Semere Bariaw| ሠመረ ባርያው | ሰመረ ባሪያው| Bariyaw | ቲክቶክ| Funny Reaction| tiktok V10

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 11 мар 2024
  • PLEASE CALL ME JUST TO SAY HELLO AND MAKE MY DAY !!
    WhatsApp / Telegram +251901133636
    I sure will CALL BACK in case I don't pick up!!
    🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
    Subscribe here
    / @semerebariawethiopia
    📌Like our facebook page!
    Yesamintuche...
    Ii 📌Join our facebook group!
    groups/30806...
    📌Join us on Telegram!
    t.me/yesamntuonFanaTV
    📌Reach out on WhatsApp!
    call.whatsapp.com/voice/n9qtM...
    📌Drop an email!
    semerebariawshow@gmail.com
    📌Call and say hello on
    +251901133636
    Semere Bariaw a.k.a bariyaw and baryaw is an Ethiopian lawyer, tv and radio host and social media figure who aims at shaping society with humor, satire and caustic remarks. Semere Baryaw worked at Fana Television with a TV Show called Yesamintu Chewata, Yesamntu Chawota, Yesamentu Chewota, aired for three years and currently runs the same show at NBC Ethiopia TV.
    Semere Bariaw also co-hosts, in addition to Yesamintu Chewata, a popular radio show tadyas addis, tadias addis at Ethio FM 107.8 with Seifu on EBS, Seifu fantahun, seifu fantahun. Semere has performed Stand up Comedy shows on ebs RUclips, Fana Television, Ethiopian TV, VOA Amharic and DW Amharic.
    His genere may be cited as Ethiopian Satire, Ethiopian Comedy, Satire, sarcasm or Live Comedy. Semere Bariaw is active on tiktok especially with reaction videos "min yilalu". In his contents he covers issues related to fun, politics, social media, media, satire, culture, fashion, ethiopian music, history, education, diaspora, news, education, justice, health, technology, marriage, love, life, and many more social issues.
    ሠመረ በዝግጅቱ የሣምንቱ ጨዋታ/ የሳምንቱጨዋታ ላይ የኢትዮጵያ ፊልም አማርኛ ፊልም የኢትዮጵያ ሙዚቃ አማርኛ ዘፈን ፖለቲካ ማህበራዊ ህይወት ፋሽን የኢትዮጵያ ታሪክ መጽሐፍት ስፖርት የኢትዮጵያ ኳስ ሚዲያ ወቅታዊ መረጃ ወሬ ኢትዮጵያዊነት ብሔር ብሔረሰቦች ሃይማኖት ፍቅር አንድነት ገበያ ኑሮ መብራት ውሃ ቴሌ መንግስት ሳምንታዊ መረጃ ትምህርት ፍርድ ቤት ህክምና ሆስፒታል ክሊኒክ ፌስቡክ ዩቲዩብ እና ሌሎች ጉዳዮችን ይዳስሳል።
    #ሰመረባርያው
    #semerebariaw
    #ምንይላሉ

Комментарии • 1,2 тыс.

  • @yimenashuwendimgizaw6589

    በቀደም አይቼው ልልክልህ እያሰብኩ ነበር ሰመሬዬ የኛ አንሶን ህጻናትን መማር መጫወት ባለባቸው ሰአት እኔ ጴንጤ ነኝ ግን ከነዚህ ወገን አይደለሁም

  • @jaspertom9527

    ትንሹን ልጅ አይቼ “ፕሮቴስታንት ነኝ” ለማለት አፈርኩ! በርግጥ ሚናገረው ደስ ይላል አሜን ማለታቸውም ወደው አይደለም ሚናገረው እውነት ነው መጽሐፍቅዱሳዊ ነው በልሳን ከመለፍለፉ በቀር! ግን “ተለማምዶ” እንጂ የሚያውቀው ነገር ኖሮ አይደለም! የሚያናግረውም መንፈስ የኢየሱስ መንፈስ አይደለም! ኢየሱስ ታላቅ አምላክ ነው! ቀልሎ ቢመጣ አናቅልለው! ሰሜ እንዳለው የሕጻኑ ቦታ ሰንበት ት/ቤት እንጂ መድረክ ላይ መስበክ አይደለም ቢታሰብበት መልካም ነው! ተባረኩ ኢየሱስ ጌታ ነው!

  • @selamethiopia4056

    ይቺን ጫልቱ የተባለች "ጨ "ፊት ልኳን እንድታውቅ የነገርክበት መንገድ አንጀቴን አራስከው ተባረክ ገራሚው እኮ ድፍረታቸው

  • @aseyahassen6566

    ሰመር እውነተኛ ኢትዮጵያዊ ኑርልን በርታ

  • @wuedaaweke3202

    አድዋ ዘላለማዊይ የኢቲዮጲያ ኩራት እምዬ ምኒሊክ ዘላለም የወርቅ ታሪክ ሰሪ

  • @benben3820

    አይ ጫልቱ የበታችንት ሰሜት

  • @lamlamlamlam273

    ስወዴክ ሰሜ እረጂም እድሜ ይስጥክ እሽ እንዳንተ አይነቱን ያብዛለን❤❤

  • @monalizaabera4069

    በዚህ እና በመሳሰሉት ጉዳዮች ላይ ህፃናት እና ወጣቶች ሚኒስተር የሆነ ነገር ቢለን ደስ ይለኛል 🙏🏿

  • @DAMOT88

    እስኪ በዚህ ፆም ለዶክተር ጫልቱ እንፀልይ;

  • @bettykassa3135

    ወይ ኢትዮጵያ እንደዚህ አይነት የወረደ ማህበረሰብ ላይ መድረሳችን ያሳዝናል ለነገሩ ችግሩ ከላይ ነው ፈጣሪ ይታደገን

  • @zewdenshalitaye2908

    ምን አይነት አንጀት አርስ ነህ !! ተባረክ

  • @ellenihagos657

    በ አሁኑ ግዜ አይኑ የማያይ እና ጆሮው የማይሰማ ብቻ ነው ሰላሙን አግኝቶ የሚኖረው 😐

  • @freekidsafrica5472

    ጫልቱ ቦንጋሴ 😂 በነገራችን ላይ ዶር ብላ ራሷን በራሷ የሰየመች የፓርኪንግ ሠራተኛ ናት

  • @adugnaweldemichael6616

    ሰመረ እድሜ ይስጥህ እራሳቸው አዋርደውአገርና ህዝብን የሚያሳንሱት በደንብ አጥረግርግልኝ።

  • @ethiopiadinku9881

    Am so happy that there is one person that single out/criticize all these Non Sense or BS videos! You are one in a Million i agree with all your reaction of this video! Keep it up

  • @user-yu7rn2un5o

    ሰምየ ሁሌም የልቤን ስለምትናገርልኝ በጣም አመሠግናለሁ እደዉ ምነዉ ሚድያዉ ያተ ብቻ በሆነ ብየም አመኛለሁ .እግዚአብሔር ከክፉ ነገር ሁሉ ይብክህ❤❤❤❤❤❤❤

  • @meserachbekele5368

    እደው ሰመረ በምን ቋንቋ ላመስግንህ አንተን ማየት የጀመርኩበትን ቀን በጣም ነው የማመሰግነው እደዚች አይነታን ደነዝ ልክ ልዃን የሚነግራት ነበር የሚያስፈልጋት ተባረክ የኔ ወድም

  • @tigiaddis2756

    ወንድሜ ሰሜ እኔም ልክ እንዳንተ ነው እየተሳቀኩ ትንሹን ልጅ ያየሁት እጅግ በጣም ያሳዝናል:: በዚህ ዘመን እንኳን ትንሹ ልጅ ትልልቆቹም አብዛኛዎቹ imitate ነው የሚያደርጉት እግዚአብሔር ምህረት ያድርግላቸው

  • @begnatube9402

    ሰሜ ባርያው ሁሌም ምትመቸኝ ምርጥ ሰው። የሚድያ ሀላፊ እና ተቆጣጣሪ ፕሬዘዳንት ብሆን ኖሮ ይሄኔ ስንቱን ሚዲያ አካባቢ እንዳይደርስ አደርገው ነበር ።

  • @FikirWorku-ng9bn

    Lju betam ድንቅ ነው ይህን ሁሉ ከነ acting መሸምደዱ ወድጄዋለሁ ህዝቡ ግን ትልልቆቹ ግን ሙዋለ ህፃናት ቢውሉ ይሻላል ለአምሮ ብስለት