"በመሞቻዬ ሰዓት የእለት ጉርስ አገኝው ...ኑሩልኝ ፈጣሪ ይስጣችሁ" //ልዩ የዓውደ አመት ስጦታ//🌼"መልካም በዓል"🌼

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 11 сен 2023
  • EBS TV-Watch on Roku(PC/Mac & iPhone/iPad & Android Devices) : iptv.ebstv.tv/
    ያለዎትን ጥያቄና አስተያየት በ አጭር ቸመልዕክት 7696 ላይ ይላኩልን
    Follow us on: linktr.ee/ebstelevision
    #ኢቢኤስ
    #ebs
    Follow us on:
    tiktok www.tiktok.com/@ebstv.tv?_t=8...
    Facebook: bit.ly/2s439TS
    Telegram: t.me/ebstvworldwide
    Website: ebstv.tv
  • РазвлеченияРазвлечения

Комментарии • 224

  • @saraabate1804
    @saraabate1804 10 месяцев назад +5

    ውይ አምላኬ ጥራኝ የሚሉ
    ሰው የተራቡ እናቶች እንደማየት
    የማምነገር የለም😭😭😭😭
    ሀዘናቸውን በደስታ ያበሳቹ
    እግዚአብሔር ይስጣቹሁ🙏

  • @user-nd3de5hs6i
    @user-nd3de5hs6i 10 месяцев назад +14

    ወይኔ ትህትናችሁ ኢቤኤሶች እረጅም እድሜ ይስጣችሁ❤

  • @FatumaEdiris-gm7yb
    @FatumaEdiris-gm7yb 10 месяцев назад +34

    ዝቅብላችሁ እግር እደሳማችሁ ፈጣሪ ከፍ ያለ ደረጃ ይስጣችሁ ክብራችሁ ደስ ይላል ❤❤

  • @meseretejigu9308
    @meseretejigu9308 10 месяцев назад +3

    በሰው መሀል ተቀምጠው ሰው የናፈቃቸውም ብዙናቸው 😢😢😢😢😢አላህዬ በዝነትህ ጠብቃቸው

  • @DhgdDhgfe-zj9li
    @DhgdDhgfe-zj9li 10 месяцев назад +24

    የተመረቃችሑት ምርቃን ይድረሳችሑ የebs ሰራቶኞች ካለቀሱት አልቅሳችሑ ከሳቁት ስቃችሑ ክበሩልኝ ውዶች😘😘😘😘

  • @shalomleethiopia
    @shalomleethiopia 10 месяцев назад +20

    ebs በእውነት መደድኳችሁ ።
    መሪዎቻችን ችግርና መከራን እየጠመቁ በትሪሊዮን የሚቆጠር ዶላር መሳሪያ እየገዙ ህዝቡን ሲጨፈጭፉ ... Ebs TV ግን እንዲህ በማድረጉ ደስ አለኝ። አለቀስኩ ።
    ሳናጣ ድሃ የሆንን ሰዎች ማለት እኛ ኢትዮጵያውያን ነን።
    Ebs ከልቤ አመሰገንኳችሁ ። ተባረኩ ።

  • @tikishoppingandtravelvlog6451
    @tikishoppingandtravelvlog6451 10 месяцев назад +4

    የትልቅ ሰውን እንባ ሲፈስ ማየት ያማል ወይ አገሬ 😢😢😢😢😢

  • @user-kh1ti2sr7c
    @user-kh1ti2sr7c 10 месяцев назад +9

    እሠይ በጣም ደሥ ይላል ይሄነው ኢትዮጺያውይነት ማለት በወጣው ይተካችሁ ሀገራችንን ሠላም ያድርግልን❤❤

  • @user-qp1pm3rs1e
    @user-qp1pm3rs1e 10 месяцев назад +5

    የህዝባችን ኑሮ ይሄ ነዉ😢😢😢😢😢😢😢 ለምን አላኖር እዳሉን ግን እንጃ 😢😢😢😢😢😢

    • @njadnjad3902
      @njadnjad3902 10 месяцев назад +1

      😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @user-mg3ni3db2o
    @user-mg3ni3db2o 10 месяцев назад +8

    የታመማችሁ ወገኖች አላህ ያሽራችሁ 😢😢😢😢 ልጃቸው የጠፋቻቸው እናት በቅዳ ከስአት አቅርቧቸው 😢😢 ስንት ችግረኛ አለ አላህ ሆይ በችሎታህ አብቃቃቸው 😢

  • @hayatyesuf3896
    @hayatyesuf3896 10 месяцев назад +10

    አዲሱ አመት የስላም የጤና የፍቅር ያርግልን

  • @user-mg3ni3db2o
    @user-mg3ni3db2o 10 месяцев назад +6

    አላህ ሆይ ሀገራችንን ሰላም አድርግልን እርስ በእርስ ጦርነትን በቃ በለን ያረብ😢😢

  • @jote5284
    @jote5284 10 месяцев назад

    😢😢😢😢ውይ የኢትዮጵያ እናቶች እንቫቹን እግዚአብሔር ያብስላቹ ወገኖቼ

  • @fygugfcyyfh9168
    @fygugfcyyfh9168 10 месяцев назад

    😢😢😢 እኔጃ ቃል አጣሁ እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርካችሁ ማርያምን ብቻ ከቃል በላይ ናችሁ

  • @negstibogale6618
    @negstibogale6618 10 месяцев назад

    የፈጣሪ ያለህ ተጀምሮ እስኪያልቅ በለቅሶ ተመስገን ስለሁሉም ነገር ተባረኩ

  • @meremayimamahmed733
    @meremayimamahmed733 10 месяцев назад

    ኢቢኤሷች ወላሂ ሁላችሁም አንድ አባትና እናት የተወለዳችሁ ትመስላላችሁ አላህ ይጠብቃችሁ ሰው አክባሬ አላህ ያክብራችሁ❤❤❤❤❤❤

  • @user-pg1in9gn6o
    @user-pg1in9gn6o 10 месяцев назад +4

    መንግሰት ተብዮ ከebs መማረ አለብህ ደሀ ማብላት እንድ ነዉ እንጅ ዘመዶችን ሰብሰቦ ማብላትና ግደሉት እሰሩት ማለት አይደለም የመንግሰት ሲራ እግዝአብሔረ ይሰጥልን ebs ተባረኩ

  • @tzetayimam8091
    @tzetayimam8091 10 месяцев назад +8

    ኢትዮጵያዊያንና ኤርትራዊያን እንኳን ለ2016 ዓ፣ም በሰላም በጤና አደረሰን ። ebs ሶች ተባረኩ

    • @MuluYohnnes
      @MuluYohnnes 10 месяцев назад

      ኤርትራውያን በኛ አቁጣጠረ አይቆጡሩም

  • @umuhuda4401
    @umuhuda4401 10 месяцев назад +6

    ደሀ የሳቀበት ሚዲያ ታድላቹዋል ገና ብዙ እናያለን በርቱልን ❤❤❤

  • @yibeltalabie5340
    @yibeltalabie5340 10 месяцев назад

    እግዚአብሔር ይመስገን እግዚአብሔር ይስጣችሁ

  • @nomore3027
    @nomore3027 10 месяцев назад +3

    የእኔ እናት እማማ አረጋሽ 😢😢 ኢቢየሶች አድራሻቸውን ፕሊስ😢😢😢

  • @tigistsemu4288
    @tigistsemu4288 10 месяцев назад

    ኢትዮጵያ ሰላምሽ የብዛ
    ህዝብሽ የዕለት ጉርስ የሚያገኝብሽ፣ እርፍ የሚልብሽሀገር ፈጣሪ ያርግሽ፣ ስር ከሰደደ ድህነት ፈጣሪ ያውጣሽ ሀገሬ፣
    መስጠት መባረክ ነውና የሰጣችሁ ድርጅቶችና ግለሰቦች እግዚአብሄር ጨምሮ ይስጣችሁ፣
    1. ወ/ሮ ተዋበች - ስሞት ዘመድ አገኘሁ አሉ፣ (የአስም ታማሚ ናቸው) እግዚአብሄርር ረጅም ዕድሜን ከጤና ጋር ይስጥዎት፣
    2. ወ/ሮ ሙሉነሽ - (የእግርና የጭንቅላት ህመም ያላቸው እናት) እግዚአብሄርር ረጅም ዕድሜን ከጤና ጋር ይስጥዎት
    3. የመሰረት አራጌ እናት፣ ( 2 አይን ህመም ያላቸው) መሰረት አራጌ የምትባል ልጃቸን በግንቦት ወር 1984 ዓም የጠፋችባቸው ፤ የጠፋች ልጅ ተመልሳ እንዲያዩ እመኟለሁ፣
    4. እማሆየ (3 እህትና 4 ወንድሞቻቸውን በሞት የተነጠቁ ፣ እኔን ለምን አስቀምጥኸኝ እያሉ ፈጣሪያቸውን የሚጠይቁ እናት) እግዚአብሄርር ረጅም ዕድሜን ከጤና ጋር ይስጥዎት
    5. አቶ ሙሉጌታ ሀይሌ(የቀድሞ ሰራዊትና የእግር ህመም ያላቸው አባት) እንባቸው ፊታቸው ላይ ሲያሳዝኑ፣ እግዚአብሄርር ረጅም ዕድሜን ከጤና ጋር ይስጥዎት
    6. የግርማ እናት ቆንጆዋ እማማ ኑሩልኝ፣ እንደዚህ ኖናለሁ ብዬ አላሰብኩም አሉ፣ እግዚአብሄርር ረጅም ዕድሜን ከጤና ጋር ይስጥዎት
    7. ወ/ሮ አረጋሽ (ፀጉራቸ ፓንክ) 3 አመት እግሬ ከተቆረጠ ፣ በዚህ ነው የምትቀመጪው አለኝ ፣ ተቀብያለሁ ፣ ስካር ህመም ያመኛል፣ እንካን ሰው አየኝ፣ ይህቺን ቀን ተሸጋገሩ፣ እንደፀሀዩ ሙቁልኝ ብለው መረቁ፣ እግዚአብሄርር ረጅም ዕድሜን ከጤና ጋር ይስጥዎት
    8. ወ/ሮ ብዙነሽ ካሳ ( የእግር ህመም ያላቸው) ኑሮ ሲቀንስ ሆድሽን ይከፋዋል አሉ፣ እውነት ነው እናቴ ፣ እግዚአብሄርር ረጅም ዕድሜን ከጤና ጋር ይስጥዎት
    9. ወ/ሮ ሽቱ መሀመድ በረካ - እግዚአብሄርር ረጅም ዕድሜን ከጤና ጋር ይስጥዎት፣
    10 የፍቅርተ እናት፣ የኦቲዘም ህመም ያላትን ልጅሽን ፈጣሪ ይማርልሽ ፣ 24 አመት ከባድ ነው ፣ አንቺ ግን ጠንካራ እናት ነሽ፣
    11. ስትሮክ ህመም ያላቸው እናት ያሉሽ እህቴ አግዚአብሄር እናትሽን ይማርልሽ፣ ለእሳቸው ደስታ የምትደክሚውን ይቁጠርልሽ፣
    12. ወ/ሮ ብርሃኔ እግዚአብሄርር ረጅም ዕድሜን ከጤና ጋር ይስጥዎት
    13. ጋሽ ሰይፉ ጥላሁንና ባለቤታቸው( የቀድሞ ሰራዊት የነበሩ፣ የአይን ህመም ያላቸው አባት) እግዚአብሄርር ረጅም ዕድሜን ከጤና ጋር ይስጥዎት
    14. ወ/ሮ ሸዋዬ ወልደሀና እግዚአብሄርር ረጅም ዕድሜን ከጤና ጋር ይስጥዎት
    ሌሎች 6 ስማችሁን ያልጠራኋችሁ እናቶች እግዚአብሄርር ረጅም ዕድሜን ከጤና ጋር ይስጣችሁ፣
    እውንት ነው ሰው ለሰው ቢረዳዳ ፣ አጠገባጭን ያለውን ሰው መርዳት ናህላችን ቢቀጥል የተቸገረ ሰው እንዳይኖር ማድረግ ባንችልም ግን መቀነስ እንችል ነበር፣
    የእውነት የነዚህ እናቶችና አባቶች ህይወት ትልቅ ትምህርት ነው ፣'
    ሀገሬ ሰላምሽ ይብዛ
    ኢቢኤሶች፣ ማለዳ ፎሞች፣ ፍሬሽ ኮርነሮች ሁላችሁም አግዚአብሄር ይስጣችሁ

  • @azizaahmed420
    @azizaahmed420 10 месяцев назад +22

    I can’t stop crying, thank you all EBS crew for caring about the forgotten people, EBS hired the right people, I see the caring on each one of you , thank you for hugging our seniors, May Allah bless all of you

  • @rukitube9552
    @rukitube9552 10 месяцев назад

    አይ ድህነት አላህ ለነዚህ የዋህ ስል ምናል ሰላሙን ቢያመጣልን 😭😭😭

  • @user-yy3xl3gb6e
    @user-yy3xl3gb6e 10 месяцев назад

    ማሻአላህ በጣም ደሥ ይላል ኢቢኤሥ ትልቅ ቁምነገር የምሠሩ ኢቢኤሥ

  • @See-3-6-21
    @See-3-6-21 10 месяцев назад +4

    እግዚአብሔር ይስጣችሁ EBS
    በእንባ ነው ያየሁት 😢
    እግዚአብሔር ኢትዮጵያ ሀገራችንን ይመልከት

  • @user-ug9dp3kk5v
    @user-ug9dp3kk5v 10 месяцев назад +1

    ወይ መቅደስ የ በሰላም አላህ ይፈረጀሽ ❤❤

  • @mulugetaadmasu6022
    @mulugetaadmasu6022 10 месяцев назад

    አሃ ዛሬ ለረጅም ጊዜ አስለቀሰችሁኝ እግዚአብሔር ዉለታችሁኔታ ይክፋል

  • @ummlky1994
    @ummlky1994 10 месяцев назад +4

    እኔ ተጀምሮ እስከሚያልቅ በጣም እያለቀስሁ ነው ያየሁት 😭😭😭 እዴት እደሚያሳዝኑ እግዚአብሔር እኳን የጎበኛችሁ 🙏🙏🙏
    እኔ እናቴን ነው ያስታወሳችሁኝ እማ እማይየ ምነበር ልክ እደዚህ ሆነሽ ብትቆይልኝ ኖሯ 😭😭😭 እናቴ ነፍስሽን ይማርልኝ 🙏🙏🙏🤲🤲🤲

  • @anetnehasefa8431
    @anetnehasefa8431 10 месяцев назад +1

    ኢ. ቢ. ኤስ . ቴሌቭዥን እግዚያብሔር ከእናንተ ጋር ይሁን ትክክለኛ ኢትዮጵያዊነትን በእናንተ ሁሌም ሲንፀባረቅ አያለሁ፡፡ የኢትዮጵያ ህዝብ በኑሮ እየተሠቃየ ባለበት ወቅት አቅመ ደካማዎችን መርዳታችሁ ደስ ብሎኛል ፡፡በእዉነት እያለቀስኩ ነዉ የተከታተልኳችሁ! ሁሉም ባለሀብት በአካባቢዉ ያሉትን ጧሪ የሌላቸዉ ደሀ ቤተሰቦችን ቢረዳ እግዚያብሔር ዋጋዉን ይከፍለዋል ፡፡ 10 Q.

  • @Asefawwelela778
    @Asefawwelela778 10 месяцев назад

    የመቂዲ የዋህነት ደስ ሲል

  • @betelihem823
    @betelihem823 10 месяцев назад +2

    በኢትዮጵያ ግን ድሃና ሃብታም ትልቅ ልዩነት ኣለ ኡፍፍ

  • @kidikids9203
    @kidikids9203 10 месяцев назад

    መልካም ስራ ለእግዛብሄር ማበደር ነዉና በርቱ ማቀፍ አይዞህ ማለት ታላቅ ዋጋ አለዉ ለተሰጠዉ ሰዉ እግዛብሄር ጥረታችሁን ይባርክ ሀገሬ ሆይ እናት አባቶቻችን ሞታቸዉን የሚለምኑብሽ ሳትሆኚ እያመሰገኑ የሚኖሩብሽ ሀገር ሁኚልን በእዉነት ያማል ይሄን መስማት

  • @WondersUnveiled-Tube
    @WondersUnveiled-Tube 10 месяцев назад +3

    ምርቃታቸው ይድረሳችሁ

  • @aminaali7797
    @aminaali7797 10 месяцев назад

    ኢቢኤሶች መቼም በሙሉ እድሜና ጤናይሰጣችሁ እንዲህ ሰውን እንደምታሰደሰቱ አላህ ያሰደሰታችሁ አላህ ይጠብቃችሁ

  • @EyerusalamGatahun-1721
    @EyerusalamGatahun-1721 10 месяцев назад

    ዋዉ እንድህ ብንተባበር የት በደረስን ለሰጣችሁ እግዚአብሔር እፅፍ ድርብ አድርጎ ይስጥልን በበረከትም ይጎብኛችሁ ከፍ ያሉ ጎንበስ ብለዉ እንድህ አቅመ ደካማዎችን ሲያዩ ደስ ይላል

  • @AtoMedia
    @AtoMedia 10 месяцев назад +2

    ኢቢኤሶች እግዚአብሔር አብዝቶ ይስጣችሁ ❤️

  • @user-iz7ot5uw5r
    @user-iz7ot5uw5r 10 месяцев назад +4

    እግዚአብሔር ይስጣቸሁ❤❤🎉🎉

  • @misrakgezahegn3731
    @misrakgezahegn3731 10 месяцев назад +1

    እውነት የ ebs አቅራቢዎች በጣም ነው የምናመሰግናችሁ ያላችሁ ትትና ስርአት ሰብአዊነታችሁ በጣም ደስ ይላል የነዚህ ሁሉ ምርቃት ይድረሳችሁ እናንተን እንኩዋን እያየን ሀገሬ ኢትዮጵያዬ ደስ ይበላት እወዳችሀለሁ ❤❤❤

  • @madenasuliman5106
    @madenasuliman5106 10 месяцев назад +4

    አላህ ያቆያችሁ ኢቢኤስ እንባየ መቆጣጠር አቃተኝ

  • @HhgHggg-se9zd
    @HhgHggg-se9zd 10 месяцев назад +4

    እናንተን ስናይ አገር አለን ብለን ተስፉ እናርጋለን ኢቢኤሶች ደስ ይበላችሁ

  • @konjitgebre57
    @konjitgebre57 10 месяцев назад +1

    ቃልዬ የኔ የዋ ደግ ተፈጥረሻል ከነስርአትሽ ኑሪልኝ

  • @zenaredatube8102
    @zenaredatube8102 10 месяцев назад +1

    ይሄ ነው ኢትዮጽያዊነት ምርጫችሁም ስጦታችሁም እንከን የለውም ስልክና አካውንት ቢካተትበት ደግሞ ህዝቡም የሚችለውን ያግዛቸዋል ❤❤❤

  • @suzanbubu9978
    @suzanbubu9978 10 месяцев назад

    Ebs አቅራቢዎች እነዚህን እናቶቹ ለመቅዶንያ አሰረክቡ የናንተን ጠያቂነት ቀጥሉ ችግራችውን አይታችሁ አትጨክኑም በርቱ

  • @senyajemal3290
    @senyajemal3290 10 месяцев назад

    Ese TV ለናንተ ቃላት የለኝም ኖሮኝ ባልሰጥ ምን አለ የ ኢቢኤስ ሰራተኛ ሆኜ እንደናተ በነዚህ ምስኪን እናቶች ብመረቅ

  • @UMUYEHIYATUBE
    @UMUYEHIYATUBE 10 месяцев назад +2

    ኢቢኤሶች ሁሉ ሰው እንደእናንተ በሆነ ስታምሩ ጎበዞች

  • @zulfanesruz
    @zulfanesruz 10 месяцев назад

    ebs የድሆች አባት❤❤❤❤

  • @madenamadena1704
    @madenamadena1704 10 месяцев назад +2

    ሁሌም መልካም ስራ ትሰራላቹ አላህ ይጠብቃቹ አላህ ትልቅ ደረጃ ያድርሳቹ መልካምነት ለራስ ነዉ በዚ ቀጥሉ ሁሉም ሚዲያ እንደ እናንተ ቢወን ሀገራችን የት በደረሰ ፀግዬ እባክሽ ልጅ የጠፋባቸዉ እናት አፋልጊላቸዉ🙏🙏🙏🙏🙏

  • @saraaamarech5920
    @saraaamarech5920 10 месяцев назад +1

    እግዚአብሔር፡ይስጥለን፡አመት፡ከአመት፡ያድርስልን❤❤❤

  • @hasnag3161
    @hasnag3161 10 месяцев назад +1

    Ebs አላህ እድሜ ከጤና ጋር ይስጣችሁ ቃላት አጣሁ

  • @ToibaToiba-xf3km
    @ToibaToiba-xf3km 10 месяцев назад +2

    ማሻ አላህ አላህ ይጨምሩላችሁ

  • @zinetzinet7014
    @zinetzinet7014 10 месяцев назад +2

    እድሜና ጤና ይስጣችሁ 😢

  • @osmandulla7944
    @osmandulla7944 10 месяцев назад +1

    እህህህህህህህ ይህን ችግረኛ እናቶች ተጋግዘን መርዳት ሲገባን ሁሌ ጦረኝነት ውረድ እንውረድ እያልን ሃገራችንን እናቶቻችንን ያለም መጨረሻ አደረግናት ኡፉፉፉፉፉፉፉፉ ወይኔ ሃገሬ

  • @PRIVSTORY
    @PRIVSTORY 10 месяцев назад

    ለተመልካቾች በጣም ጠቃሚ ትምህርት ነው። በበዓል ሰአታት ያለአንዳች ህይወት የሚኖሩ በጣም ብዙ ናቸው እና በእኛ ያለማግባት ቅድሚያ እንዲሰጣቸው ማድረግ በዚህ አለም ላይ ለውጥ ያመጣል

  • @nejaslm42
    @nejaslm42 10 месяцев назад +4

    It’s a blessing to to serve elderly!!
    bless you all!!!

  • @seadaali7253
    @seadaali7253 10 месяцев назад +2

    ስታለቅሱ ሳለቅስ ስትስቁ ስስቅ ebs አላህይስጣችሁ 😢

  • @junefirst500
    @junefirst500 10 месяцев назад +1

    አወይ! የራሳሁትን፡ ምርቃት፡ አሰማችሁኝ።

  • @redeitadmasu1319
    @redeitadmasu1319 10 месяцев назад +1

    Ebakachu yetyen aragarshe sefer negerugn earache yetekoretewn awkachewalew 😢😢😢😢😢😢 please

  • @user-fz4vv6oz8p
    @user-fz4vv6oz8p 10 месяцев назад

    እናመሰግናለን Ebsዎች አላህ ይስጣችሁ 🙏

  • @WondersUnveiled-Tube
    @WondersUnveiled-Tube 10 месяцев назад +5

    ምን እንደምላችሁ ግራገባኝ፡ በቃ አላህ ይስጣችሁ።

  • @KeniLove-ww1wz
    @KeniLove-ww1wz 10 месяцев назад

    Ebsተባረኩ ❤❤

  • @yeshiworkgashu3192
    @yeshiworkgashu3192 10 месяцев назад

    So much sorrow in our country but still killing each others God please open our eyes ❤

  • @user-ek9tp5po3u
    @user-ek9tp5po3u 10 месяцев назад

    አለህ ይስጠቹ ebs አንደኛ

  • @hiyabalay2742
    @hiyabalay2742 10 месяцев назад

    ፈጣሪ የሚወደውን ነው ያደረጋችሁት ተባረኩ ምርቃታቸው ይድረሳችሁ

  • @Asefawwelela778
    @Asefawwelela778 10 месяцев назад

    ebs የሚገርም ስብእና እውነት ቃል አጠርኝ😢😢😢😢

  • @yeshi7446
    @yeshi7446 10 месяцев назад

    እግዚአብሔር ለሰጣችሁ አብዝቶ ይስጣችሁ ግን አንድ ቀር ያለኝ ነገር ሁሉም ጥሩ ሆኖ ሳለ ማህተባችሁን አውልቃችሁ የምትገቡት ለምንድነው ሰውን ሳይሆን እግዚአብሔርን ብንፈራ ይሻላል እኛኮ አረብ አገር ሁነን እምነት ከሌላቸውጋ ሁን ማህተባችንን አስራን ነው የምንኖረው እራሳችንን አስከብርን መጀመርያ እምነት ይቀድማል ዘመዶቸ

    • @yeshi7446
      @yeshi7446 10 месяцев назад

      ማህተቤን ከማወልቅ ሥራው ጥቅር ብሎ ይቅር ባዶ አንገት እንደት እንደሚያሥጠላ በፈጣሪ

  • @LilisLilis-bh5cl
    @LilisLilis-bh5cl 10 месяцев назад

    tebareku.ebs gazexegnosh agaroch bewxabet fexarii yetekaa amelelakee hageren yeterabut asebachew selame seten

  • @DhgdDhgfe-zj9li
    @DhgdDhgfe-zj9li 10 месяцев назад

    ኢebs ቃላትየለኝም እዴትእደምገልፀው ወላሒ ሰራተኞቹም አክብሮታቸው ደስሲል እኛ እዲሕ ነው እሚምርብን በዘርበሐይማኖት አአላሕ 2016 ደስየሚል ሰላሙን ያጣልን አላሕዬ እደኛ ሳይሖን እዳተ ቸርነት ያረብ🤲🤲🤲🤲 እነሸቃሊትም አላሕ ከቤተሰብ በሰላም በጤና ያገናኘን ያረብ

  • @user-vc2hg8ow8w
    @user-vc2hg8ow8w 10 месяцев назад

    Betam des yilal ebs yenezikn enatoch chigr mayetachihum betam des blognal degmo hulem yemttawokubet sirachihu new allah yichemrlachihu wolah betam liyu nachihu😢😢😢😢😢😢😢 eyalekesku new yechereskut kal yelegnm lenante EBS ❤❤❤❤❤❤ yenatochin yeabatochin mirkan magignet metadel new allah yitebkachihu hulem

  • @hayuhayu-gn2lq
    @hayuhayu-gn2lq 10 месяцев назад

    ኢትዮጵያዊነት ይሄ ነው አላህ ኢትዮጵያን ሰላም ያድርግልን ❤❤❤❤

  • @user-ju1yd1vd3o
    @user-ju1yd1vd3o 10 месяцев назад

    ያራቢ ያናሱን እበ ምዳብስበት ሰታሀኝ እጄን እድዘራጋ አርጋኝ

  • @User1-qp3vq
    @User1-qp3vq 10 месяцев назад

    I used to laugh from your program,but today you let me to cray wow .
    Long life ❤

  • @peleakale1901
    @peleakale1901 10 месяцев назад +3

    በኢትዯጵያ ምድር ላይ ጥላቻን ጦርነት የሚያዉጁብንን በቃችሁ ልንላቸው ይገባል ወላሂ በጣም ነው የሚያመው አንድ ሆነን ሀገራችንን መለወጥ ሲገባን ተከፋፍለን እናቶቻችን ጦዋሪ ሲያጡ ማጣት ለኛ ዉድቀትም ዉርደትም ነው

  • @tedrosh
    @tedrosh 10 месяцев назад

    እግዚአብሔር እጥፍ አርጎ ይስጣቹህ ላደረጋቹህት ከምር ከመንግስታት ጨዋታ እናተ ትልቅ ስራ ነው የሰራቹህት ጀግኖች🎉🎉🎉🎉🎉

  • @junefirst500
    @junefirst500 10 месяцев назад

    ኢብኤስ፤ አስፍዬ፥ ዮኒ፥ መቅዲ፥ ቃልዬ፥ ሊያ፡ ሉላዬ፥ ዳጊ፥ ትንሱ፥ ጸግዬ፡ ሁላም፡ ተደሰቱ።

  • @Gelila-7
    @Gelila-7 10 месяцев назад

    ጌታ ይባርካችሁ ebs ሁሌም ለምታደርጉት ደግነት ❤❤❤

  • @sartt1717
    @sartt1717 10 месяцев назад

    ማሻላህ ኢቢኤሶች የህዝብባለዉለታናችሁ

  • @gebrehannabalcha6280
    @gebrehannabalcha6280 10 месяцев назад

    ኢቢኤሶች እጅግ በጣም ደስ ትላላችሁ !

  • @mulushewagirma5285
    @mulushewagirma5285 10 месяцев назад +2

    መልካም አዲስ ዓመት ebs

  • @davedavo8756
    @davedavo8756 10 месяцев назад

    Thank you for Happy People a bass God miss you

  • @jumana5232
    @jumana5232 10 месяцев назад

    አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር❤❤❤

  • @user-kk8wq3py5c
    @user-kk8wq3py5c 10 месяцев назад

    ኢቢኤሶች ተባረኩ አገራችንንም ሰላም ያድርግልን

  • @user-hw6cf4rr6p
    @user-hw6cf4rr6p 10 месяцев назад +1

    tebareku

  • @betigebeyehu2171
    @betigebeyehu2171 10 месяцев назад

    እግዚአብሔር በወጣ ይተካላችህ❤
    ተባረኩ

  • @bereketmeles-jc1yu
    @bereketmeles-jc1yu 10 месяцев назад

    Batam des ylal❤❤❤❤

  • @mohammeddubai758
    @mohammeddubai758 10 месяцев назад +1

    ኢቢኤሥ እናመሠግናለን😢😢

  • @fjgdgg1538
    @fjgdgg1538 10 месяцев назад

    ሠዉን ማሥደሠት ደሥ ዪላል ተደሠቱ.ኢቢኤሶች ያሠባችሁት ሀሉ ያሣካላችሁ

  • @beranamagarsa9437
    @beranamagarsa9437 10 месяцев назад +2

    ኢቢስች እድሜ ይስጠቹዉ እግዚአቤሔር ጨምሮ ይስጠቹዉ እዉነት የናትም ርቀት እንደት ደስይላል😢😢😢❤❤❤❤ተበረኩ ኢቢስች በጠምነዉ ምወደቹዉ❤❤❤❤ሰላም ለገረችን

  • @ephremtesfay1356
    @ephremtesfay1356 10 месяцев назад +1

    መቅዲ እርጎዝ መሰልሽኝከሆንሽ እመቤቴ ትጠብቅሽ ካልሆንሽ ግን ይቅርታ ያሰብሽው ይሙላልሽ ❤

  • @user-fy8mi5gk5r
    @user-fy8mi5gk5r 10 месяцев назад

    እግዚአብሔር ይስጣቹ ሀገሪችንን ሰላም ይድረግልን❤❤❤

  • @sikosilo1727
    @sikosilo1727 10 месяцев назад

    ኢቢኤሶች,አላህ,ያስዴሳችሁ,ሰወዳችሁ😢😢😢,አላህ,ይሰጣችሁ,,ዴሰሰሰሰ,ይበላችሁ🎉🎉

  • @sindushenkut6693
    @sindushenkut6693 10 месяцев назад

    ኢቢኤ ሶች በጣም ተባረኩ የሚገርም ስራ ነው እ ይሰራች ሁ ያላ ች ሁት

  • @user-kz6mv1ce3i
    @user-kz6mv1ce3i 10 месяцев назад

    ማሻአላህ

  • @user-eb9xv7ll5b
    @user-eb9xv7ll5b 10 месяцев назад

    የናንተ ይለያል ጀግኖች የሀገር ፍቅሯችናችሁ

  • @YaasminMaxamuud
    @YaasminMaxamuud 10 месяцев назад +4

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🌻🌻🌻🙏🙏

  • @misirolo8802
    @misirolo8802 10 месяцев назад

    This is what we need not the athaway round GOD BLESS YOU E BS

  • @user-gf4cs7vv6g
    @user-gf4cs7vv6g 10 месяцев назад +2

    Tebareku Lovely people

  • @emmyafework3101
    @emmyafework3101 10 месяцев назад +1

    Happy New Year, to all of you at EBS. You make me cry every Saturday, today is not Saturday and yet I cried watching, this God Bless you, from America.

  • @Tefergirma
    @Tefergirma 10 месяцев назад

    እግዛቤር እቤታቹ በበረከት ይሙላው

  • @zehara605
    @zehara605 10 месяцев назад

    ከላህ ይሰጣችሁ በጣም ያሳዝናሉ