ጀዋር መሀመድ እና አለጸጸትም የብልጽግና ስጋትና ፍርሃት የሆነው ምንድነው ለምን ወጪ ማውጣት አስፈለገ እንዳይመረቅ ተብሎ ከፍተኛ ወጪ አውጥተዋል ብልጽግናዎች

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 25 дек 2024

Комментарии • 28

  • @KemalAbabulgue
    @KemalAbabulgue 22 часа назад +8

    በርቱ

  • @KakaKiyya-z4t
    @KakaKiyya-z4t 21 час назад +1

    Yes it's fact bro በርታ ትክክል ነው ወንድሜ እንኮራብሃለን

  • @Yerosen430
    @Yerosen430 15 часов назад +5

    King of kings. Jawar Mohammed 🎉❤❤❤

  • @يوسفحسين-ر3خ6ل
    @يوسفحسين-ر3خ6ل 21 час назад +1

    ትክክል ነህ ወድሜ

  • @eliasabdullahi3311
    @eliasabdullahi3311 8 часов назад +1

    Love him , hate him he’s who he is. Intelligent, smart, fearless politician who knows what to expect from the whole messed up country. Well , fellow Ethiopians expect the unexpected. Fasten your seat belt !!!!

  • @KamerHusein
    @KamerHusein 22 часа назад +1

    ❤❤❤❤

  • @derejetadesse6814
    @derejetadesse6814 10 часов назад

    ምን አዲሥ ተናገረ?መደገፍ ነው።ምንሥ ከሌሎቹ ጓደኞቹ ካድሬ አብሮ አደጎቹ ጎራ መለየታቸው በቀር ምን ያቃልሥ ምን ይለየዋልሶ?

  • @romana3039
    @romana3039 3 часа назад

    ምንድን ነው ለምንድን ነው ለሚለው ማብራሪያ አልሰጠህም እኮ!

  • @yhhih3709
    @yhhih3709 7 часов назад

    የሴራ፣፣መንግሰት፣፣የለባሰብስብ
    አገራቺንንገደሌት፣፣አብትዋን፣፣ተጫወተባት

  • @AhmedIbrahim-b7j
    @AhmedIbrahim-b7j 23 часа назад

    Oke ❤❤❤

  • @yhhih3709
    @yhhih3709 7 часов назад

    አወ፣፣ጀሀርየተለየነገረየለዉም፣፣ህዝቡ
    ከጀሀርየበለጠ፣፣ብዙነገር፣፣ያዉቃል
    በለብነት፣፣በዉሸት፣፣የተጀመር፣፣ስልጣን
    በዉሸትያልቃል፣፣ጠብቅ

  • @MasratNuse
    @MasratNuse 3 часа назад

    Abiyyaa farano

  • @gemechuuberiisoo698
    @gemechuuberiisoo698 9 часов назад

    ጀዋር እሥስት፤ ጊሪሳ፤ አፌ ጮሌ የተባለው ባሕሪዉ ይህ ስለሆነ ነዉ ሳይጠራ አቤት የሚል በፍቅረ ነዋይ ያበደ ርሕርኄ ያልፈጠረበት እራስ ወዳድ የለየለት እናቱን ለገንዘብ ለመሸጥ ወደኋላ የማይል ባንዳ ነዉ
    ወንጀል ሰርቶ አልተጠየቀም በምሕረት ስም በነጻ ተለቀቀ ለርሱ በአፉ ጤፍ ስለሚቆላ የዋሁን ሰዉ ለማታለል አይቸግረዉም ኅሊና ስለሌለዉ በሚያደርገዉ ይሉንታ ለአደረሰዉ ጉዳት ጸጸት ዬለዉም ሁሉን አውቃልሁ የድላአጥቢያ አርበኛ ማንም ማታለል እችላለሁ ባይ ተራ ማጅራት መቺ የማይስተካከልዉ ዱርዬ
    "አልጸጸትም" ኦሮሚያን ማመሴ፤ ንጹኅንን ማስፈጀቴ ስላልጥጠየኩበት ደማቸዉ ደመ ከልብ ለሆኑት ፍርድ ለተጓደለባቸዉ ግድ አይለኝም እያለ ሞተዉ በተቀበሩት፤ ቆመዉ የሞትሞት በሚሞቱት ኢትዮጵያዊያን ላይ እያሾፈ ንው ይልቅስመጻፉንም ግዙኝና ካሳ ክፈሉኝ እያለ ነዉ
    ጀዋር የፈቅረ ነዋይ እስረኛ ነው በአቃራጭ ስልጣን ፈላጊ ታርካዊ የኢትዮጵያ ጠላቶች የቀጠሩት ባንዳ ነዉ ነጻ ስላልሆነ ነጻንትን አያዉቅም
    ነጻነት ማለት ለራስም ለሌዉም ማሰብ ነዉ የራስን ሕይውት ቀይሮ ለሌላ መትርፍ ለስራ ተነሺነትና ትጋት፣ በዕዉቀትና በምክንያት ምጏዝን፣ የመፍጠር ችሎታ ማዳበርን ይጠይቃል መንግሰትን የሚፈጥረዉ ሕዝብ ነዉ የኢትዮጵያ ሕዝብ ኢትዮጵያ የምትባል በምስራቅ አፍሪካ ሁሉም የሚቀናባት የምቶ ሃይ ሰባት ሚሊዮን ኢትዮጵያዊያን መኖሪያ ፈጥሯል ኢትዮጵያዊ ማንነት በቇንቇ ካባ የታጀሉ ዕንጭጭ ፖለቲከኞ በሚፈጥሩት ዝለቄታ በሌለው ደባ መተብተብ ምፍቀድ ጉዳት አምጥቷል
    ኢትዮጵያዊ ማንነት በዕኩል ዜግነት፣ በተስተካከለ የሃብት ክፍፍል፣ በህጋዊነት፣ የራስና የሌላዉን ሰዉ ዕምነት በማክበር፣በ አገሪቱ በምንናኛዉም ክልል በነፃ የመንቀሳቀስ ምብት ማክበር፣ ላለመስማማት መስማማት ነዉ በሰላም ለመኖር ኢትዮጵያዊ ኢትዮጵያዊ መሆን ብቻና ብቻ ነዉ ዝም ብለን ዕንጭጮች በሚተርኩት የፈጥራ ትርክት ለመዉደቂአችን አደናቃፍ ድንጋይ አንደርድር

    • @ebsamohamed5845
      @ebsamohamed5845 5 часов назад

      This is a long post just bad naming . No substance, how much they paid you for it? It is not worth more than 30Birr.

  • @MulataDhadacho-i7x
    @MulataDhadacho-i7x 22 часа назад +1

    All Oromo Dasbora all over world 🌎🌍 we will get Activist Young Mandala Jawer Mohammed Activist Young Mandala one Hounerd percent Oromo Dasbora all over world 🌎🌍 will get Jawer Mohammed 📚📖 No problem no MATTER stupid Bixingina Truest is not government Leadership Abiyi Hamed crazy get help before he worst

    • @unitityisstrenght6578
      @unitityisstrenght6578 19 часов назад

      ለምን ጅሃርህን አዝለህው አትዞርም እንዲሁ ስታወሩ ትኖራላችሁ እንጂ ለውጥ አታመጡም. ወራዳ ጀዝባ ሁሉ!!!!!!

  • @ME-os9kl
    @ME-os9kl 21 час назад

    Jezba

    • @hayagemechu606
      @hayagemechu606 21 час назад +1

      Jaziba ante neh mabituu new endafalge mawirati kabitochii mache new dimokirasi mitimaruti hulem xilchaa hulem sawen magidal

  • @etafagamachu9369
    @etafagamachu9369 20 часов назад +1

    ጀዋር የደም ነጋዴ ነው

  • @unitityisstrenght6578
    @unitityisstrenght6578 19 часов назад

    You are not Oromo,Crazy Gala!!!!!!