wow handsome young man. we love you. You are so gentle young man. May God be with you always. we are touched by your humble talk. You are very smart that you understand what God wants from you. May God use you to be an example for this generation. God bless all of Marsil servants of God. We love you.
Yene konjo bless you geta yitekemibih enayalen gena be Ethiopia 🇪🇹 yikireta yibezal hallelujah geta abizito yibarikachu birukane bless you Prophet Yoniye with your family
Hufffffffffff #Amennnñnn new hallelujah ketaye zere ketaye tewelede yehane yekeretane belebu yanegese lefeker yeminore almighty God bless you more and more!!
በእውነት ከዚህ በላይ ምን አለ ከሕፃናት አንደበት ይህን መስማት ክብር ሁሉ ለእግዚአብሔር ይሁን ዮኒ ተሳክቶለታል
ሚሚዬ ስወድሽ
በእውነት እውነት
עפםלחטאגשד
ףפךלןאקהסצמץתם
ruclips.net/video/LHB-itgl8DI/видео.html
ወይኔ የኔ ጣፋጭ አላህ ያሳድግህ ♥️አንተ ደግሞ የብዙ ታዳጊ ህፃናቶች መልካም መሪ ትሆናለህ 😘
Am Hala Am Hala አሜንንንን ዉዴ😍😍😍😍
Amen 😍
የኔወዲምእዲግበል
Am Hala Am Hala በትክክል ጌታ ይበርክሽ አንደኛ ነሽ🙏
Amen konjiyee anchinm yeberkish
መልካም ወጣት ፕሮግራም እየናፈቅነው አለቀብን ትውልዱን ጌታ ኢየሱስ ታድጋል ዬኒዬ ዋጋህ በሰማይ ታላቅ ነው ቤተዋህዶዋ ነኝ ተባረክ
እር ይሄ ጌታ ድንቅነው ዩኒ በጣም ነው የተሳካልህ ሁሁሁሁሁሁሁ ነብሴ አሴት አረገች ከዚህ ህፃን ይሄን ማይት ትልቅ ተስፋነው ክብር ለጌታ ይሁን ዋው
ዮኒ ምን አይነት ትምህርትነው የምስታስቴምራው እግዚአብሔር ኦድመክን ይጨሚርክ ሌላ ምንም አሊሊም የኢትዮጵያ አሚላክ ገናዉ የምሴራዉ ሀገር ተስፋ አላት ሀለሉያ አሜን አሜን አሜን ልልልልልልልልል
የኔ ቆንጆ እግዚአብሔር ያሳድግህ
ዮኒዬ አንደኛ ነህ ጌታ በብዙ ሺህ ይባርክ
አባቴ:አምላኬ እግዝአብሔር ከዝህ በላይ ክበር!!!ዘመን መጣ!!ሀለሉያ🎉❤እዬሱስ ጌታ ነው።በጣም ነው ምወድሽ:ተባሰክ።
ውይይ የኔ ቆንጆ ብሩክ ሁንልን ጌታ ይባርክህ እደግልን በኢየሱስ ፀጋ አሜን ዮኒ ኤረ አንተ እኮ ለኢትዮጵያ የፈጠረህ ጌታ ከእጁ የተላክ መፍተዋ ነህ እውንት የፈጠረኽ ልዑል ብሩክ ነው ምን ልበል ተባረክ ብዛልን ፍሬዎችህ ይብዙ አንደ ሰማይ ከዋኮብት አሜን
ኡፍፍፍፍፍፍፍፍ ጌታ ሆይ ስራ ጉሩም አንተ የፍቅር የይቅታ የሰላም አባት ነህ ጌታ እግዚአብሔር ያሳድገህ ዮኒ ተባረክ ይህ ሁሉ የንተ ፍሬ ነዉ
ዮንዬ ጌታ እየሱስ ይባርክህ የቀባህ እግ/ር ይክበር ከህፃን አንደበት ይህንን ከመስማት የበለጠ ነገር የለም
ኑርልን ዮኒ በብዙ ተባረክልን አሁንም ዘርህ እደ አሸዋ ይብዛ እንወድሃለን ።🙏🙏🙏🙏🙏🕊🕊🕊🕊
የኔ ጌታ መንፈስ ቅዱስ በልጆችም ላይ እየሰራ እያየነው ነው ስሙ ይባረክ ጌታ።።
ኢትዮጵያ ተሰፋ አላት ጌታ ኢየሱስ ጌታ ነው ዮኒ ተባረክ🙏🙏
በልጅነት ይቅርታን የተማረ ልጅ አንደኛ ነህ ጌታ በነገር ሁሉ ያሳድግህ የእኔ ወድ ተባረክልኝ♥♥♥♥♥
ወይኔ ያኔ መር እዳግልኝ ዮንዬ በዝ ዘማን ጌታ ለወጣቶች አስቦ አንቴን የስናሰ አምለክ ይበረክ ይቅር ማድራግ ምን እዴ ሆና አይገበኝም ነበረ ግን መርስል ማከታተል ከጀማርኩ ተለውጬወሉ ህይወት አስተማርክ ዮንዬ እውዲከለው በጌታ ፍቅር MORE
እረ ምን ልሁን የጌታ ልሁል እግዚአብሔር ይባረክህ ጌታ ያሳድግህ አንተ 1ኛ ነክ
Wowowowo ኢየሱስ ጌታ ነው እግዝአብሔር ለእርሱ ያስድግ ውስጥ አይኖ ይክፍት እግዝአብሔር በሞግስ ያስድግ
ዋው ደስ ይላል ።ይህ ነገር ከህፃናት ስጠበቅ ።አንተ እኮ አንደኛ ነህ ።አንደ በብሾ ስንተኛ ነው ? አንደኛ
አንደኛ
አንደኛ
ዮን ስንተኛ ነው ?
አንደኛ
አንደኛ
አንደኛ
የኔ ቆንጆ እድግ በል የፍቅር የይቅርታ ልብ ያለህ እግዚአብሔር ያሳድግህ ዘመንክ ይለምልም።ክፈ አያግኝክ
ዮኒ በሁሉ ልብ ውስጥ ያለህ መልካም ሰው ተባረክ በብዙ ብዙ
wow handsome young man. we love you. You are so gentle young man. May God be with you always. we are touched by your humble talk. You are very smart that you understand what God wants from you. May God use you to be an example for this generation. God bless all of Marsil servants of God. We love you.
የኔ ጌታ በጣም ብዙ አይቻለው እድዚኛው ልጃ ግን የእውነት ያስድስተኝም ውስጤን ያሳዘንኝም የለም ዬኔ እኔ ኦረቶዶክስ ነኝ ግን በጣም መልካም ስው ነክ እውነተኛ አምላክን አምላኬ ነክ እግዚአብሔር ይጠብቅ
ዮኔ።የወጣቶቸ።አበት።ዘመኔህ።የታበረካ።ይወን።👏👏👏👏👐👐👐👐👐🙏🙏🙏🙏❤❤❤❤❤😢😢
በዘመናች አይተን የማናውቀው ይቅርታ አየን ስለዝ ዮኒ ተባረክ ፈጣሪ ከአንተ ጎን ይቁምልክ 😘🙏🙏🙏
❤Amen
ዮኒዬ የተመሰቃቀለ ወጣትነት፣ ልጅነት ፣ትዳር ሁሉም ጋር ገባህ ሁሉ መልካም ሆነ ዘመንህ ሁሉ መልካም ይሁንልህ ዶኢ ምርጥ አጋር በርቺ
የኔ ጌታ እጄ ለማንም አልታዘዘም ነበር አሸነፍከኝ ድንቅ የሆንክ የአምላክ ስራ ባንተ ታየ ተባረክ ክምር አንደንኛ ነክ
ዉይይይ የኔ ጣፋጭ ጌታ በጥበብ ያሳድግህ 🙌😥😍
ክብር ለጌታ ይሁንን 🙏🙏👏❤❤❤
እግዚአብሔር ሆይ አንቴ ታማስጌን ሁሉም በአንቴነው የሆነው በህጸነት አይምሮ የለው ነጋረ ኡኩ ትልቅነጋረነው አንቴ ህጸን ሆነህ ይቅረታን ከውክ እኔ ከአንቴ በለይ ሆኜ እንዴት ከአንቴ አልማረም እስት
አንድነጋር ልንጋረች በአፍች ለይ ስድብ ስድብ የምየሰኙ ሰውች እስት ስድብ የሴይጠን መሆኑን እውቅ .ፍቅረን መማረ እነም መስታማረ የእግዚአብሔር መሆኑን ለይታ እንውቅ ከዝ ከህጸኑ እንማረ ውገኖቼ እስይ ይቅር እንበባለችው የበደሉንም ይቅረ እንበለችው እግዚአብሔር ደግሞ የእኛውን ኅጥአት ይቅር ይለቻውል።
ሸምሰድን ሐሰን ጴንጤ ነኝ ፖሮቴስታንት ነኝ ሸምሱ ሰብስክራይብ አርገኚ
ሀገሬ አለፈላት ትውልድ እየመጣላት ነው፡፡ ጌታኮ ነው ይህን የሚሰራው!
Glory to God.
የኔ ማር ፈጣሪ። ያሳድግህ ዮናታን ከልጅ እስከ አዋቂ ቀየርክ እኮ ውይ ፈጣሪ 🙏ርጅምምምም እድሜ ለዮኒ
Ui
የኔ ቆንጆ እግዚአብሔር ያሳድግ
እውነት አንተ አንደኛ ነክ ተባረክ
እውነት እባዬን መቆጣጠር አቃተኝ ሁሌ ነው ማየው ይህን ፕሮግራም ግን አባዬን ሳላስበው ነው የሚወርደው ተባረክ
ዮንዬ እውነት የብላቴናው ይቅርታ ልቤን ነካኝ ቤቢዬ ተባረክልኝ😢😢😢😢😢💔💔💔💔😢😢
Uuuuuffe 😭😭😭የኔ ቅመም አድግ በል ጌታ በጥብ በማስተዋል ያሳድግህ ክብር ለጌታ ይሁን ዮኔ ብሩክ ነሀ ብርክ በል ጌታ በብዙ ይባረከህ ❤❤❤❤❤💔💔💔
ዎዎዎዎውውው ዮንየ ገታ እየሱስ ዛማኒ የባርኪ 💕💕💕💕💕💕💕 ባታመ ለዩነው የእግዚአበሕር ሲራ ድንቂነው አሜንን 💔💔💔💔💔💔💔💔💔👏👏👏
ወይ መነካት ወይ ቅባት ዮኒ እድሜ ይስጥህ እንጂ ገና ብዙ እናያለን በዚእድሜ ይቅርታን ካወቀ ከ15ቦኃላ ምን ሊሆን እንደሚችል መገመት አያቅትም የኔ ማር ጌታ ያሣድግህ
በዚህ ዘመን ይሄንን ማየት እንዴት ደስ ይላል እግዚአብሔር ይመስገን
Yene konjo yene xafachi yene fikr egzabihern yasdigik afe Kurt yibelilki 🥰🥰🥰🥰❤️❤️birki belu
የኔ ቆንጆ ጌታ እየሱሰ ያሳድግህ እንዴት ያሳዝናል በእናታቹ😢😢😢😢 ብርክርክ በል አድገ ለትልቅ ደርጃ ድርሰ😍😘😍😍😍😍😍
Kiya Wed ብርክርክ ማለት ምን ማለት ነው? አማርኛውም እንደ ሃይማኖቱ ትንሽ ተንሸራቷል
@@knopeace የት ተወልደ ብታድግ ነው እቺ ቀላል አማርኛ አልገባ ብሎ እኔን ልጠይቀኝ የተገደድከው 😂😂😂 ደሞ እሷን ቃል ሰበብ አድርገህ እምነቴን ወጋ ማርግሰ ምን ይሉታል😜
የማጀቢያውን መዝሙር ስሙን ላኪልኝ እህት pieces
@@ewnettube7547 singer zelalm tesfaye bilsh gebi yzele mzmur new
Amen
የኔ ጌታ ተባረክ እድግ በልልኝ አሳ አጥማጅ ያርግህ ፈጣሪ 😘😍😇
ዮዬ ምን ልበልክ ጌታ ዘመንክን ይባርከው እወድአለው የእኛ አንደኛ ተሳክቶልካል
አቤት የእግዝአብር ሥራ ይገርመል!
ደስ ስል ስወድህ የኔ ቆንጆ እድግ በልልኝ በፀጋዉ እደግ ከአንዳኞች አንዳኛ
እውይ የኔ ጣፋጭእድግ በልልኝ አንተ ከ1ኛም በላይ ነክ ጌታ በደሙ ይሸፍንክ😘
Amen
ኤሬ ኡኡኡኡኡ እግዝአብሕር የይቅርታ ልብ ይሰጥን የእዉነት ዮኒዬ የኔ አንደኛ ፈጣር እዴሜ ይሰጥ
ዊይ የነ ቆንጆ እድግ በል እንደት ያሳዝናል እግዝሔያበር የሳድግክ ዮኒዬ በእውነት ተሳክቶላሃል ተባረክ
ወኔ ጉዴ ይሄ ህፄን እንኮን ይቅርታን ተማረ የሜገረም ነው እኔም መጥች በተማረኩ ብዙ ይቅረታ የምጠይቃችው ሰዎች አሉ ዮኔ አንደኛ እንወድሀለን
የኔ ማር እድግ በልልኝ ዮኒዬ እግዚአብሔር ሰላምህ ያብዛልህ አረ ሺ አመት ኑርልን ዉሰጥ ነክ የምር
እረ ዮኒ መልካም አባትና መልካም እናት ፕሮግራምስ የምታዘጋጀው መቼ ነው?ምክኒያቱም ሚስቶቻቸውን አና ልጆቻቸውን እርግፍ አድርገው ሄደው እናት አፈርድሜ በልታ አሳድጋ ለወግ ማረግ ካበቃች ቦሃላ እንደገና ሊጦር ወደቤቱ ይመለሳል ፣ሴቷም እንደዚሁ ፣ለእንደዚህ አይነት ወላጆችም ትምህርቱ ያስፈልጋል ፣እኔ እንኳ በትዳርም በልጅምተባርኪያለሁ ብቻ አንዳንዴ ልጆቼ የልብ ካውያ ናቸው ግዴለም አለውቀን፣ግን የሌሎችን ችግር ስሠማ ከልብ አዝናለሁ ይሄን ትምህርት ለወላጆችም ብትሰጠው ጥሩ ነው ፍችን ይቀንሳል ከትልቅ ትህትና ጋር ነው ይሄን ስል ተባረክልኝ፡፡
ጌታ ሆይ ዘንድሮ ምን እንደማወራም ጠፋኝ የኔ ቆንጆ አባቴ ተነስቷል ለአንተና አንተን ለሚመስሉ የጸዳች አገር እያዘጋጀላቹ ነው ከክፋት ከምቀኝነት ክፉ ከሆነ ነገር ሁሉ እያነጻ ላቹ ነው ይታየኛል እንዴት አይነት ሃገር እንደምትረከቡ
Uuuuu yene konjjo tabaraki bawinati geta yebaraki geta yebaraki❤🌹🌷🌷🌷🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙏edagileni beyesusimi🙌
“ከሕፃናትና ከሚጠቡ ልጆች አፍ ምስጋናን አዘጋጀህ ስለ ጠላትህ፥ ጠላትንና ቂመኛን ለማጥፋት።”
- መዝሙር 8፥2
Amen
Love
ወይኔ የንማር እድግበል በቤቱ ያሳድግህ ዮኒ ተባረክ
አንደኛ ነህ አንተ የኔ ጣፋጭ ዮኒዬ ተባረክልኝ የወንጌል አርበኛ
ኢረ ጌታ ያሳድግህ ተባረክ አስለቀሰኝ እኮ ሳቅና እንባ ተቀላቀለብኝ
Yene konjo bless you geta yitekemibih enayalen gena be Ethiopia 🇪🇹 yikireta yibezal hallelujah geta abizito yibarikachu birukane bless you Prophet Yoniye with your family
አቤት ጌታ ገና ያስደንቀናል። ጌታ ዮኒና ቤተስቡን ይባርክ
በእዉነት ከዚህ በላይ ምን አለ ከሕፃናት አንደበት ይህን መሰማት ክብር ሁሉ ለእይሱስ የውነ ዪኒያ ተባረኩ
Hufffffffffff #Amennnñnn new hallelujah ketaye zere ketaye tewelede yehane yekeretane belebu yanegese lefeker yeminore almighty God bless you more and more!!
የኔ ጥንጡ ልጄ የኔ ጌታ ተባረክልኝ በጌታ በኢየሱስ ደም ተሸፈንልኝ እደግልኝ ለቁም ነገር ብቃልኝ
የኒ ልጅ ተባረክ እድግ በል የወኒ እወድሀለሁ ተባረክልኝ
ምን እንላለን ዮንዬ ተባረክ እድግ በል
የእኔ ማሬ ወንድሞን ይቅርታ ልጠይቅ ከህፃን አንደበት አር የጌታ ስራ ከአይምሮ በለይ ነው ዮኒዬ ጌታ ይባረክ
ተባረክልኝ በብዙ የኔ ጣፈጭ ባርኩት ትባረካላችሁ አጋንንት ይቃጠል
የኔ ቆንጆ እግዚአብሔር ያሳድግህ ዮኒ ጌታ ይባርክህ
ወነ የነ ቆንጆ ተባረኪ ዮንየ እድመኪ ይባረኪ ተባረኪ
Yene konjo abushiye geta iyesu yasdigil
Yene Konjooo Ayizoki Konjooo niki geta eyesus yibareki
የኔ ጣፋጭ እግዚአብሔር ያሳድግህ አስለቀስከኝ
በእውነት በጣም ደስ የምል ነው እግዚአብሄር ይመስገን
የኔ ጌታ !!! እግዚአብሔር በሞገስና በጥበብ ያሳድግህ
Adegna yene mar kememe geta yebareki edege bel
ጌታ ይባረክ ተባረኩ ጌታ ያሳድግህ አተ ብላቴና😘😘😍
ውይ በጌታ የኔ ጣፋጭ እድግ በል
ዮናታን የበፊት ባለስልጣናትን ለስምንተኛ ዙር ተመዝግበው አንተጋ ይማሩና የበደሉትን ሀገር እና ህዝባቸውን ይቅርታ ቢጠይቁ በአንተ ፊት ደስ ይለናል
Wowwwwwwwwwwwwww yene marrrrrrrrr tabaraki geta yesus zamanachun hibaraku
አበቴ ሆይ ክብር ሁሉ ለአንተ ብቻ ለኢትዮጵያየ ትምብት ቃል አሁን ነው፡፡፡፡ ዮን ለአንተ ምን ልበለው አክልል በአበቴ ዘንድ ነው፡ተበርክ!!!
የኔ ውድ ታዳጊ ብርክ በልልኝ ዮዬ ተሳክቶልሃል
አቤት ምንልሁን አልቅሼ መሞቴነው ፕሮግራምህን ሁሉንም እከታተላለሁኝ ዘመንህ ይባረክ አሜን🙏
መታደል ነው በዚህ እድሜ እድግ በል
የኔ ውድ ኡፍፍፍፍ ስያምር ጌታ በሞገስና በክብር በበቱ ለበቱ ያሳድግህ
Yoni geta yibarikihi ante iwunetegna geta le ethiopia midir yemereteki agelgayi nehi God bless you
አራ ዮን ዘመን ይባረክ
1ኛ እግዚአብሔር ያሳድግህ የኔ ጣፍጭ __________________________100📧✔✔✔✔
እድግ በል አቡሽዬ ጌታ በቤቱ ያፅናህ
ዮኒዬ ተሳክቶልሀል
Afe kuret yibel yene konjooo
Ehee leji le tewuldi hulu timert yihonal geta yibarekew
Geta abzto yebarkeh yene lije. Tebarekilige....
ዩኒ ወላሂ በማልቀስ አይኔ ጡቀረ የኔ ጌታ አላህ ያስድግ
ፍቅር ወድድድ ማደርግ😘😘😍🙏🤭ዮናታን እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክህ 🙌
አንተ ውድድድድድድ አድርገ ነው የምወድህ 😘❤️የኔ ቅን ልብ
ዮኒ በቃ ለህጻናትም ቢዘጋጅ ልጄን እል ካለው ዮኒ ለህጻናት ይታሰብበት
Enem getn
Shshey the iutwww
@Deborah Tadele xrwnwi
የኔ ጣፋጭ እግዚአብሄር ያሳድግ 😍😘😢 ዮንዬ ተሳክቶለታል
ክብር ለእግዚአብሔር ይሁን!!! እድግ በልልኝ
ዘንድሮ ሰይጣን አፍሯል እግዚአብሔር ከብሯል ዮኒየ እወድሃለሁ ተባረክ
ዮኒ.እግዚአብሔር. ክዚህ.የሚበልጥህ.ሞገስ.ይስጥህ
Yoni tebarek kezehu belay mn ale be lijoch andbet yikirtan kemfter wechi!!!
የኔ ቆንጆ እግዚአብሄር ያሳድግህ ተባረክ
እግዛብሄር በቤቱ ያሳድግህ ተባረክ
የኔ ፍቅር ኡፍ😕😕😕😕😕🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷
ጌታ ኢየሱስ ያሳድግህ
ወይኔ ሀገሬ ኮራን አሁን ገና መግሥት ቢቀያየር ለውጥ የለም በፈጣሪ ችሎታ ቢሆን እጂ ።።
Zahrah Asiri ዛሀራየ ሰብስክራይብ አርጊኚ
የኔ ፍቅር ውይይይ በኢየሱስም እንደት ደስ ይላል
ዬእኔ ቆጆ ጌታ በእወቀትህ በጥበብ የሰድግህ
Beka ezi chayinal mimetawu alkeshe enbuayen chershi 😢😢😢bezu tesifan yizheyee nw miwotawu yoniyee big respect🙏
and love ❤❤