የማይጠገቡ አንደበቶች እግሮች መጨረሻ ምን ይሆን

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 1 окт 2024
  • የማይጠገቡ አንደበቶች እግሮች መጨረሻ ምን ይሆን ?????

Комментарии • 22

  • @ketemawelde7793
    @ketemawelde7793 День назад +4

    ሙሌ፡ ስታዲየሙን፡ እንዳልተቆጣጠርከው

  • @onelove9191
    @onelove9191 5 часов назад

    አቤት አሹ ይሄን ፕሮግራም ሰባቴ ነው የሾፍኩት ናሁ እያለሽ ።የናሁ ስፓርት ድምቀት ነበርሽ።ብዙ ጊዜ እነዚህን ፕሮግራሞች አዎርጂልን እያለን እንይቅ ነበር ፋይናሊዮ ትያለሽ ይመቸሽ ሌላውንም ደብ ደብ አርጊው ሁሉም ገራሚዎች ናቸው።

  • @MamoSeifu-l6e
    @MamoSeifu-l6e 2 дня назад +5

    ኢትዮጵያ በጣም ነቃተ ህሊናችን ደካማ መሆኑን የሚገልፁ ብዙ ታሪካዊ ስህተቶች እንዳሉን የሚያሳዩ አስተሳሰቦች በጥቂቱ " የኒያላ የእግር ኳስ ቡድን" በስፖርት ሲጋራን በማስተዋወቅ ታሪክ!!!! አሁን እንዳ እርግጠኛ አይደለሁም ...የሚገርመው ኒያላ በዚህ ደረጃ አድቨርታይዝ ተደርጎ ...በአብዛኛው ሕዝብ አጫሽ አለመሆኑ!!!!! ሀሀሀሀሀ

    • @yentefera3107
      @yentefera3107 День назад

      ማሞ ሲጋራህን አጥፍተህ በዚህ መልኩ በታየውስ ??
      ኒያላ:- የደጋ አጋዘን ወይም የተራራ ኒያላ ወይም በሳይንሳዊ ስሙ Tragelaphus buxtoni ተብሎ ሲጠራ ኢትዮጵያ ውስጥ ብቻ የሚገኝ የአጋዘን ዝርያ ነው። ኒያላ ኢትዮጵያዊ ነው።

    • @AbelMesfin-cs6dr
      @AbelMesfin-cs6dr 22 часа назад

      ​@@yentefera3107ልለው ስል አልከው። መልስ አይሰጥህም።እንዳላየ ካልሆነ በውነቱ አመሰግነዋለው። በኤክስፖርት ሀገሪቱን የውጭ ምንዛሬ ከሚያስገኙት መሀል አንዱ "የትምባሆ ቅጠል"በትንባሆ ሞኖፖል ስር ያለውን አንዱን የሲጋራ ስም አንስቶ ርእስ አርጎት ቁጭ🤔ኒያላ ሲጋራ ብሎ ሲተረጉም.....አየር መንገድ'ንም ይበራሉ ይለናል።ኤልፓም ይበራ'ሉ😂የቡና ተጫዋቾች ከነ ደጋፊዎቻቸው እስከ ሶስት አክትመው ጊዮርጊሶችን ሰካራሞች እንደሆኑ አምተው አምተው...ሲደክማቸው ሜዳ ሚገቡ አስመሰለው😂 ሀይሌ የፓሊስ ሯጭ ከሆነ ሺ አለቃ ተብሏል እና...የኒያላውን በረኛ "ወይባ" አለቃ እንበልለት😂😂 አመሰግናለው ወንድሜ። እነዚህ ከለት እለት በተስኪያኗንም ሀገራችንንም ሊያጠፉ ጫፍ የደረሱ ጠርሙስ ሰባሪዎችን እግዜር በጠርሙሱ ያፈናክትልን (ቢራ የሞላው ጠርሙስ ሲሰበር) በድምፁ አለመረበሻቸው ምን ያህል አመፅ ውስጥ ቢሆኑ ነው???🤔

  • @migameskhun8039
    @migameskhun8039 2 дня назад +5

    Mule the legend.

  • @Ja-yu7sg
    @Ja-yu7sg День назад +3

    ⭕️ይልቅስ ስታዲየሙ ሳር ማጨጃ ማሽን ኋላቀር ነው አሳዘነኝ..10 modern ማሽኖች ገዝቼ በቅርቡ ለመስጠት ቃል እገባለሁ

    • @AbebeTeka-ne4ux
      @AbebeTeka-ne4ux День назад +1

      ይሄ ስቴድየም ነው እንዴ የመኪና ፓርኪንግ ነው እሚመስለው

  • @memetube8810
    @memetube8810 2 дня назад +5

    ❤❤❤

  • @ketemawelde7793
    @ketemawelde7793 День назад +3

    ሙሌ፡ ጀግናው፡

  • @solomon_s
    @solomon_s 2 дня назад +1

    ቤተሰብ የለውም እንዴ ? ኧረ ይብቃህ ሰው ሁን....

  • @HagiTyoube
    @HagiTyoube 2 дня назад +2

    Wooooow ❤❤❤

    • @Buy-wg3qk
      @Buy-wg3qk 2 дня назад +2

      I remembered that in 1980 E.C Ethiopian won FIFA football in Addis Ababa. At that time I was 7 Grade student. This hero Mulugeta Kebedas Name was calling every time. Specially at that winner day,

    • @Buy-wg3qk
      @Buy-wg3qk 2 дня назад +2

      Mulugeta Kebedas was famous Early 1980s. Thank you I saw you today. You are alive. Moreover, thank you for visiting him who was forgotten for a long.

  • @seidahmedsiraj
    @seidahmedsiraj 21 час назад

    ወሎየ እንጂ ወለየ አይደለም አስተካክል

    • @belayneshzerihun7276
      @belayneshzerihun7276 19 часов назад

      እናቸንፋለን እንጂ እናሸንፋለን አደለም😂😂

  • @derejeestefanos1667
    @derejeestefanos1667 День назад

    ማስክህን አውጣ ያስጠላል

    • @yentefera3107
      @yentefera3107 День назад

      እና ማስኩን አውልቆ በሽታ ያግባ ?? ጎል እንደው አያገባ ...

  • @ayelemegersa2273
    @ayelemegersa2273 День назад

    አሁን ይሄም እግር ኳስ ተጨዋች ሆኖ ፋራ ጥርብ።

    • @abiyamberber8773
      @abiyamberber8773 День назад

      What the fk? I don't think you have any idea what you are talking about, I don't even watch any Ethiopian soccer game anymore because in their time they had real skills.

    • @DemessieteshomeJaki-or9uj
      @DemessieteshomeJaki-or9uj 21 час назад +1

      Ante molegetane newe fara ylkewe ante tenbe ersa nhee

  • @abiyamberber8773
    @abiyamberber8773 День назад +1

    Mule, I was a die hard Buna fan but I have loved and admired you and Gebre from Giorgis. I would love to meet you in person one day...