ዪርዲ ከጀርባ ግፍ ፈፀመችብኝ 🥺

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 18 окт 2024

Комментарии • 2,9 тыс.

  • @haileyeroyal2127
    @haileyeroyal2127  Год назад +851

    ቤቴን ለማቅናት ደፋ ቀና ስል ከጀርቤ ወጋችኝ ይሄ አይነቱ ህመም በምን ይድናል ቤተሰቦቼ ሰበረችኝ 🥺😭

    • @hageretsgaye
      @hageretsgaye Год назад +14

      Ayzosh wendme

    • @bisankedir6605
      @bisankedir6605 Год назад +115

      አልቀረባችሁም አሻንጉሊት አደረጋችሁን አይደል አረ እየተሳሰብን አሁንስ ውሸት ዘጋኝ ኤጭ በዚህ ደረጃ ደግሞ በጣም ያስጠላል

    • @ትግራይዓደይተናፋቂት
      @ትግራይዓደይተናፋቂት Год назад +5

      Ayzosh🙏🙏🙏🙏🙏😢

    • @zehara5680
      @zehara5680 Год назад +15

      ብድሯን ነው ፕራክ ነው እነናሂ ሊያስታርቁህ ሲሉ አልፈልግም ብለህ ፕራክ አርገሀታል እና ብድራን ነው ትመለሳለች

    • @gemechuamensisa3869
      @gemechuamensisa3869 Год назад

      Ayizo wedime setoch arko maseb aychilum.wend lijin inde mogn nw yemiyawut

  • @HelimaSirajy-ky1uj
    @HelimaSirajy-ky1uj Год назад +149

    ካሁን በኋላ በኛ በመዳም ቅመሞች ሙድ የሚይዝ ካለ ብሎክ እያደረግን መውጣት ነው ያለብን ለተመልካች ክብር መስጠት አለባችሁ

    • @GandTYouTubechannel
      @GandTYouTubechannel Год назад +4

      ክክክ እኮ አረ አበዙት ካልሆነ ማን ከአላርም ጋ ይዳረቃል ኢትዮጵያ ገብቼ ፕራንክ ልጀምር😂😂😂😂

    • @KalabHagos-ue6wo
      @KalabHagos-ue6wo Год назад

      Eko😂

    • @melatnigussie3426
      @melatnigussie3426 Год назад

      True medre segete leseu keber yelelachew

    • @ተሠፈኛዊየዲግልማረያምልጂ
      @ተሠፈኛዊየዲግልማረያምልጂ Год назад +2

      እኔ እሬሡ ዲራማ ከሆነ ሠልቸት አለኘ ቡሎክ ነዉ የምላቸዉ ለእኛ አያሠቡልነም

    • @marykuki6319
      @marykuki6319 Год назад

      በትክክል😂😂😂😂😂

  • @hundeabara7366
    @hundeabara7366 Год назад +330

    ሄሉና ናቲን ስንገላገል ደግሞ እናንተ መጣቹ ፍትህ ለኮማቾች😊😊😊

  • @salwasalwa1870
    @salwasalwa1870 Год назад +98

    አሁን ያሳስበኝ የሀገሬ ጉዳይ ነው እናተ ሌላ ታሪክ ላይ ናችሁ ጌታ ሆይ ሀገራችን ስላም ያድርግልን አሁንስ ፈራሁ ማርያምን 😢😢😢😢

  • @sifenshume7726
    @sifenshume7726 Год назад +62

    ዮርዲ እኮ ትወና በጣም ትችላለች 👌👌
    ይመቻችሁ አቦ ክፍል ሁለት እንጠብቃለን የእናንተ ፕራንክ ማለቂያ የለውም ይሄኔ እኮ የአገር ውስጥ በረራ ነው 🤣🤣🤣

  • @godoJemale
    @godoJemale Год назад +91

    ምነው ልቡን ለመሥበር ቸኮልሽ የሚያፈቅርሽን ወንድ ትተሽ በኃላ ትፀፀቻለሽ እመኚኝ ከባድ በደልነው የሠራሽው😢😢😢

    • @DagiMan-mf4vp
      @DagiMan-mf4vp Год назад

      ኧረ ድራማ ነው እንዴ

    • @HalimaA-tb4nz
      @HalimaA-tb4nz Год назад

      ድራማ ክፍል አንድነው ክክክክክክክ

    • @WwAa-bh9ov
      @WwAa-bh9ov 3 месяца назад +1

      በጣም ሰው በድሎ ሄዶ ህይወት አይስተካከልም

  • @ይማምሀሰን-ዠ8ደ
    @ይማምሀሰን-ዠ8ደ Год назад +407

    ዳራማ እየሠሩ ነው ምንም እንዳትጨነቁ ምርጥ ድራማ ነው በወሸት እንደሚለቅሱ ታቃላችሁ ስንተየ ነው እያለቀሱ ብራንክ እሚደርጉት ብራንክ ነው 100%😂😂😂

  • @rabiarabu3985
    @rabiarabu3985 Год назад +41

    እረ ተው ግን ለተመልካች ክብር ይኑራችሁ ኑ የመዳም ቅመሞች እዚህ ቤትም ክፍል አንድ ድራማ ጀምሯል ሆይ ስንት የሚያሳስበን ነገር አለ

    • @vvvffff1290
      @vvvffff1290 Год назад

      ክፍልሶስትያልቃልየተለመደነውክክክክ

    • @rabiarabu3985
      @rabiarabu3985 Год назад

      @@vvvffff1290 👍👍👍👍ለስንቱ እንጨነቅ ሆይ ነቄ ሆነናል እኛን ያሳሰበን የሀገራችን ጉዳይ ነው በአሁኑ ስአት እና ከመዳም ኩሽና የምንወጣበት ያረብ አላህ ሆይ የማያዳግም የእረፍት እንጀራ ይስጠን

  • @zaynadnshukrie754
    @zaynadnshukrie754 Год назад +16

    ዮርዲ እሄ ናገር እውናት ከሆና በጠም አጥፊተሸል ለምን እስከሁን አናገርሽውም አንድ መፍትሄ ያራግ ናበር ወይም አብራቹ ትሄዱ ናበር. አይዞህ አይሌ በርተ ራስህን አጽናና ለናንተ ያለው አይቀርም❤❤

  • @Tube-yc7lj
    @Tube-yc7lj Год назад +38

    እውነት በጣም ደስ የምትሉ ጥንዶች ናቸው ፍቅራቹ ያብዛው ግን ደግሞ እውነት እያሉ ፕራክ የለም ውዶቸ በተርፍ ሰላምና ፍቅር አንድነት መተሳሰብን ካስደት የምንገባበት ሀገራችንን ሰላም የምትሆን በት ዘመን ይሁን ይደርግልንን አዲሱ ዘመንን!

  • @marrhiwot5196
    @marrhiwot5196 Год назад +323

    በቃ እኛ ኾማማቾች የናንተ ሙድ መያዣ ሆንን

    • @rozaroza5996
      @rozaroza5996 Год назад +5

      ቀላል ሙድ መየዣ ስንት የሀገራችን ጉዳይ ያሥጨንቀናል

    • @ametu-i7c
      @ametu-i7c Год назад +4

      በጣም

    • @wubiyeabebe4298
      @wubiyeabebe4298 Год назад +1

      😅😅😅

    • @makdietiotube
      @makdietiotube Год назад +1

      ​@@rozaroza5996በጣም ማማየ እፎይይይይ ሀገራችንንሰላም ያርግልን

    • @LailaLaila-k9i
      @LailaLaila-k9i Год назад +3

      መቼም መቃሌ ወይም ባህር ዳር ነው ክክክክክክክክክክ

  • @yenemartube1
    @yenemartube1 Год назад +83

    የነናቲ ሲገባደድ የነ ሃይልዬ ልብ አንጠልጣይ ተጀመረ ለናንተ ሳይሆን ለኛ ትህግስስቱን ይስጠን😎😉

    • @sn-jn3eg
      @sn-jn3eg Год назад

      😂😂😂

    • @NaturaliRactionSound
      @NaturaliRactionSound Год назад

      አር ይመችሽ የኔም ሀሰብ ነው አገርዉስጥ በረረ ነው እንዴና ናህ ኮሪጆ ነው

    • @user-ow8nz1xq3l
      @user-ow8nz1xq3l Год назад +1

      ነቅተሽባቸዋል እኔም ልልነበር😂😂👍

    • @selamawitsinaanaa781
      @selamawitsinaanaa781 Год назад +1

      😂😂😂 bexamnji inesu lemikefalachewu dolar inga lenesu fikir inkilf yeminaxawus

    • @mekdestemeche6871
      @mekdestemeche6871 Год назад

      😂😂😂😂😂

  • @አለምነሽፈንታው
    @አለምነሽፈንታው Год назад +44

    አይዞህ ሀይልየ እውነተኛ ፍቅር ፈተናው ይበዛል❤❤

  • @بنيننينبنينينن
    @بنيننينبنينينن Год назад +5

    በጣም ባለጌ ነሺ እፍፍፍፍ ምስጊን ሀይልየን ጥለሺ .አር አይቀናሺም ያፍቀርሺውን ልጅ .ትተሺ መሄድ ህይወንቱ .ማበላሺት ነው ላንችም አይቀናሺም .እፍፍፍ እግዚአብሄር ይሁንህ እፍቃሪዋ 😢😢 በጣም አዘንኩ .ደስ ትሉኝ ነበር ..ግን ሀይልየን አር አትተይው አያሳዝንሺም .

  • @jemilaahmed8994
    @jemilaahmed8994 Год назад +47

    በሰላም ግብ እኩዋን ከፍቂረኛ ከናታቺንም ተለይተን የመጣነው የመዳም ቂመሞች 🥺🥺🥺

  • @Redu78978
    @Redu78978 Год назад +132

    ለተመልካች ክብር ይኑራችሁ ሰገጤዎች

    • @YASINRAYA-kd4yw
      @YASINRAYA-kd4yw Год назад +1

      ጥረግበይ

    • @rahima1683
      @rahima1683 Год назад +3

      ሳህ

    • @tube-ve7ce
      @tube-ve7ce Год назад

      ሳህ ከላምሸ

    • @rabiarabu3985
      @rabiarabu3985 Год назад

      አድስ ፋሽን አረጉት ተዋደድን ብለው ተለያየን እኛ ምን አገባን

    • @bikib4975
      @bikib4975 Год назад

      እኮሽቀላአሣበዳቸዉ ዶላል የማይመሥልነገር አትሥሩ ተመልካችም ለናተያለዉ እይታይቀንሣልእዲ ሥታሸፉ ሲያጌጡ ይመላለጡ😅😅😅😅😅😅😅

  • @wubiyeabebe4298
    @wubiyeabebe4298 Год назад +290

    ከነ ሄሉ ና ናቲ ጪቅጪቅ ስንገላገል አሁን እናተ ጀመራችሁ ድራማ 😂😂😂

  • @fikrebardilo4788
    @fikrebardilo4788 Год назад +73

    እውነት ማለት እግዚአብሔር ነው የእውነት እያላችሁ ፕራንክ አትስሩ::

  • @ሃዩቲየረሡልወዳጅ
    @ሃዩቲየረሡልወዳጅ Год назад +16

    ያገራችን ከየሩ ነፋሻው የናፈቀው በላይክ አሣዩኝሥቲ

  • @sadajemal6505
    @sadajemal6505 Год назад +17

    😢😢😢😢 እናንተ ልጆች ተው በፕራንክ የእኛ እንባ አጨርሱ ተጋብታቹ ገላግሉን በጣም ነው የምወዳቹ አላህ አይለያቹ

  • @YeshiYeshi-n8s
    @YeshiYeshi-n8s Год назад +225

    ፍቅርን ለአንዱ መታደል ሲሆን ለአንዱ ደግሞ ስቃይ ይሆንበታል😔😢🌷

  • @ብሩኬ-የ5ቸ
    @ብሩኬ-የ5ቸ Год назад +36

    ዮርዲዬ ትወናም ሞክሪ ትችያለሽ👌👏👏 ብራዘር ሀይልዬ አይዞን በጣም መልካም ምስኪን ልጅ ነህ ከምሬ ነው እኔ ያንተን ያህል ትግስ የለኝም ጎበዝ ነህ👏👏👏👏

    • @meri-bx3os
      @meri-bx3os Год назад

      በሱ ቦታ ብትሆን ትመታት ነበር

    • @Merdiy
      @Merdiy Год назад

      እውነትከሁንግንበጣምልብይሰቅራል

    • @meri-bx3os
      @meri-bx3os Год назад

      @@Merdiy በጣም

  • @ሥአዲነኝቢንትባባ
    @ሥአዲነኝቢንትባባ Год назад +29

    እደኔ የሠውቤት ምርር ያላችሁ የመዳም ቅመሞች የእረፍት እንጀራ ይሥጣችሁ

  • @zemenayehuwonbiro5891
    @zemenayehuwonbiro5891 Год назад +8

    አይዞህ ሀይልዬ የወንድ መለሎ ነህ ከስዋ የተሻለች ቆንጆ እግዚአብሔር ይሰጥሀል

  • @happyboy1517
    @happyboy1517 Год назад +20

    ተው ግን ሃይልየ ና ዮርዲ ይህን ምስኪን ህዝብኮ ጆኖሳይድ ፈጻማችሁበት ለማንኛውም ያፈቁሩት ሰው ሲለይ በጣም ይከብዳል 😢

    • @TaMeema-x9b
      @TaMeema-x9b Год назад

      እውነት ጀኖ ሣይድክክክ

  • @rahel1095
    @rahel1095 Год назад +7

    ይሄን ቪዲዮ ሳይ የነቢል የነመክሊት ትዝ ሲለኝ ማልቀሴን አቆምኩ🤣🤣🤣🤣🤣

  • @landolenodido948
    @landolenodido948 Год назад +88

    ውይ ይህብራክ ለተመልካች ክብር ይኑራችሁ

  • @yeshieseta
    @yeshieseta Год назад +16

    ያልሰማህ ስማ ፍቅር እና ትዳር ከዚህ አለም በሞት ተለዩ ነፍስ ይማር ሳትሉ እንዳታልፉ😢😢😢😢😢
    ዮርዲ እኔ በአንች ቦታ ብሆን ገደል ይግባ የለንደን ጉዞ የሚወዱትን ሰው ማጣት የሚያውቅ ያውቀዋል እጅጉን ልብ ይሰብራል😢😢😢

  • @DagnachewHabtie-td2dj
    @DagnachewHabtie-td2dj 11 месяцев назад +4

    በጣም ሲበዛ እራስ ወዳድ ነሽ
    ሂወቱን ሙሉ ተጫወትሽበት
    ማፈሪያ ጥሩ ነገር አይገጥምሽም መቼም ቢሆን

    • @Dega-sh5vi
      @Dega-sh5vi 2 месяца назад

      እሱ አለየም እጂ እሷ በደንብ አሳይታዋለች እስካሁን ተሰቃየ በእሷ ምክኒያት አንዳንዴ እንደማይሆን እያወቅን የሚወዱንን ሰዎች ባንሰብር ከባድ ነው 😢

  • @Fantu2016
    @Fantu2016 Год назад +11

    ሴት ልጂ ። እስካምተገቡ የኔ ነት አትባሉ ወንዶችዬ 😢😢 አይ ዮርድ ወንድ አግታሽ ነባር ያሰዚነል

  • @birtukanbh3065
    @birtukanbh3065 Год назад +8

    እኔ የምር ቃላት ሁሉ ነው ያጣዉት ዮውርዲ የምር ያደርግሹ ለክ አይደለም በጣም ግፍ ነው ሀይልዬ እባከሀን እራሰከን እንዳትጎዳ በቃ ከዚ ቦሃል ለራስክ እና ለቤተስቦቼክ ማሰብ አለበክ እሽ ❤

  • @alemtube7986
    @alemtube7986 Год назад +39

    እዴዚህ አዝኘ ፕራንክ ነዉ ብትሉ ሠብስክራይቤን አነሳለሁ የምሬን ነዉ የምልሺ ዮርድዬ❤😢

    • @tezezewmengistu3106
      @tezezewmengistu3106 Год назад

      እኔም አነሳልሁ ❤❤❤🙏🙏🙏

    • @tamatama3276
      @tamatama3276 Год назад

      እኔም በሁለቱም ስልክ አነሳለሁ ልቤ ተሰብሮል 💔ማርያምን ደሞ እንዴት እንደለቀስኩ😢😢💔😢

  • @abukiyesuf1500
    @abukiyesuf1500 Год назад +42

    አረ እኛ ቀለበት ስንጠብቅ ክህደት ምን ይሉታል ! ፕራንክ ነው በሉኘ እንዴኤኤኤ🙄🙄🙄❤❤❤❤

  • @gfmamegfs4588
    @gfmamegfs4588 Год назад +3

    ይቺ እባብ ድሮም ጠርጥሪያት ነበር አይዞህ ሃይልዬ ስታስመስል ነበር እህቷ ነግራህ ነበር ከመጀመሪያው

  • @Ester-y8x
    @Ester-y8x Год назад +2

    ዮርዲ ምን አይነት ስራ ነው የሰራሽው ቀለበት ለማድረግ ዛሬ ነገ እየተባለ ፈጣሪ ይቅር ይበልሽ አንቺን ያስለቀሰሽ ከሱ መለየቱ ሳይሆን ለሱ መናገሩ ስለከበደሽ ነው ያስለቀሰሽ ግን በጣም ትገርሚያለሽ

  • @mekdesyeshitla-ff3cs
    @mekdesyeshitla-ff3cs Год назад +50

    ነሮ ምሮችውል ለዛ ነው ትክር ያለ ፕራክ ሚያድርጉት ሄለን እና ናት ሲጨርሱ እንሱን አይ እና መቅልጃ አድርጉን በትፍ እውነት ከሆን ሀይልዬ አይዞህ የኔ መልካም ዮርዲ በጣም እውድሻለሁ እውነት ልቡን ለምን ትስብርያልሽ 😢😢😢

  • @mqidyitub
    @mqidyitub Год назад +18

    ቀለበት እየጠበቅን ጭራሽ ክደት😢😢😢😢 አር ኡኡኡ ለኛም እዘኑልን ታው ግን ፕራንክ ከሆነ ግን ድጋሚ እዜች ቤት የለሁም😢😢

  • @abudere
    @abudere Год назад +35

    እውነት ቢሆን ኖሮ ሀይልዬ የዬርዲ family ጋር ይሄድ ነበር ውሸት ነው ሰዎች 😊

  • @dhdgj4648
    @dhdgj4648 Год назад +16

    አራ ዉነት ከሆነ ዮርዲ ይቅነሽ አልልሽም ይድፈሽ ነዉ ምልሽ ዳፋር😢😢

  • @Numa-c2o
    @Numa-c2o Год назад +2

    ተመልካች አዘነ ❤❤❤የስራሽንይስጥሽ አይዞህ ወድሜ

  • @Betisha-k
    @Betisha-k Год назад +21

    ዝም ብዬ ሳስበዉ እሄ ነገር ተከታታይ ፕራንክ ሳይሆን አይቀርም ኤሄነኮ ጂንካ ወይም አርባምንጭ እየሄደች ይሆናል ያዉ ነጌ ምናምን Part 2 እንጠብቃለን ምክንያቱም መቼም እዉነት ነዉ ብዬ አምኜ መቀበል ስለማልችል የሚሬን ነዉ😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @Kedir7715
    @Kedir7715 Год назад +27

    እንድታውቁ የምፈልገው ነገር ቢኖር ብራንካችሁ ሀል ግዜም እውነት መሰሎን አዳይመስላችሁ. ግን ዘና ስለምንል ብቻ ነው ቀጥሉበት

    • @HaJc-in1yb
      @HaJc-in1yb Год назад +1

      ትክክል አበዙት

    • @YordiAlemu
      @YordiAlemu Год назад

      በጣም

    • @hyate-qm7pi
      @hyate-qm7pi Год назад

      በትክክል ሁሌ እየተነወርን እንዳይመሥላቸው ሆሆሆሆ

  • @Er-Unity129
    @Er-Unity129 Год назад +5

    ዘሕዝን ፍጻመ
    ብልቢ ዘፍቀረ ኩሉ ግዜ ምስተገፍዐ ኢዪ
    ኣብ ሂወተይ ስለ ዘጋተመኒ
    አጁኻ ዘለናዮ ግዜ መወዳእታ ዓለም ኢዩ
    ኣብቲ ብመንፈስ ንነብረሉ ላዕላይ ሰማይ
    ሰላም ሂወት ክህልወና ንእግዛእብሄር ነፍቅር

    • @MihretAmlak3043
      @MihretAmlak3043 Год назад +1

      ፈሊጣ ያ እምበር ሓቂ ኣይመስለንን

  • @wubieyenam5655
    @wubieyenam5655 Год назад +1

    አይዞህ ሀይልዬ ያጋጥማል እና እገሰዚያብሔር ይጠብቅሕ በሱ ተስፋ አድርግ በጣም ነው የምወድህ እሽ ❤

  • @samre-375
    @samre-375 Год назад +4

    እረ ሰው እኔ ወይ በጣም ይከብዳል ሀይልየ እግዚአብሔር ካንተ ጋር ይሆን🙏 ሰው ግን ፍቅርን ገፍቶ ገንዘብ ፈለጋ መሄድ ገንዘብ ራሳችን ፈጠረን መልሶ ገዛን አይ እኔ አዘንኩ ለሱ ይከብዳል ወይይይ አይዞህ ፈጣሪ ይሆን🙏🥺🥺

  • @adanechgobena8742
    @adanechgobena8742 Год назад +7

    እኛ ለራሳችን ስንት ችግር አለብን😢ሀገራችን ሰላም አታለች

  • @ኤፍታህጵጌማርያም
    @ኤፍታህጵጌማርያም Год назад +36

    😂😂😂😂😂😂😂የኢትዮጵያ ፕራክ አሰጥላኝ

  • @AlmohtarefAnqary-ym8hs
    @AlmohtarefAnqary-ym8hs Год назад +26

    እኔ እምወደዉን ትቸ ስደትመጥቸ ምንግዜምነዉ የሚፀ ፅተኚ 😢😢😢😢😢

  • @f8863-z7k
    @f8863-z7k Год назад +6

    ፕራክ ነው😂የምትሉ ኑ 1ቁጥርን ፃፉ😂

  • @الياسالأمدي
    @الياسالأمدي 3 месяца назад +1

    የሠሞኑ ፍቅር ለቅሦ ሆኗል አላህ ይጠብቀን በሁሉም ሀዘን

  • @A.A-oj5nf7ip9e
    @A.A-oj5nf7ip9e Год назад +12

    እረ ፕራክ ነው በይኝ ዪርድ ሀይልየ ጎዳሽው

  • @ሰአዲነኝየሀይቋ
    @ሰአዲነኝየሀይቋ Год назад +12

    የዩቱበሮች ድራማ መቸነው የሚያበቃው አይ መቀለጃ መሆናችን ክክክ

  • @etusolometusolom596
    @etusolometusolom596 Год назад +17

    የመጨረሻው 215 ምርጥ መሰነበጀ ፕንርክ ነው😂😂😂😂😂 አትጨነቁ ኮመንተሮች😁😁😁

    • @tamatama3276
      @tamatama3276 Год назад

      እመቤቴን ብሆን ደስ ይላል❤😢

  • @YegaTube
    @YegaTube Год назад

    አይዣችሁ ብለን ለይከን ሸርተን እዚህ ባደረስን ይሄ አይገባንም ተመልካች ክብር አለው

  • @mohamedsde1335
    @mohamedsde1335 Год назад +2

    ሃልየ ጌታን አስለቀስከኝ። አይዞክ እኛ ሴቶች ድብቅ ነን

  • @magdes6631
    @magdes6631 Год назад +8

    ማራምን እደመለያየት ልብ የሚሠብር ነገር ምናለ በተለይ በታመኑት ሰው 😢 ፕራክ ነው ግን ይከብዳል የውነት❤❤❤❤

    • @mawaysh
      @mawaysh Год назад

      ደምሪኝ

  • @hayimanotmengia8486
    @hayimanotmengia8486 Год назад +6

    ኡፍፍፍፍፍ በጣም ይከብዳል ወንድሜ አይዞህ እኔ እራሱ ማመን አቃተኝ ፕራክ ነበር የመሰለኝ 😢 ግን በፍቅር ማለት በቃ ለሴሜት ብቻ ነው እንዴ ለምንድነው የሚወደነን ሰው ለመሰበረ የምንቸኩለው 😢😢😢😢 እውነታውን ማመን እሰከሚያቀተኝ ድረስ በጣም ነው የደነገጥኩት😢😢😢

  • @medna5856
    @medna5856 Год назад +12

    አሁንስ ደከመን እኛ ተመልካቾች ሂሉና ናቲ ታረቁልን ብለን ሳናበቃ ደሞ እናተ እዘኑልና😢

    • @user-uh5ei9ph9
      @user-uh5ei9ph9 Год назад

      እኛ ለራሳችን ጨንቆናል ደሞ እነሱም ያበዙታል😂😂😂

    • @sn-jn3eg
      @sn-jn3eg Год назад

      ​@@user-uh5ei9ph9😂😂😂😂

    • @applste4821
      @applste4821 Год назад

      እኮ ሲጨነቁ እንጨነቃለን ኧረ ተውን

    • @f8863-z7k
      @f8863-z7k Год назад

      በጣምጅ😂ፕራክ ነው

  • @tena9047
    @tena9047 Год назад

    ይሄ ድራማ ተደጋገመ የእውነት ቢሆን መጀመሪያ በውስጥ ትነግሪው ነበር

  • @user-vx7jv4qq8j22
    @user-vx7jv4qq8j22 Год назад +6

    ውይ ሀይልዬ ፅናቱን ይስጥህ ወድሜ😭😭

  • @meazi.yemerewa
    @meazi.yemerewa Год назад +9

    እኛ መቶ ሺ ለማስገባት ደፋ ቀና እንላለን ለቀለበቱ ጭራሽ ልኬድ ነው ዮርዲ 😱😱

  • @WorkiyeFikad
    @WorkiyeFikad Год назад +8

    ኃይልዬ እውነት እንዳማይሆን ተስፋ አደርጋለሁ።የምር ፕራንክ መሆን አለበት።

  • @birtukanbh3065
    @birtukanbh3065 Год назад +5

    የመር በጣም ነው ያለቅስኩት 😭😭😭😭😭በጣም ከባድ ነው ዮውርዲ በዚ ልክ ጨካኝ አተመስኘም ነበር የምር በጣም ነው ያዘንኩብሽ በአንዴዉ ዱብዳ አረግሺበት በስመአም በዚ ልክ ጭካኔ 😭😭😭😭😭የምር እንባየን ምነም ልያቆሜዉ አልቻለም ማመን ሁሉ ነው ያቃተኝ ደግሞ አንድላይ በጣም ነበር የምውዳችሁ ሀይልዬ ደግሞ የሆነ ዘመዴ ነገር ነው የሚመሰለኝ እናም ለሀይልዬ በጣም አዝኛለዉ አይዞክ እሽ ሁሉም ለቦጎ ነው ጠንክር ሁሉም ነገር ጊዜዉን ጠበቆ ይሆናል ለሁሉም ፈጣሪ አለ እራስከን ጠብቅ እሽ ❤️

  • @hattinessalam2377
    @hattinessalam2377 Год назад +1

    ዮርዲአታደርገውምከምርንፁፍቅር ትቶመሄድ ፈተነው ብዙነው እኔምስጠገውእየሸሸኝ መገፋትጥሩነው ለሀይልየአይጎደውም ምላሹመልካምነው እውነትከሆነያማል በጣምነውየምቀና በፍቅራችሁ❤❤❤❤❤❤❤

  • @melatcode4111
    @melatcode4111 Год назад +2

    ቆንጆ ቲያትር ነው. ይሄን የዋህ ህዝብ ተጫወቱበት

  • @RitaRitacell-w7o
    @RitaRitacell-w7o Год назад +7

    ግን ለተመልካች ክብር ይኑራችሁ 100ዋን ለመሙላት እደሆነ ገብቶል ኡፍ

    • @sunshinesunshine2441
      @sunshinesunshine2441 Год назад

      በትክክል 100k ለመድፈን እሩጫ ወይ አለማፈር😮😮😮😮😮😮😮😮😮ወራዶች😮😮😮😮😮

    • @NiguseAdinow
      @NiguseAdinow Год назад

      😂😂😂

  • @yanu1324
    @yanu1324 Год назад +15

    ትወናው ላይ ትንሽ ስሜታዊ መሆን እና እንባ ማፍሰስ ይጎልሻል 😢በተረፈ አሪፍ ትወና ነበር በርቺ ለዛሬ አልፈሻል👍

    • @SikoSilo-zl5wu
      @SikoSilo-zl5wu Год назад

      እዉሸት ከሆነ የስራቸዉን

  • @Home1794-mi1vr
    @Home1794-mi1vr Год назад +6

    ኡኡፉፉፉ፣አይዞህ ሃሊዬ፣እውነት ከሆነ ከበድ ነው😭😭💔💔💔

  • @amenabb
    @amenabb Год назад

    የምረእውነትነውየምስልኝ የስራችሁንብሉ😂😂😂😂😂

  • @ጀሚላሸዋአንፆክያ
    @ጀሚላሸዋአንፆክያ Год назад +1

    አረ ተውተው ፈጣሬን ፍሩ እኛ በዚህ ሠአት የሀገር ሠላም አሥጨንቁን ሣለ ደግሞ በናት መላይት እንጨነቅ እዴ ሆይ😢😢😢

  • @EreftBegeta
    @EreftBegeta Год назад +4

    ወይኔ ትእግስትህ ሃይልዬ እኔ አንተን ብሆን የመጀመሪያ ጥፊ ከዛ ትኬቱን መቅደድ

  • @zaharz611
    @zaharz611 Год назад +6

    በቃ እኛ የመዳም ቅመሞች የማንም ዩቲበር መጨዋቻ ሆን ስታስጠሉ😂😂😂😂

  • @askidesta4271
    @askidesta4271 Год назад +4

    እረ ፈጣሪ ሆይ ፍቅር እስከመጨረሻው የሚታየው የት ነው😢😢😢 ቀልድ መሆን አለበት

  • @rabiahussan9599
    @rabiahussan9599 Год назад +9

    እኛ ማየቱን አንተው እናተ አያልቅባችሁ 😢😢😢

  • @LobabaMohammed
    @LobabaMohammed Год назад

    😂😂መልካም በረራ እንኳን እናተ ከዛው እዛው ይቅርና እኛም የውነት ከምንወደው ከሚወደን ከቤተሰቦቻችን ተለይተናል አይዞም እኛም የውነቱን እየተጋፈጥነው የናተንም ድራማ እያየን ላይክ ሰብይስክራይብ ኮመትም እያረክን ብር እያሸቀልናችሁ ነው እድሜ ለመዳም ቅመሞች😂😂😂

  • @abtube978
    @abtube978 Год назад +6

    አይዞህ ሀይልዬ ከመግፋት መገፋት ይበልጣል ይቺ ልጅቱ ሲጀመር ሀረካቶ ያስታውቃል ጥቅመኛ ናት የጥቅም ሰው ናቸው እሶም እህቶም

  • @MeazaDesta-nv8of
    @MeazaDesta-nv8of Год назад +5

    አይዞህ ሃይልዬ ህመሙ ከባድ ቢሆንም ቀስ በቀስ ትረሳታለህ

  • @BirtukanDeboch
    @BirtukanDeboch Год назад +15

    እንደዚህ ጨካኝ ነን በስምአብ አስቀድማ መናገር ነበረባት ማርያምን😢😢😢😢😢😢😢😢እኛ እኮ እሚወደንን ስዉ ስንጎዳ አይታየንም ግን በኋላ ይፀፁተናል🥺🥺🥺🥺🥺🥺ሀይልየ አይዞን🥺🥺🥺🥺

    • @መስከረምነኝባለማህተ-ቈ5ኀ
      @መስከረምነኝባለማህተ-ቈ5ኀ Год назад +3

      እባክሽ ፕራክ ነው😂

    • @abdulkream5448
      @abdulkream5448 Год назад +3

      ምስኪን ፕራንክ ነው

    • @Tta8yimm1ooo
      @Tta8yimm1ooo Год назад +1

      አመንሽ ክክክ

    • @bikib4975
      @bikib4975 Год назад +1

      አይየማያሙኑ ኮሜተሮች ምሥኪን ነፈር

    • @genetzewdu6084
      @genetzewdu6084 Год назад +1

      በትክክል እውነት ለመናገር እኛ ሴቶች የሚወደንን ትተን ከማይሆነን ሰው ሙጭች አደል እንዴ እምንለው😢

  • @seadetube8022
    @seadetube8022 Год назад +3

    ክርት ድሜን አፍላችሁኝ😂😂😂 ቲሺ ሙድ መያዥ ሁን በቃ

  • @هاحم-ت5غ
    @هاحم-ت5غ Год назад +4

    የነናቲና የነሄለን ሢያልቅ እናተ ደሞ ቀጠላችሀሁ 😂😂😂😂😂😂 ድራማውን ቀጥሉበት😂😂😂

  • @ዘይሓልፈሉስደተኛ
    @ዘይሓልፈሉስደተኛ Год назад +3

    አይዞህ ወንድሜ ያንተን ያለው ፈጣሪ ይዞላሀል ዮርዲ ያንተ ከሆነች ማንም አይወስዳትም በርታ 😢😢😢😢😢😢😢

    • @ALHAMDULlLAH_5pp8wo3y
      @ALHAMDULlLAH_5pp8wo3y Год назад

      አቺ ነው አይዞሺ ማለት እነሱስ ድራማ እየሰሩ ነው

    • @aregashgabre824
      @aregashgabre824 Год назад

      ​@@ALHAMDULlLAH_5pp8wo3y😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂

    • @zainasied615
      @zainasied615 10 месяцев назад

      ​@@ALHAMDULlLAH_5pp8wo3y😂😂😂😂

  • @etenesh8056
    @etenesh8056 Год назад +10

    ዮርድዬ ምንም እውነት አይመስልም የምትለያዩ አይድላችሁም። እወዳችኋልሁ❤❤❤❤❤

  • @amentulahwodf565
    @amentulahwodf565 Год назад +6

    አጀብ አለች እናቴ ክፍል 1ከዛ ክፍል 2ይቀጥል የምትሉ

    • @lidukiyalidu
      @lidukiyalidu Год назад

      😮😂😂😂

    • @ቃልቃል-ዸ4የ
      @ቃልቃል-ዸ4የ Год назад

      😢😢😢😢 ውነት ከሆነ የምር አዝኛለሁ😢😢😢😢😢

    • @mawaysh
      @mawaysh Год назад

      😂 ደምሪኝ እማ

  • @MekidesAyalew-j8m
    @MekidesAyalew-j8m Год назад +2

    በጣም አታስተሉ የተመልካች ክብር ይኑራችሁ

  • @City-y7j
    @City-y7j Год назад

    አንቺ ግን ነብስሽ አይማርም እሺ ወይኔ የቅናሽ በሉኝ አላልሽም ህይውት እኮ ነው የኔጌታ እግዚአብሔር ከአንተ ይሁን

  • @butukaniketuu
    @butukaniketuu Год назад +7

    በፈጣሪ ውሸት ነው በሉኝ እመቤቴን ወይኔ 😢😢😢😢

  • @እንደእግዚአብሔርያለማንም

    ዩትበሮች እኮ ቀልዳችሁ አይጠገብም ቤቱን ሳይገባ እንዳትተው አላለችም😂😂

  • @bitewm7998
    @bitewm7998 Год назад +5

    የናተ መቀለጃ ሆን በቃ ሄሎ እና ናቲ ስታረቁ እናተ ጅመራችሁ አይዞን በርቱ

    • @bintmuhammed
      @bintmuhammed Год назад

      ይገርማልኮ ደሞ የሚያሳዝኑኝ ኮሜንቶች አለቀስን ያምኗቸዋል

  • @seniyasemantube
    @seniyasemantube Год назад

    ድራማው መቼ ነው የሚፈጸመው መልካም ጉዞ ይሁንልሽ ሴት ሞልቶዋል ግን ግን ለተመልካች ክብር ይኑራቹ😂😂😂😂😂

  • @ወለተመድህንወለተመድህን

    እኔጃ በጣም ነው ያዘንኩት ማርያምን የወርድየ ጥሩ አልሰራሽም ማማየ

  • @ግዜናገዘብ
    @ግዜናገዘብ Год назад +4

    😂😂😂😂ፕራክ ኤርፖርት ደርሰ በህግ አምላክ ዘድሮ ቀልድብን የዩትዩብ ብር ጣዕሙ ሚያስደርገው አያቅም🎉🎉

  • @Aynalove3382
    @Aynalove3382 Год назад +7

    ዮርዲ ከምርሽ ከሆነ አይቅናሽ የምር ብዙ ዋጋ አስከፍለሽዋል አንችን ለማስደሰት እሱ ልዘላዘል አይል ላጊጥ አይል ፋሽን ልልበስ አይል በዝች አጭር ግዜ ቤት ገዛ ምን ይሁንልሽ በጣም አበዛችሁት ሴቶች አውሮፕላኑ ተበላሽቶ ይመልስሽ ቪዛሽ ችግር ያጋጥመውና አያሳልፉሽ 😂😂 አይዞኝ ሀይልዬ አይዞኝ 😢😢😢😢

  • @WabiTeklu
    @WabiTeklu Год назад +4

    እኔ,,,አልገባኝም,,,የቀለበቱ,,,ቀን,,,እየደረሰ,,,እኮነው,,,ወይ,,ሴቶች,,,ትንሽ,,,እንኳን,,,ለሰው,,አታዝኑማ,,,ሲመቻቹ,,በጣምነው,,ያዘንኩት,,,,ድራማ,,,መሆን,,አለበት

  • @_mekdes
    @_mekdes Год назад

    ይሄ ፕራክ የሚባል ነገር ከምድረ ገጽ ያጥፋልን የምትሉ ላይክ

  • @ghbfvb9716
    @ghbfvb9716 2 месяца назад

    ኡፍፍፍፍፍፍየእኔምስግን ፈጣይበሠላምመልሶሽለመገናኘት ያብቃችሁ

  • @ሪምነኝየሀይቋ
    @ሪምነኝየሀይቋ Год назад +8

    ፕራክም ቢሆን ልብ ይሰብራል😢

  • @Tube-kk2vt
    @Tube-kk2vt Год назад +6

    ምርጥ 🌹ባል 🌹ምርጥ አባት 🌹ምርጥ አስተማሪ 🌹ምርጥ አለ አዛኝ ናፋቂ 🌹 ምርጥ መሪ🌹 ምርጥ 🌹 ነብይ 🌹 መሀመድ 🌹ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም 🌹ፖሮፋይሌን በመጫን ቤተሰብ ይሁኑ

  • @sdgchg3187
    @sdgchg3187 Год назад +13

    ተመልካች ሲቀንስባችሁ ድራማ መስራት ትፈልጋላችሁ ተነቃቅተናል😅😅

  • @adisumedia1820
    @adisumedia1820 Год назад

    በእርግጥ ፍቅር ላይ ለዚያውም ሳንተያይ አንውልም ሚባባሉ ፍቅረኛሞች ሳይነጋገሩ ነው ፣ እሄንን የወሰኑት አልልም ዩቱብ ሲሰራ አሳማኝ ማድረግ ግድ ነው ግን እሄንን ብቻዋን ነው የወሰነችው አልልም

  • @eyobkassahun6813
    @eyobkassahun6813 Год назад

    የትኛው ርዕስ ነው ድራማቹ ተመችቶኛል ግን እውነት ከሆነ በጣም ያስጠላል ዮርዲ ግን ካደረግሽው አንቺ ጥቅመኛ ነሽ በዚህ እድሜሽ ምን ማድረግ አታውቂም እና መለስ ብለሽ ያሳለፍሽው ፍቅር አትርሺ እና ፍቅር ምን እንደሆነ አይገባሽም ስለዚህ አስመሳይ ነሽ እግዚአብሔር አምላክ ልቦና ይስጣቹ