ዉብ የእናቶቻችን ስፌት ዛሬም እንድድሮ በይበልጥም ተዉቦ |የጥበብ አፍታ
HTML-код
- Опубликовано: 27 апр 2023
- ዉብ የስፌትን ስራዎችን በዘመናዊ አስራር የሚሰራዉ የቱባ በአራራት ድርጅት መስራች እና ባለቤት አራራት ታምራት በዚህ የጥበብ አፍታ ላይ ዉብ ስራዎችንዋን እና የስራ ልምዷን ታካፍለናለች:: ተከታተሏት!!!
Don't miss out on the inspirational journey of Ararat Tamerat as she astonishes us with her modern craftsmanship in this episode of Masters at Work episode. Catch her amazing works and unique artistry!!!
#Kana #Kana_TV #Kana_Television #Masters_At_Work #Creative_Artist #Artist #Art #Craft #Ararat_Tamerat #Innovative_Craftsmanship #Made_Modern #Artisanal_Mastery #Amharic #Ethiopia
Subscribe to watch exclusive local Ethiopian productions and exclusive content from your favorite Kana TV shows and series.
የሚወዷቸውን የቃና ቴቪ ዝግጅቶችና ተከታታይ ፊልሞች ለመመልከት የRUclips ገጻችንን ይከተሉ::
| Official RUclips Channel | / kanatelevision
| Official Facebook Channel | / kanatelevision
| Official Instagram Channel | / kanatelevision
| Official Website | www.KanaTelevision.com/
Watch Kana Television on EthioSat with 11545 Frequency or Eutelsat 8 West B with 11545 Frequency
ቃና ቲቪን በኢትዮሳት 11545 ፍሪኩዌንሲ እንዲሁም ዩቴልሳት 11545 ፍሪኩዌንሲ ይመልከቱ::
#Kana #KanaTelevision #KanaTV #MyKana #Freetoair #Ethiopia #Amharic
KANA TV is an Ethiopian general entertainment, free-to-air, satellite TV channel bringing international standard programming to the Ethiopian population. We broadcast exclusively in Amharic to ensure that our programs have the broadest relevance.
------------------------------------------------------------------------------------------------------------
ቃና ቲቪ አጠቃላይ የኢትዮጵያውያን የመዝናኛ አገልግሎት ሲሆን ስርጭቱ በነጻ የሆነ፣ አለም አቀፍ ደረጃቸውን የጠበቁ ዝግጅቶችን ለኢትዮጵያውያን ተመልካቾች የሚያቀርብ የሳተላይት ቴሌቪዥን ጣቢያ ነው:: በዋናነት በአማርኛ ቋንቋ የሚተላለፍ ሲሆን ይኸውም ዝግጅቶቻችን ሰፊ ተቀባይነት እንዲያገኙ ታስቦ ነው:: Развлечения
ጎበዝ ; በርቺ ጀግና ነሽ
Amazing! What a strong , smart & talented person she is! She made it!
አሳይን አሰራሩን እህቴ እጅሽ ይባረክ
ጎበዝ ጀግና ሴት በርቺ እግዚአብሔር ይባርክሽ
ጅግና ነሽ በርቺ
Bravo berchy❤
Enie betam nw yemechilew ena abriesh mesrat bchil dess yilegnal
ድንቅ ነሽ ተባረኪ🎉
ጀግና ጎበዝ በርቼ
ጀግኒት በርቺ❤❤❤
ዋዋውውው
በጥም ምረጥ ነው በረቺ
Selkeshen safelen so proud of you
ማሻ አላህ አላህ የጨምርልሽ
wow betam nw meyamrut
ወው ጀግና ነሽ
SHE IS A WONDER WOMEN!!!
ጎበዝ
አንድ ዘንቢል ሃምሳ ዶላር ነው ካናዳ
Amazing How can I get?
Gobeze ena jegena set neshe
Sarlwe terakabyalshee
Endet engezashi
🙏🙏🙏🙏 smart
በላሃ የሚሰራ መሸረፈተ እና የጀራ ማውጫ አሳየን
slkshn ebaksh betam wedjeawalw yemoya egeza endtaregelgn nw
እንዴት ነው መግዛት እምችለው?
በርቺ ጎበዝ ጀግና።
ይሄ ምናልባትም ትላንት አልነበረሽም . . . ነገሽን ካዲያ ካንቺ በላይ ማን ያውቀዋል . . . ቱባ branding እንደስሙ ሙሉ ሚሆንበት ጊዜ እሩቅ አይሆንም በርቺልን የኔ ጀግኒት !!
Adress please
በይት ላግኚሽ
Where is your adress
Utube. Binorshi teru nbr