ከ4ኪሎ የተሰማው መርዶ ቁጣ ቀሰቀሰ? | አማራ ክልል አዲስ አዋጅ ታወጀ | ከባድ ኃይል ኢትዮጵያ አፍንጫ ስር መጣ | Ethiopia

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 7 сен 2024
  • የአንድ አፍታ መረጃዎችን ለመከታተል ቤሰተብ ይሁኑ
    RUclips ➲ / @andafta
    Twitter ➲ andafta
    Facebook ➲ andafta

Комментарии • 13

  • @user-rv9jh4fn7t
    @user-rv9jh4fn7t Месяц назад +3

    ብልፅግና የአሳማ እርባታ ነው።ፋኖ ሁሌም ያሸንፋል!!!

  • @user-eg5vt9kf8p
    @user-eg5vt9kf8p Месяц назад

    ባህርዳርን እስካሁን መያዝ ካልተቻለ አ/እን እንዴት መያዝ ይቻላል?

  • @Hornland
    @Hornland Месяц назад +1

    አገርን ሽጦ የፓርቲን ስልጣን ማፅናት።
    በዚህ አወጅ መሠረት የአገሪቱ የምርጫ ስርዓት ለውጭ ጨረታ የቀረበ ሲሆን በኢትዮጵያ በኩል ጨረታውን የተስማማው ሀይል የጨረታውን ስምምነት ለማስቀጠል ሲባል የመንግስት ስልጣንን ለረጅም ግዜ መንበረ መንግስቱን ለማይታወቅ ረጅም ግዜ ወይም እስከ ወዲያኛው ይቆያል። በዚህም በተባበሩት መንግስታት ፣ በአውሮፓ ህብረት እና በዓለም አቀፍ የሰብአዊ እና የፋይናንስ ተቋማት ቡራኬ እና የዲፕሎማሲ ሽፋኖችን በምላሹ ያገኛል።
    አሁን በቅኝ ግዛት ስር ወድቀናል ። ከርሱን የሚሞላ ነገር ግን ክብር የሌለው ፣ በመጨረሻም ተዋራጅ ህዝብ ሆነናል።
    ስለሚርበን ቤታችን ፣ መሬታችንን እንሸጣለን ፣ በፖሊሲ ሰበብ በልማት እተማካኘ በስልት ከሰፈራችን ከርስታችን ከአእርሻ መሬቶቻችን እንነቀላለን።
    የኦርቶዶክሳውያን አማኞች ይዞታ ፣ በፍጠ‍እነት በፔንጤዎች እጅ እየተዘዋወረ መሆኑን እወቁ።
    የቱለማ መሬት ሸገር የአኦርቶዶክስ ኦሮሞ መሬት ነው ነገር ግን አሁን ኦርቶዶክሱ በገዛ መሬቱ ይዞታ ለማግኘት ፔንጤ እግር መላስ አለበት። ፕሮቴስታብት ማለት ደግሞ በምእራብ የስለላ ተቋማት ተልኮ በመቀበል ቅኝ ተገዢ ማህበረሰብን እና ስነ ልቦናን የማመቻቻ የውግያ ክንድ ነው። ፔንጤ ካልሆንክ አሁን ያለው ስርአት አመኔታ የለኸም አበቃ።

  • @user-xh4dp6ij4r
    @user-xh4dp6ij4r Месяц назад

    የሥልጣን ጥማትና ፍቅር ከድራግ ይብሳል ።
    ዋናው ነገር ፡ 10 ቢሊዮን ዶላሩ ፡ቅንጡውን ቤተ መንግሥት ያስገነባል ፣ የተወሰነ የጦር መሣሪያም ያስገዛል ።😂😂😂

  • @ET-vd2uw
    @ET-vd2uw Месяц назад +1

    አንተኑ አንዳች ያድቅቅህ ።ገና ሳታውቅ አትቀደድ

  • @yitayalabebe849
    @yitayalabebe849 Месяц назад

    what type of lie?

  • @SELAMALEGNDESTA-r1b
    @SELAMALEGNDESTA-r1b Месяц назад

    ወሬ አይሰለቻችሁም እንዴ ዶላር እኳ በመላው አለም ነው ጭማሪ ያሳየው ሁሉንም ነገር አብይ ማለት አይደብራችሁም ምን አይነት ሰወች ነን በፈጣሪ አትረ ተውት ይስራበት ምስጋና ቢስ ህዝብ

    • @zelalemmengistu7049
      @zelalemmengistu7049 Месяц назад

      ከብት ስለሆንህ አይገባህም። ይሄ ዶላር ሳይሆን የጨመረው እንዳንተ ዓይነቶች ማሰብ የተሳናቸው ናቸው የአገሪቷን ብር ያወረዱት።😢

  • @Co_equal
    @Co_equal Месяц назад

    Muartegnoch. ..adikikotal, ashmedmidotal..
    This is how you sell, to make money in RUclips ..
    Ye country and ppl Mikegnas hula