Размер видео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показать панель управления
Автовоспроизведение
Автоповтор
አሰላሙ አለይኩም ወንድሜ አንድ ነገር ልጠይቅህ የምትተማመንበት አናፂ ካላህ አደሪጆቸው እና አርብ አገር ያለንው ተድርጅተን እነሱን ብናሰራ ባይ ነኝ ለኛም ለስደቶኞች ብትተባበረን ጡሩ ይህ ነገር የሚስማማው ካለ ላይክ ያድርግ
we wer wrb አህለን ወንድም እኔ ምለው ባለሙያ ብቻ አይደለም የሚበላን ቁሜ አሰራልሻለሁ የሚሉ ቤተሰቦች ናቸው ግማሽ ለቤቱ ማሰሪያ ግማሽ ለራሳቸው የሚያውሉት የሚገርመው ወጭ መዝግበው ሲልኮ ይደጋግሙታል ልክ እኛ እንደማናውቅ ነው የሚያስቡት ብቻ አላህ ሁሉን ተመልካች ነው
ሣሂ
ትክክክክክክክክል🤔🤔🤔🤔🤔🤔🤔🤔
Awo betam
አብሽሪልኚየኔቢጤ
Eweneteshen new ere betam newu myanadedut
ወአሌይኩም ሰላም ወረህመቱለሂ ወበረከቱ☝ኢንኳን ደህና መጣ ምርጥ ወንድመችን ዩስሚ❤ጎበዝ👍በርታ አለህ ከጎንህ ይሁን በጣም አስፈላጊ መረጃ ነው የሰጠሀን የለሀው ጀግነችን💪አለህ ይጠብቅክ ሁሌም በጉጉት ነው የምጠብቀው ጠንክር👏👏👏👏👏
አላህ ይጨምርልህ ውንድም ለርጃህ እንድንጠንቀቅ ይርዳናል ለዱዓህም አሚን አላህ አገራችንን ሰላም ያርግልን
ጀዘከአሏህ ኸይር ወንዲመችን መሸአሏህ አሏህ ይጠብቅህ
ትክክልነህ ኡስሚ ሀሪፍ ትምህርት ነው የኔ ለግርፍ ለልስን ውስጥ ለሊሾ 11 ሺብር ነው ያሰራሁት ከማቴሪያል ውጭ ለባለሙያ ብቻ ። ከአንዱ አንዱ ይሻላል እኛ ካልቸኮልን
ዬት ነው ውዴ እኔ ገነ አውን ነው ሁለት ክፍል ያሰራውት
@@Sነኝቤተሰቦቼንነፈቂ ከወሎ ደሴ ትንሽ ወጣ ይላል ውዴ
@@መዲነኝወሎየዋ-ረ1ዀየት ነዉ እማ ሤት ነኝ ገልሻነኝ ገራዶ በላይ እሚጠቅም ከሆነ አሣወቂኝ
@@የደሴዋ-ኰ2ነ ok ገልሻን አውቀዋለሁ እኛ በዛ ነው የምናልፈው ምኑን ነው የማሳውቅሽ እህቴ
በጣም ይከብዳል የሆነ ነገር ስንሰራ በተለይ ስደት ያለን ልጆች መጀመራ የሚነግሩንንና በዋላ የሚነግሩን አንድ አይደለም ምድርን ሰማ ከተጀመረ በዋላ ሁሉ ነገር ጣራ ነው ለቀብድ ሰጠን የቀብዱ ብሩ ይበላል ምናምን ብለው የለለ ወጭ ይዳረጉናል ካልቻልን ሂሳብ ይዘን ገብተን እራሳችንን ብናሰራ ባይ ነኝ እህቶቼ ለኛ የሚያዝልን የለም ወላሂ ይከብዳል
ትክክል
ሞቅሼዎች በሉሽቤተሰብ አረጉኝ
እውነት ብለሻል ብርን ያዝ አርጎ ሄዶ ማሰራት ለኛ እሚያስብ የለም እሚበዘብዝ እጂ!
የቀብድብር አይመለስም የኔም አድህ አንድቦታልገዛብየ ቀብድከፍየ ሳይሳካቀረ ብሩንም በሉት የኢቶ ሰዎችይለያሉ የኔደርሶብሽከሆነ አብሽሪ አላላህ ሀያቲ ሶፊ
እናመሰግናለን ወንድሜ ተባረክ 🙏❤
በጣም ወላሂ ከሳብነው በላይ እጥፍ ነው የሚያረጉት ። ብቻ አላህ ያግዘን ያረብ
ኡስም ቱብ እናመሰግናለን
ማሻአላህ፡ወድሜ፡ለምክርህ፡እናመስግናለን፡ትክክል፡ነውየልከው
ወአለይኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ አሚን አሚን አላሁመ አሚን በጣም የሀገራችንን ሰላም ይመልስልን እውነት ነው ይከብዳል ጀዛከላኽ ኸይር
ኡሥሚ የዛሬቱትለያለኝጆሮየን ኮርኮር አድርጌ ላዳምጥህ ኡሥሚ በርታ ለምታደርግልን ሁሉ ጃዛካላህ ኸይር አገራችንንምወደሠላም አላህይመልሥልን ያረብ
Selami yibiza biro tebarki sile merejawu ewunetu nawwww fexari eredani
ጀዛከላህ ወንድማችን
ተባረክ በብዙ
ወድምየ የተሰራሁትስራ አላህነው እሚያውቀው 32ሺ ለገረፋ ብሎ ተኮናተረ ጭቃው ሳይገባ ሺብራ ግርፍድረስ ከዛም አነሰኝ 3ሺ ጨምረኝ አለው አባቴን እዳትጣላ ጨምር አልኩ ደሞ ምነው ተሎ በሰሩ 2ወራቸው ሲፈልጉይመጣሉ ሳይፈልጉ አይመጡም እሱ አይሰራም ደሞ ለሌላሰእቶነው ብቻ እምምምም ብየ አለሁ ዝብየ እያየሁ ወላሂ አለቅሳለሁ አነባለሁ ቀለምና ኮሪስ ቀረኝ በለቅሶ ብቻ አልሀምዱሊላህ እህቶቸ አላህ ይገዘን ቤትብለን ፉክክር ወላሂ ሳይኖሩበት አፍርሰው ደሞ ቡሌኬት ይሰራሉ ምነው ባበቃልኝ ጥየው ነው እምሄደው እደኔ የመረረው ይኖራልመችም እናም ወድምየ ከልብነው የምናመሰግነው ለሰጠህን ማብራሪያ
ኡስሜ ጄዛከላህ በርታ
እግዚአብሔር ሀገራችን ሰላም ያድርግልን ድል ለመከላከያዎቻችን 💚💛❤💚💛❤💪💪💪💪💪💪🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
ጥሩ መረጃ ነው የምታቀርበው ተባረክ
ወአሊኩምሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካቱ ጀዛከላህ ኸይር ወድማችን ለዷአህም አሚንን ያረብብብብብ ግን ላይክ ሳደርግህ እቢ አለኝሳ እኔን ብቻ ነው ወይስ ምንድነው
አመሰግናለሁ ወንደም
ኣሜን
ጀዛኪላው ኸይር👍
ጀዛክአላሁኸይርውድሜ
ጀዛክአላህከይር
ማኛዉ ኡስሚ ትክክለኛ መረጃ አቅራቢዉ
Rabbini sini iraa haa jalatu jabadhuu akkanumati itti fufiiii
አሚንንንንንን ያረብ
ውድ የቻናሌ ቤተሰቦች አዲሱ ቻናሌ ነው ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ እንዲሁም የዳማስ መኪና ዋጋ👇ruclips.net/video/ErK6N5ddnK4/видео.html
Jeza kallah keyir
እውነትነው
ላተ የሠራልህን ልጅ አሥማማን ለኛም
As wr wb usmi Amist kifil bet mesrat feligalewu Shawer bet yalew yechika bet sint bir yicharisal ba allah melisiligni
አለሁመ አሚንንንየረብ ለአለም
Selamselamersselkkuxrlaki
አላህ ያገራችንን ሠላም ይመልሰልን ያረብ
እዬሰማሁ ነው ብቻዬን ዘለልኩበት ያለምንም ተጋፊ
ቸእናመሠግናለንወድሜ
ማሻአሏህ ወንድምበርታ
ዋሊኩም ሰላም ወራህመቱ ሏህ ወበረካቱሁ አሚን ለዱአህ ያረብ
Thank you
ወለይኩም አስላሙ ወራህመቱላሂ ወበራካቱሁ ኡስሚ አህልን ወንድም
አሠላሙአለይኩም ወድም 4 ክፍል ሣርቢሥ ለመሥራት ሥት ይፈጃን ወድም ንከረኚ ባርክአሏህፊክ
አሚን ኢቶዮጽያን ሁሉም ግዜ ሰላም ተወን ኢንሻአላህ
ወለይኩሙ. ሰለም ወረህመቱለሂ. ወበረከቱህ. እሲክ እኔ. ግርፍና ልስን ለመሰረት. ፈልጌ ነበር. የሰረሀበት በለ ሞየ. ስልክ ቁጥር. ስጠኝ.
❤❤❤ትክክል
እስኪ የጭቃ 4 ክፍል ኦር 5 ሰርቪስ ለመስራት አነስ ያለ ክላስ ለኪራይ ስት ይፈጅ ይሆን እኔ ሲሚቶ መግረፍ እችላለሁ በጭቃው ላይ ሆነ ወለልሉን ለማጠፍ እነሱ ጭቃ አብኩተው ተለስኖ ስት ሊቦጭቁ ነውስት ይፈጃል በግምትንገረኝ እሺ አመሰግናለሁ
ወንድሜ እንደ አፍህ ይሁንልን
ባለሙያወች ሞልተዋል ወዲሞቻችን ያገሮቻችን ልጆች ችግሩ ከኛ ነዉ ለምናዉቀዉ ሰዉአሰጥም እጂ ብዙየማይጎዱን ሰወችአሉ
ዋለይኩም አሰላም ወራህመቱላ ወበርካቱአሚን ያርብ ሀገራችን አላህ ሰላሙን ይመልስልንወንድም ኡስሚ መቼነው ሳኡዲ የሚከፈተው እር የሚያቅ ይንገርኝ በጭንቀት መሞቴነው
ለምርቃንህ አሚን ያረብ
አሪፍ መረጃ ነው
አህለንን ኡስሚዬ እንኳን ደህና መጣክ እስኪ ልስማክ እየስማክ ነው በረታልንንን
እኔ ግን ወንድሜ የምፈልገው ሙሉ ኮንትራት መሰጠት ነው የምፈልገው ለቤቱ መስሪያ የሚያስልጉትን እቃዎች ይዞ ምን ያህል ብር ይጨርስብኛል የማሰራው ወሎ ከተማው ደጎሎ ይባላል የምታውቀው ካለ ተባበርኝ
እዱሱ እማ ከተገኝ እኔም እፈልግ ነበር እህቴ እኔም ወረኢሉ ነኝ
ኡፍ ኢስሚየ ገመግቢያህ ላይ የወደቀ ቤት የኔ መስሎኝ እራሴን ልስት ነበር የኔን ቤት ይመስላል 😄😄😄😄😄😄😄
ክክክ አይዞሽ ሁቢ
@@መዲነኝወሎየዋ-ረ1ዀ ምን ላዲርግ ብለሽ ነዉ እህቴ የስደት ጥሪቴ ይችዉ ሁናብኝ ያይኔ ማረፊያ ክክክክክክክክክ
አብሺሪ ሀቢበቲ kkkkፈገግአደረግሺኝ
@@samirasamira2883 በጣም ነው ያሳቅሽኝ መቸም የስደት ትርፉ ቤት ነው ይሄንኑም ማን አየበት አልሀምዱሊላህ የወደቀው ቤት ኡስሚ ሲያቀናብር አንሻፎት ነው መሰል ክክክ
@@መዲነኝወሎየዋ-ረ1ዀ አወ ማር አልሃምዲሊላህ ጤና ካለሁሉም ቀላል ነዉ አላህዋ ያገራችንን በላ ያሳልን 😢😢😢ያረብ
As wr wb selam now usem ene batam gobaze yehonen mahanedes endetesatagn efalegalow wonedeme kachalek
Bexmi tkikile merjanaw 100%🙌👍📖🕯
ዋሊኩም ሠላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ አህለንኡሥሚ
አሰላም ወአለይኩም ውድና የተከበራችሁ ሙስሊም እህት ወንድሞቼ የሚጠቅመንን ዲናችነን እንያዝ ስለድናችን እንወቅ የነብያቶችን የሳሃቦችን ታሪክ ኢስላማዊ ትምህርቶችን እንማር ፕሮፋይሉን በመጫን SUBSCRIB በማድረግ ይቀላቀሉ;
ወለይኩምሰላም ወራህመቱላሂ ዘበረካቱሁ አህለን ኡስሚ
Thank you usmi
አሚን ወንድም
Thanks may breathe
Enga ager ksrtinochi nachiw bzuwechi ena kemiserut ken bal new blew yamikomubet ybeltal kejemerku 1 amet hunongal gn alchereskum Welahi
ኢኔ ቤት አሠረቼ ነበረ ዉሡጡ በሢሚቶ ተለሢኖሀሊ ጂብሢ መቀሊ አቺለም ወይ??
አሚን ለዱዋዉ
በመቶ ካሬ ባለሁለት መኝታ ስንት ይጨርሳል
እባክህ ወንድማችን ጭቃ ቤት እንዴት እንደሚለሰን አሳየን
ሹክረን ወንድም 75 ቅጠል ቆርቆሮ ስንት እንጨት ይበቃል ላሰራ ፈልጌ ነበር
ሠላም ኡሥሚ
ሣሕ ሦፊ ይመለከትሻል ይመለከተኛል
ሽኩርን
እር ቤት መስራት ወላሂ በጣም ከባድ ነው
መሻአላህ
የዚህን ልጅ ቁጥር ላኩልኝ በአላህ የምጠይቀው አለኝ
ወአለይኩም ሰላም ወረህመቱላሂ ወበረካትሁ
መጀመሪያ ሀገር ሰላም ይሁን
አአአሚሚሚሚንንን ያረብ
Ok
Hy
አሚንንንንንንንንንንን
ኦስሚ ኮሜት አመልስምእደ ከዚህ በፊት ፅፌ ማፊ መልስ እና ዘመናዊ ቤት ለመስራት የጨት ቤት እሊሸብ 4ክላስ ስት በስት ቢሆን ሰፋፊ ይሆናን እናም ስት ቆርቆሮ ያስፈልጋን ብር ስት ያስፈልገኛን
የኔም ጥያቄነው
@@saadasaada1092 የኔምጥያቄነውቦታነበረኝእናገናቤቱንአልጀመርኩም
@@zenbate5620 እኔም እዳችው በታአለኝ ግን ስት እደሚፈጂ አላወኩትም መስራው
ወአለይኩም አሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካቱ ትንሽ የተንጋደደ ቤት ማስተካከል ትችላላችሁ ወይ ኡስሚ?
ኡስሚ ቁጥርህን ፈልጌህ ነው
ወንድሜ በአሁን ሰአት በሰራተኞች ብቻ አትፍረድ የመሳሪያ ዋጋ በሰአት ልዩነት ይጨምራል ይቀንሳል
የት አገር ነው
As wr wb በርታ ጎበዝ
Good 👍
የምትሸጥ ቤት ከአሌህ ንገረኝ በፈጠር
ጥያቄ ነበረኝ እዴት ብዬ ላግኝህ ወንድሜ ፕሊስ ተባበሩኝ
አጅብብብብብ ...
وعليكم السلام ورحمه الله وبركاته
❤❤👍👍
በአለህስልከህን አስቀመጠልኛ ፣እኔም፣እኔምአሚስረልኛስውአጠችትቀምጡል
አሠለሙአለይኩም ወረህመቱላህ ወበረካትሁ
ሻሎም ሻሎም ኡሱም
Aski kutrun alklshi afelgalehu anata faqna mdir 8 klas hulet shintbat 90,000 new yaserachiw
Bate sejamare yatawaka naw yaletasaba birr naw emehadawe wagawe ba kanwe yechamer
ማሻአላህ
Amiiiiiiiin
አህለን ኡስሚ
አሰላሙ አለይኩም ወንድሜ አንድ ነገር ልጠይቅህ የምትተማመንበት አናፂ ካላህ አደሪጆቸው እና አርብ አገር ያለንው ተድርጅተን እነሱን ብናሰራ ባይ ነኝ ለኛም ለስደቶኞች ብትተባበረን ጡሩ ይህ ነገር የሚስማማው ካለ ላይክ ያድርግ
we wer wrb አህለን ወንድም እኔ ምለው ባለሙያ ብቻ አይደለም የሚበላን ቁሜ አሰራልሻለሁ የሚሉ ቤተሰቦች ናቸው ግማሽ ለቤቱ ማሰሪያ ግማሽ ለራሳቸው የሚያውሉት የሚገርመው ወጭ መዝግበው ሲልኮ ይደጋግሙታል ልክ እኛ እንደማናውቅ ነው የሚያስቡት ብቻ አላህ ሁሉን ተመልካች ነው
ሣሂ
ትክክክክክክክክል🤔🤔🤔🤔🤔🤔🤔🤔
Awo betam
አብሽሪልኚየኔቢጤ
Eweneteshen new ere betam newu myanadedut
ወአሌይኩም ሰላም ወረህመቱለሂ ወበረከቱ☝ኢንኳን ደህና መጣ ምርጥ ወንድመችን ዩስሚ❤ጎበዝ👍በርታ አለህ ከጎንህ ይሁን በጣም አስፈላጊ መረጃ ነው የሰጠሀን የለሀው ጀግነችን💪አለህ ይጠብቅክ ሁሌም በጉጉት ነው የምጠብቀው ጠንክር👏👏👏👏👏
አላህ ይጨምርልህ ውንድም ለርጃህ እንድንጠንቀቅ ይርዳናል ለዱዓህም አሚን አላህ አገራችንን ሰላም ያርግልን
ጀዘከአሏህ ኸይር ወንዲመችን መሸአሏህ አሏህ ይጠብቅህ
ትክክልነህ ኡስሚ ሀሪፍ ትምህርት ነው የኔ ለግርፍ ለልስን ውስጥ ለሊሾ 11 ሺብር ነው ያሰራሁት ከማቴሪያል ውጭ ለባለሙያ ብቻ ። ከአንዱ አንዱ ይሻላል እኛ ካልቸኮልን
ዬት ነው ውዴ እኔ ገነ አውን ነው ሁለት ክፍል ያሰራውት
@@Sነኝቤተሰቦቼንነፈቂ ከወሎ ደሴ ትንሽ ወጣ ይላል ውዴ
@@መዲነኝወሎየዋ-ረ1ዀየት ነዉ እማ ሤት ነኝ ገልሻነኝ ገራዶ በላይ እሚጠቅም ከሆነ አሣወቂኝ
@@የደሴዋ-ኰ2ነ ok ገልሻን አውቀዋለሁ እኛ በዛ ነው የምናልፈው ምኑን ነው የማሳውቅሽ እህቴ
@@የደሴዋ-ኰ2ነ ok ገልሻን አውቀዋለሁ እኛ በዛ ነው የምናልፈው ምኑን ነው የማሳውቅሽ እህቴ
በጣም ይከብዳል የሆነ ነገር ስንሰራ በተለይ ስደት ያለን ልጆች መጀመራ የሚነግሩንንና በዋላ የሚነግሩን አንድ አይደለም ምድርን ሰማ ከተጀመረ በዋላ ሁሉ ነገር ጣራ ነው ለቀብድ ሰጠን የቀብዱ ብሩ ይበላል ምናምን ብለው የለለ ወጭ ይዳረጉናል ካልቻልን ሂሳብ ይዘን ገብተን እራሳችንን ብናሰራ ባይ ነኝ እህቶቼ ለኛ የሚያዝልን የለም ወላሂ ይከብዳል
ትክክል
ትክክል
ሞቅሼዎች በሉሽቤተሰብ አረጉኝ
እውነት ብለሻል ብርን ያዝ አርጎ ሄዶ ማሰራት ለኛ እሚያስብ የለም እሚበዘብዝ እጂ!
የቀብድብር አይመለስም የኔም አድህ አንድቦታልገዛብየ ቀብድከፍየ ሳይሳካቀረ ብሩንም በሉት የኢቶ ሰዎችይለያሉ የኔደርሶብሽከሆነ አብሽሪ አላላህ ሀያቲ ሶፊ
እናመሰግናለን ወንድሜ ተባረክ 🙏❤
በጣም ወላሂ ከሳብነው በላይ እጥፍ ነው የሚያረጉት ። ብቻ አላህ ያግዘን ያረብ
ኡስም ቱብ እናመሰግናለን
ማሻአላህ፡ወድሜ፡ለምክርህ፡እናመስግናለን፡ትክክል፡ነውየልከው
ወአለይኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ አሚን አሚን አላሁመ አሚን በጣም የሀገራችንን ሰላም ይመልስልን እውነት ነው ይከብዳል ጀዛከላኽ ኸይር
ኡሥሚ የዛሬቱትለያለኝጆሮየን ኮርኮር አድርጌ ላዳምጥህ ኡሥሚ በርታ ለምታደርግልን ሁሉ ጃዛካላህ ኸይር አገራችንንምወደሠላም አላህይመልሥልን ያረብ
Selami yibiza biro tebarki sile merejawu ewunetu nawwww fexari eredani
ጀዛከላህ ወንድማችን
ተባረክ በብዙ
ወድምየ የተሰራሁትስራ አላህነው እሚያውቀው 32ሺ ለገረፋ ብሎ ተኮናተረ ጭቃው ሳይገባ ሺብራ ግርፍድረስ ከዛም አነሰኝ 3ሺ ጨምረኝ አለው አባቴን እዳትጣላ ጨምር አልኩ ደሞ ምነው ተሎ በሰሩ 2ወራቸው ሲፈልጉይመጣሉ ሳይፈልጉ አይመጡም እሱ አይሰራም ደሞ ለሌላሰእቶነው ብቻ እምምምም ብየ አለሁ ዝብየ እያየሁ ወላሂ አለቅሳለሁ አነባለሁ ቀለምና ኮሪስ ቀረኝ በለቅሶ ብቻ አልሀምዱሊላህ እህቶቸ አላህ ይገዘን ቤትብለን ፉክክር ወላሂ ሳይኖሩበት አፍርሰው ደሞ ቡሌኬት ይሰራሉ ምነው ባበቃልኝ ጥየው ነው እምሄደው እደኔ የመረረው ይኖራልመችም እናም ወድምየ ከልብነው የምናመሰግነው ለሰጠህን ማብራሪያ
ኡስሜ ጄዛከላህ በርታ
እግዚአብሔር ሀገራችን ሰላም ያድርግልን ድል ለመከላከያዎቻችን 💚💛❤💚💛❤💪💪💪💪💪💪🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
ጥሩ መረጃ ነው የምታቀርበው ተባረክ
ወአሊኩምሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካቱ ጀዛከላህ ኸይር ወድማችን ለዷአህም አሚንን ያረብብብብብ ግን ላይክ ሳደርግህ እቢ አለኝሳ እኔን ብቻ ነው ወይስ ምንድነው
አመሰግናለሁ ወንደም
ኣሜን
ጀዛኪላው ኸይር👍
ጀዛክአላሁኸይርውድሜ
ጀዛክአላህከይር
ማኛዉ ኡስሚ ትክክለኛ መረጃ አቅራቢዉ
Rabbini sini iraa haa jalatu jabadhuu akkanumati itti fufiiii
አሚንንንንንን ያረብ
ውድ የቻናሌ ቤተሰቦች አዲሱ ቻናሌ ነው ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ እንዲሁም የዳማስ መኪና ዋጋ👇
ruclips.net/video/ErK6N5ddnK4/видео.html
Jeza kallah keyir
እውነትነው
ላተ የሠራልህን ልጅ አሥማማን ለኛም
As wr wb usmi Amist kifil bet mesrat feligalewu Shawer bet yalew yechika bet sint bir yicharisal ba allah melisiligni
አለሁመ አሚንንንየረብ ለአለም
Selamselamersselkkuxrlaki
አላህ ያገራችንን ሠላም ይመልሰልን ያረብ
እዬሰማሁ ነው ብቻዬን ዘለልኩበት ያለምንም ተጋፊ
ቸእናመሠግናለንወድሜ
ማሻአሏህ ወንድምበርታ
ዋሊኩም ሰላም ወራህመቱ ሏህ ወበረካቱሁ አሚን ለዱአህ ያረብ
Thank you
ወለይኩም አስላሙ ወራህመቱላሂ ወበራካቱሁ ኡስሚ አህልን ወንድም
አሠላሙአለይኩም ወድም 4 ክፍል ሣርቢሥ ለመሥራት ሥት ይፈጃን ወድም ንከረኚ ባርክአሏህፊክ
አሚን ኢቶዮጽያን ሁሉም ግዜ ሰላም ተወን ኢንሻአላህ
ወለይኩሙ. ሰለም ወረህመቱለሂ. ወበረከቱህ. እሲክ እኔ. ግርፍና ልስን ለመሰረት. ፈልጌ ነበር. የሰረሀበት በለ ሞየ. ስልክ ቁጥር. ስጠኝ.
❤❤❤ትክክል
እስኪ የጭቃ 4 ክፍል ኦር 5 ሰርቪስ ለመስራት አነስ ያለ ክላስ ለኪራይ ስት ይፈጅ ይሆን
እኔ ሲሚቶ መግረፍ እችላለሁ በጭቃው ላይ ሆነ ወለልሉን ለማጠፍ
እነሱ ጭቃ አብኩተው ተለስኖ ስት ሊቦጭቁ ነው
ስት ይፈጃል በግምት
ንገረኝ እሺ አመሰግናለሁ
ወንድሜ እንደ አፍህ ይሁንልን
ባለሙያወች ሞልተዋል ወዲሞቻችን ያገሮቻችን ልጆች ችግሩ ከኛ ነዉ ለምናዉቀዉ ሰዉአሰጥም እጂ ብዙየማይጎዱን ሰወችአሉ
ዋለይኩም አሰላም ወራህመቱላ ወበርካቱ
አሚን ያርብ ሀገራችን አላህ ሰላሙን ይመልስልን
ወንድም ኡስሚ መቼነው ሳኡዲ የሚከፈተው
እር የሚያቅ ይንገርኝ በጭንቀት መሞቴነው