እስሊምና ከተቀበልኩ ቡሃላ ሁሌም ደስተኛ ነኝ መርያም አለህ አክባር

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 6 фев 2025

Комментарии • 26

  • @Moti-u3s
    @Moti-u3s 7 дней назад +3

    ማሻአላህ ምነኛ መታደል ነው በመላው ዓለም የሚገኙ የሠለምቴውችን ድምጽ በሰማው ቁጥር በጣም ነው የምቀናው

  • @SeidAli-s5k
    @SeidAli-s5k 7 дней назад +2

    የጀነት ሰወች እንደኔ ደስተኛ የሆኑ አይመስለኝም 😮

  • @huda._.010
    @huda._.010 8 дней назад +4

    አዲስዬ ወላሂ ከባይብል ልብ ወለድ መፅሀፍ በጣም ይሻላል ። ቢያንስ ፈጣሪንና ነብያትን አያዋርድመሰ ። እግዛቤር በሰይጣን ተፈተነ የሚል መፅሀፍ አጂብ ። የባይብል ጉድማ ቢወራ ቢወራ አያልቅም

  • @huda._.010
    @huda._.010 8 дней назад +7

    ክርስትናማ በጉባኤ የተመሰረተ በየዘመኑ ባይብሉ እንደጋዜጣ የሚታደስ የሚጨመር የሚቀነሰ እርስበርሱ የሚጋጭና የሚፋጭ ወዘተ ና በጣም የሚያስቅ ሀይማኖት ነው

  • @kasawmaru393
    @kasawmaru393 7 дней назад +1

    Masha Allah tbark Allah jazake Allah khir batam des yilal Allah akbar Allah akbar ❤Ades!!!

  • @YasinAbdirkadir
    @YasinAbdirkadir 8 дней назад +3

    ቁርአን ተኣምራዊ ነው ❤❤❤❤❤❤

  • @Shamsiyehali-ff4gz
    @Shamsiyehali-ff4gz 7 дней назад +2

    ዬኔ ውድ አላህ ይጨምርልሸ❤❤❤❤❤❤

  • @huda._.010
    @huda._.010 8 дней назад +3

    አዲስዬ ሀቢበቲ ውዷ እህቴ እንዴት ነሽ ? በጣም ነው የምወድሽ

  • @Kamel-is6cv
    @Kamel-is6cv 6 дней назад

    ምርጧ እህታች አላህ ያበርታሽ የአለማቱ ጌታ ጨማምሮ ያድልሽ

  • @FatimaSaed-iu8qx
    @FatimaSaed-iu8qx 7 дней назад

    🎉❤🎉❤

  • @ነኢ
    @ነኢ 8 дней назад

    ማሽአላህ አላህይጨምርልሽ🎉🎉🎉🎉🎉

  • @መሬምሰለምቲዋ
    @መሬምሰለምቲዋ 7 дней назад +1

    ማሻአላህ አላህ አክበር አላህ ይጨምርልሽ

  • @Jamela-ob5iq
    @Jamela-ob5iq 7 дней назад +1

    😮😮😮😮አለሀምድልለ አለሀምድልለ

  • @Tihhi-i6l
    @Tihhi-i6l 6 дней назад

    ኢቴ አለሀ ይደሸል መሸአለ ❤❤❤❤

  • @NationalGeographyAnimals
    @NationalGeographyAnimals 6 дней назад

    ማሻ አሏህ አላህ ያፅናችሁ

  • @Agad-j2h
    @Agad-j2h 7 дней назад +1

    የዛሬዋ ደሞ የተለየች ናት ማሻአላህ

  • @YasinAbdirkadir
    @YasinAbdirkadir 8 дней назад +1

    ❤❤❤

  • @anethio
    @anethio 7 дней назад

    Love you my lovely sisters Addisye and Meryam

  • @huda._.010
    @huda._.010 8 дней назад +2

    ሲጀመር ከእስልምና ውጪ ያሉ ሀይማኖቶችን ልብ ብላችሁ ብትመለከቱኮ በጣም ነው የሚያስቀው ወላሂ ሀይማኖት ሳይሆን ሆያሆዬ ነው ወላሂ

  • @Kamel-is6cv
    @Kamel-is6cv 6 дней назад

    አህለን ሙቤ

  • @TffggGggt
    @TffggGggt 7 дней назад

    አድሰ,አድሰሁኔሻል,ማሻአላ

  • @huda._.010
    @huda._.010 8 дней назад +1

    አዲስዬ ባጭሩ ክርስትና ሀይማኖት ሳይሆን ሆያሆዬ ነው ። በጣም የሚያስቅ

  • @TffggGggt
    @TffggGggt 7 дней назад

    አድዬ,ባይቢልኮየ140,ሰወ,ቃልነወ

  • @huda._.010
    @huda._.010 8 дней назад +1

    አዲስዬ ባይብሉ ሲጀመር እግዛቤር የተሰደበበት እየሱስ የተዋረደበት ነብያት የገዛ ሴት ልጆቹን የደፈረበት ሎጥ ማለት ነው ዳዊት የዘሞተበት ኖህ ለ 3 አመት ያህለሰ እራቁቱን የሄደበተሰ አረ ስንቱ

  • @FatimaSaed-iu8qx
    @FatimaSaed-iu8qx 7 дней назад

    🎉❤🎉❤