ሥርዓተ ቅዳሴ ክፍል 2 በአባ ወልደ ተንሣየ አያልነህ Serate Kidase Part 2 Abba W/Tensaye Ayalneh

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 20 янв 2025

Комментарии • 13

  • @kidistlakew311
    @kidistlakew311 4 года назад

    ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @saramanale4187
    @saramanale4187 9 лет назад

    ለአባታችን በእውነት ቃለህይወትን ያሠማልን በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን እግዚአብሔር እደንዚህ ያሉ አባቶችን ያብዛልን አሜን

  • @ወለተፃድቃንነኝየድን-የ3ረ

    ቃለሂዎት ያሰማልን መምህራችን አብቱ ፈጣሪያችን አምላካችን እየሱስ ክርስቶስ ማስተዋልን ስጠኝ በሰማነው በተማርነው ፴ ፷ በ ፻ እንድናፈራ ያምላካችን ቅዱስ ፈቃዱ ይሁንልን አሜን ፫

  • @godisgreat1630
    @godisgreat1630 7 лет назад

    በእውነት ቃለ ህይወትን ያሠማልን የህይውት ምግብን ነው የመገቡን በድሜ በጤና ልኡል እግዚአብሔር ይጠብቅሁ!!!ኦርቶዶክስ መሆን ምነኛ መታደል ነው

  • @ሰላማዊትአበራ
    @ሰላማዊትአበራ 9 лет назад

    ቃለ ህይወት ያሰማልን አሜን

  • @lewisoncohen6842
    @lewisoncohen6842 8 лет назад

    ኦርቶዶክስን በዚህ መልኩ አይቸው አላውቅም ነበር። ቃለ ህይወት ያሰማል አባ ውልደ ተንሳይ።

  • @hilinatadese9591
    @hilinatadese9591 8 лет назад

    Kale hiwat yasemalen amen

  • @wedinguse895
    @wedinguse895 9 лет назад

    Amen

  • @የድንግልማርያምልጅስለናት

    kale hiwet yasemaln

  • @yonaseshetu8944
    @yonaseshetu8944 8 лет назад +1

    በጣም የማሳዝን ፍጡር ነኝ......ይህንን ህብስት ለእናንተ የሚቆረሰው ስጋዬ ነው ያለውን ትልቅ ሚስጢር ለኔ መስሎ ለምን እንደማይታየኝ.....ወይኔ እንዴት እንጓጓው...።.

  • @ramiahmed3389
    @ramiahmed3389 9 лет назад

    melkam

  • @እትዮጵያለዘላለምትሳቅ

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን ግን ምን ዋጋ አለው እንዲህ ቃሉን እያስተማሩ ተሃድሶ መሆን መሞት ነው በቤቱ ይመልሰዎት አባ