በዋዜማው በደረሰ አደጋ የሰው ህይወት አለፈ !!!

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 18 окт 2024

Комментарии • 15

  • @የሩፋኤልልጅ-ዠ5ቈ
    @የሩፋኤልልጅ-ዠ5ቈ 5 месяцев назад +2

    እንኳን አደረሳችሁ ለበአል
    ግን እንደዚህ አይነት አደጋ ባልሰማ ደስ ይለኝ ነበር
    ነፍስ ይማር መድሀኒአለም ወጥቶ ከመቅረት ይሰውረን ።

  • @ZorishMenjeta
    @ZorishMenjeta 5 месяцев назад +2

    እፍ ከድንገተኛ ሞት እግዚአብሔር ይጠብቀን 😢😢😢😢 እባካቹ አደራ አደራ አመትበዓል ሲመጣ በጣም ጥንቃቄ ያስፈልጋል ከእግዚአብሔር በታች በተለይ ሹፌሮች እባካቹ አስተውሉ የሚቀጠፈው የሰው ህይወት ይሰማቹ እንደው በተለይ ይህ መጠጥ ሚባል ነገር ከኢትዮጵያ ምድር ያጥፋልን በርግጥ አደጋው የተለያየ ቢሆን ለንስህ አብቃኝ ጌታዬ ሞት አይቀርም😢😢😢😢

  • @haymanotmekonen6806
    @haymanotmekonen6806 5 месяцев назад +1

    ኡፍፍፍፍፍፍ ፈጣሪ ከድገተኛ አዳጋ ይሰወን ይሰውራቹ ነፍስ ይማር

  • @ZEBlDAR
    @ZEBlDAR 5 месяцев назад +6

    ኡፍፍ እኔስ በመሲ መሞት ውስጤ አረረ ነደደ 😢😢😢

    • @tayuba1015
      @tayuba1015 5 месяцев назад

      እኔም 😭😭😭😭

    • @YetnayetT
      @YetnayetT 5 месяцев назад +1

      መሲ ማናት የሞተችው

    • @YetnayetT
      @YetnayetT 5 месяцев назад +1

      ​@@tayuba1015መሲ ማናት የሞተችው

    • @seada9327
      @seada9327 5 месяцев назад +1

      መሲ ማናት ማማየ

  • @movietrailersocean87
    @movietrailersocean87 5 месяцев назад +2

    🎉🎉🎉

  • @SomaSoma-nr7qw
    @SomaSoma-nr7qw 5 месяцев назад

    ❤❤❤❤

  • @hoolyhloo3815
    @hoolyhloo3815 5 месяцев назад

    ☝️🇪🇹☝️🤲 😢☝️

  • @YordanosFikadu-i9z
    @YordanosFikadu-i9z 5 месяцев назад

    uffa esu adega asazagn neber bete gone neber

  • @Tube-fp8gy
    @Tube-fp8gy 5 месяцев назад

    እፍፍፍ ሚስኪን

  • @sadajamal2620
    @sadajamal2620 5 месяцев назад

    ሴፍሻ ያሃላባ ላምን አላዎራቹም ሀላባ አምስት ሳዉ ባጎርፍ ህዎታቻዉ አላዋል