College & Beauty (ኮሌጅ እና ውበት) Latest Ethiopian Movie from DireTube Cinema

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 13 апр 2015
  • College & Beauty (ኮሌጅ እና ውበት) Latest Ethiopian Movie from DireTube Cinema
    DireTube is the Largest online Media in Ethiopia Since 2008
    ~-~~-~~~-~~-~
    Please watch: "Kaleab Mulugeta - Enja Semonun (እንጃ ሰሞኑን) ❤ New! Ethiopian Music Video 2017"
    • ETHIOPIA - Kaleab Mulu...
    ~-~~-~~~-~~-~
  • РазвлеченияРазвлечения

Комментарии • 641

  • @meremajemal4012
    @meremajemal4012 7 лет назад +26

    ድራማውን ከአየሁት ቆይቾ አለሁ በጣም ስለሚያስተምር ደግሜ በጉጉት እየ አየሁት ነው አስተማሪ ነው

  • @user-bl4gm8qn4w
    @user-bl4gm8qn4w 5 лет назад +59

    በጣም ደሰ ይላል ለሰው ልጅ ውበቱ ሳይሆን ውስጣዊ አሰተሳሰቡ ነው

    • @candyholic1118
      @candyholic1118 3 года назад

      እናትዬ የኔ ቆንጆ አሁን እኮ ውንዳቼ ውብትንሽን አይተው ነዉ የማቅርብሽ እግዚአብሔር ይመሪቀው ስው ነው እንጅ ወብትሽን ይማይመርጥው

  • @user-uz5hz9gu9c
    @user-uz5hz9gu9c 3 года назад +59

    ከላይ ዉበት የዉስጥ ዉበት ይበልጣል እግዚአብሔር የዉስጥ ዉበት ያድለን አሜን

    • @alemayehuferenji5312
      @alemayehuferenji5312 Год назад +1

      ጀዉ ኡ ጅጅጋ የWFP መጋዘኖች እንዲሁም በአዲስ አበባ ❤

    • @alemayehuferenji5312
      @alemayehuferenji5312 10 месяцев назад

      You your other friend would like a little too you need a little

    • @alemayehuferenji5312
      @alemayehuferenji5312 7 месяцев назад

      Yet there is the possibility to be the most likely to make a great deal for the company and the government is 😅 a member of 😂😂😂🎉🎉🎉

  • @hyme7165
    @hyme7165 2 года назад +9

    ዋዉ መጨረሸዉ በጣም ያምራል 3ሴቶች በጣም አናደዉኝ ነበር ሠዉ ዝቅ ያደረገዉን እግዚአብሔር ከፍ ያደርጋልእህት ወድሞቼ በገዘብ በመልክ በጉልበታችን አንመካ ሁሉም ጤዛ ናቸዉ የሚመካ በእግዚአብሔር ይመካ የዉሥጥ መልካምነታችን ለዘላለም ከኛ ጋር ይኖራል በጣም ደሥ የሚል ነዉ እናመሠግናለን❤❤❤👈

  • @dghhalimaseiddghhalima539
    @dghhalimaseiddghhalima539 8 лет назад +61

    ይች ምድር ለታጋሾች ነት የታገሰ ሁሉን ነገር ያገኛል በጣም ያምራል ቀጥሉበት ለሰው ልጂ ወበት ሳይሆን ዋናው ነገር አስተሳሰብ ነው

    • @yabatwa
      @yabatwa 2 года назад

      በጣም ውዴ ከአምስት አመት በፊት የፃፍሽውን እኔ 2022 እያየሁልሽኖ

  • @user-qu7dd9eb3e
    @user-qu7dd9eb3e 5 лет назад +65

    መልካም ሰው መልካሙን ነገር ሁሉ ያገኛል ፈጣሪ ንፁህ ልብን ይስጠን ደስ ይላል 👌👏👏👏👏

  • @user-tm2od4vt3y
    @user-tm2od4vt3y 8 лет назад +16

    ቤቲ አይክፊሽ አላህ የሰጠሽን አመስግኒ እህቴ

  • @meobisaramuhamednetetiopia680
    @meobisaramuhamednetetiopia680 8 лет назад +15

    ዋውውውው በጣም ደስ የሚል ሞቭ ነው በተለይ ሚኪና ቤቲ በጣም አስደስታችሁኛል ቤቲ ና ሚኪየ በጣም አደንቃችሁለሁ በርቱ

    • @user-fu8ko8tq4s
      @user-fu8ko8tq4s 3 года назад

      እስይ ደስ ስል የምር ቤት አሰዝነኝ ነበር እንካን ደስ አለሽ🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹

  • @gj1093
    @gj1093 5 лет назад +4

    ዋውውው ሚኪና ቤቲ የኔ ውዶች
    መቃራ ሁላ እደት እራቁታቸውን ይሄዳሉ
    ፍትህ እረቁታቸውን ለሚሄዱት እረ
    ቀኑ ለታጋሺ ነው ሁሉንም ፈጣሪ ነው በሺተኝ ጤነኝ የሚያደረገው እያዳድሺ
    በእረጥብ ፎጣ ለሚለቅ ውበትሺ አታቅራሪ ኩራት የፈጣሪ ብቻ ነው አጭ
    ሚኪና ቤቲ የኔ ሁቢ

  • @mekdeyemariyim8796
    @mekdeyemariyim8796 8 лет назад +13

    በጣም አሪፍነው ከዚህ ግን መማር ያለብን ነገር ውበት'ያለ ሠናይ መግባር ከንቱ መሆኑ ነው በርቱ ሀሪፍ ነው::

  • @user-cw4fp9hc5q
    @user-cw4fp9hc5q 8 лет назад +13

    በእውበት በጣም ደስ ይላል እንኳን አቃጠላችሁልኝ ቅቅናሞች

  • @user-rm1gd5fm5b
    @user-rm1gd5fm5b 8 лет назад +23

    ዋው በጣም ደስ ይላል በተለይ ቢቲ የኔ ቆንጆ የርጋ እርጎ ቅቤ ይወጣዋል

    • @sfh4499
      @sfh4499 5 лет назад

      በትክክል

    • @kidisttesfa4830
      @kidisttesfa4830 5 лет назад +1

      ereee yerega wotet new yemibalew minale batfetign

  • @sheikhaahmed2460
    @sheikhaahmed2460 6 лет назад +19

    የልጅትዋ በጣም ያማል እኔም ደርሦብኛል ከጔደኛቼበታች ሆኛ አቃለው በጣም አዝኛለው

    • @hbvbbbb2310
      @hbvbbbb2310 5 лет назад

      Enaem gwadegoci yewodeduten legi kalafkeresh belew agellewugael

  • @tigiwudsew2479
    @tigiwudsew2479 2 года назад +20

    ማነው እንደኔ ቲክቶክ ላይ አይቶ የመጣው

  • @user-hj8ut6yi6g
    @user-hj8ut6yi6g 7 лет назад +8

    ወዶቸ ዋው ከወዶቹ ናቲ ተብየ ደሞ ይኮራልደ ደባሪሤቱቹ ግን ምድር ዱቄት ከቤት ውጭ አፈር

  • @abtydubai5782
    @abtydubai5782 5 лет назад +7

    ሀሀሀሀሀሀ አልስምሽም አላለም ቲሽ እማን በሳቅ ሞትኩኝ

  • @loveyourselfbts9782
    @loveyourselfbts9782 4 года назад +17

    I love this movie so much
    I watch it 10000000 times and I am still watching this in 2020.🤗

  • @user-kc4xm5dx7s
    @user-kc4xm5dx7s 8 лет назад +19

    በውበት እና በገንዘብ የሚመኩ ሰውች ስሜት እንጅ እውቀት የላቸውም ምረጥ ፈልም ነው ዋው ዋው!!!

  • @sadafkre3672
    @sadafkre3672 8 лет назад +5

    wawwww betam ምርጥፊልም ነው ♥ፍቅር ያሸንፋል

  • @user-th6ve8of3z
    @user-th6ve8of3z 5 лет назад +11

    አቤት የኢት ልጆች የተለበለበ ግንድ መሠላችሁ እምነቴ እወድሀለሁ ለዚህ አለባበሥና ሀላል ወንድ ያልሆነ ወንድጋ እንዳልዘላዘል የማትፈቅድልኝ

  • @emainleseim7362
    @emainleseim7362 8 лет назад +4

    ወንዶች በጣቱ መንቃታችሁ ጠቀማችሁ ደስ የሚል ፍልም ነው በርቱ

  • @amartofek4606
    @amartofek4606 8 лет назад +15

    የመጠጥ ማስታወቂያ የሌለበት ፊልም ነው የናፈቀኝ መቼ ይሆን...

  • @user-rs6vl8ke4s
    @user-rs6vl8ke4s 5 лет назад +6

    እህህህህ እንደዚህ ነው ፊልም ማለት ደሥሥሥሥሥ ሢል እነዛ ምንቅሮች ተመናቅረው ቀሩ አንች አቸነፍሻቸው ሠው በውሥጣዊ ውበቱም ጪምር እንጅ በቆዳ ውበት ብቻ ሊወደድ አይችልም

  • @mo0ode722227
    @mo0ode722227 8 лет назад +6

    በጣም ሀሪፍ ነው ደስ ይላል ከምንም በላይ

  • @momt2382
    @momt2382 7 лет назад +6

    እንደ ሚኪ ያለ አስር ቢወለድ አይቆጭም፡፡

  • @susua9230
    @susua9230 8 лет назад +4

    ይሄን ለ4 ኛ ጊዜ አየሁት በጣም ተኘቼኝ ሚኪ የኔ ቆንጆ ስወዲክ

  • @dinadegefaw8536
    @dinadegefaw8536 2 года назад +7

    ስሜቱ ከባድ ነው ከኔ በላይ የቤቲን ስሜት የሚረዳው የለም

    • @user-lo8vm8zf3m
      @user-lo8vm8zf3m 2 года назад +1

      ኧረ እኔም አለሁ ዉዴ

    • @bezaweetshiferaw7545
      @bezaweetshiferaw7545 10 месяцев назад +1

      መጨረሻዬ ባያምርም እኔም 5 አመት ዩኒቨርስቲ ዉስጥ በፊቴ ጠባሳ መከራዬን አይቻለሁ

  • @AbAb-dh7yq
    @AbAb-dh7yq 8 лет назад +3

    Oh my gash 😍 I love this movie

  • @bettyabebaw5928
    @bettyabebaw5928 9 лет назад

    ዋውውው በጣም ያምራል more betty & miki tnx yimechachu

  • @martamarta1893
    @martamarta1893 9 лет назад +3

    Wowwwww beautiful movie

  • @HanaHana-bv1ho
    @HanaHana-bv1ho 7 лет назад +5

    ይህ ትክክለኛ የሚሆን ነገር ነዉ እዉነት ፍቅር ዘላለም ይገኛል ትምርትግን

  • @hafizahafiza4379
    @hafizahafiza4379 5 лет назад +4

    በጣም ደስ የሚል ፊልም ነው

  • @user-bo3dd5rg1j
    @user-bo3dd5rg1j 8 лет назад +88

    እሰይ እርር ድብን በሉ ሰው የናቀውን እግዚአብሔር ያከብራል

    • @sfh4499
      @sfh4499 5 лет назад +13

      በሚገባ የወደቀን የሚያነሳው የተናቀውንየሚያከብረው የድግልልጅ ኢየሱስ ክርስቶስ ብቻነው።ክብር ላምላካችን ይሁን አሜንንን።👐

    • @user-pu3gi7zl1z
      @user-pu3gi7zl1z 5 лет назад +3

      ልክ የኔ አስተዋይ😘

    • @abcdefghhjklmnopabcdefghjk1255
      @abcdefghhjklmnopabcdefghjk1255 4 года назад +1

      👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍

    • @abeyamijena7994
      @abeyamijena7994 4 года назад +1

      Sew teloshal meselegn

    • @alsa1739
      @alsa1739 4 года назад +2

      አ ረ ይ መ ቻ ቹ ወ ዶ ች በ ዚ ው ቀ ጥ ሉ መ ጠ ባ ረ ር ያ ም ር ባ ች ሀ ል እሺ

  • @osebogirma7319
    @osebogirma7319 5 лет назад +1

    Wow hawassa lovely my favourite city i wll coming don't worry 👩❤

  • @user-sj4rt8cj8g
    @user-sj4rt8cj8g Год назад +1

    ከአስመሳይሰወቺእግዚአብሔርይጠብቀን እውነትያሸንፋል

  • @user-kz9vq6vd6y
    @user-kz9vq6vd6y 7 лет назад +4

    ዉያ እሤት የምንባል ቀናተኛ እባብ ነንግን እግዚአብሔር የፈቀደዉ ያትም አይሆድም እኛ ዘም ብለን እደክማል አያሠዉ ዉዉዉዉዉዉ ይሥተምራል በጣም

    • @mobileplus6934
      @mobileplus6934 7 лет назад

      ጒድ በል ጎንደረ የሠላም ጒዞ የድንግል ይዛ

  • @almaztemuari2229
    @almaztemuari2229 8 лет назад +3

    በጣም ምርጥ ነው

  • @princeturk3361
    @princeturk3361 8 лет назад +1

    ዋው ደስ ይላል ቀጥሉበት ቤቲ አድናቂሽ ነኝ

  • @tezetasahbel9846
    @tezetasahbel9846 5 лет назад +3

    ዋው ደስ የሚል ደግሞ ቆይ ማ ሰራተኛዋ መለማመጃው ነች ለናሆም ተቢዬው ብቻ ምርጥ ፍልም ነው

    • @edengito6126
      @edengito6126 5 лет назад

      Tezeta Sahbel kkkkkkkkkkk

    • @user-ly8it6nl6b
      @user-ly8it6nl6b 4 года назад

      ክክክክክ መሆኑ ነው እኛን ሸቃላ ስማችንን ለማጥፋት የሚፈታተኑንን እዩልን በዝህ አጋጣሚ

  • @tensayitensi9844
    @tensayitensi9844 8 лет назад +11

    ፊልሙ ጥሩነ አስተማሪም ቢሁንም የሴቶች አለባበስ ድግሞ ዘጋኘ

  • @hayatmohammed8782
    @hayatmohammed8782 8 лет назад +1

    woooow vary vary nice or what 3 mekegnoch ererrrrrrr belu set asedabi filmu betam yamral

  • @AAa-nq4mn
    @AAa-nq4mn 9 месяцев назад +1

    ስው የዘራውን ያጭዳል 3 ሴቶች የዘሩትን አገኙ እነዚህ የስው ከቱውች😂 ድግሉን ለስራተኛዋ ስቶት አረፈው😂😂😂😂 ጠክሮ የለፋ ጥሩ ወጤት ያገኛል የተናቀም ጥሩ ነገር ላይ ያርፋል🎉🎉❤❤❤❤❤

  • @biniamsolomon7525
    @biniamsolomon7525 8 лет назад

    it is a wonderful advice

  • @menenornige2201
    @menenornige2201 8 лет назад +1

    That' s Great!

  • @user-db9vo9nn6c
    @user-db9vo9nn6c 8 лет назад +1

    ያምራል!!

  • @azebmane7240
    @azebmane7240 9 лет назад +1

    Wow good job guys!!!

  • @hanalove2902
    @hanalove2902 8 лет назад +4

    enia mechereshiw bayemre nuro labede neber betam yamral arif new

  • @jrjgjfmkfgk6698
    @jrjgjfmkfgk6698 7 лет назад +3

    ዋው ያምራል ያስተምራል ጨምሩበት

  • @marybalchaa3319
    @marybalchaa3319 8 лет назад +2

    wooow betam dess yilal beti&miki eeeeemphaaaaa

  • @rothinagebrehiwet4409
    @rothinagebrehiwet4409 8 лет назад +30

    ኣሪፍ ነው ግን ሴቶች ኣለባብሳቹ ይደብራል ፓንት ነው ዋላ ልብስ ወንዶች ግን ስታምሩ

  • @rutalove9404
    @rutalove9404 8 лет назад +2

    wow btam arif filmn asetmari new

  • @lindalindaian4854
    @lindalindaian4854 8 лет назад

    Amazing movies

  • @sintayurahel8245
    @sintayurahel8245 8 лет назад +10

    ዋው እንዲት ይሚመች ፊልም ነው ተመቸኝ

  • @elenisemertu595
    @elenisemertu595 7 лет назад

    Betam arif movie new I like it👍🏻👍🏻

  • @MohammedNori-lf5yl
    @MohammedNori-lf5yl 8 лет назад +1

    very good Lovett wow guys very supra 😍😍😍😍😍😍👏👏👏👏👏👏👏👏👏❤❤❤❤❤❤❤

  • @nibrteadisumissumysis5443
    @nibrteadisumissumysis5443 8 лет назад +10

    ስው ያስበው ብቻ አያገኝም

  • @kubraworku8386
    @kubraworku8386 8 лет назад +1

    በጣም ታምራላቺሁ ቀጥሉበት ተመቻችሁኝ

  • @saanyiitaadeebiiruu1427
    @saanyiitaadeebiiruu1427 8 лет назад +2

    wowwwwwwwww
    thanks

  • @missu5104
    @missu5104 8 лет назад +16

    ዋውውውውው በጣም ደስ ይላልልልል ሴቶች በጣም ነው ምታስጠሉ ልብሳችሁ

  • @meseret2985
    @meseret2985 7 лет назад +3

    በጣም አርፍ ፊልም ነው

  • @mimiethiopia9628
    @mimiethiopia9628 5 лет назад +2

    በጣም ተመቸኝ. ውሸት ቢበዛበትም መጨረሻውነትይነግሳል

  • @user-ly8it6nl6b
    @user-ly8it6nl6b 4 года назад +5

    ክክክል ወይ አልስምሽምም ተመቸኝ

  • @user-wp2tw6yu7x
    @user-wp2tw6yu7x 7 лет назад +6

    እሰይ ቅጥል በሉ ምድረ ቦዘኔ ውይይይ ሴት ቅናት ምቀኝነት የፈጣሪ ያለህ
    ቤቲዬ ስወድሽ እንዲሁም ሚኪ በጣም ጥሩ ልጅ ነህ

  • @user-id2em5mz8w
    @user-id2em5mz8w 8 лет назад +3

    ዋው በጣም አሪፍ ነው

  • @meronsisay6058
    @meronsisay6058 8 лет назад

    wowwwww betam des ylal beteley bety ena miki wowww nati&others yesirachihun new yagegnachihut anyweys arif film new

  • @meseretgulte7033
    @meseretgulte7033 8 лет назад

    I like it

  • @kibakiba7483
    @kibakiba7483 3 года назад +4

    ዋውበጣምአሪፍናአሥተማሪነዉ ..ቤቲናወዶቹበተለይ❤❤❤❤

  • @mmissyou4599
    @mmissyou4599 7 лет назад +1

    ዋው ያምራል ።

  • @rahmarahma-kp2ck
    @rahmarahma-kp2ck 10 месяцев назад +1

    ዋው ደስይላ በጣም ትልቅ ትምህርት ነው ❤❤❤❤❤❤❤

  • @bdryamhmad195
    @bdryamhmad195 9 лет назад +2

    ታምራችሁ አድናቂያችሁ ነኝስራችሁምሀሪ ፍነው

  • @rahammohamed3635
    @rahammohamed3635 8 лет назад +2

    wow wow dasiyilali

  • @asnakujemaneh6205
    @asnakujemaneh6205 8 лет назад

    wowww bexam des yilali gin setochu alebabesachu bexam asiqeyame new

  • @eyerushone3215
    @eyerushone3215 7 лет назад +4

    ዋው ያምራል በጣም አስተማሪ ነው ቀጥሉበት። አለባበስ አለባበስ ትላላችሁ አድስ ነገር አረጋችሁት የተለመድ ነው

  • @JshdIj
    @JshdIj 2 месяца назад

    በጣም ምርጥ ነው ❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-px7yv5fy3u
    @user-px7yv5fy3u 2 месяца назад

    ማን ነው አንደኔ 2016 ላይ እያየ ያለው😂

  • @zabibamohammed953
    @zabibamohammed953 7 лет назад +1

    አሪፍ ነው ያስተምራል

  • @sarahdubai9860
    @sarahdubai9860 4 года назад +2

    በጣም ነው እሚያምርው የእውነት

  • @user-vx4sg6hr6i
    @user-vx4sg6hr6i 5 лет назад

    ምርጥ ፊልም

  • @rahelrahel2605
    @rahelrahel2605 7 лет назад +9

    ቆንጆ ነው
    ሴቶች ግን ኣለባበሳቸው በጣም ያሰጠላሉ

    • @user-dh5xr2eh9z
      @user-dh5xr2eh9z 4 года назад

      አሪፍ ነው መጨረሻው ላይ ማን ማን እደተፋቀሩ ካሚራው አጥሮቶ አያሳይም

  • @barakinigus9087
    @barakinigus9087 2 года назад +1

    ሚኪ በጣም ምርጥ

  • @muledawit5188
    @muledawit5188 8 лет назад +1

    I love it nice movie

    • @Tirhasbt
      @Tirhasbt 8 лет назад

      yeah it is 💖💋😍

  • @MayaMaya-ko8fl
    @MayaMaya-ko8fl 8 лет назад +3

    betam des yelale

  • @mituzewdei5847
    @mituzewdei5847 8 лет назад +11

    ደስ ይላል ጥሩ አስተማሪ ፊልም ነው።

  • @frehiwothabte9933
    @frehiwothabte9933 8 лет назад +2

    wow

  • @ayelechmeselearersa7383
    @ayelechmeselearersa7383 9 лет назад +2

    Wowwwww batem das yilal batale miki ena betiy wowwwww

  • @zeynumohammed49
    @zeynumohammed49 8 лет назад

    wow its nice movie us while us gathering or nogatation.

  • @mcswu3207
    @mcswu3207 7 лет назад

    Wow betam des yelal hulm endaye serahu

  • @huifhfkrfkr4676
    @huifhfkrfkr4676 8 лет назад

    wow betam arif filem new

  • @fatmaomer4740
    @fatmaomer4740 7 лет назад

    wow betam arif new.

  • @ebtsam1241
    @ebtsam1241 8 лет назад +2

    ወይይይይይ እደት እዳሳቃችሁኝ ማህደርና ነፂ። ብቻ ይመቻችሁ

    • @user-ww4oh9kq6d
      @user-ww4oh9kq6d 6 лет назад

      Ebtsam 12 ኧረሴቶችግንኢቶቢያእረዘምያለልብስየለምእደኡፍፍስታስጠሉ

  • @qamaromar4537
    @qamaromar4537 9 лет назад

    Woooooooooooow bettam bettam des mel new

  • @yehualaeshetalemu9781
    @yehualaeshetalemu9781 9 лет назад

    Waw tanks

  • @rahelderjew2946
    @rahelderjew2946 8 лет назад

    wow 😍 very nice 😍😍😍film😍😍

  • @fhi5046
    @fhi5046 8 лет назад +1

    ዋው

  • @user-ep8uq6yj8p
    @user-ep8uq6yj8p 5 лет назад +1

    Wowwww nic job

  • @emainleseim7362
    @emainleseim7362 8 лет назад

    ያምራል

  • @k0pasetd236
    @k0pasetd236 8 лет назад +2

    ariffff fiker bewust manent segemer mechereshaw yameral ::

  • @temehaile1405
    @temehaile1405 8 лет назад

    it is so interesting movie

  • @ayinifikadu9983
    @ayinifikadu9983 7 лет назад +12

    ke zare 2 amet befit ayichew nebar gen zarem endadis eyedegagmku ayiwalew betam yemwdew film new betalyi yemikin astesaseb betam ner miweded bengrchin layi hulachum temchitchugnal yamral👍👍👍❤❤❤

  • @yordiamberbir1958
    @yordiamberbir1958 9 лет назад +2

    Yamraaaaaaaaal