kale hiwot yasemalin edimehin yarzimew...betam tekami timihirt new SIDIB SIDIB kehulu aseyafi kal new afen rikus kal endaywota kidus geta yitebik amen....mastewal yist hulem ameeeen! may God bless you memihir!
God bless you, Your teaching is amazing I wish our preachers learn from you instead of declaring war against his own brother christian for the sake of "not agreeing with them". The Most High God blessing your days Amen.
በእውነት ለአባታችን ቃለህይወትን ያስማልን በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን አሜን
kale hiwot yasemalin edimehin yarzimew...betam tekami timihirt new SIDIB SIDIB kehulu aseyafi kal new afen rikus kal endaywota kidus geta yitebik amen....mastewal yist hulem ameeeen! may God bless you memihir!
Amen kale Hiwotn Yasemaln Mengste Semayatn Yawarsln.
God bless you, Your teaching is amazing I wish our preachers learn from you instead of declaring war against his own brother christian for the sake of "not agreeing with them". The Most High God blessing your days Amen.
የሠራዊት ጌታ እግዚአብሔር እርሱም ሆነ ቃሉ አያረጅም አያፈጅም አንተ አሳማ ለመብላትና የተመሳሳይ ጾታ ግንኙነትንና ሌሎችንም የተከለከሉ ህግጋትን ለመፈጸም ለመጣስና ለመሻር የቻልከውን ሁሉ እያልክ ነው .
talak yebetekristianachn WENGELAWI ABAT
አባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን።እረ አንድ ጥያቄ አለኝ ላባታችን ። አህያና አሳማ ብሎ መሳደብ በርግጥ አጠያፊ ነገር ነው እረ ለመሆኑ አንድን ሰው ስናሞግሰው የኔ አንበሳ!! ማለትስ ያው አነበሳም የእንስሳ ዘር ነው ሰው ክቡር ነው ብሎ አይምርም ይሄስ ስድብ አይደለም???
እነዚህ ቃለ ህይወት ያሰማልን ባዮቹ እኮ ስለሀይማኖት ምንም ጭላምጭል የሌላቸው ናቸው። አንተን ቁጭ ብለው እሚሰሙ ከአንተ እማይሻሉ ናቸው። ይቅር ይበልህ። እንደው እንዲህ አይነት ወንጌል ከየት ነው ያመጣኸው። መቼም ጨርቅህን ጥለህ........ያሳየን ትንሽ ነው የቀረህ አውደ ምህረት ላይ እንክዋን ስትታይ ደንበኛ አውቆ አበድ። ንስሐ ግባ እሚያስቀባዥርህን ያላቅቅሀል።
Ante alehe malet newe ?engedeyawes esachewes qale eyataqesu newe, yeqer yebeleh fetari!
ተስፋዬ ይሄ ሰው ሳያብድ ወደ አይምሮ ምርመራ ቦታ ለመውስድ እንረባረብ። ትንሽ መስመር እየለቀቀ ነው!!!!
Egziabher yeqer yebeleh, ewenet mastewalune yadeleh besasatu enkwan endet endehe tedeferaleh?
ከራሳቸው እኮ አይደለም የመ/ ቅዱስ ጥቅስ እየጠቀሱ ነው የሚሰብኩት ስለዚህ እሳቸው ሳይሆን ቃሉን እየተቃወማችሁ ነው ያሳዝናል።