"በእምነቴ ፣በአማራነቴ እና በኢትዮጵያ ድርድር የለኝም።" ሸህ ሐሰን ከረሙ

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 17 окт 2024

Комментарии • 332

  • @seadamohammed638
    @seadamohammed638 3 года назад +32

    አቦ እድሚና ጤና ይስጠወት ለዚህ አባት ሽልማት ይገባቸዋል ጀግና

  • @ሶሉዓለረሱልሶለላሁዓለይሂ

    ጀግና የኛ አባት አላህ እድሜና ጤና ይስጥህ መጨረሻህን ያሰምርልላችሁ የአማራ ትንታግ ኢቶጲያ ኩሪ

  • @alibeshir5762
    @alibeshir5762 3 года назад +29

    ታላቅ መሪ እውነተኛ የሆኑ የግል ጥቅም ያልነካቸው የግዜው ፖለቲካ ያልበከላቸው የራስን ጥቅም ያላስቀደሙ ለጠላትም የሚያዝኑ በሰውነት የተሞሉ ለመሪነት ስልጠና መጽሀፍ የሚወጣችው ንጹህ መሪ አላህ እድሜ ጤና ሀብትና ድልን ይስጣቸው

  • @Daniel-gq5br
    @Daniel-gq5br 3 года назад +21

    አርባ ኛው መሳፍንት እና እኒህን ጀግና አባት እንደት እንደሚወዳችው እግዚአብሔር አምላክ እርጀም እድሜ ከሙሉ ጤና እመኝላችዋለሁ

  • @danielalemu4068
    @danielalemu4068 3 года назад +33

    ረጀም እድሜ ከተሟላ ጤና ጋር ለአባታችን ተመኘሁላቸው!❤

  • @mskrh640
    @mskrh640 3 года назад +2

    እናመሰግናለን ጀግናው አባታችን።
    እግዚአበሔር አምላክ ከክፉው ሁሉ ይጠብቆት አባቴ።

  • @አር-ሪሳላቁራአንበተጂዊድ

    ጀግና እንዳተ አይነት ጀግና ነው ሀገራቺን የሚያስፈልጋት

  • @sikosilo815
    @sikosilo815 3 года назад +20

    አላህ እድሜና ጤና ይስጥህ ከንድነዚህ አይነት ጀግና አገር ወዳድ አባቶች ወጣቱ አገር ወዳድነትን ጀግንነትን ሊወርስ ይገባል

  • @zhrahussen1328
    @zhrahussen1328 2 года назад +1

    አባታችንን ሀሰንከረሙን አላህይጠብቅልን ጀግናአባት

  • @tamramohamed563
    @tamramohamed563 3 года назад +11

    ውይ ምነው ዳግም መወለድ ቢኖር የኔ አባት አላህ እረጅም እድሜ ይስጥልኝ

  • @nuryemohammad8728
    @nuryemohammad8728 3 года назад +19

    አቦ ጀግና አባት እድሜ ይስጥህ

  • @ሁሉምያልፋል-ሸ7ቀ
    @ሁሉምያልፋል-ሸ7ቀ 3 года назад +33

    እድሜ ይስጥልን ጀግና አባታችን!

  • @user-oe4xd1im3s
    @user-oe4xd1im3s 3 года назад +28

    ለዚህ ጀግና ሺልማት ይገባዋን♥

  • @mazaendale9312
    @mazaendale9312 3 года назад +15

    አንቱና የአንቱን አይነቶችን
    ፈጣሪ ያብዛልን👏👏👏👏💚💛❤🇪🇹🇪🇹🇪🇷🇪🇷🕌🕌🕌🕌🙏🙏🙏💒💒💒

  • @selamawitghebre3118
    @selamawitghebre3118 3 года назад +7

    ታላቅ ጀግና አባት ፈጣሪ ይጠብቅልን🙏💚💛❤

  • @فاطمةسراج-ل8ف
    @فاطمةسراج-ل8ف 3 года назад +23

    የዘመኑ ጀግና አባታችን አላህ ይጠብቅህ

  • @samuelwondyifraw427
    @samuelwondyifraw427 3 года назад +14

    ጀግናችንን እንዲህ አክብሩልን።ጀግናችን ሀሰን ከረሙ

  • @kidusnigussie
    @kidusnigussie 3 года назад +24

    በርቱ ጀግናዎቻችን ከጎናችሁ ነን

  • @እሙፈሪሀ
    @እሙፈሪሀ 3 года назад +1

    ሀገራችንን ያረብ አላህ ይጠብቅልን ክፍ አያሰማን ያረብ አባታችን ሀሰን የአላህ ጥበቃ አይለይወት ያረብ!!!

  • @ሰላምአድማሱበላይ
    @ሰላምአድማሱበላይ 3 года назад +3

    የኔ ጀግና አባት እግዚአብሔር ይጠብቅልን

  • @alemmulualem3037
    @alemmulualem3037 3 года назад +6

    የኔ ጀግና አባት እግዚአብሔር እድሜ ይስጠወት🙏🙏

  • @belayaynalem8226
    @belayaynalem8226 3 года назад +26

    በአማሀራ ነቴና በኢትዮጵያዊነቴ በሀይማኖቴ አልደራደርም የእኛ ጀግና አባት

    • @kassakawzamalefia379
      @kassakawzamalefia379 3 года назад

      በኢትዮጵጵያዊነትና በአማራነት አትደራደሩም!! እናውቃለን:: በዕምነት/ሃይማኖት/ ግን ግብፃዊያን ማለት ኮፕቲክ ማለት ወያነም አማራም አንድ ናችሁ!! የኢትዮጵያን መከራ ያበዛባት ይህ ነው!! አሁንም ቢሆን ከእናንተ ፅድቅ ወይም ቅድስና አይጠበቅም!! ከይማኖተችሁ አንፃር ማለተ ነው!! እናንት የባብሎን ልጆች!! የእናንተ አስተምሮ እ ስካለ ድረስ ሞትና ጉስቁልና አይቆምም!!!

    • @Salam-jg6tf
      @Salam-jg6tf 3 года назад

      ልቤን በሉኝ እግዚአብሔር😭😭

    • @XalaalSomalis
      @XalaalSomalis 3 года назад

      @@kassakawzamalefia379
      Well said! TPLF has challenged the Amhara so much so that the divisive and ethnically biased nature of the Amhara are finally being revealed. Ethiopian nationalism would have been the only thing I share with this Elderly men. This is an evidence that our internal war has become a full blown civil war.

    • @dessiemelza6330
      @dessiemelza6330 3 года назад

      @@kassakawzamalefia379 nifit galla neh-muslimum christianum amara ande new. Duqet ekekam neh.

    • @konjo976
      @konjo976 3 года назад +1

      @@XalaalSomalis How did tplf reveal "biased ethnic nature of Amharas"? Y'all literally reaching at this point.Btw Some one being proud of their ethnic identity doesn't make them "biased"

  • @ghghjv9492
    @ghghjv9492 3 года назад +11

    አባባ እረጅም እድሜ ይስጠወት አላህ ያግዘወት

  • @myfano2708
    @myfano2708 3 года назад +8

    እድሜና ጤና ይስጥልን ኩራታችን

  • @sirageldinwilly56
    @sirageldinwilly56 3 года назад +7

    አላህ እድሜና ጤና ይስጣቸው 🤲🤲🤲 ከከፋው ነገር ይጠበቃል

  • @ያልተኖረልጅነት-ዀ3ረ
    @ያልተኖረልጅነት-ዀ3ረ 3 года назад +9

    የኔ አባት እድሜና ጤና ይስጥህ አሏህ ይጠብቅህ..

  • @iamfanoenemfanonegn
    @iamfanoenemfanonegn 3 года назад +7

    This guy reminds me my father the way he talks and everything puts smile on my face my poor people stand strong and defend what's yours destroy the enemy God be with you all❤❤❤

  • @suleyman9993
    @suleyman9993 3 года назад +13

    መገን ጀግንነት አኮራችሁኝ ደሞቸ

  • @فاطمةحسن-و7ل1د
    @فاطمةحسن-و7ل1د 3 года назад +21

    እግዚአብሔር እድሜ ይስጦት አባታችን

    • @sofiymessay4134
      @sofiymessay4134 3 года назад

      አግዚአብሔር፣አድሜደሰጣት፣አባታችን፣💪💪💪🇲🇱🇲🇱🇲🇱👏👏👏

    • @ethio5253
      @ethio5253 3 года назад

      አላህ ለማለት ምን አሳፈረሽ ማፈርያ

    • @فاطمةحسن-و7ل1د
      @فاطمةحسن-و7ل1د 3 года назад

      @@ethio5253 ይቅርታ እኔ ክረሲቲያን ነኝ ክክክክ ዝም ብሎ መሳደብ ሆይ ልብ ይስጠን

    • @giremaabuhay657
      @giremaabuhay657 3 года назад

      @@ethio5253 ሌላ አርበኛ አንደአርበኛ መሳፍንት ወሎ ተከሰተ ወሳኝ ሰአትላይ አርበኛ ሀሰን ከረሞ ብቅ ብሎ አንድ ብርጌድ አፈር ደቸ አስበልቶ ዶግ አመድ አረጋቸው እድሜና ጤና ለወሎው አርበኛ ገና ስት ጀግና አለ እስካሁን አስብኮ የተቀመጠ ለዛ እኮነው አንበሳውን ከተኛው አትነካ ኩት ያልነው

    • @የአርበኛውዘሜአድናቂነኝ
      @የአርበኛውዘሜአድናቂነኝ 3 года назад

      @@ethio5253 ማፈሪያ አንች ጥልቄ ያለሀይማኖቷ ልትል ትፈልጊያለሽ ጀዝባ ነሽ ደንቆሮ

  • @zm5638
    @zm5638 3 года назад +18

    አላህ እርሜህን ያርዝመው

  • @doctorzeyne6913
    @doctorzeyne6913 3 года назад +6

    ሀሰን ከረሙ አማቼ ነው አላውቀውም ነበር በደንብ አሁን ኮራሁብህ

    • @Toyba-q7b
      @Toyba-q7b 3 года назад

      😀😀✊🥰

    • @m.o3412
      @m.o3412 3 года назад

      Enwnat yegaremal

    • @rahmetseid4261
      @rahmetseid4261 3 года назад +1

      አደል
      እና አማችህ እየዘመተ ነው አተም ዝመት

  • @soyegerado6831
    @soyegerado6831 3 года назад +2

    ጀነራል የሚለውን ማዕረግ የሰጡኝ የአካባቢው ወጣቶች ናቸው ፣አቶ ሀሰን ከረሙ ፣አማራ ሲነካ አልወድም፣እኔ ብሞት ብዙ ጀነራል ወጣቶችን አውጥቻለሁ። እንዲህ ነው ጀግና!!!

  • @AM-ib1eh
    @AM-ib1eh 3 года назад +3

    አማራ ጀግና ልጆች አለሽ ደጋግሞም ጀግና ይውጣብሽ

  • @nishanthaperera652
    @nishanthaperera652 3 года назад

    አባቴ እድሜና ጠና ይሰጠዎት እዉነት እንደርሰዎ ያሉትን ያብዛልን አባታችን እዉነት🤲🤲ጀነራልም ሲአንሰበዎት ነዉ ሌላዉ ሆዳም መሪ ከህዝቡ በፊት ነፍሴን አዉጭኝ ሲፈረጥጥ እርሰዎ ጠላትን ተናንቀዉ ልክ አስገቡት የኛ ጀግና💪💪ክበሩልን

  • @yirgaalemyoutube9346
    @yirgaalemyoutube9346 3 года назад +1

    ጀግና አባት ነዎት እግዚአብሔር አምላክ እድሜና ጤና ይስጥወት
    እደዚህ አይነት ጀግና ያብዛልን ድል ለአማራ ድል ለኢትዮጵያ ሞት ለባንዳወች

  • @Abyssiniannews7
    @Abyssiniannews7 3 года назад +22

    ትልቅ ሰዉ።

  • @እሙአህላምአልሀምዱሊህ

    አላህ ሀገራችንን ሰላም ያርግልን እስኪ ወገኖቻችንን በሰላም ይግቡ ስደት በቃን አላህ ወኪል እራሳቹህን ጠብቁ አላህ እረጅም እድሜ ከጤናጋር ይስጥልን ጀግኖቻችን

  • @mohammedagaro5110
    @mohammedagaro5110 3 года назад +2

    Great lesson from She Hasan kiramu. I am very proud of him and his followers

    • @XalaalSomalis
      @XalaalSomalis 3 года назад

      TPLF has challenged the Amhara so much so that the divisive and ethnically biased nature of the Amhara are finally being revealed. Ethiopian nationalism would have been the only thing I share with this Elderly men. This is an evidence that our internal war has become a full blown civil war. Tigray is still part of Ethiopia.

  • @aiyshasaleh8064
    @aiyshasaleh8064 3 года назад +6

    ማሻአላህአላህይጠብቃቺሁ

  • @sulululu6942
    @sulululu6942 3 года назад +2

    እድሜና ጤና የእኔአባት"አሏህ ከክፉነገር ይጠብቃችሁ ♥♥♥♥

  • @kemekem1366
    @kemekem1366 3 года назад +3

    ጀግኖች በርቱ ከጎናችሁ ነን

  • @نعع-ظ1ل
    @نعع-ظ1ل 3 года назад +8

    እርሜና ጠና ይስጠወ ታዳ ከሞቱ አይቀርና ሀይማኖትና ለሀገር ነውጅ 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @hbetamendalw9023
    @hbetamendalw9023 3 года назад +2

    የእኔ አባት እግዚአብሄር ይጠብቀወት ጀግናችን

  • @Hነኝኡሙኻሊዲየሀራዋ
    @Hነኝኡሙኻሊዲየሀራዋ 3 года назад

    ማሻአሏ ተባረከሏ አሏህ ይጠብቃችሁ እቅፋት እሽህ ሳይነካችሁ በሰላም በድል ለቤታችሁ ያብቃችሁ

  • @arukumohammed3090
    @arukumohammed3090 3 года назад

    የኔጀግና.እረጅም.እድሜይ.ሥጥህአላህይጠብቃችሁ

  • @darularqemhabeshamuslim9301
    @darularqemhabeshamuslim9301 2 года назад

    ኡፍ አባቴም ወንድም ሽማግሌም ሁሉም አላህ ይሰጣቸው መሻ አላህ አላህ ይጠብቅህ

  • @እንዳልፈራየቢላልዘር-ረ2ቨ

    ሀቢቢዋ ረጂም እዲሜ ለሰሜን ወሎ አርሷደር❤❤❤❤❤❤😘😘😘😘

  • @ዚዙየሀርቡዋ
    @ዚዙየሀርቡዋ 2 года назад

    ጀግናው ሀሰን ከረሞ አላህ ይጠብቅህ💚💛❤️✊

  • @አላህከሪም-ሠ5ጀ
    @አላህከሪም-ሠ5ጀ 3 года назад +6

    ጀግና የጀግና ዘር

  • @ነፃነትጎንደሬዋ
    @ነፃነትጎንደሬዋ 3 года назад +2

    አባቴ እረዣም እድሜ ይሰጥወት

  • @toibahassen3089
    @toibahassen3089 3 года назад

    አቦ ጀግና ይኑር!
    አባታቺን ረጂም እድሜ ከሙሉ ጤናጋ አሏህ ይስጥልን አሏህ ይጠብቀዎ

  • @እራህመትየቦረናዋአማራሁሉ

    አባታችን አላህ ይጠብቅህ ጀግና 🇪🇹🇪🇹🇪🇹💪💪💪💪💪

  • @ዚነትቲዪብ
    @ዚነትቲዪብ 3 года назад

    ጀግናአባትአላህእረጂምእድሜከጤናጋይስን

  • @hussensyum5513
    @hussensyum5513 3 года назад +2

    የመኪና ሽለማት በጣም ያሰዋል ስት ትልልቅ ከተማ አስተዳደር በመኪና ታጅበው እየሄዱ ይብ በግሩ እረጅም እድሜ ላተ ይሁንቦ

  • @አይሻኮከብ
    @አይሻኮከብ 3 года назад

    በአላህ የአሚኮ ሚድያዎች ስልኩን ስጡን መርዳት እፈልጋለሁ እድሜዎት ይርዝምያረብ💪💪💪👊👊👍🇪🇹🇪🇹🇪🇹ትክክል አባየ

  • @እሙሪድዋንስስቴ
    @እሙሪድዋንስስቴ 3 года назад

    አባታችን ለሠሩት ሥራይነሽጠኛል እድሜ ይጨምርለወት

  • @eimumuradyoutube9756
    @eimumuradyoutube9756 3 года назад +1

    አራጀግናአለሽ👍👍👍👍👍👍

  • @fufutube3320
    @fufutube3320 3 года назад +1

    የኔ አባት እንደት እንዳኮራችሁን ሽ አመት ኑሩልን✅✅💪💪💪💪💪💪💪💪💪

  • @makedlyoutube2103
    @makedlyoutube2103 3 года назад

    የኔአባት አላህ እረጂም ኢድሜ ከጤና ጋር
    እደው ወያኔን አላህየጁታወችን አጠፍልን🇪🇹ያአላህ😭

  • @negatuaadmasu5388
    @negatuaadmasu5388 3 года назад

    ጀግና አርበኛ ድሮስ ኢትዮጵያ ገና ሺጀግኖች ይወለዳሉ 👍👍🇪🇹🇪🇹

  • @brookgetachaw1024
    @brookgetachaw1024 3 года назад +1

    # Hands off Ethiopia
    # Hands off Ethiopia

  • @abdushkur4494
    @abdushkur4494 2 года назад

    አበሳ ጀግና የአላ አበሳ ያረብ ያአላህ ድል ለጅግኖቻችን ለኢቶጲያን እምየ

  • @اسام-ح2ت
    @اسام-ح2ت 3 года назад +1

    አየኔ ኢትዮጵያ እያልን ሥለምንዘምር በዝባጂ ጨቋኚ አረጉን በየቦታው እንታረድ ገባ 😭😭😭😭😭 ካሑን ቡሐላ ጨታው ይቀየር አማራየ

  • @ወለተፃድቃንነኝየድንግልማ

    ጀግኖቹ የንጉን ሚካኤል ልጆች እግዚአብሔር እረጅም እድሜ ና ጤና ይስጥልን 🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @ሠላምለሀገራችንኢትዮጵያፍ

    እድሜና ጤና ይስጥዎት አባቴ በዚህ እድሜዎ ድንቅ ስራ ሠርተዋል

    • @sfh4285
      @sfh4285 3 года назад

      በጣም ሽልማት ያስፈልገዋል አባታቺን

  • @abebeamha9519
    @abebeamha9519 3 года назад +1

    አማራ ሁሌም ጀግና ነው

  • @bekeleendalew6441
    @bekeleendalew6441 3 года назад +2

    Thanks for reliable news. Ethiopia is the country of heroes

  • @isrhenok5496
    @isrhenok5496 3 года назад

    አምላክ ይጠብቆት ቢሞቱም ለእውነት ለሀገር ነው ቀናሁ

  • @Mአቡአማር
    @Mአቡአማር 3 года назад +1

    ጀግና ሀቢቢ አላህ ይጠብቃችሁ ወንድሜን አየሁት ሀቢቢ🇪🇹🇪🇹💪💪

  • @ኤልሳቤጥየማርያምልጅ-ፈ3ዸ

    ጀግና እባት ናቸው እጅሜ ከጤና 💪💪💪

  • @ethyopiansbaby228
    @ethyopiansbaby228 3 года назад

    እግዚአብሄር እድሜና ጤና ይሥጥልን

  • @መቅዲከወሎወልደያ
    @መቅዲከወሎወልደያ 3 года назад

    ባለሽርጦችዬ
    አማራዬ በርቱልኝ

  • @ዩስራቢንትአሊየኬሚሴዋ

    አባባ አላህ እዴሜና ጤና አላህ።ይውፍቃችሁ ያርብ

  • @semira1209
    @semira1209 3 года назад +1

    የኔ ጀግና አባት መሳሪያ ቢሰጥ መግስት ይሄ ሁሉ መች ይደርስነበር

  • @gediondawit7535
    @gediondawit7535 3 года назад +1

    ጀግ ና አባት

  • @tube7681
    @tube7681 3 года назад

    አላህ ይጠብቃችሁ አባታችን

  • @መርየምቢትኢብራሂምመርየም

    የኛ ጀግና አሏህ ይጠብቅህ አባታችን ያርብ

  • @እናትየኔተናፋቂዋ
    @እናትየኔተናፋቂዋ 3 года назад +2

    የኔአባትአላህይጠብቅችሁያረብ

  • @muluabara8782
    @muluabara8782 3 года назад

    የኔ ጀግና አባት አላህ እድሜና ጤና ይስጥልኝ አቦ

  • @toybatoyba5551
    @toybatoyba5551 3 года назад +2

    የኛ ጀግና እድሚህ ይርዝም ያረብ

  • @tipohosine6823
    @tipohosine6823 3 года назад

    አባታችንአላህእረጅምእድሜይወፍቁህ

  • @mohammedhabib3892
    @mohammedhabib3892 2 года назад

    ጀግንነት ማለት ይህነው በውሪ ሳይሆን በተግባር ያስመስከሩ ለጥቅም ለስልጣን አይደለም ለአማራ ለኢትዩጵያ ሲሉ ብቻ ነው

  • @abdushkur4494
    @abdushkur4494 2 года назад

    ሀያት ጤና አላህ ይስጥልን ወጣቱም እደ ሽህ አሰን ከረሙን ጀግንነት አገር ወዳድነት ሁላችንም ላገራችን ዘብ እንቁም

  • @rehimaaragawtube
    @rehimaaragawtube 3 года назад +1

    እድሜ ጤና ለአባታችን አላህ ይስጥልኝ🙏👍👍👍💪

  • @MohammedIbrahim-pc6vf
    @MohammedIbrahim-pc6vf 3 года назад

    የኛ አንበሣ እንወድሃለን አላህ እረዥም እድሜ ይሥጥህ አባቴ

  • @tsigetsige536
    @tsigetsige536 3 года назад

    የኔ ጀግና አባት ሺ አመት ኑሩልኝ

  • @እናትየኔተናፋቂዋ
    @እናትየኔተናፋቂዋ 3 года назад +2

    የዚህንአባትስልክቁጥርእስቲላኪአለኝ ሽልማት አለኝ በእውነት ጅግናከለችሁላኪአለኝ

  • @nureyimamtube8990
    @nureyimamtube8990 3 года назад +1

    የኢትዮጲያ ጀግኖቻችን እድሚያቹህ ያቆይልን

  • @heyatershad5023
    @heyatershad5023 3 года назад

    ጀግና የጀግና ዘራ አባቴ አላህ ይጠብቅህ

  • @wormkonjo6654
    @wormkonjo6654 3 года назад

    አላህይጠብቃችሁ።ያርብ ።አላህይዘንልን

  • @saadyaahmed5228
    @saadyaahmed5228 3 года назад

    የኛጀግናአባትእዲሜጤናይሥወት

  • @አልሀምዱሊላህ-ሐ5ደ
    @አልሀምዱሊላህ-ሐ5ደ 3 года назад

    እሰይ የኛ ጀግና አላህ ይጠብቃችሁ ያረብብ ያአላህ በቃ በለን ጦርና ሞት ያረብ አላህ ይጠብቃችሁ

  • @toybamuhammed7385
    @toybamuhammed7385 3 года назад +1

    አላህ የጠብቃችሁያረብ

  • @ergomustefa8841
    @ergomustefa8841 3 года назад +1

    አሏህይጠብቅህ

  • @aiahwekei7138
    @aiahwekei7138 3 года назад +1

    መሽአላህህህህህአባታችን

  • @ያስሚንቲዩብ
    @ያስሚንቲዩብ 3 года назад

    የኔአባት አላህ ይጠብቃችሁ

  • @jamilehhome1237
    @jamilehhome1237 3 года назад

    ጀግናየኢትዮጲያ በዙያተይጀግና አላት
    ጥላት በያለበተ ትበታተና

  • @በእምነትበእምነት-ሸ3ዐ

    ልብ አርስ አነጋገር የኔ አባት እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጠወት ፈጣሪ ከናተጋር ይሁን

  • @ergomustefa8841
    @ergomustefa8841 3 года назад +1

    አሏህይጠብቃችሁ

  • @ትርታየትርታየ-ቈ9ቨ
    @ትርታየትርታየ-ቈ9ቨ 3 года назад

    አላህ ይጠብቃችሁ ያረብ