Размер видео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показать панель управления
Автовоспроизведение
Автоповтор
ፍትህ በሳውድ ላሉ እስረኞች😢😢😢😢
ፍትህ ፍትህ ፍትህ 😢😢😢😢አለቁ ወግኖቻችን😢😢😢
ፍትህህህህህ 😢😢😢
የገረም እና ሸዊት ይቅረቡልን ደሞ የኔ ምርቅ መዋጥ ምን የሚሉት ነው ስወዳቸዉ😂😂😂😂😂❤
ይሄ ቀን ሲደርስ የሚናፍቀኝ ድምፅ ትንሱዬ 💝እንቃለን እንዝቃለን 💝የምትለዋ ነገር 🤩
Ewnte new bibe
እየተያያችሁ እሚለው ነገርስ 😅😅😅
😂😂😂😂😂
ወላሂ አወ
@@milabelabayu583🤣🤣በጣም ሁሉ ነገሩ ደስ ይላል ትንሱ
አረ ትስዬ ፍልፍሉን ጋብዝልን 😂😂
ቀርቧል እኮ ከሆነ አርቲስት ጋር
ሰላም ናችሁ ኢቢኤሶች።ኧረ ተው.. ተው ..ይህን ፕሮግራም በኃላ ውሎ አድሮ ተጠያቂ እንዳያደርጋችሁ!!ትልቅ የጤና ጠንቅ አለው፤ በተለይ ጨጓራ በሽታ ያስከትላል፤ እባካችሁ ደግሜ እላለሁ ፕሮግራሙን በሌላ ቀይሩት።እንዳው ለመሆኑ ክትትል ታደርጋላችሁ ከፕሮግራሙ በኃላ ስለጤንነታቸው?ጤና በገንዘብ አይገዛም!
👍
100%
አሥገድደውአላመጡአቸው በፍላጎታቸውእንጅ የመብት ተሟጋችነንአላችሁ መቼምየሚመጢትሠዎች ስለጤናቸውያውቃሉ እንችላለንብለውነው የሚመጡት
Ewinet new tikikilegna asiteyayet new beshitegna yadergal l genizeb tebilo, lela mawedaderia atachihu new sewin b nifit yemitazirekerikut?
ዛቂዎች ማለት የዛሬዎቹ ናቸው ጌታን 🙏እንዝቃለን 💝ምርጥ እንግዶች
ዝምታ ያሸልማን ቀረ ሳ ምን ሁኖ ነው ይጀመርልን 😊😊
ሰይፍ እና ፋልፋሉ ይቅረቡ ሁለት ምላሳም እምትስማሙ ላይክ አረጉ
በፍላጎትነውኮ😅😅😅
የኔም ምኞት ነዉ ቢቀርቡ አቶ ዘሩ ሞላም ቢቀርቡ 👍👍
ዋው ፊልሚያው እደቀጠለነው🎉🎉🎉 ወተት ለማይጠቀሙት ቀዝቃዛ ጆዝ አቅርብ ላቸው❤❤❤❤❤
ጆዝ ደሞ ምንድን ነዉ🤔
ኮሜድያን ይብለጥ አንደኛ በጣም ተመችቶኛል ጎበዝ መዝረክረክ የለ ምን የለ
በእውነት ተንሱ እነዚህ ሰወች ያደረጉት ነገር አለንጂ ሺሮ የሚዝቁ ይመላሉ
ዮሐንስ 3፥16በእርሱ የሚያምን ሁሉ የዘላለም ሕይወት እንዲኖረው እንጂ እንዳይጠፋ እግዚአብሔር አንድያ ልጁን እስኪሰጥ ድረስ ዓለሙን እንዲሁ ወዶአልና።የኤፍራጥስ ወንዝ ደርቆ እንደ ኦሜጋ ምልክት እየተፈጠረ ነው። ኢየሱስ አልፋና ኦሜጋ እንደሆነ ተናግሯል።ራዕይ 16:12ስድስተኛውም ጽዋውን በታላቁ ወንዝ በኤፍራጥስ ላይ አፈሰሰ፤ ከፀሐይም መውጫ ለሚመጡ ነገሥታት መንገድ እንዲሰናዳላቸው ውኃው ደረቀ።
አይ !!! ይብለጤ የአገሬ ልጅ ሰላየሁህ ደረሰ ብሎኛል የሰፈረ ልጅ በርታ ።
ከልተሰሰቱኩኝ ይበለጤ የወንጂ ሸዋ ልጂ ነው አይዶለሞ?
የዛሬወቹ ጎበዝ ናቸው ይዝቃሉ
የዛሬወቹም አሪፍ ዛቂ ናችው 😄😄😄😄
Awo
😂😂😂😂😂😂ጋሽ ይበልጥ እውነትም በለጡት አመጋገቡን ችለውበታል ይለያሉ የዛሬወቹ
አረ ዝምታ ያሸልማል ይጀምርልን ናፍቆናል
በኢየሱስም ድሕነታችን ይስራዉ ይስጠዉ መይከተን ውስጥ የለም
ትንሱዬ በአስፍቲ ሞት ልቡ ተሰብሮ ነበር ዛሬ ግን ተጽናንተህ ስላየሁህ ደስስስ ብሎኛል ❤❤❤❤
የዛሪወቹ እደድሚአቸው አይድሉም ጎበዝ❤❤❤
የሰውን የልብ ጥንኮሬ ነው እያየሁበት ያለሁት እሂን ፍልሚያ ያረቢ አሠብኩት በአንድ ጉረሻ ትፋሸ ሲቆረጥ😢😂😂😂
ቀጥሉበት በጣም ተመችቶኛል የሚያቃጥል ነገር በጣም እወዳለሁ
የኔምርጦች ትሡየ እዝቃለን😅😅እኳን በደህና ተገናኘን
ይብለጥ ከልጅነቱ ጆከር ነበር ሰላየውህ ደረሰ ብሎኛል የማምዬ ወንድም የጓደኛዬ በርታ ።
የሰከላ ሾ አቅራቢ ቲጅ ና የማን ይቀነስ ፕሮግራም አቅራቢ ይቅረቡ የምትሉ❤
እኔ የሚያስቀኝ እኮ የባሰ የትንሱ እንዝቃለን አባባሉ ነው😂😂😂😂😂😂😂
ሰይፉ እና ነጻነት ወርቅነህ ይቅረቡ
መስፉን ግን በደብ አልዛቀም የምር ይብለጥ ግን አደኛ ነው አዛዛቁ
ሰላም እንኳን ደህና መጣችሁ ዎተት ለማይጠቀሙት ቀዝቃዛ ውሃ አቅርቡላቸው በተረፈ አሪፍ ፕሮግራም ነው 😍
ከመዳም ምላስ ይህ ሚጥሚጣ ቢያቀጥለኛ ይሻለኛልና
ኢወላሕሣሕ
😂😂
ወይኔ በሳቅ 😂😂 አፌን ጠረኩ ብየ ጆሮየን አላለም😂😂
የኢትዮጵያ ንሮ እንኳን ዳጣ ሽጉጥ ያስበላል ቀልድ የለም
ዘሩ ሞላ እና ባሻ ይቅረቡልን
ተዋቂ ሴቶችም ይወዳደሩ እስኪ
😂😂😂😂😂😂😂😂😂ወይኔ ትሣዬ እዝቃለን እዝቃልን
ወሏሂ በጣም ያሳቀኝ ፓርት አፌን እጠርጋለሁ ብዬ ጆሮዬን ሲል ሀሀሀሀ
ዝምታ ያሸልማል ይጀመርልን 😂😂😂
ሰውን በማይጎዳ መልኩ ቢጀምሩት
ትክክል@@abaydemis866
አይ ይብለጥ መስፉኔ አንተ ቀልጠሀል አላለም 😅😂 😊የዛሬዎቹ ጠንካሮች💪
እድሜና ጤና ይስጣቹ እውነትም ጠላ ቢኖር😂😂😂😂😂
ደስ የሚል ፕሮግራም❤ በተለይ ኮሚድያኖችን ስታወዳድሩ😂😂😂
ኧረባክህ ሁሌምስከታተል ያስቃልምያዝናናልም ልክእደጨረሱ ወተቱንስጣቸው ሆሆ
እነ ፍልፍሉን ጋብዙልን
ዛሬ በደንብ የሚዝቁ ናቸው
ይበለጥ ምርጥ ዛቂ ነው። 50K ለሱ ይገባል
የቀረው አዋዜ ለይብለጥ ቴካዌ ይደረግለት
ደስስትል መስፍኔ ፍትህ ባገሩ ለሚጨፈጨፈው
ወይ ጉድ ምነው ቢቀር የጨጓራን ህመም በ50 ሺ ብር አታድነውም ሆሆ
ወይኔ ትስዬ ነፍስ አይማርም መስፍኔ እኮ ፊቱን ሁሉ ተለዋወጠ ወይኔ የሶሲያ እንድሪስ
እዝቃለን እዝቃለን አይ ትንሱ 😃😃😁😁
ምን ሆኖ ነው ግን ጉሮሮውን የሚያነቃንቀው ሲዘጋ በጌታ ከየት ነው የምታመጡብን ግን አይተናቸው የማናቃቸውን ሰዎች አርቲስት እያላቹ
ፍትህ ፍትህ ፍትህ በሳዉድ ለእስረኞች😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢
አስፊቲ የናፈቀው 😢እግር ጥሎኝ እንጂ ለebs ያለኝ ፍቅር ቀንሷል😢😢
አረአይነፋም ቃዩ ምንም አልዛቀም ስጋብቻነዉ የበላዉ 😂😂😂
የዛሬዎቹ ጎባዞችን🎉🎉🎉🎉🎉🎉
እንዝቃለን እንዝቃለን 😅😂ልጄ ተንሱን ኮፒ
ትንሱ፥ ልክ እንደዛሬው ሲሰሩ የነበሩ አሁን ላይ ስራ አጥተው የተቀመጡ ብዙ አሉና እነሱንም ማስታወሱን ቀጥሉበት እያልኩ አንዳንዴ ደግሞ ልክ "ማን ያሸንፋል" ላይ ዘወትር ደሳለኝ እንደሚያደርግው ታዋቂዎችን ስታቀርቡ አብራችሁ ታዋቂ ላልሆኑትም እድል ስጡ። ካልሆነም ደግሞ ታዋቂዎቹን ከአድናቂዎቻቸው ጋርም ማቅረብ ትችላላችሁ።
ፍትህ ለሳኡድ እስረኝች እባካችሁ ድምፅ ሁኑን
ረመጥ ምንድን ነው አላለም❓😡 ውይይይ ትንሱ ምንድን ነው እሹ 🤕😡
ይሄን በልታችሁ ግን እንደት ነው ሽንት ቤት እምትሄዱት እረ በስመአብ😂😂😂😂😂
የኔም ጥያቆ ነው ወላሂ😂😂😂😂
የዛሬዎቹ የተለያዩ ናቸው
መሰፍኔ የሰፈሬልጅ መርካቶ❤
nahom fonti ena rache yikrebu mitlu👍👍👍👍👍👍👍👍👍
ትንሱ ግን ያንተ መደንገጥ ምን ይሉታል😂😂😂😂😂 እንዴ ግድ ተቃጠሉ ነውዴ 😂😂😂😂😂😂
ሜዲቴት? ትንሳኤ ይሄ ፕሮግራም ግን አላማዉ ምንድን ነው? የዘፈን መጀመሪያዉ እስክስ ነው አሉ፡፡
ኑሮ የሚያቃጥላችው አይበቃም
This one was my favourite I was laughing the whole time lol
ትንሱ ያንተን መዛቅ ማየት ነው የናፈቀኝ🎉😂😮
ትሱ ዛሬ አይኑ ጉድ አየ😂😂😂😂😂😂😂😂😂
አረጋ ከበደ በጣም ጎበዝ ነች
እስኪ ፈረንጅ እና ቻይና ለዚህ ፕሮግራም አቅርቡልን።
ዛሬ ትንሱ እንዝቃለን እንዝቃለው ሳትል እንዴት እንደሚመቸኝ ስትል ይመችክ ትንሱ ዛሬ በጣም ለስለስ አልክ ላቸው አሳዘኑክ ይመችክ በተለይ መላጣው ጀግና ነው ዝቆ ነው ከልቡ የበላው
እኔ 10ኑም ስሃን ብቻዬን።የመብላት ልምዱ ነበረኝ በእውነት ግን ውጭ ሃገር ነኝ ዋይ ዋይ
እድሜያቸው ገፍ ገፍ ያለ ባታቀርቡ 🙄ደሞ ዝምታ ያሸንፍል ለምን ተቋረጠ 😕
ማርያምን እንዲት ነው ችለው የሜበሉት ወደ ሽንት ቤት አይሮጡም እኔ ብሆን ዘሪ አይገኝም😢
😂😂😂😂 ወለተዬ እኔ ስወድ ብታይ የሚያቃጥል ነገር ከሊለ ምግብ አላቀርብም ብወዳደር አስርኛ ድርስ አሸናፊነኝ
@@JdjdBdjjd-uc4wf ክክክክክ የኔዋ እኔ አልችልም
@@JdjdBdjjd-uc4wfመቅረብ ትችያለሽ አገርከሆንሽ
የመስፍን አጀማመር የሚጨርሰዉ አልመሰለኝምነበር እየተቃጠለ ይዝቀዋል አረ እኔስ አስጎመጃችሁኝ🥺
የሚያቃጥል ነገር ስለምወድ ጉምዥት ነው እምለው
ይኸ ውድድር ወደ ሰፊው ህዝብ ቢወርድ ሁሉም አሸናፊ ነው፤ ደሞ ለመቃጠል
ጎመጀሁ እሚቃጥል እና የዶሮ እግር እወዳለሁ😊
ዝምታ ያሸልማል መቀጠል አለበት
ወተቱ ግን ፍሪጅ ተቀምጦ ቢቆይ አሪፍ ነበር ቢያንስ እንኳን ተከድኖም ቢቆይ አንድ ነገር ነው
ፍልፍሉ ይቅረብልን❤❤
50 ሺ ብር ዝም ብሎ መዛቅ የለም ስለዚህ በያንዳንዱ አጥንት ሁለት ሁለት ግዜ ሚጢሚጣውን መጥቀስ አለባቸው ሁሉም ተወዳዳሪ
ትንታ አለ ጥንቃቂ ቢደረግ ጥሩ ነው በተለይ እንዲያወሩ የሚደረገው ነገር ጥሩ አይደለም
ሽንት ቤት ድገብው ያለውን ስቃይ ሳስበው ትንሱ ደህና ሰው አይወድም በጣም አዝቋቸዋል እነዚህ ደግ ሰው ናቸው ዝም ብል ው ያፍሱታል
ሽልማቱ ያንሳቸዋል በዛ ላይ ኑሮ ጥባጥቢ እንደተጫወተባቸው ያስታውቃል የእውነት ብር ጨምሩላቸው
የዘሬዎቹ ጀግኖች ነቸው😂😂😂😂😂😂
ይብለጥ የሚሉት ሰውዬ ወሬው ሁሉ አይጥምም እጅ እጅ ነው የሚለው
ኮሜዲያኖች 🥰🥰🥰🥰🥰
በስተመጨረሻ አካባቢ በሳቅ ሞትኩ 😂😂😂😂😂😂😂
😂😂እስት ማቃጣላችሁ ካልቃራ እያሳቃቹን ታቃጣሉ 😂😂😂ምንድነው ዝም ብሎ ማራር 😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️ትንሱ ግን ትዝብት ነው ትርፉ 🤭🤭እያታንሳፋሳፉ ማቃጣል 😂😂😂😂
ፍልፍሉ Vs ማርቆስ
ትንሱ ይህ ፕሮግራም በማግስቱ ሽንት ብት ላይ ቢቀረዝ?
ቀንድ አውጣ መስሎኝ ነበር መላጣው ሰውዬ😂
ትንሱዬ 💝በርታ 🙏
ምነዉ ግን ኢቢኤስ አርቲሥት ብቻ የሚቀርበዉ ለምን ሌላ ሠዉ አያቀርቡም ሼም ነዉ ለሥሙ ሁላችሁም ተመዝገቡ ይላሉ
ኮሜቴን አጠፍሁት ገናሳያቸው በድሜየገፉትን አትጥሩ ብየነበር እነሱግንከወጣቱ ተሽለዎል😅
ዝምታ ያሸልማል አቋረጣችሁትደ በጣም ነበር የወደድኩት
ወይ 25 ሺ ብዙ አስወራቸው እኮ. ግን አርቲስቶቻችን ወንዶቹ ምን ሆነው ነው?
አንድ ቀን ግን አምልጦት እንቅማለን እንዳይል ነው ምፈራለት
የዛሬዎቹ ይለያሉ 💪💪😂😂😂
ፍትህ በሳውድ ላሉ እስረኞች😢😢😢😢
ፍትህ ፍትህ ፍትህ 😢😢😢😢አለቁ ወግኖቻችን😢😢😢
ፍትህህህህህ 😢😢😢
የገረም እና ሸዊት ይቅረቡልን ደሞ የኔ ምርቅ መዋጥ ምን የሚሉት ነው ስወዳቸዉ😂😂😂😂😂❤
ይሄ ቀን ሲደርስ የሚናፍቀኝ ድምፅ ትንሱዬ 💝እንቃለን እንዝቃለን 💝የምትለዋ ነገር 🤩
Ewnte new bibe
እየተያያችሁ እሚለው ነገርስ 😅😅😅
😂😂😂😂😂
ወላሂ አወ
@@milabelabayu583
🤣🤣በጣም ሁሉ ነገሩ ደስ ይላል ትንሱ
አረ ትስዬ ፍልፍሉን ጋብዝልን 😂😂
ቀርቧል እኮ ከሆነ አርቲስት ጋር
ሰላም ናችሁ ኢቢኤሶች።
ኧረ ተው.. ተው ..ይህን ፕሮግራም በኃላ ውሎ አድሮ ተጠያቂ እንዳያደርጋችሁ!!
ትልቅ የጤና ጠንቅ አለው፤ በተለይ ጨጓራ በሽታ ያስከትላል፤ እባካችሁ ደግሜ እላለሁ ፕሮግራሙን በሌላ ቀይሩት።እንዳው ለመሆኑ ክትትል ታደርጋላችሁ ከፕሮግራሙ በኃላ ስለጤንነታቸው?
ጤና በገንዘብ አይገዛም!
👍
100%
አሥገድደውአላመጡአቸው በፍላጎታቸውእንጅ የመብት ተሟጋችነንአላችሁ መቼምየሚመጢትሠዎች ስለጤናቸውያውቃሉ እንችላለንብለውነው የሚመጡት
Ewinet new tikikilegna asiteyayet new beshitegna yadergal l genizeb tebilo, lela mawedaderia atachihu new sewin b nifit yemitazirekerikut?
ዛቂዎች ማለት የዛሬዎቹ ናቸው ጌታን 🙏እንዝቃለን 💝ምርጥ እንግዶች
ዝምታ ያሸልማን ቀረ ሳ ምን ሁኖ ነው ይጀመርልን 😊😊
ሰይፍ እና ፋልፋሉ ይቅረቡ ሁለት ምላሳም እምትስማሙ ላይክ አረጉ
በፍላጎትነውኮ😅😅😅
የኔም ምኞት ነዉ ቢቀርቡ አቶ ዘሩ ሞላም ቢቀርቡ 👍👍
ዋው ፊልሚያው እደቀጠለነው🎉🎉🎉 ወተት ለማይጠቀሙት ቀዝቃዛ ጆዝ አቅርብ ላቸው❤❤❤❤❤
ጆዝ ደሞ ምንድን ነዉ🤔
ኮሜድያን ይብለጥ አንደኛ በጣም ተመችቶኛል ጎበዝ መዝረክረክ የለ ምን የለ
በእውነት ተንሱ እነዚህ ሰወች ያደረጉት ነገር አለንጂ ሺሮ የሚዝቁ ይመላሉ
ዮሐንስ 3፥16
በእርሱ የሚያምን ሁሉ የዘላለም ሕይወት እንዲኖረው እንጂ እንዳይጠፋ እግዚአብሔር አንድያ ልጁን እስኪሰጥ ድረስ ዓለሙን እንዲሁ ወዶአልና።
የኤፍራጥስ ወንዝ ደርቆ እንደ ኦሜጋ ምልክት እየተፈጠረ ነው። ኢየሱስ አልፋና ኦሜጋ እንደሆነ ተናግሯል።
ራዕይ 16:12
ስድስተኛውም ጽዋውን በታላቁ ወንዝ በኤፍራጥስ ላይ አፈሰሰ፤ ከፀሐይም መውጫ ለሚመጡ ነገሥታት መንገድ እንዲሰናዳላቸው ውኃው ደረቀ።
አይ !!! ይብለጤ የአገሬ ልጅ ሰላየሁህ ደረሰ ብሎኛል የሰፈረ ልጅ በርታ ።
ከልተሰሰቱኩኝ ይበለጤ የወንጂ ሸዋ ልጂ ነው አይዶለሞ?
የዛሬወቹ ጎበዝ ናቸው ይዝቃሉ
የዛሬወቹም አሪፍ ዛቂ ናችው 😄😄😄😄
Awo
😂😂😂😂😂
😂😂😂😂😂😂ጋሽ ይበልጥ እውነትም በለጡት አመጋገቡን ችለውበታል ይለያሉ የዛሬወቹ
አረ ዝምታ ያሸልማል ይጀምርልን ናፍቆናል
በኢየሱስም ድሕነታችን ይስራዉ ይስጠዉ መይከተን ውስጥ የለም
ትንሱዬ በአስፍቲ ሞት ልቡ ተሰብሮ ነበር ዛሬ ግን ተጽናንተህ ስላየሁህ ደስስስ ብሎኛል ❤❤❤❤
የዛሪወቹ እደድሚአቸው አይድሉም ጎበዝ❤❤❤
የሰውን የልብ ጥንኮሬ ነው እያየሁበት ያለሁት እሂን ፍልሚያ ያረቢ አሠብኩት በአንድ ጉረሻ ትፋሸ ሲቆረጥ😢😂😂😂
ቀጥሉበት በጣም ተመችቶኛል የሚያቃጥል ነገር በጣም እወዳለሁ
የኔምርጦች ትሡየ እዝቃለን😅😅እኳን በደህና ተገናኘን
ይብለጥ ከልጅነቱ ጆከር ነበር ሰላየውህ ደረሰ ብሎኛል የማምዬ ወንድም የጓደኛዬ በርታ ።
የሰከላ ሾ አቅራቢ ቲጅ ና የማን ይቀነስ ፕሮግራም አቅራቢ ይቅረቡ የምትሉ❤
እኔ የሚያስቀኝ እኮ የባሰ የትንሱ እንዝቃለን አባባሉ ነው😂😂😂😂😂😂😂
ሰይፉ እና ነጻነት ወርቅነህ ይቅረቡ
መስፉን ግን በደብ አልዛቀም የምር ይብለጥ ግን አደኛ ነው አዛዛቁ
ሰላም እንኳን ደህና መጣችሁ ዎተት ለማይጠቀሙት ቀዝቃዛ ውሃ አቅርቡላቸው በተረፈ አሪፍ ፕሮግራም ነው 😍
ከመዳም ምላስ ይህ ሚጥሚጣ ቢያቀጥለኛ ይሻለኛልና
ኢወላሕሣሕ
😂😂
ወይኔ በሳቅ 😂😂 አፌን ጠረኩ ብየ ጆሮየን አላለም😂😂
የኢትዮጵያ ንሮ እንኳን ዳጣ ሽጉጥ ያስበላል ቀልድ የለም
ዘሩ ሞላ እና ባሻ ይቅረቡልን
ተዋቂ ሴቶችም ይወዳደሩ እስኪ
😂😂😂😂😂😂😂😂😂ወይኔ ትሣዬ እዝቃለን እዝቃልን
ወሏሂ በጣም ያሳቀኝ ፓርት አፌን እጠርጋለሁ ብዬ ጆሮዬን ሲል ሀሀሀሀ
ዝምታ ያሸልማል ይጀመርልን 😂😂😂
ሰውን በማይጎዳ መልኩ ቢጀምሩት
ትክክል@@abaydemis866
አይ ይብለጥ መስፉኔ አንተ ቀልጠሀል አላለም 😅😂 😊የዛሬዎቹ ጠንካሮች💪
እድሜና ጤና ይስጣቹ እውነትም ጠላ ቢኖር😂😂😂😂😂
ደስ የሚል ፕሮግራም❤ በተለይ ኮሚድያኖችን ስታወዳድሩ😂😂😂
ኧረባክህ ሁሌምስከታተል ያስቃልምያዝናናልም ልክእደጨረሱ ወተቱንስጣቸው ሆሆ
እነ ፍልፍሉን ጋብዙልን
ዛሬ በደንብ የሚዝቁ ናቸው
ይበለጥ ምርጥ ዛቂ ነው። 50K ለሱ ይገባል
የቀረው አዋዜ ለይብለጥ ቴካዌ ይደረግለት
ደስስትል መስፍኔ ፍትህ ባገሩ ለሚጨፈጨፈው
ወይ ጉድ ምነው ቢቀር የጨጓራን ህመም በ50 ሺ ብር አታድነውም ሆሆ
ወይኔ ትስዬ ነፍስ አይማርም መስፍኔ እኮ ፊቱን ሁሉ ተለዋወጠ ወይኔ የሶሲያ እንድሪስ
እዝቃለን እዝቃለን አይ ትንሱ 😃😃😁😁
ምን ሆኖ ነው ግን ጉሮሮውን የሚያነቃንቀው ሲዘጋ በጌታ ከየት ነው የምታመጡብን ግን አይተናቸው የማናቃቸውን ሰዎች አርቲስት እያላቹ
ፍትህ ፍትህ ፍትህ በሳዉድ ለእስረኞች😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢
አስፊቲ የናፈቀው 😢
እግር ጥሎኝ እንጂ ለebs ያለኝ ፍቅር ቀንሷል😢😢
አረአይነፋም ቃዩ ምንም አልዛቀም ስጋብቻነዉ የበላዉ 😂😂😂
የዛሬዎቹ ጎባዞችን🎉🎉🎉🎉🎉🎉
እንዝቃለን እንዝቃለን 😅😂ልጄ ተንሱን ኮፒ
ትንሱ፥ ልክ እንደዛሬው ሲሰሩ የነበሩ አሁን ላይ ስራ አጥተው የተቀመጡ ብዙ አሉና እነሱንም ማስታወሱን ቀጥሉበት እያልኩ አንዳንዴ ደግሞ ልክ "ማን ያሸንፋል" ላይ ዘወትር ደሳለኝ እንደሚያደርግው ታዋቂዎችን ስታቀርቡ አብራችሁ ታዋቂ ላልሆኑትም እድል ስጡ። ካልሆነም ደግሞ ታዋቂዎቹን ከአድናቂዎቻቸው ጋርም ማቅረብ ትችላላችሁ።
ፍትህ ለሳኡድ እስረኝች እባካችሁ ድምፅ ሁኑን
ረመጥ ምንድን ነው አላለም❓😡 ውይይይ ትንሱ ምንድን ነው እሹ 🤕😡
ይሄን በልታችሁ ግን እንደት ነው ሽንት ቤት እምትሄዱት እረ በስመአብ😂😂😂😂😂
የኔም ጥያቆ ነው ወላሂ😂😂😂😂
የዛሬዎቹ የተለያዩ ናቸው
መሰፍኔ የሰፈሬልጅ መርካቶ❤
nahom fonti ena rache yikrebu mitlu👍👍👍👍👍👍👍👍👍
ትንሱ ግን ያንተ መደንገጥ ምን ይሉታል😂😂😂😂😂 እንዴ ግድ ተቃጠሉ ነውዴ 😂😂😂😂😂😂
ሜዲቴት? ትንሳኤ ይሄ ፕሮግራም ግን አላማዉ ምንድን ነው? የዘፈን መጀመሪያዉ እስክስ ነው አሉ፡፡
ኑሮ የሚያቃጥላችው አይበቃም
This one was my favourite I was laughing the whole time lol
ትንሱ ያንተን መዛቅ ማየት ነው የናፈቀኝ🎉😂😮
ትሱ ዛሬ አይኑ ጉድ አየ😂😂😂😂😂😂😂😂😂
አረጋ ከበደ በጣም ጎበዝ ነች
እስኪ ፈረንጅ እና ቻይና ለዚህ ፕሮግራም አቅርቡልን።
ዛሬ ትንሱ እንዝቃለን እንዝቃለው ሳትል እንዴት እንደሚመቸኝ ስትል ይመችክ ትንሱ ዛሬ በጣም ለስለስ አልክ ላቸው አሳዘኑክ ይመችክ በተለይ መላጣው ጀግና ነው ዝቆ ነው ከልቡ የበላው
እኔ 10ኑም ስሃን ብቻዬን።የመብላት ልምዱ ነበረኝ በእውነት ግን ውጭ ሃገር ነኝ ዋይ ዋይ
እድሜያቸው ገፍ ገፍ ያለ ባታቀርቡ 🙄
ደሞ ዝምታ ያሸንፍል ለምን ተቋረጠ 😕