አሸንፋለሁ ብዬ አላሰብኩም ነበር! የስኬታማዋ ወጣት የህይወት ጉዞ! ቆራጥ አቋም ነው ያለኝ! Eyoha Media | Ethiopia | Habesha

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 26 дек 2022
  • #በ09_30_58_97_58_ለእዮሃ_ሚድያ_ጥቆማዎን_ያድርሱን!
    እዮሃ ሚድያ በተለያዩ ስፍራዎች የሚገኙ የማህበረሰብ ክፍሎችን በመጎብኘት ያልታዩ፣ ያልተሰሙ እና ያልተደረሰላቸው ጉዳዮችን ወደ ህዝብ በማምጣት ለተመልካች ያደርሳል! ለቻናላችን አዲስ ከሆኑ ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ! ስራችንን ተመልክተው ከወደዱት Like ያድርጉ! ሃሳብ ወይም አስተያየት ካሎት በኮመንት ላይ ያስቀምጡልን! የተለያዩ መረጃዎችን ለእዮሃ ሚድያ ማድረስ ከፈለጉ ወይም በስፍራው ተገኝተን የምንዘግብሎት ጉዳይ ካለ በ+251930589758 በቀጥታ ወይም በViber, Telegram እና Whatsapp ያግኙን! አብረውን ይጓዙ!
    #Ethiopian_Wedding
    #online couples therapy
    #virtual_marriage_counseling,

Комментарии • 89

  • @EyohaMedia
    @EyohaMedia  Год назад +4

    ቱባ ባይ አራራትን በ+251-946-45-87-47 ማግኘት ይችላሉ!

  • @mishentertainment4242
    @mishentertainment4242 Год назад +11

    ለኦርቶዶክስ ተዋህዶ እምነት ተከታዮች በሙሉ እንኳን ለአብሳሪው መልአክ ቅዱስ ገብርኤል ዓመታዊ በዓል በሰላም አደረሳችሁ አደረሰን!!

  • @unievrsal-tube
    @unievrsal-tube Год назад +29

    እንድህ አይነት ጀግና በራሳ ምትተማመን ሴት ሳይ እኔ እራሲ እንደሰራሁት ኩራት ሚሰማኝ ነገር ነው ሚገርመኝ።ጀግናዬ በርችልኝ በቃ እኔም አንድ ቀን እንዳንች እሆናለህ💕

  • @melatTUBE
    @melatTUBE Год назад +14

    እሰይ እንደዚህ አይነት ሴቶች ያብዛልን ።በራስ መቆምን የመሰለ የለም

  • @aschalchadane7618
    @aschalchadane7618 Год назад +20

    ይገርማል ለካ በባህላዊ በስፌትም ስኬታማ መሆን ይቻላል የክፈለ ሀገር ልጆች ያደግንበት ነው የሁሉም ሰው መክሊት የተለያየ ነው በርች ጀግኒት ❤️🙏

  • @user-lo1xy2bm3i
    @user-lo1xy2bm3i Год назад +9

    አማዞን ላይ አስገቢው አንዱ እኮ በውድ ነው አማዛን ላይ የሚሸጠው ::በርቺ❤️👏🏻👏🏻

  • @user-Weynua
    @user-Weynua Год назад +3

    ቆንጆ፣ የተረጋጋች ፣ጨዋና ብርቱ ሴት አድናቂሽ ነኝ በርቺ እግዚአብሔር ከአንቺ ጋር ይሁን

  • @Abc-zl6ts
    @Abc-zl6ts Год назад +8

    ጀግኒት ብየሻለሁ ማሬ 👏👏👏 ጋዜጠኛዋ ደግሞ ደስ ስትል

  • @user-pb6cf4lw7e
    @user-pb6cf4lw7e Год назад +10

    ዋው ጀግና ነሽ በርቺ የኔ ቆንጆ💓💓💓የሴቶች ተምሳሌት

  • @Azeb-ru1rf
    @Azeb-ru1rf Год назад +1

    ጋዜጠኛዋ ድምፅሽ ያምራል
    ጀግና ሴቶች ሳይ ደስ የሚለኝ ነገር ..😊

  • @user-vr6tt5ik2y
    @user-vr6tt5ik2y Год назад +5

    ጀግና ሴቶችን ያብዛልን

  • @zewditusisay8830
    @zewditusisay8830 Год назад +8

    This is the belive that makes me software engineer for Microsoft after I escaped a child marriage at age of 10. Bravo

  • @Naniya254
    @Naniya254 Год назад +1

    በጣም ጎበዝና ጠንካራ ሴት ነሽ በርች ግን የክልል ባንዲራ ቀለማትን ባትጠቀሚ ይበልጥ ደስ ይላል ኢትዮጵያዊነትን ብቻ የሚያሳይ ቢሆን ከክልል ወጥቶ በባህል ብቻ ቢሆን ለወጣቱ ጥሩ ትምህርት ይሰጣል አንድነትን ያመጣል

  • @duressotesso3082
    @duressotesso3082 Год назад +4

    SHALOM !
    በጣም ያማምራሉ

  • @annamarry2277
    @annamarry2277 Год назад +3

    እምዬ በጣም ቆንጆ ነው ግን ሌላ ምክር ልስጥሽ ስፌት የበለጠ ይጠቅምሻል ብዬ ስላሰብኩኝ ወደ ሐረር ሄደሽ ጎብኝ የተለየ የስፊት አይነት ታያለሽ ሌላው ከለር እራስሽ መከር ትችያለሽ እኔ አያቴ ስትነከር ስለማይ ነው ። በርርቼ።

    • @sdt3004
      @sdt3004 Год назад

      አዋ በተለይ አደሬዎች።

  • @ethiopiakasahun5468
    @ethiopiakasahun5468 Год назад +2

    Wow የተማር ሰዉ አንደበቷ አራሷ ይበቃል በጣም ወደዲኩት አሰተማሪ ነሸ ተባርክ

  • @dijhug4847
    @dijhug4847 Год назад +2

    ታዳ የኢትዮ ቀለም የለም እሳ ሸጊት አያሳፍርም ያኮራል እንጂ ጠባብ አትሁኚ

  • @aynalmeyeborenalji7877
    @aynalmeyeborenalji7877 Год назад +7

    እስኪ አንዳንደ እንደዚህ የሚያነቃቃ ወሬ እንስማ ብየ ቻናሉ ለቅሶ ሆኗል

  • @etsegenethailu2873
    @etsegenethailu2873 Год назад +2

    ጀግና ነሽ እናቴ በርቺ

  • @fatimaabdallah1397
    @fatimaabdallah1397 Год назад +5

    ጀግና ነሽ በርች 👍

  • @marthamamo9171
    @marthamamo9171 Год назад +4

    Good Job 👏 👏👏

  • @medinaadem1644
    @medinaadem1644 Год назад +4

    መማርብፈልግ የትነዉየምናገኝሽ

  • @weleterufalle2371
    @weleterufalle2371 Год назад +3

    ወይኔ ስንት ሙያ እያለኝ የአረብ ጠረድ ልሆን እረ እኔ እበልጣለሁኝ በስፌት በጥጥ በጥልፍ የሜሆነኝ የለም ማርያምን ጣም ነው የምችለው ቁይ በሰላም ልግባና በተሻገር ጣሰው እቀርባለሁኝ እውነት

  • @mulumebetzena8480
    @mulumebetzena8480 Год назад

    እጅግ የሚደነቅ ስብእና ያለሽለሌሎች ን በማሰብእውቀትሽንና ሞያሽን በማካፈል በስለጠነ አስተሳሰብ አብሮ ማደግን በተግባር ለወገኖችሽ ያሳየሽ ንፁሕ ኢትዮጵያዊት ወጣት እህታችን ነሽ ። መልካም አስተሳሰብሽን አምላክ ያያልና በዚሁ ፀንተሽ ቆይልን ያማረ የተቃናእድገትን እና ሕይወትን እመኝልሻለሁ!! እግዚአብሔር አምላክ ትዳርሽና ልጅሽን ይባርክልሽ🙏🏾

  • @semirafedlu2381
    @semirafedlu2381 Год назад +4

    ትለያለሽ በርቺ

  • @kaleabnatti4511
    @kaleabnatti4511 Год назад +1

    Wow she is brilliant 👏 😍 👌

  • @marthachane9777
    @marthachane9777 Год назад

    እግዚአብሔር አብዝቶ ጥበቡን ይግለጥልሽ ።በጣም ጎበዝ ልጅ ነሽ

  • @enkuwerikashgra9018
    @enkuwerikashgra9018 Год назад +4

    ጀግና ነሽ

  • @kon7612
    @kon7612 Год назад

    ጎበዝ የኔ ጀግና ጠንካራ ሴት ደስ ይለኛል እኔም ከባል መጠየቅ አልወድም

  • @freedomseeker9301
    @freedomseeker9301 Год назад +2

    So clear business flow supported by hard work and knowledge ; no cheating or no 'business-like' thingi. you can also design chess board, maze games for kids .... also if you are using "akirma" , I know that the burned ash is a cure for fire burn so you can use the by-product for that purpose ( NOTE take a research with your Dr. Husband).

  • @mulushebabaw9024
    @mulushebabaw9024 Год назад +1

    እኛ ሰልጥነነን ሙተን የእናታችን ስፌቶች አውጠን ስንጥል ነበር 🙈 በርች እህታችን

  • @wubayehukassa5720
    @wubayehukassa5720 Год назад

    ስኬታማ በሆኑ በእድሜየቸው ወጣት ከሆኑ ሰዎች በጣም ነው የምቀናው እድሜ ልኬን ተቀጣሪ ከመሆን የራስን ስራ የመሰለ ነገር የለም

    • @tigistedosa5990
      @tigistedosa5990 Год назад +1

      መክሊታችን አለማወቅ ነው እንጂ ሁላችንም ውስጥ አንድ ችሎታ ይኖራል አሁን እኔ ራሴን ፍለጋ ላይ ነኝ

  • @saraabate1804
    @saraabate1804 Год назад +1

    አራራት አብሯደጌ❤😘😘✌️

  • @davidorsa3367
    @davidorsa3367 Год назад

    Very confident and well thought woman . God bless you!!!!

  • @selamawitgossaye4442
    @selamawitgossaye4442 Год назад +1

    You are wonderful yang ladi God bles you take care

  • @ayinadistadese4352
    @ayinadistadese4352 Год назад

    የገጠር ልጆች የት ናችሁ በጣም ነው ይህን ነገር የሚሰሩት ግን ምን ዋጋ አለው ወደ business አልቀየርነውም በርች ጎበዝ ያላየነውን አሳየሽን

  • @fygi7504
    @fygi7504 Год назад +1

    ሲያምር ማሻ አላህ በርቺ

  • @elianahenok7639
    @elianahenok7639 Год назад

    ጎበዝ የኔ ጀግና. ... እኔ በውስጤ ብዙ የቢዝነስ ሀሳብ አለኝ ግን መድፈር አልቻልኩም ምን ትይኛለሽ?

  • @eiduseidu8404
    @eiduseidu8404 Год назад

    ጀግና ነሽ የኔ ቆንጆ ፈጣሪ ይጠብቅሽ በጣም ያምራሉ

  • @esanbkelefa2494
    @esanbkelefa2494 Год назад

    መታደል ነው

  • @lemiadesatube6392
    @lemiadesatube6392 Год назад

    በራሳ የምትተማመን ሴት ስወድ

  • @astermakkonin5331
    @astermakkonin5331 Год назад +1

    Wowow ati nama addati waqayyoo kana caalati si haa gargaaru🥰🥰🥰❤❤❤

  • @Eyerusalembini
    @Eyerusalembini Год назад

    ሀገራዊ ቀለም ቢይዝ ደሞ የበለጠ በገባበት ሀገር ጥያቄም ተወዳጅነትን ያመጣል ብዬ አስባለው ።

  • @solomoneshetu9297
    @solomoneshetu9297 Год назад

    ጥሩ ነው ግን የአንድን ክልል ብቻ ያካተተ ነው ምክንያት ኢትዮጵያን እሚገልፅ ነገር የለው በከለር ብናየው በባንዱራም መልክ ብናዬው አንድ ክልል ላይ ብቻ ያተኩራል ሲጅፕመር ስፌቱ እንካን የተፈጠረበትን አካባቢ እንካን ምንም ነገገር አይታይም ይሄ ደግሞ የትም አያደርስም በእርግጥ ለግዜው ትጠቀሚያለሽ ግን ጥሩ አይደለም ኢትዮጵያን እሚገልፅ ነገር መጀመሪያ ከሁሉም ይቀድማል ቅጠል ዛፍ ከምታሳይን ኢትዮጵያን እሚገልፅ ስሪ።

  • @buruktaitlegessee
    @buruktaitlegessee Год назад

    ጀግኒት በርቺ

  • @caaltuutolaa3889
    @caaltuutolaa3889 Год назад +1

    Jabduu namati. ❤❤

  • @sofiajamal4835
    @sofiajamal4835 Год назад

    Gobazi liji nasihi 🌹🌹🌹🌹 barihi

  • @RGChannel520
    @RGChannel520 Год назад

    Wow betam gobez neshi berechi 👍gen yet nawe migegniew please

  • @meselubekele4514
    @meselubekele4514 Год назад

    Gobaz nesh barchi ❤❤❤

  • @ethiopianbeautiful5841
    @ethiopianbeautiful5841 Год назад

    My hero

  • @hiruttefra6996
    @hiruttefra6996 Год назад

    ትምህርት ቤት ብትከፍቺ ደሞ የበለጠ ይሆንል ብዬ አስባለው

  • @qatarqa5978
    @qatarqa5978 Год назад

    Yene Ambesa berchilign

  • @shebawian5074
    @shebawian5074 Год назад +2

    ሥራሽን ባደንቅም ዘረኛ ነሽ ፣ ምክንያቱም የአገርሽን ባንዲራ ሳታስተዋውቂ / ሳታጎይ / በክልል ባንዲራ ትመፃደቂያለሽ ስለዚህ ሥራሽ ጎደሎ ነው ።

  • @ethio4711
    @ethio4711 Год назад

    Jegna nesh

  • @emmitube1931
    @emmitube1931 Год назад +3

    የእጅሥራ ውጤቶችሽ ግን ለእኛ ሀገር ውስጥ ላለን በተመጣጣኝ ዋጋ ተደራሽ ቢሆን?

    • @aynalmeyeborenalji7877
      @aynalmeyeborenalji7877 Год назад +1

      እኔስ አልገዛም መስራት እችላለሁ

    • @genzebjemal1051
      @genzebjemal1051 Год назад +1

      ለምን አትሰሪም አንቺ የገጠር ልጅ ካልሆንሽ ልትቸገሪ ትችያለሽ ከሆንሽ ግን መስራት ትችኛለሽ በጣም ቀላል ነው

  • @Blessed1243.
    @Blessed1243. Год назад +1

    Jegna

  • @bezayetade9218
    @bezayetade9218 Год назад

    Jegna nash yamr

  • @user-vs7yb3wr5o
    @user-vs7yb3wr5o Год назад

    ጎበዝ በርቺ, ግን ኢትዮጵያ ናፈቀቺኝ ስራሽ ውስጥ, ጢበብ ኬኛ ነዉ 🥺

  • @farescell3583
    @farescell3583 Год назад

    Gobzensh berchi le satochi tenkara nesh

  • @user-cu8me2wy4s
    @user-cu8me2wy4s Год назад +3

    በስፌትም ስኬት አለዴ ኧረ ወዴኛ ገጠር ብትሄዱ

    • @user-qy2yo7np5f
      @user-qy2yo7np5f Год назад +1

      እኮ በተለይ ይች የተሠቀለችው ግድግዳ ላይ እኛቤት ነፍነው ሀይስኩል ስማር በፍክክሪ ነበር የምንሰፋው ጋደኞቸ ጋ 😘😘😘

  • @user-yw7xp7eo6g
    @user-yw7xp7eo6g Месяц назад

    ለነጋዴ ታስረኪባለሽ

  • @ayalwello_
    @ayalwello_ Год назад +2

    ከዳችኝ😭
    ጉርሻዎች የ4 ዓመት ፍቅረኛ ነበረችኝ
    አሁን ግን እኔ ሳላውቅ ሰርግ ደግሰው
    ቤተሰቦቿ ዳሩብኝ
    በስደት ነው ያለውት 4 ዓመት ፍቅረኛዬ ናት ኢትዮጵያ ለእረፍት ሄጄ የታገቢኛለሽ ጥያቄ አቅርቤ እሺብላኝ ቀለበት አደረኩላት
    እጮኛዬ ስትሆን ደሞ
    በየወሩ የምትፈልገው ብር በባንኮ አስገባላታለው
    ለቤተሰቦቿም ቢሆን ገንዘብ ና ቁሳቁስ እልካለሁኝ
    ነገር ግን ምንም በማላውቀ መንገድ ከኔ የተሻለ ብር ያለው ሰው ስትገኝ ለቤተሰቦቿ አስተዋውቃው
    ቤተሰቦቿም ያኛውን ተይውና ይሄን አግቢ ብለው
    ይህው እኔ በማላውቀው መንገድ
    በሰርግ አግብታ አየዋት
    እራሴን ጠላው
    ስንት ነገር ችዬ የማገኘው የሰደት ገንዘብ እሷን ለማስደስት ብዬ ተበላው
    አሁን ላይ ሁሉም ሴቶች እንደ ጭራቅ ይታዩኝ ጀመር
    እራሴን ጠላውት
    ህይወትን ጠላውት
    ለወንዶች እባካችሁ ለሴት ብላችሁ ህይወታችሁን አደጋ ላይ አትጣሉ በልልኝ
    AZ ነኝ
    ምን እንደማደርግ ጨንቆኛል ?
    😎😎😎
    🌴🌴🌴ራክህህግፍ

    • @aynalmeyeborenalji7877
      @aynalmeyeborenalji7877 Год назад +3

      ራስህን ከትጣ እንጂ ሁሉም በጊዜው ይሆናል ደግሞ ሴት ብትሄድ በሴት መተካት ነው እናትክ አይደለችም እራስህ ላይ ርምጃ ከመውሰድክ በፊት ቆም ብለክ አስብ በዙሪያህ ያሉ ሰዎች በጣም አንተን ይፈልጉሃል እናትህ እህትክ ኧረ ስንቱ ይቆጠራል

    • @user-vu6de4th7j
      @user-vu6de4th7j Год назад

      ውሸታም

  • @saada9739
    @saada9739 Год назад

    ይህማ ለኔም ልሸለም

  • @Ethio631
    @Ethio631 Год назад

    ስፌቶች ያምራሉ ግን ለምንድነው ከስፌቶችዋ ውስጥ አንድም ኢትዮጵያ ኢትዮጵያ የሚል ቀለም አልተጠቀመችም ? 😏

  • @AminAmin-km4ss
    @AminAmin-km4ss Год назад +3

    የኢትዮጵየ. በንዴራ. ከለር. የት. አላ? ወይ. ዘረኝነት. የኦሮሚየ. አርማ. ከለር. ሰፍታሽ. ዘረኝነት. ትሰብኪየለሽ. ።እጅሽ. አይበረክ. የኢትዮጵየን. ፓስፖርት. ይዘሽ. እየዞርሽ. እንዴት. ኢሚዬ. ኢትዮጵያን. ቲራሺያለሽ. ።የአንዱ. የኦሮሚየ. ከድሬ. ልጅ. ልትሆኚ. ትችየለሽ. ማን የውቃል

    • @bontuuambo3424
      @bontuuambo3424 Год назад +1

      አዎ ነት አንች ቆምጬ 🦓🤸‍♀️🤸‍♀️🤸‍♀️👺👺👺👺

    • @bdbd1604
      @bdbd1604 Год назад +1

      ምቀኛ ፣👹👹

  • @-Ele
    @-Ele Год назад +6

    እዉነት ቃል ማወቅ የሚፈልግ ብቻ ኑ🌹የቁራኣን ተፍሲር የአላህ ቃል ኡን ማድረግ የፈለገ ኑ👉 ከሁሉም በፊት እዉቀት ይቀድማል 👉🏻 ፕሮፋይሌ ተጭናቹ ቤተሰብ ሁኑ አብሽሩ በላይክ 🌹📚👍

    • @aynalmeyeborenalji7877
      @aynalmeyeborenalji7877 Год назад +1

      ለምን ይሆን ቁርአን አይገባኝም ብየ የደመደምኩት😭

    • @-Ele
      @-Ele Год назад +1

      @@aynalmeyeborenalji7877 ማለት