#FanaTV

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 16 сен 2024
  • A father, who woke up after dying for hours, firmly believes that he was given a second chance to bring peace and success to his family.
    He gathered his family and called for change. However, no one has accepted his idea.
    They believe that all changes could not happen miraculously within this short period of time between his death and reappearance.
    The comment that they all have problems angered them. They were also received warning not to touch the family’s secret.
    The father plunge the family into unpredicted danger while trying to push them to the path he wanted.
    They faced off with a powerful organization that claims it will bring to justice those who improperly took someone’s property.
    After that, there was no retreat, but moving only forward. The back history was devastated and no one is sure about the future.
    Subscribe our youtube page: / @dersomels8256

Комментарии • 275

  • @fromadisabeba6427
    @fromadisabeba6427 6 лет назад +64

    እንኳን ደህና መጣችሁ ማሮቼ ለመላው ለኦርቶዶክስ ተዋህዶ እምነት ተከታዮች እንኳን ለትንሳኤ በአል አደረሳችሁ መልካም በአል 💚💛💖

    • @markchaoul7112
      @markchaoul7112 6 лет назад +2

      ማህደር ግርማ from Adis Abeba .አሜን አሜንንን አሜንንን እንኳን አብሮ አደረሰን ማርየ

    • @sanitemakdes2312
      @sanitemakdes2312 6 лет назад

      አሜን

  • @ስደተኛነይእመቤቴሆይአትለ

    በሀግርውስጥም በሀገርውጭም በመላው አለምየምትኖሩ ውድየተዋህዶልጆች እንኳን ለትንሳኤ በአል በሰላም አደረሳችሁ እንደእኔ በስደት የምትኖሩ በአልን በትዝታበናፍቆት በእንባ የምታሳልፉ እግዚአብሄር ያሰብነው ተሳክቶ ከሀገራችን ሂደን እንድናከብር እግዚአብሄር ይርዳን

    • @user-hl3tb2gt7b
      @user-hl3tb2gt7b 6 лет назад

      ስደተኛነይ እመቤቴሆይ አትለይኝ እኳን አብሮ አደረስን እህት

    • @kidistkidist6803
      @kidistkidist6803 6 лет назад

      ስደተኛነይ እመቤቴሆይ አትለይኝ amen amen

    • @እናቴናትተስፋየ
      @እናቴናትተስፋየ 6 лет назад

      ስደተኛነይ እመቤቴሆይ አትለይኝ አሜን አሜን አሜን

    • @saron5789
      @saron5789 6 лет назад

      ስደትኛ ነይ እመቤቴ ሆይ አትለይኝ አሜን አሜን አሜን

  • @ሱሀንአሌምድሮ
    @ሱሀንአሌምድሮ 6 лет назад +8

    7የት አለ ባለፈዉ ሳምንት እኮ ያየነዉን ነዉ ያሳያቹን ለማንኛዉም እየወደድነዉ ነበር እናንተ ባታቆራርጡት መልካም ነዉ
    ዉድ ያሀገሬ ልጆች እንኳን ለብርሀነ ትንሳኤ በሰላም አደረሳቹ🙏

    • @ቤቴልእናኒነኝ
      @ቤቴልእናኒነኝ 6 лет назад

      እመቤቴ የነገርኩሽን አደራ
      እኳን አብሮ አደረሰን
      ይሄ 8 ነው አልታየም

    • @sofiamohammed8655
      @sofiamohammed8655 6 лет назад

      እመቤቴ የነገርኩሽን አደራ nm, f#

  • @sofiatariku7545
    @sofiatariku7545 6 лет назад +5

    እናመሰግናለን
    ለአለም ህዝቦች ሁሉ እንኳን ለትንሳዬ በአል አደርሳችው

  • @የፍቅርጉዞማረያምንይዞአራ

    እኳን ደና መጣቹ ባመታቹ ጓደኞቺር እኳን ለትንሳኤው አደረሳቹ አደረሰን ፈጣሪ ብሎ በሃገራችን ላማክበር ያድርሰን አሜን /3/

    • @ddt826
      @ddt826 6 лет назад

      አሜንእንኳንአቡሮአደረሰን

  • @muhammedyesuf2648
    @muhammedyesuf2648 6 лет назад +24

    ዌል ዛሬ 17 ነኝ ላይክ አምሮኛል ፕሊስ አይከፈልበትም

  • @haniharar735
    @haniharar735 6 лет назад +4

    Ekoni adrschu yagri lejochi❤️🇪🇹❤️❤️❤️

  • @eth724
    @eth724 6 лет назад +18

    እናመሰግናለን ደርሶ መልሶች ውድ የኦርቶዶክስ እምነት ተከታዮች ከሀገር ውስጥም ከሀገር ውጭም ያላችሁ እንኳን ለጌታችን ለመዳኒታችን ለእየሱስክርስቶስ የትሳኤ በዐል አደረሳችሁ። እንዲሁም በተለያየ ችግር ከእስር ቤት ያላችሁ እግዚያብሔር ያስፈታችሁ በስደት ሀገር ያላችሁ እመብረሀን ታስባችሁ የታመማችሁ በዕለተ ትንሳኤው ይፈውሳችሁ ሰላም ለእናተ ይሁን መልካም በዐል የሰላም የደስታ ያርግላችሁ እወዳችሀለው ጎደኞቸ።

    • @tastaconjo5148
      @tastaconjo5148 6 лет назад

      አሜን አሜን አሜን የኔ ማር ላንችም መልካም ትንሳኤ በዓል ይሁንልሽ

    • @እናቴናትተስፋየ
      @እናቴናትተስፋየ 6 лет назад

      ሰላሜነሽ ድግል Eth አሜን አሜን አሜን

    • @eth724
      @eth724 6 лет назад

      Tasta Conjo አሜን (3)ውዴ

    • @eth724
      @eth724 6 лет назад

      ፍቅርህ ነዉ የጎዳኝ አሜን (3)

  • @Wubit234
    @Wubit234 6 лет назад +11

    #የምር ናፍቃቹኝ ነበር
    #ውድ በሀገ ውስጥ እንዲሁም በሀገር #ውስጥ የምትኖሩ #የተዋህዶ #እምነት ተከታዮች በሙሉ #እንኳን ለጌታችን #ለመደሀኒታችን ለእየሱስ ክርስቶስ #ለትንሳኤ በአል በሰላም አደረሳቹ #መልካም በዓል ይሁንልን!!

  • @ሀዩነኝየእስለምልጅእጀብነ

    የምወዳቹና የማከብራችሁ ምርጥ የክርስትና እምነት ተከታይ ጓደኞቼ እንኳን ለፋሲካ በአል በሰላም አደረሳቹ
    የሰላም የፍቅር ያድርግላችሁ መልካም በአል 😍😘

    • @እርስትያባቷልጂየአለምሰገ
      @እርስትያባቷልጂየአለምሰገ 6 лет назад

      ሀዩ ነኝ የእስለም ልጅ እጀብ ነው ውበቴ አሜን ማር እናመሰግናለን

    • @delinaaxmeddelina2306
      @delinaaxmeddelina2306 6 лет назад

      ሀዩ ነኝ የእስለም ልጅ እጀብ ነው ውበቴ
      ለማንም ሙስሊም ያልሆኑ ወገኖች እንኳን ኣደረሳቹ ኣይባልም"
      ኣደራ ኣደራ ሰው እንዲወደን ብለን ከኣምላካችን ኣሏህ ባንጣላ ነው ሚሻለን" ነገ በስንሳኤ ቀን ከኣሏህ በስቀር ማንም ከሱ ቅጣት እምያድነን የለም።
      ኣላህን እንፍራ ኣላህም እንፍራ

  • @ሰውመሆንሰውመሆን
    @ሰውመሆንሰውመሆን 6 лет назад +6

    የተዋህዶ ልጆች እንኩዋን ለጌታችን መድሀኒታችን ለኢየሱስ ክርስቶስ የትንሳኤበአል በሰላም አደረሳቹ

  • @አይናችንነሽማሪያምአንችን

    እንኩን ለዚች ልተቀድስች ቀን በስላም አድርሳችሁ #የተዋህዶ ልጃች #መልካም በአል ♥♥♥♥♥♥♥♥#ዊል ድርሱ መልሱች

  • @ilove4292
    @ilove4292 6 лет назад +18

    እስት ፀልዮልኝ ዝምብሎ የስለቅሳኛል

    • @oranthaile1838
      @oranthaile1838 6 лет назад +1

      addis addis A አይዞሽ እእቴ ፀልይ ፀሎት የማይሰብረዉ ነገር የለም

    • @lemlemtekie1905
      @lemlemtekie1905 6 лет назад

      addis addis A Medhanealem selamun yalbesesh♥

    • @fatheemafatheema817
      @fatheemafatheema817 6 лет назад

      አይዞሺ ስደት ላይ ከሆነ ያለሺዩ ሁሉም ነው የሚያለቅሰው ይከፍል

  • @mitaaster2462
    @mitaaster2462 6 лет назад +6

    መልካም የትንሳኤ በአል ይሁንላቹ

  • @swassihunwassihun6496
    @swassihunwassihun6496 6 лет назад +1

    በርቱ እንዳልላችሁ የበረታችሁ ናችሁ ።ቃል የለኝም በበበበበጣም አሪፍ ድራማ ነው።

  • @fedilashemsdin3753
    @fedilashemsdin3753 6 лет назад +1

    ከ #ዘመን ቀጥሎ በጣም የምወደው ድራማ ቢናር ይሄ ነው #ደርሶ መልስ ዋው እጅግ በጣም መሳጭ ድራማ ነው ።

    • @meronsamson5397
      @meronsamson5397 6 лет назад

      Fedila Shemsdin zemen ema eko koye kedebere ehe yeshalal

  • @SamsungJ-cq1cy
    @SamsungJ-cq1cy 6 лет назад +3

    እንኻን በሰላም መጣቺሁ የክርስትና እምነት ተከታይእቺ እንኻን አደረሳቺሁ ብየ አለሁ

  • @የእናቴልጅባርችነኝ
    @የእናቴልጅባርችነኝ 6 лет назад +1

    ዋው አሬፍ እየሄዳችሁ ነው በርቱ ።
    መልካም በአል ሰው ሃገር ነው ያለሁት መልካም በአል በሉኝ ደስ ይበለኝ

  • @user-rs5vu1pj9x
    @user-rs5vu1pj9x 6 лет назад +9

    የክርሥትና እምነት ተከታዮች እንኮን ለፋሲካ ብአል አደረሣችሁ የሠላም የፍቅር ይሁንላችሁ

    • @ሰላምሺይመለስሀገሬ
      @ሰላምሺይመለስሀገሬ 6 лет назад

      አሰቴር የማርያም ልጅ አሥቴር የማርያም ልጅ Amen Amen Ekoan Abro Adersan

    • @eyerusabateashete8181
      @eyerusabateashete8181 6 лет назад +1

      አሰቴር የማርያም ልጅ አሥቴር የማርያም ልጅ amen enaqun abro aderesen

    • @user-rs5vu1pj9x
      @user-rs5vu1pj9x 6 лет назад

      Lubaba Ashete አሜንንንንንንንን

  • @hananseid6600
    @hananseid6600 6 лет назад

    Wawwww dereso melesoch thank you betam kojo asetemari derama newu bertu

  • @helneyenatwalijhelneyenatw7441
    @helneyenatwalijhelneyenatw7441 6 лет назад +4

    ዊል ደርሶ መልሶች ለመላው የክርስትና እምነት ተከተዪች በሙሉ በሀገርም በስደትም ያላችሁ እንኮን ለብረሀነ ትንሳኤው አደረሳችሁ አደረሰን በስደት ያላችሁ አይዞቹህ በሰላም ለለገራችን አብቅቶን ከምንወዳቸው ቤተሰቦቻችን ጋር እንድናከብር ቅዱስ ፈቃዱ ይሁንልን አሜን !
    እዚህ ያደረሰን እግዚአብሄር ይክበር ይመስገን !

  • @mahletbeyene3246
    @mahletbeyene3246 6 лет назад +11

    ደርሶ መልሶች ተው እንዳንረሳችሁ ቶሎ ቶሎ ተከሰቱ

  • @tgtk7942
    @tgtk7942 6 лет назад +7

    😍😍😙thanks

    • @mesiyemariyamlij8511
      @mesiyemariyamlij8511 6 лет назад +1

      ትግስት ከናዝሬት ,,yene qimem endtnesh wude

    • @tgtk7942
      @tgtk7942 6 лет назад +1

      mesi ye mariyam lij
      😘😘😘🙌🙌❤አለሁልሽ

    • @originalcellhi4643
      @originalcellhi4643 6 лет назад +1

      ትግስት ከናዝሬት q

  • @gudukasa2010
    @gudukasa2010 6 лет назад +1

    As usual
    እስካሁን ከማያቸው ሁሉ
    ከውዲያ ወዲህ ልብን እያንጠለጠለ
    የሚታይ ግሩም ቲቪ ድራማ
    👍🏽👍🏽👍🏽👍🏽👍🏽👍🏽👍🏽

  • @makdadesta7952
    @makdadesta7952 6 лет назад +1

    Enamsegnalen

  • @kalkidanzenebe1513
    @kalkidanzenebe1513 6 лет назад +1

    የያለፍው ሳምንት ምንሆናችሁ ነው ያቋሪጣችሁ መስሎኝ ተነድቼ ነበር ኤነዊስ እንኳን ደና መጣችሁ ለመላው የክርስትና እምነት ተከታዮች እንኳን ለጌታችን ለመዳኒታችን ለኢየሱስ ክርስቶስ የትንሳኤ በዓል አደረሳችሁ /አደረሰን

  • @yegeltube8294
    @yegeltube8294 6 лет назад +2

    ደረሶ መልስ ምርጥ እና ሆኖ ሚሰሩ ናቸው ልጅ በ አሳዳጊው ይባላል እና አዳዲሶቹ በ አሌክስ ነው የወጡት አዲስ አርቲስት ሚሰሩበት እዚህ ድራማ ላይ አይው ነባሮችን ይቦንሳሉ እንዴት ደስስ ይላል በርቱ ግን በ ሳምንት ይሁን ምክንያቱ ተመልካችን ቀልብ ይስባል በጉጉት ይጠበቃል እና

  • @sanfekede9040
    @sanfekede9040 6 лет назад +1

    ዋው ሀሪፍ ነው በርቱ

  • @fullforever6686
    @fullforever6686 6 лет назад

    it is best of best

  • @unnishunnish1181
    @unnishunnish1181 6 лет назад

    ጤና ይስጥልኝ ስላም ናችሁ እንኳን አደረሳችሁ የኢትዮጵያ ልጆች

  • @user-uq3hk5pk5v
    @user-uq3hk5pk5v 6 лет назад +1

    እናመሠግናለን

  • @ብሬየተርሻሚስት
    @ብሬየተርሻሚስት 6 лет назад +6

    Well እንኳን አደረሳቹሁ ውድ፡የተዋህዶ ልጆች መልካም የዋዜማ ምሽት

    • @user-kl1gm4th8o
      @user-kl1gm4th8o 6 лет назад

      አሜን አሜን አሜን እንኳን አብሮ አደረስህን

  • @anwarsherif5040
    @anwarsherif5040 6 лет назад

    እንኳን ለትንሳኤ በአል አደረሳችሁ በአሉ የሰላም የፍቅር ያድርግላችሁ በስደት ያላችሁም የልባችሁ ተሳክቶ በአሉ ባገራን ለማክበር የእግዚአብሔር ፈቃድ ይሁንልን

  • @jinajina4159
    @jinajina4159 6 лет назад +1

    ደርሶ መልሶች እንኳን ደና መጣችሁ እንኳን አደረሳችሁ

  • @user-jc4xc9qt1t
    @user-jc4xc9qt1t 6 лет назад

    እንካን አደርሳችሁ ላላቹሁ እህት ወንድሞቸ እንካን አብሮ አደርሰን ላላቹሁ እንኮን ለጌታችን ትንሳኤ አደርሳቹሁ😍
    ምርጥ ድራማ ነዉ እንዳታቆሩጡት

  • @aklapp8928
    @aklapp8928 6 лет назад

    እናመሰግናለን ያምራል በጣም አሌክስ አድናቂህ ነኝ እድሁም ካሳሁን ሞጋለ በርታ

  • @TGST645
    @TGST645 6 лет назад

    ዋውውው አሪፍ ነው

  • @workneshbogale6359
    @workneshbogale6359 6 лет назад

    በጣም እናመሠግናለን

  • @ይሁንለበጎነው-ኸ6ኀ
    @ይሁንለበጎነው-ኸ6ኀ 6 лет назад +9

    አመት ባል የምትባለው አለማየሁ ሚስት መሰለችኝ ልክ ነኝ

  • @ኢትዮጵያለዘላለምትኑርትዩ

    ምርጥ ድራማ ነው

  • @hima406
    @hima406 6 лет назад

    Thanksssss

  • @samerazayna3717
    @samerazayna3717 6 лет назад

    ምርጥ ድረማ ነው እነመሰግነለን

  • @ዝምታነውመልሴዝምታነውመል

    ይሄ ድራማ 1ኛ ነው

  • @shankeyemariyamlij7433
    @shankeyemariyamlij7433 6 лет назад

    Enkwan aderesachu le kirestena eminet teketayoch bemulu melkam wazema😍😍

  • @_z_orthodox3175
    @_z_orthodox3175 6 лет назад +13

    ♥የትንሳኤው ምሥጢር♥
    ከመጋቤ ሐዲስ ሄኖክ ፈንቴ
    ✔ክርስቶስ ተንሥአ እሙታን በኀቢይ ኀይል ወሥልጣን አሰሮ ለሠይጣን አግአዞ ለአዳም ሰላም እምይእዜሰ ኮነ ፍስሐ ወሰላም✔
    ✔በመላው ዓለም የምትኖሩ የኦርቶዶክስ ተዋህዶ ሃይማኖት ተከታዮች እንኳን ለኢየሱስ ክርስቶስ ብርሃነ ትንሳኤ በሰላም አደረሳችሁ
    የጌታችን የኢየሱስ ክርስቶስ ትንሳኤ የሙታንን መነሳት የሚያስረዳ ነው
    የሞቱት ሁሉ ትንሳኤያቸው ስለሆነ
    በለበሰው ሥጋ ቢሞትም ሞትን ድል አድርጎ ሞትን በሞቱ ሽሮ ተነስቷል
    ከክርስቶስ ትንሳኤ በፊት ከሞት የተነሱ ብዙ ሙታን ነበሩ
    ነገር ግን ቢነሱም ተመልሰው ሙተዋል
    ነቢያት ያስነሷቸው ሙታን ሁሉ ተመልሰው ሙተው መቃብር ውስጥ ናቸው
    ኢየሱስ ክርስቶስ ያስነሰው የማርታ ወንድም ዓልዐዛርም ዛሬም ተመልሶ ሙቶ አጽሙ መቃብር ውስጥ ነው
    ጌታችን ኢየሱስ ክርስቶስ ግን ደግሞ ላይሞት ለዘለዓለም ተነስቷል
    የክርስቶስ ትንሳኤ ከዓልአዛር ትንሳኤ በአራት ነገር ይለያል
    1ዓልዓዛርን ያስነሰው ኢየሱስ ክርስቶስ ተነስ ብሎ ነው
    ኢየሱስ ክርስቶስ ግን ማንም ሳያስነሰው በስልጣኑ ተነስቷል
    2 ዓልአዛር የተነሳው ሥጋው ከፈረሰ ከበሰበሰ በሇላ ነው
    ኢየሱስ ክርስቶስ ግን የተነሳው በሐዲስ ሥጋ ሳይፈር ሳይበሰብስ ነው
    መቃብር ውስጥ ለሶስት ቀን ቢቆይም ሥጋው አልፈረሰም አልበሰበሰም ምክንያቱም መለኮት አልተለየውምና
    3 ዓልአዛር ቢነሳም ተመልሶ ሙቷል
    ኢየሱስ ክርስቶስ ግን ከተነሳ በሇላ ተመልሶ አልሞተም
    4 ዓልዓዛር ዳግም ለመነሳት ትንሳኤ ዘጉባኤን ይጠብቃል
    ኢየሱስ ክርስቶስ ግን እራሱ ትንሳኤ ነውና ትንሳኤ ዘጉባኤን አይጠብቅም እንግዲህ ሙታን ተነሱ ቢባልሙም ተመልሰው ሙተዋል ክርስቶስ ግን ለዘለዓለም ተነስቶ ሕያው ሁኖ ይኖራል
    በኩረ ትንሳኤ ሙታን የተባለውም ለዚህ ነው
    የሞት ስልጣንን በኀይሉ ሽሮ ሙስና መቃብርን ደምስሶ በትንሳኤው ነግሶ በክብር ዙፋኑ አለ
    በመቃብር ውሥጥ 31 ሰዓታት ቢቆይም መቃብር ሊይዘው አልቻለም ተነስቷል
    ዓርብ 11ሰዓተ መዓልት ተቀብሮ እሁድ ከሌሊቱ ስድስት ሰዓት ተነስቷል መንፈቀ ሌሊት እትነሳእ ያለው የነቢዩን ትንቢት ሊፈጽም በመንፈቀ ሌሊት ተነስቷል የኢየሱስ ክርስቶስ ሞት በእንቅለወፍ የተመሰለ ነው የተኛ ሰው ከእንቅልፉ እንደሚነቃ እንዲሁ ከሞት ነቀወቶ ተነስቷል
    መቀብር ጠባቂዎች ማቃብሩ ስር ወድቀው ቀርተዋል የተቆለፈው የብረት መዝጊያ በትንሳኤው ኀይል ተበርግዷል ተሰባብሯል ሞት መድረሻ አጥቷል
    ቅዱሳን መላእክት ነጫጭ ለብሰው በመቃብሩ ራስጌና እግርጌ ሁነው መነሳቱን ለቅዱሳት አንስት ተነስቷል ከዚህ የለም በማለት አስረድተዋል በሞቱ የተበተኑት ሐዋርያቱ በትንሳኤው ተሰብስበዋል ኢየሱስ ክርስቶስ ከሞት እንደተነሳ እኛንም የህሊና ትንሳኤ እንድንነሳ ከተቀበርንበት የኀጢአት መቃብር እንድንወጣ ከታሰርንበት የኀጢአት መግነዝ እንድንፈታ ፈቃዱ ይሁን
    መጋቤ ሐዲስ ሄኖክ ፈንቴ
    መጋቢት 29 /2010
    አቡዳቢ መድኀኔዓለም

    • @ቤቴልእናኒነኝ
      @ቤቴልእናኒነኝ 6 лет назад

      ሊዲያ ነኝ የድንግል ማርያም ልጅ
      ቃለ ህይወትን ያሰማልን
      እኳን አደረሰሽ
      መልካም በአል

    • @noorhabchy650
      @noorhabchy650 6 лет назад

      አሜን አሜን አሜን ቃለህይወት ያሠማልን እንኳን አብሮ አደረሠን

  • @yaltnorlejent7810
    @yaltnorlejent7810 6 лет назад +1

    Woooooooow nafkotoche wel

  • @እናትየበስምሽልጠራእናትየ

    የቂጥ ዋንጫ ክክክክክክክክክ

  • @mehaubaasifir4607
    @mehaubaasifir4607 6 лет назад

    አሪፍ ነው ቀጥሉበት

  • @habimar7961
    @habimar7961 6 лет назад

    አሪፍ ነው

  • @solianaafrata
    @solianaafrata 6 лет назад

    የኔሾፍ ናፍቆትህ ገሎኝ እንኳን ደና መጣህልኝ።እንኳን አደረሰህ

  • @user-uy3yl8zr5b
    @user-uy3yl8zr5b 6 лет назад

    እንኳን አደረሳችሁ የተዋሀዶ ልጆች

  • @ተሰፍሂወቴ
    @ተሰፍሂወቴ 6 лет назад

    Bezi mare 😘😘😘😘

  • @rahelmekonen3408
    @rahelmekonen3408 6 лет назад

    Thanks

  • @ethiopiyawinetkezerbelayne5727
    @ethiopiyawinetkezerbelayne5727 6 лет назад

    Wey bezi mskin arif new gin mnew seatu betam anese astekaklut enameseginalen

  • @rihanahashem456
    @rihanahashem456 6 лет назад

    ዌል ደርሶዎች እንኳን ደና መጣቹ እንኳንም አደረሳቹ

  • @AAa-ix7is
    @AAa-ix7is 6 лет назад

    woooooooow እንኳን በሠላም መጣቹሁ

  • @geniyoutube1815
    @geniyoutube1815 6 лет назад

    wow like thise video

  • @konjitgudina2543
    @konjitgudina2543 6 лет назад

    ውስጤ ናችሁ ♥

  • @remloveethiopiaremloveezel1535
    @remloveethiopiaremloveezel1535 6 лет назад +1

    wel come

  • @betitube12
    @betitube12 6 лет назад

    waww Well

  • @hananjimmakarim2724
    @hananjimmakarim2724 6 лет назад

    Like dasiyilal

  • @የድንግልማርያምልጅየ-ዠ7ደ

    እናመሰግናለን ከች ስላላችሁልን

  • @tizitakhan3985
    @tizitakhan3985 6 лет назад

    እናመሰግናለን

  • @user-rh7wt1vb2s
    @user-rh7wt1vb2s 6 лет назад

    የስ እኩአን ዛሬ ለቀቃችሁት ነገ ቦታ አታገኙም ነበር kkkkk
    መልካም የፋሲካ በአል ወገኖቼ የሰላም የፍቅር አዲነታችንን የምናጎነብትበት በአል ይሁንላችሁ ኢትዮ ለዘላለም ትኑር💝💝💝

  • @tig4420
    @tig4420 6 лет назад

    Sewedachu bezi 😘😘

  • @tigistmola8161
    @tigistmola8161 6 лет назад

    ለመላው የክርስትና እምነት ተከታዮች በሙሉ መልካም የፍሲጋ ባአል ይሁንላችሁ ዧ

  • @ማርያምንየጠላየለውም-ቘ7ዀ

    ቤዝዬ ስወድሽ ማር😜😂😂😂💓💋💓👈
    ። አለማየው ግን
    ጨካኝ ነህ እዚጋ ሁሉንም በግዳጅ ነው ምታሥፍፅመው

  • @hayatahmed699
    @hayatahmed699 6 лет назад

    enameseginalen 👍

  • @saramorka7745
    @saramorka7745 6 лет назад

    እናመሰግናለን መልካም በአል ይሁንላቹሁ!

  • @user-ri8rl5cv5n
    @user-ri8rl5cv5n 6 лет назад

    Ye etiyopa derama akirabewachi bartu betam teru yizat yalewu derama nawu deramachihun be youtob edenagengi seladergachihu enamseginal

  • @tenatena7698
    @tenatena7698 6 лет назад

    አቤት ስወዳችሁ በርቱ

  • @Mandf-fikir4ever
    @Mandf-fikir4ever 6 лет назад

    ዋው እንኳን ደህና መጣችሁ💖💖💖

  • @user-xs1ew5tk9g
    @user-xs1ew5tk9g 6 лет назад +1

    አሌክስየ ትተውነዋለህ አይገልጸውም ስወድህ

  • @እናቴሂወቴከፈጣሪቀጥለሽ

    Tahankyou

  • @user-px6jw6fj6d
    @user-px6jw6fj6d 6 лет назад

    እዴ ማንአለን እናንተንነውየምጠብቅሆሆአመትኮ ቆያችሁ ጉድኮነው እኳን ለጌታችን መደረሀኒታችን እየሱስክርስቶስ ተሳኤ ሁሉም ኢትዮኢያዊሁሉባለበት እኳን አደረሳችሁ አደረሰን መልካም እለተሰበት

  • @tizatgizeww4937
    @tizatgizeww4937 6 лет назад

    Susoche wel come

  • @beteltewolde399
    @beteltewolde399 5 лет назад

    ሶፎኒያስ ውስጤ ነው♥

  • @abello1144
    @abello1144 6 лет назад +1

    የዚህ ድራማ ሰምና ወርቁ አልገባኝም please

  • @HaniHani-dg5ze
    @HaniHani-dg5ze 6 лет назад

    እንኳን በሰላም መጣችሁ ምርጦች

  • @momloveu833
    @momloveu833 6 лет назад

    Welcome

  • @ሰላምሺይመለስሀገሬ

    Welcome My Best Love U All

  • @የድንግልማሪያምልጅነ-ለ1ከ

    ዋውውውውውውማኛ

  • @solianacanbel94
    @solianacanbel94 6 лет назад

    Enamesegenalen enqan aderesacu melkamm behal gin kuteru tesasetual 7 new mehon yeneberabete

  • @alemalem1373
    @alemalem1373 6 лет назад

    ዋው

  • @እማዬብሌኔነሽለኔ
    @እማዬብሌኔነሽለኔ 5 лет назад

    ዋው እነደርሶ መልሶች በጣም መሳጭ ነው መሰል ገና መጀመሬ ነው ዘመኖች ተገለበጣችሁ በቃ ደግሞ ስማቸው እነ ሉሲ እነ አመት ባል እነ ድንቅ ነሽ😜 እነ አሀድ በርቱ😊

  • @onelove809
    @onelove809 6 лет назад

    Ere miss u

  • @berokhabebe5120
    @berokhabebe5120 6 лет назад

    Next part please 👀

  • @tegstasfw3564
    @tegstasfw3564 6 лет назад

    Wow

  • @onelove809
    @onelove809 6 лет назад

    Beza yn kemem

  • @ሰኒሻፍቅር
    @ሰኒሻፍቅር 6 лет назад +3

    የኦርቶዶክስ እምነት ተከታዮች እንኳን አደረሳቹ

  • @user-hb9kz4rp9m
    @user-hb9kz4rp9m 6 лет назад

    ጤና ይስጥልኝ

  • @አስራዘጠናዘጠኝ
    @አስራዘጠናዘጠኝ 6 лет назад +12

    _Wellcome Derso Mels_
    _የተዋህዶ ልጆች የክርስቶስ ወዳጆች እንኳን አደረሳችሁ መልካም በዓል ይሁንላችሁ_
    _ጥያቄ ልጠይቃችሁ ተዋህዶ የሆነ ሁሉ መመለስ አለበት።_
    *1//ኢየሱስ ክርስቶስ ሁን ብሎ ማዘዝ ሲችል የሰው ልጅን ለምን ሞቶ ተሰቅሎ ማዳን ፈለገ??* 👍👍መልካም ተሳትፎ

    • @እናትየበስምሽልጠራእናትየ
      @እናትየበስምሽልጠራእናትየ 6 лет назад

      በቃሽ በይኝ ድንግል ይብቃኝ መከራዬ በዛ አንገዳገደኝ የነቢያቶች ትንቢት እንዲፈጸም

    • @user-hl3tb2gt7b
      @user-hl3tb2gt7b 6 лет назад +1

      በቃሽ በይኝ ድንግል ይብቃኝ መከራዬ በዛ አንገዳገደኝ እግዚአብሔር የተናገርውን የማይዘነጋ ስለሆነነው ከልጅልጅህ ተወልጀ ያለውን የአባቶቻችን ትንቢት ይፈፀም ዘድነው

    • @አስራዘጠናዘጠኝ
      @አስራዘጠናዘጠኝ 6 лет назад

      እናትየ በስምሽ ልጠራ እናትየ በስምሽ ልጠራ ጎበዝ ጸጋውን ያብዛልሽ 👍👍

    • @አስራዘጠናዘጠኝ
      @አስራዘጠናዘጠኝ 6 лет назад

      ቲጁ ከመርሳ ቡሆሮ 👍👍👍ጸጋውን ያብዛልሽ

    • @abrelohd
      @abrelohd 6 лет назад

      የፋሲካ በዓል ዋዜማ የበዓል ትርምስ በአዲስ አበባruclips.net/video/epkyQrsOJv0/видео.html

  • @jdjddfg2679
    @jdjddfg2679 6 лет назад

    እንኳን በሰላም መጣችሁ

  • @user-vf4ck7pv8m
    @user-vf4ck7pv8m 6 лет назад +4

    መጣችሁ ማሮች ክረስቲን እህቶች እካን አደራሳችሁ ፍቅር ያሽናፈል መልካም አመትባል

    • @እጠበኝቆሽሻለሁድንግልንየ
      @እጠበኝቆሽሻለሁድንግልንየ 6 лет назад

      ስሚራ ወሎየዋ ሙስሊም ነኛ amen mamaye enameseginalen awo fkir yashenfal

    • @delinaaxmeddelina2306
      @delinaaxmeddelina2306 6 лет назад

      ስሚራ ወሎየዋ ሙስሊም ነኛ
      ለሙስሊም ያልሆኑ ሰዎች እንኳን ኣደረሳቹ ኣይባልም።
      ኣላህን እንፍራ ሰውን ለማስደሰት ብለን፡ከላህ ጋር ኣንጣላ

    • @user-vf4ck7pv8m
      @user-vf4ck7pv8m 6 лет назад

      Delina Axmed Delina እሺ

  • @user-gt2cl3tw2v
    @user-gt2cl3tw2v 6 лет назад +1

    ስሙ አላበዛችሁትም እንዴ ምነው 15 አንዴ እረ ሸም ነው ስንስረአት ያዙ ሰአት አክብሩ ጓደኞቼ መልካም በአል ይሁንላችሁ እንኳን አደረሳችሁ ቡአሉ የፍቅር የጤና የሰላም እንዲሆንልን መልካም ምኞቴ ነው ሰላም አዳር የስደት ጓደኞቼ

  • @sweetdajen349
    @sweetdajen349 6 лет назад

    Enkuan le berhana tensaywe beselam adersachehu

  • @beteltumiso4698
    @beteltumiso4698 6 лет назад

    lemelaw yekrstna emnet teketay enkuan legetachn lemedanitach le eyesus krstos yetsay beal beselam aderesach bealu yeselam yefkr yedest yemetesaseb yihunlachu...!beza stasazn derso mels arif new gn gena kahunu eyetefachu new

  • @user-jq2jk6xr3d
    @user-jq2jk6xr3d 6 лет назад

    ክክክክክ ሽንታቸውን እሸኑበት የማያውቁ ሰወች ክክክክ ወኔ በርቱልን ይኸ ድራማ እያደር እየገባኝ ነው

  • @selehulumnegeregzabirymesg9309
    @selehulumnegeregzabirymesg9309 6 лет назад

    እኮን ደህነ መጣችሁ ደርሶ መለሶች

  • @sofiatariku7545
    @sofiatariku7545 6 лет назад +9

    ሙስሊሞች እንደ አገራችን በአል እንኳን አደርሳችው በሉን ይመርብን

    • @ayikelahmed3605
      @ayikelahmed3605 6 лет назад

      Sofiaየዶ/ አብይ አህመድ አድናቂ Tariku እኲን አደረሳሽ ውደ

    • @sofiatariku7545
      @sofiatariku7545 6 лет назад

      Ayikel Ahmed አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን አመሰግናለው ውዴ

    • @ኦርቶዶክስነኝያውምበድግል
      @ኦርቶዶክስነኝያውምበድግል 6 лет назад

      +Sofiaየዶ/ አብይ አህመድ አድናቂ Tariku የድሮ ሙስሊሞች ናፈቁኝ ድሮ እኳን አደረሳቹ ብለው ቡና ጠጥተው ምግብ በልተው ተደስተን ተጫውተን እንለያይ ነበር የዛሬውን አያድርገውና አቺን ዛሬ አደነኩሽ

    • @ayikelahmed3605
      @ayikelahmed3605 6 лет назад

      Gdss Hfdif የኔቆንጆ ባህላችነው አዳችን ላዳችን ካልተዛዘን ተላይም ያለው አያዝንልንም የኢትዮጵያ ዊ ሁሌምየ አፍን ኢት/ያ ለዘላለም ትኑር ማሬ ስላድናቆትሽ ሽኩራን

    • @ኦርቶዶክስነኝያውምበድግል
      @ኦርቶዶክስነኝያውምበድግል 6 лет назад

      +Ayikel Ahmed አሜን ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር ፊጣሪ ባለሽበት ይጠብቅሽ