ምራት - new ethiopian full movie 2023 mirat | new ethiopian movie ምራት 2023

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 15 сен 2024
  • new ethiopian movie 2023

Комментарии • 663

  • @ግዜፊልምፕሮዳክሽን
    @ግዜፊልምፕሮዳክሽን Год назад +182

    በጣም ምርጥ አስተማሪ ፊልም ነው እዩት ትማሩበታላቹ

    • @user-ek6cj4nq8h
      @user-ek6cj4nq8h Год назад +1

      ❤❤❤❤❤❤❤❤

    • @user-we5dz6ju3k
      @user-we5dz6ju3k Год назад +1

      ድቄም አስተማሪ በዚህ ልክ ሰው ሲያፈቅር ያየሁት ገንዘብ እንጂ የሰው ልጅ አደለም 😂

    • @user-ur3cm7uu2p
      @user-ur3cm7uu2p Год назад

      ​@@user-we5dz6ju3kተሳስተሻል ፍቅር ን ያፍቀራ ብቻነው

    • @TirhasTesfamickeal
      @TirhasTesfamickeal 10 месяцев назад

      ​@@user-we5dz6ju3k¹¹¹¹1
      95857❤

    • @MesiBi
      @MesiBi 5 месяцев назад

      እኔ❤❤🎉

  • @user-pz7kq3iz5n
    @user-pz7kq3iz5n Год назад +89

    ቆንጆፊልምነው ማነውእንደኔ ከቲክቶክ ላይ አይቶየመጣ

    • @kedijabinetyesuf2562
      @kedijabinetyesuf2562 Год назад +1

      እኔ

    • @የአላህባሪያየረሡልወዳጅ
      @የአላህባሪያየረሡልወዳጅ 11 месяцев назад

      እኔም ከቲክቶክ አይቸነዉ ወላሒ❤❤❤

    • @teybaseid7024
      @teybaseid7024 5 месяцев назад

      እኔም አይቸ ነዉ ግን እርዕሱን አትናገሩም ምቀኛ ብየ ተሳዲቤ😂😂😂😂😂😂

    • @marbayname
      @marbayname 5 месяцев назад

      እኔ ማርያምን 😁

    • @marbayname
      @marbayname 5 месяцев назад

      ​@teybaseidአረ እኔም ባንቺ ስድብ ነው የተጠቀምኩት 😁😁😁7024

  • @user-mm3fq2nj2d
    @user-mm3fq2nj2d Год назад +46

    ይህልጅ እሚሰራበት ፊልም በሙሉ በጣም አሪፍነዉ ይመችህ የኔ መልካም❤❤

  • @saraleli5634
    @saraleli5634 Год назад +50

    የኢትዮጵያ ሰላም እና እውነተኛ ፍቅር የናፈቀው ማነው 😢😢😢😢😢 ሀገሪ ሰላምሽ ይመለስ እረ ርስ በራሳችን አንጨካካን እንዋደድ ለትኛው እድሚያችን😢😢😢😢

    • @sineyadey101
      @sineyadey101 Год назад +1

      እኔም የገረመኝ እሱ ነው ሠላሙን ያጣልን❤

    • @Rahma-qe1et
      @Rahma-qe1et 11 месяцев назад +1

      😢😢😢😢ስወደው

    • @genetamare-pd8jt
      @genetamare-pd8jt 4 месяца назад

      😢😢😢

  • @weletemaryamkedejshadershnafek
    @weletemaryamkedejshadershnafek Год назад +143

    ማነው የፀደ አለባበሷ እና እርጋታዋ እንደኔ ደስ የሚለዉ❤

    • @RahmaKubra-bp5yp
      @RahmaKubra-bp5yp Год назад +2

      እኔምስወድላት❤❤

    • @eyesusyadinal1444
      @eyesusyadinal1444 Год назад +2

      በትክክል ብለሃል/ሽ ደስስስ ስትል

    • @hanagosaye2992
      @hanagosaye2992 Год назад

      ምነው ሌሎቹም አለባበስ ከሷ ቢማሩ ታድላ ኡፍፍፍ

    • @user-we5dz6ju3k
      @user-we5dz6ju3k Год назад

      ከዘንድሮ ሴቶች ይሻላል እንጂ አንዳንድ ፊልሞቿ ቦታዋ ቅርጽዋ ይታያል

    • @user-we5dz6ju3k
      @user-we5dz6ju3k Год назад

      ግን የዛሬው ልብሷ ይለያል ሁሉም ጥሩ ነበሩ

  • @Purtukal-ix6po
    @Purtukal-ix6po Год назад +24

    እንደዝ የምያፈቅርኝን አፍቃሪ ባገኝ እግዚአብሔር ህዎተን እሰተዋለው ብቻ ፈጣሪ ንፁ አፍቃሪ ይስጠን 🙏🙏🥰🥰🥰🥰ፊልሙ በጣም ደስ ይላል ትልቅ ትምርት አለው. እግዚአብሔር ኢትዮጵያ ይጠብቃት 🥰

  • @እኔየኦኮኒእናትነኝ
    @እኔየኦኮኒእናትነኝ Год назад +248

    የምር የዚህ አይነት ፍቅር ለማዳም ቅመሞች ተመኘሁ😢❤

  • @qusaialmomani9438
    @qusaialmomani9438 Год назад +18

    ትግስት ያለውሰው መጨራሻው ያምራል መፈተንሲመጣ ያልፊልእያሉ መጠበቅ አላህያ ለተቸገረ ሁሉ አተ መጨረሻውንአሳምርለት

    • @mominabegum6798
      @mominabegum6798 Год назад

      Amene🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰💯💯🤲🤲🤲

    • @pkkhan17
      @pkkhan17 Год назад

      አሜን አሜን አሜን

    • @AaDd-ob1we
      @AaDd-ob1we 11 месяцев назад

      አሚን😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @tagewdasolomon555
    @tagewdasolomon555 Год назад +19

    ውይይ አማን 😢😢😢😢 ለምንድነው ግን እደዚህ ያለ ከባድ ፊልም ሚሰራው በጣም ነው ሚያሳዝነኝ እውነት እየመሰለኝ እሱ ሲጨናነቅ ይጨንቀኛል ሲስቅ እስቃለሁ ኡፉፉፉፉ

  • @SuSu-dn6vx
    @SuSu-dn6vx Год назад +8

    ይህ ልጂ የሚሰራዉ ሑሉም ፊልም ጥሩ ነዉ እዉነትን ብቻ ነዉ የሚከተለዉ ምረጥ ሰዉ ነህ 👍👍👍👍🍫🍫🍫✅✅✅✅

  • @ሠኒYOUTUbe
    @ሠኒYOUTUbe Год назад +21

    ሠላም ፍቅር አድነት ለናት ሀገራችን🇪🇹👈 የመዳም ቅመሞች ያልታሠበ የማታ እጀራ ይሥጣቹ ይሥጠን ልኡል እግዚአብሔር

  • @Abrhet_tube19
    @Abrhet_tube19 Год назад +20

    በጣም ደስ የሚል አሰተማሪ እና እሳዛኝ ፍጹም ፍቅር ያለው ፍልም ነው ለኛም እንዲ አይነት ፍቅር ይስጠን እግዚአብሔር አምላክ❤

  • @ሠአድነኝኢትዮጵያዊትየሀይ

    ኬናን የሚወድና የኬና አድናቂዎች የት ናችው
    ወይኔ ፀድን ስወዳት አለባበሷ ስረአቷ
    አስተማሪና አሳዛኝ ግን መጨረሻው ደስ የሚል

  • @tebabe
    @tebabe Год назад +97

    የኔ ቢጤ ስደተኞች ከክፍ ነገር ይጠብቃችኩ😢
    እጅ ስራ ጥበብ ነው ኑ ወደቻናሌ የሱፍራ አሰራር ተማሩ ሴቶችዬ🍒

  • @TemesgenWorkie
    @TemesgenWorkie Год назад +7

    ማፍቀር ማ በጤና ብቻ ሳሉ ሳይሆን በተመሙ፣ ተስፋ በቸለመ ጊዜ እስከ እለተ- መቃብር ደረስ ነዉ!!! ፊልም ቢሆንም ፍቅር ምን መምሰል እንዳለበት በሰተዛው ደግሞ በሰው ፍቅር ላይ ምከኛ ገብቶ ሲበተብት በደንብ ያሳያል!!! እሄን ኮመንት የምታንቡ ሁሉ ጥሩ ፍቅረኛ እግዚአብሔር እንዲሰጠኝ በጸሎት አስቡኝ!!!

  • @mamibabi6805
    @mamibabi6805 Год назад +27

    ለእውነተኛ ፍቅር መስዋእትነት ያስከፍላል😥😍😍🙏ደስ የሚል ፊልም😍

  • @SameriSameriii-xh8ld
    @SameriSameriii-xh8ld Год назад +11

    አሪፍ ፊልም ነው አለባበስሽ ሁሌም እወድልሻለሁ ባለቀሚሶ ብየሻለሁ😍ትለያለሽ እግዚአብሔር የባረከሽ

  • @mekdlove
    @mekdlove Год назад +6

    በባ ጨረስኩት አየእናት ፊደሎቹ 3ናቸው ምንም ቃላት የማይገልፃቸው ምርጥ አስተማሪ ፍልም ነው የልጁን ፊልም ሙቸ ነው የምወደው❤❤❤

  • @hanagosaye2992
    @hanagosaye2992 Год назад +22

    ፍትህ ለተዋህዶ ቤተክርስቲያን ፍትህ በግፍ ለሚገደሉ ምዕመናን

  • @user-hq6fh3lt5o
    @user-hq6fh3lt5o Год назад +51

    የዚች ልጂ ስርአትና አለባበሷ ስወደው❤❤

    • @user-zy2gv1kh2b
      @user-zy2gv1kh2b Год назад +1

      አለባበስ አለባበስ የምትሉ እናተ መና ባዶ ጭቅላቶች

    • @user-de8jl7bc6o
      @user-de8jl7bc6o Год назад +4

      ​​@@user-zy2gv1kh2b እደት ተገላልጦ መሄድ ነዉ አራዳነት🤔

    • @user-de8jl7bc6o
      @user-de8jl7bc6o Год назад +1

      እኔም ስወድላት

    • @user-zy2gv1kh2b
      @user-zy2gv1kh2b Год назад +2

      @@user-de8jl7bc6o አናተ የጨዋ ሴት አለባበስ የተከለከላቹ ይመስል አካበዳቹ

    • @user-de8jl7bc6o
      @user-de8jl7bc6o Год назад +2

      @@user-zy2gv1kh2b ሴት ልጂ ተገላልጣ ትህድ የሚል የለም ስለዚህ ሴትነትሽን በራስሽ ካላከበርሽ ማንም አያከብርሽ በፈጣሪ ፍትም ስለትምቆሚ ተገላጥጦ መሄድ ለነፍስሽም ዋጋ ያስከፍልሻን።

  • @najaatkadir4895
    @najaatkadir4895 Год назад +86

    ፍትህ ለመስጊዶቻችን 😭😭😭🥺🥺🥺🥺😢💔💔😩🥺😞😟🙁😫😭😿😔😢😥💧💧💧💧

    • @mulugoda
      @mulugoda Год назад

      To mnhgfyy

    • @AaDd-ob1we
      @AaDd-ob1we 11 месяцев назад

      ፍትህ የምጠይቂዉ እዝህ ነዉ ታዳ ድምፅ አኮኒም ❤

  • @elenikelemu4364
    @elenikelemu4364 9 месяцев назад +7

    ወንዶች እስቲ ከአማን ተማሩ ስለፍቅር 😮😮😮

  • @rozaroza6847
    @rozaroza6847 Год назад +14

    በጣም ደሥ የሚል ነው አማን ያለበት ሁሉ ደስስ ይለኛል እውነት ምርጥ ልጅ ❤❤❤

  • @አላህየብቻየንአትተወኝ

    አቢ አህመድ ከምድረ ገፅ ይጥፋ የምትሉ ላይክ

  • @የአላህባሪያየረሡልወዳጅ
    @የአላህባሪያየረሡልወዳጅ 11 месяцев назад +2

    ፀድ በጣም ትመቸኛለች ያለ ሜካፕ ነዉሁለየም እምሠራዉ አማን እና ፀድ ያሉበትን ፊልም በጉጉት ነዉ እማየዉ❤❤አላህ የዉነት ፍቅር ይሥጣችሁ የማዳም ባጃጅወች .❤❤

  • @lawaytarko2448
    @lawaytarko2448 9 месяцев назад +2

    ምርጥ ፊልም ነው ብዙ እንማርበታለን በሀጥያት የሚመጣን ገንዘብ እንጠየፍ ሰላም የለውም እግዚአብሔር ፊትም የህሌናም እስረኛም ያረጋል በላበታችን እንስራ በተረፈ ምርጥ ፊልም ነው 😢😢🎉🎉🎉

  • @fvv1680
    @fvv1680 Год назад +10

    ❤❤❤ አማን እና ጸዲ ቢጋብ ጥሩ ቤተሰብ ይመሰራታሉ ሁለቱም ስረአት አላቸው❤❤❤❤🎉 አማን የእውነት ❤

  • @weynshetwudima-cc6cs
    @weynshetwudima-cc6cs 9 месяцев назад +3

    አማን ሆኖ ሚሰራው ለትወና ነው የተፈጠረው ትወና እራሱ አይመስልም ይሄ ፊልም ደሞ ይለያል የእኔ አይን እራሱ ቀላ በማልቀስ😥😥😥❤❤❤

  • @Bri_Tgraweyti....
    @Bri_Tgraweyti.... Год назад +11

    _የእውነት በጣም ኣስተማሪ የሆነ ፊልም ፀደይ እና ልጁን ስወዳቸው የምር ፍቅር ያን ያህል መስዋእት በጣም ነው ሚገርመው😢❤_

  • @ድንግልማርያምእናቴናት

    የእውነት ፍቅር እስከመቃብር ማለት እንድህ ነው ለህዝቡም ለፍቅርኛውም ለቤተሰቡም የከፈለው ዋጋ ቀላል አይደለም ትማሩበታላችሁ እዩት በተለይ ከሰው ይልቅ ገንዘብን ለሚያበልጡ የዘመኑ ትውልዶች እባካችሁ ተማሩበት።

  • @MiraLove-yz6ez
    @MiraLove-yz6ez Год назад +14

    ኪያዬ ትለያለህ ምርጥ ፊልም ነው እናታቹው እንደእኔ የናፈቀቻ በስደት ያላቹ ❤❤❤❤❤❤

    • @AaDd-ob1we
      @AaDd-ob1we 11 месяцев назад

      እኔ😢😢😢😢😢😢😢😢

    • @Tsgereda-lk8gj
      @Tsgereda-lk8gj 5 месяцев назад

      በጣም ናፍቃኛለች 😢😢😢ግን ክንፍ የለኝ በርሬ አልሄድ

  • @yenetube4527
    @yenetube4527 Год назад +19

    ሴቱዋ ልጂ እና ሴትዮዋ እናትና ልጂ ይመስላሉ አይመሳሰሉም እንዴኔ የተመሳሰሉበት👍

    • @irebektutube2561
      @irebektutube2561 Год назад +1

      አው በጣም ይመሳሰላሉ

    • @wesnatefra
      @wesnatefra Год назад +1

      ኧረ በጣም ነው የሚመሳሰሉት

    • @AaDd-ob1we
      @AaDd-ob1we 11 месяцев назад

      አዎ😅

  • @HabtamuWendemu-wn8hy
    @HabtamuWendemu-wn8hy Год назад +18

    እሬ ይሄ ልጅ ፍልም ላይ እሱ ተጨንቆ እኔነም ያጨናንቀኛል ፍልም ስሰራ ከልቡ ነዉ 😢😢😢😢😢

    • @Zahra-zt9fb
      @Zahra-zt9fb 28 дней назад

      በጣም እኔማ ሣላለቅሥ አላልፍም በጣምውሥጤን ያነከኛል የኔን ሂወት ነውየሚመሥለኝ የሚሠራው ፊልም 😢😢😢😢

  • @hyme7165
    @hyme7165 Год назад +3

    ዋዉ በጣም ያምራል መጨረሻዉ እግዚአብሔር አምላክ እዉነተኛ ፍቅርን ከወረት የፀዳ ዘላለማዊ ፍቅርን ለሁላችንም ያድለን

  • @elenikelemu4364
    @elenikelemu4364 9 месяцев назад +3

    እኔ ግን ፊልም ማየት አልወድም ነበር አማንን ወድጀ የፊልም ሱስ ያዘኝ በጣም ደስ እሚል ልጅ ነው ❤❤

  • @workneshworknesh2916
    @workneshworknesh2916 Год назад +10

    በጣም አሪፍ ፊልም ነዉ ግን እህትዮዋ እንደመልኳ ጠማማ ነች😂😂😂

    • @user-so7vy1zr7c
      @user-so7vy1zr7c Год назад

      🙄🙄🤣🤣🤣

    • @Betselot33
      @Betselot33 Год назад

      አይባልም። በእግዚአብሔር ስራ ጣልቃ አትግቢ። ሰውን በመልኩ ማሸማቀቅ ነውር ነው!

  • @tehay.redicho415
    @tehay.redicho415 Год назад +2

    በጣም ደስ የሚል ፊልም ነው
    ለሁላችንም ፍቅር እና የይቅርታ ልብ ያድለን አሜን

  • @tegsetteka5377
    @tegsetteka5377 5 месяцев назад +1

    ዋው የምገርም ነው መቼም የእውነት መንገድ
    ከባድ ብትሆንም ለታገዙት ፍሬዋ እንደት ያማረ ነው በጣም ደሰየምል እና አሰተማር ፍልም ነው ❤❤

  • @Adis-lh9zj7xs4i
    @Adis-lh9zj7xs4i Год назад +8

    ሰው በዚህ ልክ ያፈቅራል የሚገርም ፊልም ነው እናመሰግናለን🙏

  • @abduhassen4787
    @abduhassen4787 Год назад +5

    በጣም አሥተማሪ ፊልምነው ህይወት ሁልየም ካባድ ናት 🥰🥰🥰

  • @djdada8361
    @djdada8361 Год назад +3

    በጣም ቆንጆ ፊልም ነው በተለይ አጨራረሱ በጣም ደስ ይላል ቆይ ቆይ ግዛቸው ገብሬ ግን ማነው በጣም ምርጥ ምርጥ ፊልሞችን እየሰራ ነው አረ ባካቹ በሚዲያ አምጡልን

    • @YehtZewdie-go9fi
      @YehtZewdie-go9fi 5 месяцев назад

      satayewe keretachehu newe drama simerek nebere

  • @irebektutube2561
    @irebektutube2561 Год назад +6

    የሀበሻ ወንዶች ኑ ከዚ ተማሩ ምናልባት የቅል ባዶ ራሳቹ ምናልባት ቢማር ቢለወጥ

  • @hanlove412
    @hanlove412 Год назад +9

    የለም እኮ እንደዚ አይነት ፍቅር 😭አንዱ ሲያፈቅር አንድ ሲያስመስልነው የሚኖሩት😭😭

  • @gshhghu4223
    @gshhghu4223 Год назад +6

    መጨርሸዉ በጣም ነዉ የሚያምርዉ የዉነት 💖💖💖💖💖💖💖💖💖

  • @Gigug-d7f
    @Gigug-d7f 9 месяцев назад +4

    ማነዉ እንደኔ በዚህ ዲራማ ስስቅ ብሎ ያለቀስ የዚህን ልጅ ዲራማ በጉጉት ነዉ የማየዉ

  • @Ercy-d1q
    @Ercy-d1q 5 месяцев назад +1

    የምር የዛሬዉ ይለያል እህትዬዋ ካሁን አሁን ገደለቻት እያልሁ እደተሳቀኩ አለቀ❤❤❤❤

  • @sifenshume7726
    @sifenshume7726 Год назад +4

    ኬናዬ ስወድህ ትወናው ሁሉ ከልብ ነው ፍቅረኛህ ሆና የሰራችው ልጅ ስወዳት ያለ ምንም አርተፍሻል ነው የምትሰራው ሜካፕ የለ የልብስ ፋሽን የለ ይልመድብሽ የኔ ቆንጆ 🥰
    ቆይ የፀደይ እህት እና የአማን እህት ሆነው የሰሩት በጣም ይመሳሰላሉ እህትማማቾች ናቸው መሰለኝ 🤔

  • @Tube-ez2zh
    @Tube-ez2zh Год назад +33

    ፍቅር ፊልም ላይ ብቻ ሆኖ ቀረ

  • @hanlove412
    @hanlove412 Год назад +9

    ኬናን እና የምወዳትን ልጅ አይቼ መጣሁ እስኪ ልየው ኬናዬ❤

  • @leylamohammed4201
    @leylamohammed4201 Год назад +5

    ኬናዬ ምርጥ ሰው አድናቂዎቹ ሰላማቹ ይብዛ🥀🥀🥀🥀

  • @bushemelese8345
    @bushemelese8345 Год назад +2

    ገዘብ ወዳድ ምንም ጊዜዉ ቢረዝም እሌናዉን ከሸጠ መጨረሻዉ አያምርም አብይ አህመድ ደግሞ ከሠዉ ስልጣኑን ስላስበለጠ መጨረሻዉ አያምርም❤

  • @genat5065
    @genat5065 Год назад +3

    ፍቅር ፊልምላይ ብቻ ሁኖ ቀረ አሁን የገንዘብ ፍቅር እንጅ እውነተኛ ፍቅር የለም እስከሞት የሚያፈቅረን ክርስቶስ ብቻ ነው

  • @tsehayyekirstosbariya3938
    @tsehayyekirstosbariya3938 Год назад +7

    ምርጥ የፊቅር መግለጨ ነው ዳስለል❤❤❤❤በዘሁም ልጁን ውዳድኩ

  • @aynyeyemariyamlgi1459
    @aynyeyemariyamlgi1459 Год назад +3

    አማንና ፀዲን ስወዳቸዉ ፍቅር በፊልም ላይ ብቻ ባይሆን ጥሩ ነበር😥🥺🥺🥺ደግሞ እናትዬዋ መጀመሪያ ላይ ከሴት ልጇ ጋር ሆና ስታብር አናዳኝ ነበር ግን መጨረሻ ላይ በጣም ደስ ይላል ፍቅር እንደዚህ ነዉ ጥሩ ትምህርት አለዉ በርቱልን🇪🇹❤❤❤❤

  • @selameshalew6772
    @selameshalew6772 Год назад +18

    እንዳማንያ የሚያፈቅር ልብ ይስጠን❤

  • @ኣዙጓልትግራይ
    @ኣዙጓልትግራይ Год назад +9

    ኬናን እነ ፀዲ አይቼ ነው የመጣሁ ስወዳቹ ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @MaMa-bo1ze
    @MaMa-bo1ze Год назад +7

    እግዚአብሔር አምላክ ለሁላችነም እንደ አማን አይነት ልብ ይስጠን የምር በጣም ደስ እሚልና አስተማሪ ፊልም ነዉ

  • @user-lb9qy3ex3g
    @user-lb9qy3ex3g Год назад +8

    በዉነት ማፍቀረ መፈቀረ አረፍነበረ ግን ፍልምላይ ሁኑቀረ💕💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞

  • @habiba8608
    @habiba8608 Год назад +4

    ኬና ያለበት ፊልሞች በሙሉ በጣም ነው ደስ የሚሉት😊

  • @tagewdasolomon555
    @tagewdasolomon555 Год назад +2

    እውነት ያሸንፋል እግዚአብሔር በእውነት እንድሔድና እውነት እድናገር ቅዱስ ፉቃዱ ይሁንልኝ በጣም እያሳዘነኝ እንባ እየተናነቀኝ ያዬሁት ድራማ ነው እግዚአብሔር መጨረሻችን ያሳምርልን ከገንዘብ ስግብግብነት ይሰውረን አሜን🙏🙏🙏

  • @saruyenatuwa3247
    @saruyenatuwa3247 Год назад

    ከምንም በላይ እምነት ትዕግሥት ተሰፋ ቅንነት አሰፈላጊ ነው መልካም ሰትሆን ያ መልካምነትህ ቢዘገይም ትልቅ ዋጋ ታገኝበታለህ ❤❤❤❤ደሰ ይላል መልዕቱ ❤❤❤❤❤❤

  • @rahmetali2463
    @rahmetali2463 Год назад +3

    የአፍቃሪ ነት ጥግ እንደዚህ አይን ፍቅር ለሃገራችን ተመኘሁ።

  • @bestebeste448
    @bestebeste448 Год назад +13

    እንጣብቃልን ኬና ውስጤ ነው❤❤❤❤❤

  • @sfsdssws7953
    @sfsdssws7953 Год назад +5

    የባል ቤተሰቦች ግን መርዝ ናቸው🥺🥺💔

  • @aaass2298
    @aaass2298 Год назад +1

    እዴምልክህ ፊልምህም ያምራል ማሻ አላህ እወነት ለመናገረ አልሀምዱሊላህ እዴዚህ የሚከባከበኝ ባል አለኝ ያወ ቶሎ እበሳጫለሁጂ እኔ ባረሲ ኩረሲቱ አላህ ያብጂሺ በሉኝሺ አመሌን

  • @helenbeneberuhelen4719
    @helenbeneberuhelen4719 Год назад +9

    ፍትህ ለኢትዬጲያ ሕዝብ❤❤❤❤❤❤

  • @rozamohammed9554
    @rozamohammed9554 Год назад +4

    በዚ ግዜ እንደዚ አይነት ፍቅር ማግኘት መታደል ነዉ❤

  • @yohanneszegeye6866
    @yohanneszegeye6866 Год назад +3

    በጣም እናመስግናለን ይሄ ለእኔ ፊልም ሳይሆን ኣስተማሪ ወንጌል ነው

  • @mekdesselemonselemon4189
    @mekdesselemonselemon4189 Год назад +5

    እውንነትና ፍቅር ሁሌም አሽውናፊ ናቸው። ደስእሚል ፊልም ነው

  • @hanamezemr7066
    @hanamezemr7066 Год назад +1

    ደስ ይላል ደግሞ ፀደይን የሆንሽዉ ብዙ ፊልምላይ አየሁሽ በተለይ አለባበስሽ ሁሉ በእዉነት በጣም ነው ደስ የምትይዉ😘😘

  • @tube9596
    @tube9596 Год назад +5

    በአሁኑ ግዜ ለፍቅር መፀዋት የሚከፍል የለም አዱ አስመሳይ አዱ አፍቃሪ የምር ደስ የሚል ፊልም😢😢😢

  • @SadahSadah-h9b
    @SadahSadah-h9b 11 месяцев назад +2

    ወላሂ በጣም ደስ የሚል ፊልምናየሚያሳዝን ነው

  • @zwedazweda16
    @zwedazweda16 Год назад +3

    ደስ እሚል ፊልም ነው. አቤት የህትዋ ጥሜት❤❤😢😢❤❤❤❤❤

  • @Ercy-d1q
    @Ercy-d1q 5 месяцев назад

    ወይኔ ልቤ እደተጠለጠለ አለቀ ምርጥ አስተማሪ ፍልም ነዉ ቀጥሉበት ❤❤❤❤❤

  • @yakoyayako1404
    @yakoyayako1404 Год назад +2

    ፍቅር እስከ መቃብር ማለት ይህ ነው ግን ሚያሳዝነው በአሁን ጊዜ ፊልም ላይ ሆኖ ብቻ ቀረ 🥺🥺🥺🥺

  • @ገብረኤልዋሰጠበቃይ

    ልጅቷ ሰነሰረአቷ ሰወደው❤❤❤🎉🎉🎉

  • @aynalemgadesha
    @aynalemgadesha Год назад +1

    wow ኬኛና ፀዴ ምርጥ ያሁን ዘመን አክተሮች ከጊዜውጋ ምርጦች ናቹ🎉❤❤

  • @RozeRozee-tq5px
    @RozeRozee-tq5px Год назад +1

    ዋው ምርጥ ፊልም እውነት ትመነምናለች እንጂ ፈፅሞ አትጠፋም እውነትን ስለያዘ መልሶ ካሰው ❤❤❤❤❤

  • @SamraSam-oc3ku
    @SamraSam-oc3ku 10 месяцев назад +2

    አጨብጭብያለው። አይ ሰው በቃ ቤተሰብም ሲኖረነው የሚወደን ይሄን ደሞ በገሃድ አይቸዋለው እራሴላይ የውነት የሚናፍቀኝ መስዋት የሚከፈልበት ፍቅር ነው

  • @birtukanbirtukan4151
    @birtukanbirtukan4151 Год назад +2

    አማን የለበት ፊልም በጣም ይመቻኛል በርታልኝ❤❤❤🥰🥰🥰

  • @user-sw4rx5iq7t
    @user-sw4rx5iq7t Год назад +5

    በእውነት በለቅሶ ጀምረ በለቅሶ ጨረስኩት ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

    • @tirifusgdy4776
      @tirifusgdy4776 Год назад +1

      አሁን ይሄ ምኑ ያስለቅሳል

  • @user-md4sm4lg4y
    @user-md4sm4lg4y Год назад +13

    ፍቅር ማለት እሄ ነው😢❤ በፍጹም ስሜት አደለም

  • @fvv1680
    @fvv1680 Год назад +6

    የአማን እህት እና የጸደይ እህት ሁለቱን በርበሬ ማጠን ነበር 😂😂😂😂

  • @user-dt4nr5rv1f
    @user-dt4nr5rv1f 3 месяца назад +1

    በጣም ጡሩ እሳመጫራ የምገጋ🎉🎉🎉❤❤

  • @sarafaris5018
    @sarafaris5018 Год назад +6

    አይ ፍቅር በፊልም ብቻ ሆኖ ቀረ ምነው በገሃድ አለም እንዲህ ቢሆን አሪፍ ነበር

  • @user-ll6pn4gm5d
    @user-ll6pn4gm5d Год назад +3

    ይህ መከረኛ ፍቅር ለካ እዝህ ሁኖነው ሲፈለግ የጠፍው።

    • @pkkhan17
      @pkkhan17 Год назад

      😅😅😅😅

    • @kenumulaw3125
      @kenumulaw3125 Год назад

      😅😅😅😅

    • @Eyerus21
      @Eyerus21 Год назад

      ምርጡ ኮሜንት ብዬዋለሁ😮😮😂😂😂😂😂

    • @GenetyeTwahdoLij
      @GenetyeTwahdoLij 4 месяца назад

      በጣም😂😂😂

  • @bayenechbayenech3653
    @bayenechbayenech3653 4 месяца назад

    ዋው ደስ የሚል ድራማ now ፈጣሪ እንደዚ እስከ ጥግ የሚሄድ ፍቅርን ያድለን

  • @pultto2879
    @pultto2879 Год назад +6

    በጣም ነው የተመቸኝ ምርጥ ስራ ነው

  • @smirahussain3227
    @smirahussain3227 Год назад +3

    የአማን እህት ሥታናድድ አይኖንነበር መዛቅ

  • @ayenulea5058
    @ayenulea5058 Год назад +4

    Woww betam konjoo asitmar filim🥰🥰

  • @furdosmohammed3849
    @furdosmohammed3849 Год назад +2

    ኡፉፉፉፉአጀትየሚበላነዉ አይሀገራችንየጭካኔጥግ እየሆነያለነዉ😢😢ያረብየሀገራችንንሰላምመልስልን😊

  • @AsdfghjklZxcvbnm-g5q
    @AsdfghjklZxcvbnm-g5q Год назад +5

    በጣም አስተማሪ ፊልም ነው በርቱልን

  • @mariamova452
    @mariamova452 Год назад +7

    ይሄ ነው እውነተኛ ፍቅር የተረገሙ ሰዎች እደዚ አሉ በየቦታው እርህራሄ ጠፉ 😭🤕🤒ሺ አመት አይኖር

    • @gdgf8684
      @gdgf8684 Год назад +1

      እኔ ይከው የ 5አመት ፍቅሬን እዳላጣው እየፈራሁ ነው ምንም አያቅም ግን ቤተሰብ ደስተኛ አልሆኑልኝም እሱንም እዳርቀው ምንም አላርገኝ❤❤

    • @mariamova452
      @mariamova452 Год назад

      @@gdgf8684 ወይ እህቴን ቤተሰብ ከጠላው ትዳር ትዳር አይሆንም ቀስ ብለሽ ሹልክ ብለሽ ጥለሽ ውጪ ለሚወለደው ልጅ አስቢ ሳይቃጠል በቅጠል 😔🙌

    • @mariamova452
      @mariamova452 Год назад

      @@gdgf8684 ወይም ሳቸኩይ ሱባዬ ለ3 ቀን ያዢ እስቲ አምላክ ይርዳሽ

  • @irebektutube2561
    @irebektutube2561 Год назад +7

    እግሯ ሲያምር አረ ሁለ ነገሯ

  • @meeenegn3361
    @meeenegn3361 Год назад +5

    ዋውውው በጣም ምርጥ ፈልሚ ነዉ በርቱ❤❤💞

  • @Milash39
    @Milash39 Год назад +2

    እናት መቸም ብሆን የልጅዋ ኪፉ አትወዲም እውኔተኛ ፍቅር❤ ደስ ይላል

  • @user-ln4yh9zt6y
    @user-ln4yh9zt6y Год назад +4

    አማን ያለበት ፊልም ሁሉ ደስ ይላል❤

  • @HanaGetan-fl7mi
    @HanaGetan-fl7mi 5 месяцев назад +2

    Love always wins ❤❤❤❤

  • @DjDj-s9w
    @DjDj-s9w 5 месяцев назад

    በጣም ደሥ የሚል ነው በመጀመሪያ አልቅሸ ነበር አጨራረሡ ግን አሥደስቶኛል

  • @gshhghu4223
    @gshhghu4223 Год назад +5

    የፀዴ እህትና ያማን እህት በጣም ነዉ የምጠላቸዉ ማርያምን በሸታዎች ጥቅም ነዉ የሚፈልጉት በተለይ የፀዴ እህት ሲበዛ ደሞ ሴርኛ ነች እሺ ፍቅርኛዉንም ያሠመታቻበት ይቺ እርኩሰ በሸታ 😏😏😏