Thank you, Riyot media particularly Teddy. The fact is, he doesn't want to face a real journalist. He likes to talk all years to unprofessional journalists he lectured. Likewise, Seifu Fantahun.
@Addis Zewdie, I think you did not understand the conversation. he has interview appointment, even if he does not want the appointment he has to inform before three days. but as he is illiterate he has no respect for work and also has no regard to appointment !
D.E common D.E he has aright to pull out the interview any time on that matter all I am saying is the guy was promising to give him another interview Teddy keep pushing him finally he hung up btw I don’t give a f about Berket
+Addis Zewdie, I understand what you want to say. but the most important thing is the appointment ! example you have an appointment with your Doctor and your doctor does not get another appointment at this time but if you do not come he loses two things (Money and Times) for this you have to notify before three days. if not he has the right to accuse you for the loss of this money and time.
Riot Is a professional and very talented journalist who challenge his guest and draw the attention of his audience. He is as good as the BBC famous hard talk host Stephen sackur. You cannot compare him with Seifu Fantahun who has no clue of journalism and vey amatur who does not even know challenging his guest. He accept and air everything said by Bereket. No efforts to challenge him when he lies. Riot pls keep insist to have the interview air sooner or latter.
Teddy jegmnaw ! He know he can't handle your questions . You aren't just like others .you are very honest real journalist . I am pretty sure one of his friend told him to back up bc everybody knows you are for real ,you don't play around or you dont suger coat it when you are asking a queation and also you read more that him a punk like him can't handle you .This guy been lying the whole his life so i dont expect anything good to come out his mouth . He is such a coward , murder ! More embarrassment to come a head for him.
BLOOD AT HAND MAKES ANYBODY CRAZY AND RESTLESS!!! Look how Bereket behaves making the speed at which he rolling nacked on the ground high touching the current untouchable rolling fire ANDM. Even he couldn't react properly. For all, the basic reason for his refusal to keep his promise to make an interview is that he already has vommited all the rubish he swallowed!!!! This all comes from the tears of Ethiopian mothers and make us listen and watch much more over Bereket and his friends!!!
hahahaaa Limadu Adel Ende Tenker Yale Sew Interview Lemadreg Sidewiliket Sira Lay Negne Bereket Adelehuim kibrtiso adel Ende Milew Ahuin Gin Asazenegne Endih Tihuit Mehonu Ya HuLa Ebrit Ena Tibit Yet Grba Kikikikkkikik Tedy AnTem Endeneseyifu Mastebabeya Endematihon Tesifa Alegne
በረከት እኮ መልሷል ጎበዝ ። ልፍስፍስ ጋዜጠኞች የተለመደውን 27 አመት ሲግተን የኖረውን እጅ እጅ ያለ ፕሮፖጋንዳ እንዲነዛ ፈቀዱለት። የቤት ስራውን ሰርቶ ማስረጃ ይዞ የሚሞግት ሲመጣ ስራውን ስለሚያውቅ ሸሸ። ሰለዚህ ለኔ በረከት መልስ ሰጥቷል።
Huge respect for you Mr. Bereket!
ቴዲ ሲጀመር ካንተ ጋር ቃለ ምልልስ ላድርግ ብሎ እንዴት አስበው ስይፉን መስለኽው ነው ጀግና የጀግና መጀመሪያም መጨረሻም እንደሆንክ አላወቀም ማለት ነው እንኳን ለበረከት ለዘመነኞቹ ምርጥም ጥያቄዎችህ መድፍ ናቸው ማን ይችላቸዋልና እንኳንም ቀረበት ካመጣው ጭንቀት በላይ በአንተ ጥያቄ ተወጥሮ ይሙት ቴዲየ ለስምህም ጥሩ አይደለም ጥያቄ ጠይቆት በረከት ሞተበት እንዳትባል
You said exactly what i am thinking .
kkkk የመጨረሻ ተመቸኝ ሀሣብክ ይህ ሠው አብይም አልመለሠለትም እውነት አልክ!!!
You said well man thanks a lot
ክክክክክክክክክ በትክክል
Wey Bereket ..,.
ሊገርመኝ ነበር በምን ወንድነቱ ከቴዲ ጋር ያወራል የእቃቃ ጨዋታ ጥያቄ እንደማይጠይቀው ስለተረዳ በጊዜ ላሽ አለ አይ ውርደት አታዋርደኝ ጌታየ አደራህን
ቴዲየ በረከት ከቴድሮስ ፀጋየ ጋር ቃለምልልስ ከሚያደግ እራሱን በአይጥ መርዝ ቢገል ይሻለዋል በረከት አይጥ ስለ ሆነ በረከት ፀረ አማራ።
የቴዲን ጥያቄ መመለስ በራሱ አንድ የቀን ስራኮነው እደማንኛውም ጋዜጠኛ አለባብሶ አያልፍ
ቴዲየ በርታ
ዋው። ቴድዬ።አንተ። የኢትዮጵያ። ል አቶ። በረከት። በምን። ሞራሉ። የአንተን። ጥያቄ
ይመልሳል
ለ ሪዮት ድል ነው ቴዲሻ
kkkkkkkk በረከት እባብ ነፍሰ ይማር
ክክክክክ ሪዮት ላይ መቅረብማ ወንድነት ይጠይቃል ቴዲ ግን እናመሰግናለን
He was so respectful! A great act by you Mr. Bereket! Nonetheless, it was a thrush act by you (the media man).
ቴዲ ግን አንዳርጋቸው ጠይቅልን ብይ ጠዬቄህ ነበር እኔ አንተ እንድጠይቀው ስለምፈልግ ነው አጂ ብዙ ኢንተርቪው አዳምጫለሁ ግን ያንተ ኢተርቪው ይለያል ስለዚህ please ቴድሻ
ከተስማማ በኋላ ይመስለኛል"back ground check Tewodros Tsegaye"ብሎ የፈለገው።እንዴት ሊደነግጥ እንደሚችል መገመት አይከብድም።
በረከት እስከዛሬ ሲሳሳት ቆይቶ ዛሬ ከጉድ ወጣ ከቴዲ ጋ ቃለ መጠይቅ ቢያረግ ኖሮ ተዋርዶ ነበር አርፎ ከነ ሰይፉ ጋር ያድርግ ቴዲን አይችለውም
ቴውድሮስ እንደሌሎቹ ጋዜጠኞች ነፈዝ እንዳልሆነና እያንዳንዱን ወንጀሉን እንደሚጠይቀውና እንደሚያፋጥጠው በዋዛ እንደማይለቀው ስላወቀ ነው። ቴዲ በጣም ጎበዝና ጀግና ጋዜጠኛ ነው። ሌሎችም ከኢሳትና ከቴዲ ተማሩ። ዝም ብላቹ ውሸታቸውን አራግፈውባችሁ ሲሄዱ አትቀበሏቸው።
ቴዲ ቀላል ሰው ነው እዴ :: በምን አቅሙ ነው በረከት መርገሙ ቴዲሻን ሚደፍር ለዛም ነው ላሽ ያለው::
እሱ እሚፈልገው በጭባጫ እደነ ሰይፋ ያሉትን ነው
BIYADERGW NEBER YEMGERMEGN gin አቅሙን ማወቁ ጥሩ ነው
Tady endelalwe tera gazetega meselhe fere. Good job tedo anbesawe
መቼ ነው በሰራህው ወንጀል ምትጠየቀው አቶ በረከት
ግን ከምር ቃለመጠይቁን ሊያረግ ተስማምቶ ነበር? How come? ወይስ ቴዎድሮስ መሆንህን አልነገርከውም ነበር መጀመሪያ ሲስማማ,,,? Lol
አላዘር ሳሙኤል ምን ማለት ነው ቴዎድሮስ እኮ ልበ ብርሃን ነው በዛ ላይ ደሞ በረከት እንኳን ቴዲን የመሰለ በጋዜጠኝነት ሙያ የታነፀው ጋ ቀርቶ በየመንደሩ የሚለፈልፋት ዮኒ ማኛ እና ቲጂ የሚባሉ ቅራቅንቦዎች ጋ ሁሉ ደውሎ ጠይቁኝ ብሎ ነበር
@@yy-ut3dh እንደሚመስለኝ ማለት የፈለገው ቴዲ በጣም ጎበዝ ጠያቂ ስለሆነ እና ያለምንም ፍራቻ የሰራትን ነገር በሙል ፍርጥርጥ አድርጎ ስለሚጠይቀው በረከት ደሞ እውነቱን የሚጠይቀው ሳይሆን ውሸቱን የሚያስተላልፍለት ጋዜጠኛ ፈላጊ እንጂ እንደ ቴዲ አይነቱን ሀቀኛ እሺ ብሎ ቃለ መጠይቁን መስማማቱ አስገርሞት እንጂ የቴዲን ችሎታ ዝቅ ለማድረግ ታስቦ አይመስለኝም
ጊዚየ ሲኖርህ ፕሊስ 🙏🏽🙏🏽
wow
በረከት የሚፈልገው እንደፈለገ የሚያወራበትን ማዲያ እንጂ የሚሞግተውን አይደለም:: ከዚህ በፊት ጥያቄ ያቀረቡልት ጋዜጠኞች ጥያቄ የሚመሰል ነገር : ግን በደንብ የማይሞግት እንዲያውም ጥያቄ እራሱ ሰቶ ምልስ የመለሰበት ነው የሚመስለው:: ለዚህም ማረጋገጫ ለጥያቄ እቀርባለሁ ብሎ ግን ወሳኝ ሰአት ላይ የእናቴ መቀነት አደናቀፈኝ ብሎ ጆሮ ላይ መዝጋት ምን የሚሉት ትህትና ነው :: እውነት አርነት ታወጣሀልች የሚባልው ለዚህ ነው:: በረከት ኢትዮጵያውያን ፊት የሚያቆመው እውንት ከሱ የለም ስለዚህም እሱን የሚሞግተውን ጋዜጠኛ ከዚህ በሗላ ሲሸሽ ይኖራል:: ከዚህ በሗላ የሚያመከኝበት ምክንይት የለውም:: እሱ ሲያፍን እንደነበረው ያፍኑኛል ብሎ ሊይምታታ ነበር ይሄም ላሁኑ አልተሳካም:: መርዙን ረጭቶ ዞር ሊል ነብር በጊዜ ርዕዬት ደርሶበታል:: በርግጠኝነት ላልተወስነ ጊዜ ያደባል ከዝያ እንደለመደው ብቅ ማለቱ አይቀርም ስለዚህ በንቃት መጠበቅ ነው:: ቴወድሮስ ፀጋዬ ለወስድከው ተነሳሽነት ከልብ እመስግናለን:: እንደሱ ሳታፍን በሀሳብ ልዕልና አምነህ መድርክ በመስጠትህ የሚያስመሰግንህ ነው::
ቴዲ ይገርምሀል ሰሞኑን እንዴት ርዕዬት በረከትን ቃለ መጠይቅ አላደረገለትም ብዬ ራሴን ስጠይቅ ነበር።ምንም እንኳን የሬዲዮ ፕሮግራምህ ዘወትር ቅዳሜ ቢሆንም አንዳአንዴ እንዲህ እንደ አቶ በረከት አይነት ጉዳይ ሲገጥም ብቅ ትል ነበር።ለማንኛውም እንደ ዘወትር የርዕዬት ቤተሰብና ተከታታይ እንዲሁም እንደ ኢትዬጵያ ብሄርተኛ ይህን በረከት የሚባል ነውረኛ አንተ በተለመደው በሳል ጥያቄወችህ እውነቱን እንድታጋልጥ እፍልግ ነበር ምክንያቱም ሌሎች ሚዲያወችና ጋዜጠኞች መጠየቅ የነበረባቸውን አንኳር አንኳር ጥያቄወች አልጠየቁትም ።ግን ደግሞ እሱ ያንተን ጥዮቄወች ብቃትም ሞራል ስሌለው ነው ምክንያት እርጎ የጠፈው።
ይድረስ ለባአዴን የአማራን ህዝብ መብት እስከግዜው ድረስ እናስከብራለን አሁን ካላችሁ ሺምግልና እያላችሁ ህዝባችንን እዳታስበሉት ዳግመኛ ከዝህ ቀደም ብዙ ጀግና ያስበላችሁት ከላይ ታባት ተሸካም ከስር ሺጉትጥ አስይዛችሁ ነው እደነ ጀግናው ጒቤ ሙከራ ስታስደርጉ የነበረው የበረከትን ስራነበር።እና አሁን የብአዴን ስራ መሆን ያለበት ለህዝብ ነፃነት እንስራ ካላችሁ የነበረከትን ወንጀል። ።አድባድ ምንም ሳትደብቁ ለህዝብ ይፋ አድርጉ ት።ከነሱጋ ድርድር እሚባል ነገር የለም ምንም ነገር ።የመጨረሻ ትግል መሆኑን እወቁ አለዛ እባብ ግደል እስከብትሩ ገደል ነው እምሆነው ነገርኩ ።በአዴን ይብላኛ እጂ ለናተ በረከት 27 አመት ሲቀልድባችሁ የነበረን አጭበርባሪ ምንም ነገር ለሱ ባታ አይኖረውም ኢትዮጵያኖች ዘድ ሰው በላ ነው ብዙ ህዝብ በአሻጥር አስጨርሳል ።ለህግ ይቅረብ ።
በረከት ሚሉት ሀሰተኛ እግዚአብሔር በህዝብ ላይም ያደረሰው በደልና ማጭበርበር ፍርዱን ይስጠው የገዛ ህሊናው ያሳድደዋል ሚገርመው ሰው ላይ ጣቱን መቀሰሩ ሆሆሆ
Anbesa teddy
ቲድሮስ እባክህ ኣንተን ማናገር እፈልጋለው እባክህ
ጥያቄህ ቦንብ እደሚሆን ስለሚያዉቅ ነዉ
መጀመሪያም አንተ እንድትጠይቀው ፈልገን ነበር ይሄው ገና ወደውስጥ ሳይገባ አፉን ያዘው ይሄ የዳቢሎስ አለቃ።
Shimeles Hunde ትክክል እኔማ ተሳስቼ ዲያብሎስ ብቻ ብዬው ነበር። ይቅርታ ማእረጉን ስለቀነስኩበት።
በረከት የመጨረሻ ወራዳ ባለጌ ለራሱ ክብር የሌለው ዝቃጭ ለምኖ ጠይቀኝ ካለ ቦሃላ ስው ጆሮ ላይ ስልክ ይዘጋል መረን
አቶ በረከት በመጀመሪያም ከአንተ ጋር ለመነጋገር ማሰቡም የሚገርም ነው ። እሳቸው የሚፈልጉትን የሚናገሩበት በጥያቄ የማይሞግቷቸውን ሚድያዎች እየመረጡ ነው። እናም ቴዲ ከአንተ ጋርማ እንዴት ውይይት ያደርጋሉ ? ያውቁታል እርቃናቸውን እደሚወጡ !!!
የቴዲን ሞጋች ጥያቄዎች በረከት ስምኦን የመቋቋም አቅም የለውም። በዚች የ2 ደቂቃ የስልክ ንግግር ገና ጥያቄው ሳይቀርብ በረከት እንደ ህፃን ልጅ ሲርበተበት መስማት በእጅጉ አስገራሚ ነው። በረከት እንደለመደው የሰይፉ ፋንታሁን አይነት መናኛ ሬድዬን ላይ ሄዶ ይዘላብድ። ትላንት ጀዋር መሃመድ OMN ላይ ቀርቦ ቋቅ እስኪለው ነግሮታል። የቀድሞው የገቢዎችና ጉምሩክ ባለስልጣን አቶ መላኩ ፈንቴም በአማራ ሚድያ ቀርበው የበረከትን ሸር ክፋትና ተንኮል እንዲሁም የአዲስ አበባን ማፍያ ዘራፊ ነጋዴዎችን ልማታዊ ናቸው የሚል ከለላ እየሰጠ እንዴት ሃገር እንዳዘረፈ አስረድቷል። የአማራ ኮሚንኬሽን ቢሮ ሃላፊ አቶ ንጉሱ ጥላሁን በአማራ ቲቪ ቀርበው ሃቂቃውን ቁጭ አድርገውታል። የኢሳቱ ኤርምያስ ለገሰ ዳጎስ ያለ መረጃ በመደርደር የበረከትን ወንጀል አጋልጧል። አበው እንዲሉ "ባለጌን አንዴ ስደበው በገዛ እጁ ሲሰደብ ይኖራል"
I wish interview betaregew......yihen gimb Ras ....
መኝታቤትስ ቢሆን ምን ይታወቃል ከከከሀሀሀሀ ወደው አይስቁ አሉ ይሄ የኔ ግምት ነው
Thank you, Riyot media particularly Teddy. The fact is, he doesn't want to face a real journalist. He likes to talk all years to unprofessional journalists he lectured. Likewise, Seifu Fantahun.
ቴዲሻ አይችልህማ ውሸትና እውነት በምን ይገናኛል
ሰይፉ ጋር ይድርግ ምክንቱም አንዳይነት ናቸው።
ካልተመቸው አልተመቸውም ነው የምን ምንችክ ማለት ነው ጆሮዬ ላይ ዘጋብኝ ብሎ ለማውራት ይመስላል
ስርኣት የሰው ክብር ማወቅ ኣለብህ ቴዲ ሰው ለማስተማር እንጂ ለመግደል ተመልሰህ
ለምታገኘው ህዝብ ሰው ኣስቀይም ተረጋጋ ሰው ሞተ ተገደለ የሚልዜና ለመዘገብ
ናፋቂ ከሆንክ ደርሰዋል ዝና ይሆንልህ ኮሆነ ልክህን ማወቅ
ጠሩ ነው ስለመብት ትለፍፉላቹ ግን ደሞ የሰው መብት ትገፋለ
ኮማቾች ክክክክክክክ እናንተን አያሳጣን ♥♥♥
ስማ አማራ አተን በረከት ተብየው አምኖህ ስታሳርደው ስታሳፍነው እዲካላሺ ትዛዝ ስታሰጥበት ኑረሀል ከነ ህወሀት መጋወች ጋር እደለመድክ በውስጥ መስመር እሄዳለሁ ሺምግልና እምትላትን ድራማ ሺምግልና እያልክ የአርማጭሆን። ጀግና ብዙ አስበልተሀል እሁን ያችን ጨዋታ አመጣለሁ ብትል እካን ያተ ሺማግሌ ዩተባሉት ሆድ አደሮች እነሱም በሰውደም ስለሚቀልዱ አለኛ ይበሉ ይቆያል እጅ እደአባይ ፁሀየ ለሱዳን የአማራን መሬት እረሱት ብሎ ይሄ ባዳ ከነጋደኛቹ እዳዘዘው ና እደታወቀው ያተም አቃጣሪ ሺማግሌወች ተብየ ነገ ይታወቃሉ ።አተግን አሁንም እያምታታህ ነው ዋሻ ነህ ።
አንዴ ዱሩዬ ሁሌ ዱሩዬ ነው፣ሚያናድደኝ ከሀይማኖተኞቹ ሀገር 44ቱ ጎንደር መወለዱ ግን "ዘር ከልጓም ይስባል።" አይደል ሚባለው የአማራው ቁጥር 1 ወኪል።ጉድ ይገርማል አህያ እና ጅብ ባ’ንድ ይከርማል።
ሀሀሀሀ በረከት መሳቂው የመጨረሻ አሳከኝ ። እኔም ሠሞኑን ኢንተርቢው አደርግሀለው። ዩቱብ ሊብ እሠራለው አንተ ውሻ ብትሞት ይሻልሀል።
ኣይ ሰው ማካበድ ሲወድ! መጀመሪያ ተስማማ ቀጥሎ ዛሬ ሳይሆን ሌላ ግዜ ይሁንልኝ ኣለ።
ይሄን የማለት መብት የለውም ወይ? ለምንድነው ወደኣላስፈላጊ ኮመንት የሚከሄደው? ይህ ማለት የበረከትንም ሆነ የቴዎድሮስን ብቃት የሚያስገመግም ይዞታ የለውም።
በረከት የሚፈልገው እንደፈለገ የሚያወራበትን ማዲያ እንጂ የሚሞግተውን አይደለም:: ከዚህ በፊት ጥያቄ ያቀረቡልት ጋዜጠኞች ጥያቄ የሚመሰል ነገር : ግን በደንብ የማይሞግት እንዲያውም ጥያቄ እራሱ ሰቶ ምልስ የመለሰበት ነው የሚመስለው:: ለዚህም ማረጋገጫ ለጥያቄ እቀርባለሁ ብሎ ግን ወሳኝ ሰአት ላይ የእናቴ መቀነት አደናቀፈኝ ብሎ ጆሮ ላይ መዝጋት ምን የሚሉት ትህትና ነው :: እውነት አርነት ታወጣሀልች የሚባልው ለዚህ ነው:: በረከት ኢትዮጵያውያን ፊት የሚያቆመው እውንት ከሱ የለም ስለዚህም እሱን የሚሞግተውን ጋዜጠኛ ከዚህ በሗላ ሲሸሽ ይኖራል:: ከዚህ በሗላ የሚያመከኝበት ምክንይት የለውም:: እሱ ሲያፍን እንደነበረው ያፍኑኛል ብሎ ሊይምታታ ነበር ይሄም ላሁኑ አልተሳካም:: መርዙን ረጭቶ ዞር ሊል ነብር በጊዜ ርዕዬት ደርሶበታል:: በርግጠኝነት ላልተወስነ ጊዜ ያደባል ከዝያ እንደለመደው ብቅ ማለቱ አይቀርም ስለዚህ በንቃት መጠበቅ ነው:: ቴወድሮስ ፀጋዬ ለወስድከው ተነሳሽነት ከልብ እመስግናለን:: እንደሱ ሳታፍን በሀሳብ ልዕልና አምነህ መድርክ በመስጠትህ የሚያስመሰግንህ ነው::
ምነካቲዲያችን በፍራትና በመጥፎሥራ ተጠምደውባሉበት ወቅት በምንስራቸውነው ላንተትክክለኛ ጥያቄተጠይቀውመልስ የሚሠጡት ? ሠውመሥለውህነዉ የቀንጂብ ናቸው እኮ
Where is Ato bereket now? Tedy? Why
አሁን ነበር በሬን መስማት
I told you he can't challenge you
Min takabidalachehu yihe jib
Tedy is super hero journalist he is not like seyfu fantaun that why he scared
I think he got scared of Tewdros !
tsare mot new yemtmeslew
bereket.aggnto kematat
Atto magnet yshalhal bereket
erashin bitatefa yshalhal
He is not like such Journalist, he prefer like Seifu,
የሚያፋጥጠው ጋዜጠኛ ይፈራል ምክንያቱም በውሸት እና በወንጀል የተጨማለቀ ሰው ነው ልቆይ ብየ ነው ማለት ምን ማለት ነው?
ሃሃሃሃሃሃሃ ቴዲ አንተን ማን ይችልሃል አፍረጥርጠህ ስለምትጠይቀው ፈርቶ ነው።
Teddy aymetinhim sejemer ye sew lek ayawekm
ማፈርያ።
Teddy if the person don’t want to talk to you just say Goodbye and hung up
Don’t be ‘Cheko’
Btw am not support of Berket
@Addis Zewdie, I think you did not understand the conversation. he has interview appointment, even if he does not want the appointment he has to inform before three days. but as he is illiterate he has no respect for work and also has no regard to appointment !
D.E common D.E he has aright to pull out the interview any time on that matter all I am saying is the guy was promising to give him another interview
Teddy keep pushing him finally he hung up btw I don’t give a f about Berket
+Addis Zewdie, I understand what you want to say. but the most important thing is the appointment ! example you have an appointment with your Doctor and your doctor does not get another appointment at this time but if you do not come he loses two things (Money and Times) for this you have to notify before three days. if not he has the right to accuse you for the loss of this money and time.
Addis Zewdie Ye'Bereket lij neh endie....?
Melake Hailu I wish am Berket’s Son at list I would have one condominium
Live him alone
ሰይፉን መስለኸው ነው እንዴ ቃል የገባልህ?
Twedrose he thinks that you are Seyfu door mat. Thank You Teddy!!!
Hahahahhahahah Bereket afraid Teddy question. Because Teddy professionsl and the best journalist.
He doesn't want to face Teddy that is why. Because he knows Teddy is well informed interviewer.
Riot Is a professional and very talented journalist who challenge his guest and draw the attention of his audience. He is as good as the BBC famous hard talk host Stephen sackur. You cannot compare him with Seifu Fantahun who has no clue of journalism and vey amatur who does not even know challenging his guest. He accept and air everything said by Bereket. No efforts to challenge him when he lies. Riot pls keep insist to have the interview air sooner or latter.
ውሸታም: ቀሚስ: ለባሽ: ቀሚስም
በቅጡ: ለባሽ: ሲያገኝ: ሱሪ: ይሆናል:
ውሽታም: እንኳን: ስው: ዝንብም
የለ: አጠገብህ: ቅሌታም::
Endant l alew ewenet lemenager sayhon lsifu fantahun b desta yesetal kezeh leba jibe zerga geday men ttbkaleh
ድሮ ድሮ ሆድ አደር ጋዜጠኞችን ሰብስቦ እራሱ የጻፈውን ጥያቄ ጠይቁኝ ይል ነበር በተለይ ሬድዮ ፋና ዋልታ ኢቲቪን ቀልዶበታል ,
ወይ ጊዜ, አሁን በረከት ፈርቷል ተጨንቋል በቅርብ ጊዜ እራሱን ያጠፋል የሚል ግምት አለኝ
በረከት ማለት ተራ ሌባ ነው በቅርብ እንሰቅለዋለን
Baligi
Anich lexafeschwe Eni aferkulish .
bekirb aderegut yegemed awatalew
Teddy jegmnaw ! He know he can't handle your questions . You aren't just like others .you are very honest real journalist . I am pretty sure one of his friend told him to back up bc everybody knows you are for real ,you don't play around or you dont suger coat it when you are asking a queation and also you read more that him a punk like him can't handle you .This guy been lying the whole his life so i dont expect anything good to come out his mouth . He is such a coward , murder ! More embarrassment to come a head for him.
yemigerm Leba new 😈
በግድ interview ካላደረኩህ ብሎ ነገር አለ እንዴ? ካልፈለገስ መብቱ ነው::
ቴዲ መጀመሪያ ለአብይየጠየከውን ጥያቄ መልስ አግኝ 🤪
BLOOD AT HAND MAKES ANYBODY CRAZY AND RESTLESS!!!
Look how Bereket behaves making the speed at which he rolling nacked on the ground high touching the current untouchable rolling fire ANDM. Even he couldn't react properly.
For all, the basic reason for his refusal to keep his promise to make an interview is that he already has vommited all the rubish he swallowed!!!! This all comes from the tears of Ethiopian mothers and make us listen and watch much more over Bereket and his friends!!!
አረ ቴዲ አታስቀኝ፡ በርዕዮት የሚቀርበው እስከማውቀው ለኢትዮጵያ ወይ ለዓለም ጥሩ ስራ/ታሪክ የሰራ ሰው ነው!! አቶ በረከት ቀርበው ከኣንተ ጋር ኢንተርቪው ቢያደርጉ የትኛውን የሰሩትን ታሪክ ሊያወሩህ ነው???....ሆሆ….እድሜውቸውን ሊያሳጥሩ ነው እንዴ…??. ወይስ አያውቁህም…??
ጥይት አለቀ ክክክክ
ቴዲየ ካንተጋርማ ቃለ መጠይቅ ለማረግ አቅሙም እውነቱም የለውም ቴዲየ አንተ ስለ እውነት የምትኖር በረከት ስምኮን ለውሸት የሚኖር ፀረ ሰላም የሆነ በረከት ሰይጣን ተወው በተለይ ደሞ ፀረ አማራ መሆኑን በታዲያስ አዲስ ሰምተንለታል ይሔ ሌባ ።
Ay arfo bekemet min ale ayyy
ትንሽ ሴራውን እያሴራ ነዋ
hahahaha
Tewodros Tsegaye ቴድሮስ ፀጋዬ ከአቶ በረከት ስምኦን ጋ ያደረገው አሰደናቂ ቃለምልልስ interview bereket simon
ha hahahaha
ruclips.net/video/w5-au0pl6Xo/видео.html
እንካን በረከት ሌሎቹም ይፈሩካል ቴዲ ማን ካንተ ይጋጠማል ባርሴሎናን በድሮ ብቃቱ እንደ መግጠም ነው እና በጊዜ አመለጠ ይሄ ወንበዴ!!!
Ende ere Leave him alone! Yekrta ahun alchilim malet kalun matef aydelem, ende ere teregagu.
በ ETV እንደዛ እንዳልፈነጨ አሁን በየመንደሩ እየተርመጠመጠ የሚዲያ ያለህ ይላል ወራዳ ሲያልቅ አያምር አለ ያገሪ ስው
kkkkkkkkkkkkkk hahahahaha hahahahaha kkkkkkkkkkkkkk wuuuuuuuuyyyyy Kiletam.😈😈😈 ... Teddysho jegna
አቅም ያለውና እውነትን ይዞ ሊሞግተው የሚችል ጠያቂን አይቀበልም ። ለምን ውሸታም ነው!
እይ ቴዲ ይሄ ቅሌታም ሰዬ ተወው ባክህ
Wergia berket aciberbari manem endaltekbelw ghebtotal kezih belay maciberbrin lakum bello nwe kkkkkk yehin biciawen eyekemkem nwe berket teru mesrat leras neber yehin goda atekemtm neber
Malet yefelghew alghebagim?
Bereket wehatso tsray ksemyo kkkkkk nhna nhna eina ftewa tsla nhna tarik nhna walta tuta wedi arey bgbri nhna bmelhasna aygonan gura ngeber abotatna kemeu ayneberen hji yelen tsbah yelen
ወንድ መሆን ይጠይቃል እኮ መጀመሪያ ርዕዮት ላይ ለመቅረብ ይሄ ሸለመጥማጥ ርዕዮት ለበሬው አይመጥነውም
There you go Bereket the evil...lol he’s at the end of it.
ሽፍታ እኮ ነው።
ቴዲ አንተ እኮ ጋዜጠኛ ነህ ሙያህን ታውቃለህ።
እሱ የሚፈልገው የነሰይፉ መሀይም እና ሆድ አምላኩ ነው ።
አዲስ ነገር አያወራም እድሜ ልኩን። ውሸት ነው አውሬው
በረከት ወንጀለኛው የቴዲን ጥያቄዎች ፈራካቸው። ቴዱን አታውቀውም ነበር ማለት ነው? ምን ዓይነት እውነትን ለማውጣት እንደሚያፋጥጥ። ማን ውሸት ቀባጥር አለክ። በዋዛ እንደማይለቅክ ስላወቅክ ነው።
I hate his Ideology 😡
He need to go jail his a criminal
kkkkkkk Ante wusha
Kkkkkk
ምን ያድርጋልሃል. ይህ እኮ የቀን ጅብ ነው።
hahahaaa Limadu Adel Ende Tenker Yale Sew Interview Lemadreg Sidewiliket Sira Lay Negne Bereket Adelehuim kibrtiso adel Ende Milew Ahuin Gin Asazenegne Endih Tihuit Mehonu Ya HuLa Ebrit Ena Tibit Yet Grba Kikikikkkikik Tedy AnTem Endeneseyifu Mastebabeya Endematihon Tesifa Alegne
ሀሀሀሀ በረክት ግሞ ይሄ ጅብ ፊት ኤርትራዊ ነው ስደተኛ ካምፕ መግባት ነበረበት እንደውም መሰቀል ነበረበት ይህ ቀዳዳ ሌባ ሽማግሌ