የጎጃም ገበሬዎች ቀረርቶ_gojjam farmers_kererto | fukera kererto | Fukera | shilela | ቀረርቶ | ፉከራ | ሽለላ |

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 17 ноя 2024

Комментарии • 8

  • @abebeworku1279
    @abebeworku1279 4 дня назад

    This is in South Gondar, Dera
    Beautiful culture of Amhara people

  • @sisaynewtesfanew7471
    @sisaynewtesfanew7471 7 месяцев назад +1

    አቤት ችሎታ አድናቂያችሁ ነኝ በጣም ።
    ቀረረቶ በጣም እየጠፋ ያለ ጥበብ ነው እነዚህ ሰዎች በተቋም ደረጃ መታገዝ አለባቸው።

  • @Zemenu23
    @Zemenu23 11 месяцев назад +1

    Yet nachehu negeruy ebakachehu

  • @ewunetuaysheshim5550
    @ewunetuaysheshim5550 3 месяца назад

    Emigerim dimts , azegajun kelib enamesegnalen

  • @ashenafigenan5004
    @ashenafigenan5004 6 месяцев назад

    የአማራ አንዱ አይከን ባህል ነው
    ፋኖ መንግስት ሲሆን በተቋም ደረጃ እንድመራ ይደረጋል።
    ከዋና ዋና የስነ ቃል እና የባህል ጨዋታዎች ቅድሚያ ተሰጥቶት ከትውልድ ወድ ትውልድ በዘመናዊ መንገድ ታግዞ የአማራ የባህል አብዮትን እናሰርፅበታለን።
    ጠላቶቻችን ይሄን የሚጠሉት እኛ ጋር ብቻ ያለ በመሆኑ ብቻ ሳይሆን በርካታ ሰው ሰራሺ እና መዋቅራዊ ጠላቶቻችን በመመከታችን ነው።
    በአድሱ የፋኖ ርዕዮተ አለም ውስጥ ቅድሚያ ቦታ የሚሰጠውም ይሆናል።

  • @dsestTtey
    @dsestTtey Год назад

    ትዝቱአለብኝ❤❤❤❤😢😢😢😢😢😢😢😢አገረናፈቀኝ😢😢😢😢

  • @yilikalmitiku
    @yilikalmitiku 7 месяцев назад

    ጎጃሜ ባልሆን ይቆጨኝ ነበር