣ መሪውን ይበላል