Amleset Muchie | Min Alesh "ምን አለሽ" movie with Kana Time

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 15 окт 2024
  • The official RUclips Channel of Amleset Muchie.
    Enjoy! Subscribe!
    Connect for more.
    / amlesetm
    / amlesetmuchieactress
    www.instagram....
    amlesetmuchie.com/

Комментарии • 106

  • @kassas4
    @kassas4 4 года назад +2

    አምሊ በጣም ምርጥ ፊልም እንደሚሖን እርግጠኛ ነኝ አቀራረፁ በጣም በቆኘንጆ standard ነው እግዚአብሔር ሐሣብሽን ይሙላልሽ ፊልሙ ላይ የተሣተፉት ተዋናዬች በጣም ጎበዝ ተወዳጆች ናቸዉ ሑላችሑንም እናመሠግናለን .ባልና ሚሥት ከአንድ ባሕር ይቀዳል የሚባለዉ ዉነት ነው በጣም ጠንካራ ነሽ እንደ ባልሽ

  • @NatiGunchacha
    @NatiGunchacha 9 месяцев назад

    በመጀመሪያ ዳናይት ሄኖኬ ኢንተርቪ አልተደረገም
    ሲቀጥል ፋልሙ ምንም አይልም
    መርክዬ ደሞ አንደኛ

  • @maaziyerayaliji686
    @maaziyerayaliji686 5 лет назад +20

    ንግስቷ የንጉሱ አደበተ ጣፋጭ ፀባየ ሰናይ ልዩ ፍጥረት ነሸ አሟቶ የፈጠረሽ ፈጣሪ ይጠብቅሽ እስከ ቤተሰቦችሽ 😘😘😘😘😘😘😘😘😘

  • @webvhgss7542
    @webvhgss7542 3 года назад +15

    አምለሰት የሴቶች ተምሳሌት ነሸ እንወድሻለን ኑራልን 🥰🥰🥰😍😍

  • @ገረሙሽየሳጅንሔመዴልጅነኝ

    አመለሰት ዝምብዬነው ምወድሽ ያለምክንያት😘

  • @የማርያምልጅቤዛማርያም

    ከዚህ በፊት ስለፊልሙ በሰጠሽው መግለጫ እስካሁን ለማየት በጉጉት ላይ ነኝ በመጀመርያ አምላክ የልፋትሽን ውጤት በጥፉ ያድልሽ እኛም ስደተኞች ከኢትዮጵያዊ ለዛ ካለው ፊልም እንድናይ ቢመቻችልን ምኞቴ ነው

  • @imandhd7835
    @imandhd7835 5 лет назад +27

    ሀይ ዳናዊት እደት ነሺ በተቻለ መጠን ኮሜንቴ ለንግሥት አምለሠት ሙጨ ቢደርሥልኝ ምኞቴነዉ፡፡
    ኤሚየ የኔልዩ የድሀ እናት የህዝብ ልጅ የሀገርሀብት
    አደበተ ርቱ መልካምሤት የጨዋዘር የጨዋ ሚሥት
    ሠላምታየ ይድረሥሺ ባለሺበት ሁነሺጤና
    ለአላማሺ ሥኬትን ለፀሎትሺ ሥምረትን እመኝልሻለሁና
    ምንልበልሺ እፎይ እንድል
    በምንቁዋንቋ በምን ፊደል
    አሥምሬበት በቀይ ደሜ ወድሻለሁ ደጋግሜ
    ቃልባጣከኩዋ መናገሪያ
    የልቤን ፍቅር ፀንቶማዉሪያ
    ባለዉቃላት በይ ልበልሺ
    የንግሥቶች ንግሥት ነሺ
    ይኼዉነዉ እግድህ
    ሥላንች ለማዉራት ሥላንችለመግለፅ ሺ ቃላት ባሠልፍ
    አመት እየቆጠርኩ ዘመናትን ባልፍ
    ብፅፍብነጋገር ሣልደክም ሣልሠንፍ
    ልገልፅሺ አልችልም ብዙ ብለፈልፍ
    እኔኮ እማደቀዉ መልክሺን አደለም
    እኔኮ እምወደዉ የጥበብሥራዉን ፊልምሺን አደለም
    እሡማ ሙያነዉ ተክነሻል መቸም
    ግን እኔ እማፈቅረዉንፁሕልብሺነዉ ኑሪልኝ ዘላለም
    ኤሚየ
    አንች ማለትኮ በግሌሣሥብሺ
    የቃላት ጥርቅም ተክቦ እማይገልፅሺ
    የንግሥቶች
    ንግሥት ግን ያልተወራልሺ
    የሤቶች ምሣሌ የድሆች እናት ነሺ
    ግና እኔ ፈልጌ ፈልጌ ሥላጣሁ
    ለራሥሺ ሥያሜ ሥም አዉጭለት ብየ አንችዉ ዘንዳ መጣሁ
    እናማ ንገሪኝ ማነሺ ብየ ልጥራሺ
    የኔ አምለሠት ሙጨ የንግሥት ማብቂያ የንጉሥ ሚሥት ነሺ፡፡😘
    ኤሚየ ካለሺበት ቦታ እደሚደርሥሺ ተሥፋ አለኝ ዉደ ፀሎትሺ የሠመረ ይሁን በጣም ነዉ እምወድሺ የኔ ልዩ፡

  • @ማሕሌትደጀኔ
    @ማሕሌትደጀኔ Год назад

    የኔ ልዩ ሴት ጀግና ነሽ ኤምዬ ❤😘

  • @betelhemyon8837
    @betelhemyon8837 5 лет назад +8

    ኤሚዬ የኔ አሥተዋይ የልፉትሽን ይቁጠርልኝ

  • @befairnow6248
    @befairnow6248 Год назад

    Meche new be RUclips yemitileqilin ????

  • @abebagetachew3293
    @abebagetachew3293 3 года назад

    Amleset yeset lik ye magachen mist big respect

  • @tigistahmed9593
    @tigistahmed9593 4 года назад +2

    Huleam yenegusu miste Negeset Nate
    Proud of you as always!!!

  • @ተስፋመላኩዩቱብ
    @ተስፋመላኩዩቱብ 3 года назад +1

    በጣም ምርጥ እርጋታዋ የሜገርም ነው ልጆቻችሁን በጥበበ በሞገስ ያሳግላችሁ

  • @abeyadise1138
    @abeyadise1138 4 года назад +1

    አመለሴት አሟልቶ የሰጠሽ እድሜና ጤና ይስጥሽ።

  • @ኢማንመሀመድ-ኸ4ዀ
    @ኢማንመሀመድ-ኸ4ዀ 5 лет назад +7

    እናመሰግናለን አሚ ፊልሙ ለኛም ይድረሰን ወዳገሬ ለመግባት ሳስብ በጣም ያሳስበኛል እናም ይህ ፊልም ሞራል ይሰጠኝ ይሆናል ብዬ አስባለው እናም ይለቅልን

    • @zuzutube5497
      @zuzutube5497 5 лет назад

      አላህ በሰላምያሥገባኝአትይም ለማይረባፊልም ተሸውደሺ ቤተሰብሺንማየትልትተይነውደ

    • @ጂጂጂጂ
      @ጂጂጂጂ 5 лет назад

      @@zuzutube5497 ayebalem

  • @SamuelMinale21
    @SamuelMinale21 5 лет назад +1

    ኤሚ እጅግ በጣም ጥሩ ስራ ነው ፈጣሪ ያበርታሽ, እንደዚህ ለገንዘብ ሳይሆን አላማን ለማሳካት የሚደርግ ስራ እጅግ ደስ ይላል:: ፈጣሪ ለተጨማሪ ስራ ያበርታሽ ::

  • @sarasa5371
    @sarasa5371 3 года назад

    wow amiyen deni betam ymwedechwe betam aref nwe bertu 😍😍😍

  • @eilzabethabayneh6783
    @eilzabethabayneh6783 3 года назад

    Good job my dear
    ♥️♥️♥️💐💐♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️💐💐♥️

  • @missweyine5739
    @missweyine5739 5 лет назад +6

    ኤሚዬ አገሬ ብሆን የመጀመሪያዋ ተመልካችሽ ነበርኩ ግን ምን ዋጋ አለው ይሄ ስደት እያለ ጋግቻለሁ እስካየው 🙂🙂ተሎ ልቀቂልን አሚዬ

  • @እግዚሐብሔርየፈቀደውሆነ

    ኤሚዬ💓💓💓👍👍👍👌👌👌100%🙏🙏🙏

  • @nunishlove8689
    @nunishlove8689 3 года назад

    Am konjo hulu negersh waw bexam enwdshaln Amye💖👍

  • @zuzutube5497
    @zuzutube5497 5 лет назад +1

    አች ቀበጥ ደግዛሬስ ያንንየፈረሥጭራ አልተሸከምሺም አምሮብሻል😍

  • @አስቴርመኮንን
    @አስቴርመኮንን 5 лет назад +3

    ጎበዝ የምትደነቂ ነሽ ።ጥረትሽ ብቻ በቂ ነው እግዝእብሄር ሃሳብሽን ይሙላልሽ።ለሌላውም ሰው ትምህርት ነው

  • @emaberahane4338
    @emaberahane4338 5 лет назад +4

    የኔ እመቤት አመል ስዎድሽ የኔ ደርባባ

  • @ሮዚየማርያምልጅ
    @ሮዚየማርያምልጅ 3 года назад

    ኤሚ ስወድሽ💚💛❤

  • @ውብኢትዮጲያዊት
    @ውብኢትዮጲያዊት 3 года назад +2

    ልቀቁልና ፌልሙን ኤሚየ❤😘

  • @tiruyatesfaya1475
    @tiruyatesfaya1475 3 года назад

    መቼ ነው እምትለቁልን

  • @birtudem7419
    @birtudem7419 5 лет назад +5

    ሰላም ለናንተ ይሁን የመርካቶ ልጆች

  • @layelaalayelaa6282
    @layelaalayelaa6282 3 года назад +1

    Sataamru❤❤❤❤❤🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @ኢትዮጵያለዘላለምትኑ-ለ2ሸ

    መርካቶ ትንሿ ኢትዮጵያ

  • @heregewoinenatuannafaki3686
    @heregewoinenatuannafaki3686 4 года назад +5

    አምለሠት የቴዶ ባለቤት ስዎድሽ

  • @mimit4032
    @mimit4032 3 года назад

    Where do we get the movie?

  • @alexanderhelb790
    @alexanderhelb790 3 года назад

    Smart girl

  • @ethiopiafirst4187
    @ethiopiafirst4187 4 года назад +1

    Ye negus mist long life you and your family

  • @webvhgss7542
    @webvhgss7542 3 года назад

    ሰላማቹ ይብዛልን 🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰😍😍😍😍😍😍

  • @keytube8975
    @keytube8975 3 года назад

    ፊልሙ በምንድነው የተለቀቀው በማርያም ንገሩኝ

  • @ማርያምየየሱሥእናት
    @ማርያምየየሱሥእናት 4 года назад +1

    ጎበዝ በርች እሽ

  • @mebiyemaryamlij7065
    @mebiyemaryamlij7065 5 лет назад +2

    ኤሚዬ ሙሉውን ለማት እዴት እደጓጓሁ

  • @natigirma6666
    @natigirma6666 3 года назад

    henok lamadanew interview yalaragashew

  • @አሜንአሜን-ዠ1ኀ
    @አሜንአሜን-ዠ1ኀ 4 года назад

    የኔ መልካም ሴት አምሊዬ ስወድሽ ሰላምሽ ይብዛልኝ

    • @abueman4188
      @abueman4188 4 года назад

      ፊልሙ በኢቶብ ተለቋል

  • @MimiMimi-jr5gl
    @MimiMimi-jr5gl 5 лет назад +2

    ኤሚ ስወድሽ ጽባይሽ ሁሉን አሞልቶ የሰጠሽ

  • @Sነኝካለሁበትእናቴንናፋቂ

    ዳናዊት ዛሬ አዲስ አለምን መስለሻል

  • @sarahbay3607
    @sarahbay3607 4 года назад +2

    መርካቶ ሄጄ ስመጣ የወስት ደስታውን ኣረሳውም

  • @alexanderhelb790
    @alexanderhelb790 3 года назад

    Emye ye sew zer

  • @buraburee
    @buraburee 4 года назад +7

    35:44 ኃይሌያችን! ያንተን እግር አይቶ ያልወጣ ማን አለ?? ትህትናህ የሚገርም ነዉ!

  • @ashenafiendale2638
    @ashenafiendale2638 4 года назад

    Merkato sefere❤

  • @kuwait2105
    @kuwait2105 3 года назад

    ድንቅ ሴት እሚ

  • @azezakelala8864
    @azezakelala8864 3 года назад +1

    mar

  • @frehiwothabte1593
    @frehiwothabte1593 5 лет назад

    yetdiy webe 😍😍😘 beyekenu eko new webtshe yemihmrewe

  • @ZewduWelde
    @ZewduWelde 7 месяцев назад

    እኖድሻለንኑሪልን

  • @gedigray3640
    @gedigray3640 3 года назад

    ልጆቹ ደስ ይላሉ

  • @mhammednurahmed6443
    @mhammednurahmed6443 4 года назад

    ፊልሙ የትገባ?

  • @ኢትዮጵያዊዘርየለሽ
    @ኢትዮጵያዊዘርየለሽ 4 года назад

    amlu melkam sew wededed new maregesh berchi yene sis

  • @amsaluabeti9663
    @amsaluabeti9663 3 года назад

    Endet new Mesa yetekememech endegud tebela ,melcam beal yehunelesh

  • @ፌቨንፌቨን
    @ፌቨንፌቨን 5 лет назад +7

    ቅረጪኝ አለ ልጁ ክክክክክ

  • @ekru1989
    @ekru1989 4 года назад +3

    አምለሰትን ዳናዊት እጥፍጥፍ አርጋ ነው ምትበልጣት ለካስ አፋ ጠማማ ነው

  • @danawithabshawit3788
    @danawithabshawit3788 4 года назад +1

    ኤሚዬ የኖ ቆንጆ

  • @habeshawitkonjo1513
    @habeshawitkonjo1513 5 лет назад

    Yene Konjo berchi

  • @mesaretgate529
    @mesaretgate529 5 лет назад

    የሚዬ😘😘😘😘😘😘😘

  • @hanadijassim6908
    @hanadijassim6908 4 года назад

    Waw yen widi sitamri gobazi wid yhagare lijochi amalseti mirti konjooo

  • @selambiruselambiru2248
    @selambiruselambiru2248 3 года назад

    አምሳለት እና ዳናዊት ሲታዩ😂😂😂

  • @rahelkidanemariyam5262
    @rahelkidanemariyam5262 5 лет назад

    Gobez 😍

  • @mahaket9494
    @mahaket9494 3 года назад

    መርካቶ እኔ የልጅነት ላይፌ በጣም የማረሳ ምናለሽ ተራ ድንች በረንዳ ሸማ ተራ በቃ የኔ ትዝታ ፍቅር የሆነ ሰው የሚገኚበት እኔ አስር አመት ሰርቻለሁ እፍፍፍፍፍፍፍ ሳይው የሆነ ስሜት ተሰማኝ ደስስስስስስስስስ 😘😘😘😘

  • @ክብርለድንግልይሁንማርያም

    ስወዳት.... 😘😘😘

  • @akiberhe2555
    @akiberhe2555 4 года назад

    I miss Merkato.

  • @faizahabeshawit8148
    @faizahabeshawit8148 5 лет назад

    ሰላም ሰላም መልካም በአል

  • @ታዱዮትዩብ
    @ታዱዮትዩብ 4 года назад

    Yetadiya misiti silehoneshe ewedishalew amesetiya

  • @bitalbital2162
    @bitalbital2162 4 года назад

    መርካቶ ፍቅር እኮናት

  • @fatofenita47
    @fatofenita47 4 года назад

    🥰🥰🥰🥰🥰🥰

  • @redidtsisay2886
    @redidtsisay2886 3 года назад

    Stamru

  • @የዉቤአለማየዉ
    @የዉቤአለማየዉ 5 лет назад +4

    እጭ ብርቅ አደረጋችሁት ድሮም የምናቀዉ ነዉ ግን ፊልሙን ልቀቁት እዉይ መርካቶ ስፈሬ ምንጠፊቶ ሁሉ በጄ

  • @tsionemariam1121
    @tsionemariam1121 4 года назад

    daniye yene temesasay swedsh be mkniyat new

  • @ledyiatesfaw7004
    @ledyiatesfaw7004 5 лет назад

    Aemlya yena mert sewedeshy

  • @ሙሉአምባቸውየስሪንቃወልድ

    የምን አለሽ ተራ ልጆች ጩልሌ ናችሁ ከትንሽ እስከ ትልቅ

    • @አስቴርመኮንን
      @አስቴርመኮንን 5 лет назад

      ክክክክክ እረ በሳቅ።ነገር ግን ሁሉም ያለውን ተካፍሎ ህብረት ያለበት እና ደስተኛ ህዝብ ኑው

    • @rabiarabia1881
      @rabiarabia1881 4 года назад

      ክክክክክክክክ እውነት ጩልሌ

  • @fisonshebru4029
    @fisonshebru4029 3 года назад

    አቦ ጉራጌ

  • @hasnamala4452
    @hasnamala4452 4 года назад +3

    መርካቶ የሌባ ሰፈር

  • @godeliyasegzibertalaqnw3499
    @godeliyasegzibertalaqnw3499 5 лет назад +6

    መርካቶ የሌባ መንደርርር

    • @ሳምሪሀበሻ
      @ሳምሪሀበሻ 5 лет назад +3

      በጣም ወላሒ የሌባ ሰፈር

    • @imandhd7835
      @imandhd7835 5 лет назад +2

      @@ሳምሪሀበሻ አይባልም መርካቶኮ የኛዉ ነዉ ሠዉ የራሡን መና አያወራም

    • @ohoudsaif3706
      @ohoudsaif3706 4 года назад

      አይባልም

    • @ashenafiendale2638
      @ashenafiendale2638 4 года назад

      Tebeji

  • @Ffghhhjjkmmm
    @Ffghhhjjkmmm 4 года назад +1

    ዱቄት

    • @alemitu8622
      @alemitu8622 4 года назад +1

      Kinat misten gedelat kkkkkkk

  • @hiruttsegaye8933
    @hiruttsegaye8933 3 года назад

    Hi Amleset, how are you? I was very happy for you, when I heard you were pregnant with your 3rd child. GOD BLESS THEM ALL FOR YOU.
    I heard you on the African film festival, the interview was awesome and well though, but, I understand ENGLISH is your second or third language and the interview was hard to listen to.
    I believe it is because of the communication line,and also your pronunciation of the English language.
    Please, please don't take it as a bad criticism but take it as a chance to change for the betterment of thy self.
    Practice, practice your pronunciation a little everyday, you will see.
    Thank you,
    Mariameye be with you always 😘
    💚💛❤💚💛❤💚💛❤💚💛❤💚💛❤💚💛❤

    • @jmitiku4787
      @jmitiku4787 2 года назад

      Esnglish teacher hhhhhhhh

  • @tigistabebayehu5136
    @tigistabebayehu5136 3 года назад

    T

  • @ተስፋመላኩዩቱብ
    @ተስፋመላኩዩቱብ 3 года назад

    ሰብስክርይ በማረግ ቤተሰብ በመሆን ወደቤቴ ጎራይበሉ

  • @samu2673
    @samu2673 5 лет назад +3

    የተጠቀምሽው ባለኮከብ ባንዲራ የአዲስ አበባ ወጣት ይዞት የማያውቅ ስለሆነ ታማኝነት የለውም!!!ድራማ ደግሞ የገሃዱ አለም ነፀብራቅ ነው። ስህተት ስህተት ስህተት!

    • @melaniemerian8564
      @melaniemerian8564 5 лет назад

      Selam. Hasabh. Ygebagnal. Gene. Ewnetgnaw. Bandira. Betareg. Filmu aywetam.

    • @melaniemerian8564
      @melaniemerian8564 5 лет назад

      Tediyn. Emiykl. Merte. Sewyeza. Yebandiraw guday. Yegebatal. Mercha. Baynoratnew.

    • @lensakuma5547
      @lensakuma5547 3 года назад

      ትክክል

  • @Sabityp
    @Sabityp 5 лет назад

    መልካም ቡሄruclips.net/video/fgu__ByU8Ls/видео.html