Размер видео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показать панель управления
Автовоспроизведение
Автоповтор
በጣም ይገርማል! እኔና ሰዒድ አዲስ ከተማ ት/ቤት 1994&1995 EC. 9ኛ እና 10ኛ ክፍል አብረን አንድ ክፍል የተማርን ሲሆን, እሱ 4 ሲያመጣ እኔ ደግሞ 3.86 አመጣው--እኔ ካገር ስወጣ, እሱ ደግሞ ፕ/ር ሆነ እና ወላሂ በጣም ደስ ብሎኝ ነው ያየሁት--ሰፈራችንም አንድ ነበር; በጣም ቀልደኛና ጫወታ አዋቂሞ ነው...I'm so happy and so proud of you!🙏🙏🙏
አላህ ይጨምርለት እጅግ በጣም መልካም ሰው ነው ዶክተር ሰኢድ እናቴን ምን ያህል እንደረዳልኝ ወላሂ አላህ የሀሳቡን መሻት ይሙላለት
አሰላሙአለይኩም እህቴ ስለ ቫሪኮስ ቬን ህክምና ካለ ብትጦቅሚን
you are doing great
አለባበስሽ አይመጥንም የስቱዱዬ ቀለም የሶፋ ጨርቅ ከለር እና ያንቺ ልብስ ከለር በጣም ነው ሚረብሸው 𝕞𝕒𝕔𝕙 አያደርግም