የልመንህ ጊዜ የመስቀል ዕለት

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 30 сен 2024
  • የልመንህ ጊዜ የመስቀል ዕለት #EbcEntertainment #Ethiopian #Ebc #meznagna #

Комментарии • 77

  • @tamrualemu7496
    @tamrualemu7496 День назад +30

    ለዚህ የጥበብ ሰው ስለሚሰጠው ዕድል EBCን በጣም አመሰግናለሁ ።

  • @abel8835
    @abel8835 День назад +21

    ልመንህ እግዚአብሔር መልካም ነው የወደቁትን ያነሳል ደስ ብሎኛል እንዲህ ሆነህ ስላየውህ❤

  • @የእኛኢትዮጵያ
    @የእኛኢትዮጵያ День назад +19

    ልመነ የጥበብ ሰው ጤና ተመልሶ ስላየውክ እጅግ ደስ ብሎኛል ።

  • @tom-hn6wm
    @tom-hn6wm День назад +10

    This is the funniest program that I have ever seen in the EBC, thank you, EBC. Limenih is as green as ever, MashaAllah.

  • @EphrataGezai-ds7ep
    @EphrataGezai-ds7ep День назад +10

    በአስቸጋሪ ጊዜ ውስጥ አልፎ ኮሜዲ መስራት ቀላል አይደለም በጣም አሪፍ ነው በርታ።

  • @derejebekele4147
    @derejebekele4147 День назад +13

    ከረጅም ጊዜ በኃላ ሳቅ ሲታደስ መቆየት ደጉ

  • @tesfalemtsehay07
    @tesfalemtsehay07 День назад +6

    ልመንህ ወንድማችን እንደዚህ ቁመህ በማየቴ በጣም ደስ ብሎኛል። ምንም ቢሆን ከዚህ በኃላ ወደ ኃላ እንዳትል። ጽና ወንድሜ እግዚአብሔር ይረድሃል!

  • @genetgebre1255
    @genetgebre1255 День назад +5

    ልመን ወንድሜ እንኳን ለዚህ አበቃ አምላክ ጨርሶ ከዚህ የበለጠ ሆነ እንድት ትናር እግዚአብሔር ዕድሜና ሰላም ጤና ይስጥልኝ 🙏ይባርክልን 😂😂😂ተባረክ

  • @HhHhh-jr3by
    @HhHhh-jr3by День назад +4

    ልመንህ እውነት ወጣትነቴን አስታውሳለሂ ስመለከትህ በደስታ ነው እውነት ቤት ኑሮውን ብናሻሽ ምን ያህል ይደሰታል ልመንህ የኮሜዲያ ንጉስ ነው❤❤❤❤❤

  • @Misneb
    @Misneb День назад +4

    ልመንህ እንኩዋን እንደገና በመድረክ ቆመህ የምትወደውን ሥራ ለመስራት እግዚአብሔር አበቃህ...

  • @yohannestariku2662
    @yohannestariku2662 День назад +9

    ተመስገን ለዚህ ላበቃህ ፈጣሪያችን

  • @natnaeltagesse5661
    @natnaeltagesse5661 День назад +4

    ይሄን ጎበዝ ኮሜዲያን ከፋንቱ ማንዶዬ ጋር ይጨዋወት

  • @ራስዳርጌ
    @ራስዳርጌ День назад +2

    ልመንህ ረቂቅ ሰው ...
    ሑሌም የኢትዮጵያዊነት መገለጫ ጨዋነትና አክብሮትን አክብሮ ይዞ የኖረ ትልቅ ሰው 🌻❤️

  • @Tewahido567
    @Tewahido567 День назад +7

    ልመንህ ምርጥ የጥበብ ሰው እንወድሃለን

  • @yoditetearekegn5514
    @yoditetearekegn5514 День назад +2

    ልመን ሰላየንህ በጣም ደሰ ብሎናል እግዚአብሔር ይመሰገን

  • @solomonmichael1582
    @solomonmichael1582 21 час назад +1

    Dear EBC crew, Thank you for giving this legend artist an opportunity to present on your channel. Thank you Lemineh for your entertaing show. God bless all of you.

  • @EmebetLule
    @EmebetLule День назад +1

    ልመንህ የአብርሀሙስላሴ እንኳን ለዚህ አበቃህ ወንድሜ። ከዚህ በበለጠ ከአንተ ብዙ ነገር እንጠበቃለን የኔወንድም አይዞህ በርታ እናከብርሀለን።

  • @1587-fazr
    @1587-fazr День назад +4

    እረጅም. እድሜ. እና. ጤና. ተመኘሁ

  • @tikikilgenna2609
    @tikikilgenna2609 День назад +2

    በርታ ልመንህ የጥንቱ የጠዋቱ የኮሜዲው አባት።

  • @ተከስተገረንቸ
    @ተከስተገረንቸ День назад +2

    ዋው !! የ ትክክለኛ የ ኮሜዲ ስራ !! ሌሎቹ ጆሯችን አደነቆሩት

  • @mypage8194
    @mypage8194 День назад +1

    Lemenih's comedic talent still intact. He has such a special intelligence to observe the humor part of every phenomenon and present it in a way that can make the audience smile, laugh, and enjoy. I am so happy to see him back. Thank you EBC for letting him share his exceptional talent.

  • @chonbebaye4943
    @chonbebaye4943 День назад +2

    ልመንሻ በርታልን። በጣም አስቀኸኛል

  • @Kaleegziabeher-gs1lo
    @Kaleegziabeher-gs1lo День назад +2

    Happy to see you man!

  • @AntenehYared-c2l
    @AntenehYared-c2l 20 часов назад

    እውነት እውነት ልመንህ ይችላል እንኳን ተመለስክልን ኢቢሲም ይመስገን ለዚህ የሳቅ አምባሳደር በማቅረባቸው

  • @mindayekelemework1073
    @mindayekelemework1073 9 часов назад

    ልመንህ የልጅነታችን እንኳን ለዚህ አበቃህ ተመስገን በጣም ደስ ብሎናል በርታ ታላቁ የጥበብ ሰው🙏!!

  • @FekaduDegaga-s1z
    @FekaduDegaga-s1z 6 часов назад

    ልመንህን ለአዚህ ያበቀ‍ኡ አምላክንና ኢትዮዽያዊያንን አመሰግናለሁ። ኑርልን።

  • @anugumziya4337
    @anugumziya4337 День назад +2

    ጀገና በርታ

  • @belaystotaw-v1h
    @belaystotaw-v1h 17 часов назад

    ልመንህ ታላቁ የጥበብ ሰው። መላው ኢትዮጵያዊያን በአንተ ተደስተናል። እናመሰግናለን።

  • @ashenafigirma328
    @ashenafigirma328 14 часов назад

    ወንድማችን እንኳን ለዚህ አበቃህ:: ሳቅ በናፈቀን ሰዓት ደረስክልን:: በርታልን!

  • @LeykunTamene
    @LeykunTamene День назад +1

    ልመንህ በርታ ከዚህ በኋላ ወደ ኋላ የለም

  • @dmx3674
    @dmx3674 12 часов назад

    አይ ልመንህ አሁንም ትልቅ ኮሜዲያን ነህ ። ያንተ ኮሚዲ እጅግ ረቂቅ ነው። እስኳሁን አንተን የሚተካህ ማንም የለም ።

  • @hirutwoldemichael6278
    @hirutwoldemichael6278 23 часа назад +1

    አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን 🙏🙏🙏

  • @danielfeisa3284
    @danielfeisa3284 14 часов назад +1

    ልመንህ ሁሌ አንደኛ !

  • @TatekBahiru-yl8ly
    @TatekBahiru-yl8ly День назад +2

    ❤❤❤❤

  • @beletetigist9830
    @beletetigist9830 День назад +2

    ❤❤❤

  • @husenali4882
    @husenali4882 День назад +1

    ልመንህ ይችላል እኮ❤❤❤

  • @fekadubekele2505
    @fekadubekele2505 23 часа назад +1

    ከልብህ ኮሜዲያን ነህ

  • @sami_2119
    @sami_2119 16 часов назад

    ወዝ ያለው ቀልድ። በጣም ደስ ይላል እናመሰግናለን ።

  • @ethioTimihirt
    @ethioTimihirt День назад +1

    👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏

  • @loveandkindnessinternation2321
    @loveandkindnessinternation2321 14 часов назад

    አንጋፋ የጥበብ ሰው ፈጣሪ እንኳን ለዚህ አበቃህ
    በርታ በርታ

  • @teshomenigussu7392
    @teshomenigussu7392 11 часов назад

    እንደገና ስላየሁህ በጣም ደስ ብሎኛል ትችላለህ

  • @7172-o3o
    @7172-o3o День назад +3

    👉🏽እረንኳን ለዚህ አበቃህ አባቴ ለካስ ያበድነው እኛው ነበርን‼️

  • @samdan1425
    @samdan1425 17 часов назад

    Good to see you are performing again. Keep it up.

  • @endalkachewfetene6428
    @endalkachewfetene6428 14 часов назад

    Nice to see you again you are a real comedian 😅

  • @mukemilfaris9848
    @mukemilfaris9848 21 час назад

    እናመሰግናለን ልመናህ ትችላለህ ቃጥልባት

  • @teshomekorme3691
    @teshomekorme3691 День назад

    EBC never forget its heroes.

  • @zenabuawoldemariam
    @zenabuawoldemariam День назад

    God bless you Limeneh.

  • @Lula2090
    @Lula2090 12 часов назад

    Legend leme bertha🎉🎉🎉😅😅😅

  • @coffeeloverone
    @coffeeloverone 8 часов назад

    Legend comedian 💚💛❤️

  • @fekadugebremichael511
    @fekadugebremichael511 День назад

    Thank you, I like it.

  • @yaekobsefu6352
    @yaekobsefu6352 15 часов назад

    He is still so talented!

  • @hazardtube6569
    @hazardtube6569 18 часов назад

    Welcome🎉🎉🎉 legend ❤❤❤❤

  • @yidnekachewteklu3891
    @yidnekachewteklu3891 15 часов назад

    🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣

  • @belloshabeshawi3898
    @belloshabeshawi3898 21 час назад

    ደስ ሲል❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @mengistutena5164
    @mengistutena5164 День назад

    ልጁን የድሮ አራዳ

  • @behiwottilahun2470
    @behiwottilahun2470 21 час назад

    WOOOOOWww

  • @bbgl5736
    @bbgl5736 13 часов назад

    ዋው

  • @behiwottilahun2470
    @behiwottilahun2470 21 час назад

    ልመንህ 1ኛ

  • @girmaasres2598
    @girmaasres2598 День назад

    እማማ ሰፈፌ😂😂😂

  • @ZemwnuAlene
    @ZemwnuAlene День назад

    ተወዳጁ ሰው

  • @1587-fazr
    @1587-fazr День назад

    😂😂😂😂😂😂😂❤❤❤❤❤

  • @felimingo52
    @felimingo52 День назад

    Hilarious!

  • @DestaBIRRYE
    @DestaBIRRYE День назад

    U are # 1

  • @TezeraGedle
    @TezeraGedle 18 часов назад

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @adugnashibru4642
    @adugnashibru4642 14 часов назад

    ❤❤❤

  • @TezeraGedle
    @TezeraGedle 18 часов назад

    ❤❤❤❤❤❤

  • @anahabbana2562
    @anahabbana2562 День назад +1

    LIMENIH BERTA AYIZOH wendme ahunim tichilaleh
    Allah afyahin ❤yaziliqilih

  • @kalkidanteshome-j8u
    @kalkidanteshome-j8u День назад +1

    እረ እባካቹ ይሄ ትውልድ ልመነህን እንዲጠላው አታድርጉ!! አሁን ዘመኑ ተቀይሯል:: የቲክቶክና የዩቲዩብ ዘመን ላይ ከ40 ዓመት በፊት ሲቀለዱ የነበሩ ቀልዶችን አምጥቶ ለማሳቅ መመከሩ ልመነህን የአሁኑ ትውልድ "ሞዛዛ" ብሎ እንዲጠላው ከማድረግ በቀር ማንንም አያስቅም:: 👎👎👎

    • @Tewahido567
      @Tewahido567 День назад +3

      ሲጀመር ኢቢሲ ወይም ልመንህን የሚያየው የ40 ዘመን ትውልድ ነው ።ስለዚህ አንተን የማይመለከትህ ከሆነ ወደ ቲክቶክህ ሂድ ማንም አልስገደደህም ይህን እንድታይ ።

    • @ShegerBusiness
      @ShegerBusiness День назад +2

      የሰው ፍላጎት ይለያያል!... ያሁን ዘመን ሆኖ ኦልዲስ የሚወድም አለ :: ሚዲያ ዳይቨርስ ሲሆን እንጅ ሁሉም አንድ ኣይነት ኣይሆንም

    • @Tess-x6b
      @Tess-x6b День назад +3

      ወንድሜ፣ የምታወራው ስለኮሜዲ ከሆነ ተሳስተሃል። ልመንህና የዚያ ዘመን ጓደኞቹ የኢትዮጵያ ኮሜዲ ሙያ ፈር ቀዳጆች ናቸው። ዓለም የሚያውቀውን ይህን ሙያ ከቲክቶክ የሚያቅለሸልሽ ወሬ ጋር ማገናኘትም ትክክል አይመስለኝም። ማንኛውም ጉዳይ ደግሞ የራሱ አድማጭ አለው!

    • @lemmaeshetu968
      @lemmaeshetu968 12 часов назад

      የትውልዱ ተወካይ ማን አደረገህ ? እንኳን ለዚህ አበቃህ ነው የሚባለው ልመነህ ይችላል !!

  • @MM-cc6mn
    @MM-cc6mn День назад +2

    ሁሉም ነገር በጊዜው ነው ሚያምረው መሳቅ ይከብዳል አሁን

    • @tamrualemu7496
      @tamrualemu7496 День назад

      የነበረበትን ሁኔታ እያወቅን .....

    • @yohannes4534
      @yohannes4534 День назад +2

      የሚመቸን የሚያስቀን እና የምንፈልገው ሰወች አለን። በግድ ሳቅ ያለህ ሰው ስለሌለ አለማየት መብትህ ነው!

    • @Tewahido567
      @Tewahido567 День назад

      ​@@yohannes4534እኮ ይገርማል ማን አስገደደው ካልፈለገ ቴክቶኩ ላይ መጣድ ይችላል።ልመንህን እንወደዋለን።

    • @ራስዳርጌ
      @ራስዳርጌ День назад +2

      ለዳተ አይነቱ ከብት ....ከአተላ ሌላ ምንም አይመችም የታወቀ ነው