የአልአሳድ እጣ ታወቀ። የአብይስ? | የአራት ኪሎው መንበር እያረገረገ ወይስ? ይደውሉልን 12/11/2024

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 12 дек 2024

Комментарии • 89

  • @HagosmuluMulu
    @HagosmuluMulu 20 часов назад +31

    ሰላም ቴዲ ኣንድ ነገር ማለት እፈልጋለው እና በጣም እየዘገየህብን ነው ቢያንስ በሳምንት ሁለት ወይም ከዛ በላይ መረጃዎች እንድትሰራልን እንፈልጋለን የብዙ ሰዎች ኣስትያት ነው በስራህ እንኮራለን ቀጥልበት እንወድሃለን

  • @halafimegedi
    @halafimegedi 8 часов назад +2

    Dear Tewodros
    Am in love with this episode _ listening to your audience. I wish you do this once a month!!!!
    Thank so much what you Teddy❤️❤️❤️

  • @sciencerules150
    @sciencerules150 День назад +9

    Glad you are back Teddy.

  • @Ben-yam
    @Ben-yam 4 часа назад

    Teddy you are the best. Words really fail me when I try to describe how good you are. You would have been a national treasure had we had a country that is led by meritocracy.

  • @etheth5034
    @etheth5034 День назад +13

    ርእዮት ሚዲያ እውነትና እውቀት ብቻ የሚተላለፍበት የሰላም ሚዲያ💯💯💯

  • @BerbereBerbere-m6h
    @BerbereBerbere-m6h 12 часов назад +2

    ቴድየየጋዜጦኞችውሀልክነክእናመስግናለን።

  • @teshomemiki4128
    @teshomemiki4128 7 часов назад +1

    ቴዶዬ ጀግና

  • @etheth5034
    @etheth5034 День назад +11

    ሰላም ሰላም ቴዲአችን የምንወድህ የምናከብርህ በምክንያት ነው ❤🙏

  • @nahomtariku9559
    @nahomtariku9559 14 часов назад +1

    We are lucky to have You Teddy

  • @tedlagebre-egziabher3878
    @tedlagebre-egziabher3878 8 часов назад

    Teddy, what a clear understanding of the situation. " Adi aboka yikelka*

  • @yewyalehkasa761
    @yewyalehkasa761 День назад +8

    አብይ እንድቀጥል የምያደርገዉ የተለያየ የአመፅ መጠቀምያ ካርድ ስላለዉ ነዉ ምሳሌ
    ፋኖ አማራ ነዉ ግን አብይ በቀላሉ በመካከላቸዉ በመግባት ቋንቋቸዉን መደባለቅ ችሏል. ኦሮሞ ጠል በማለት
    ኦሮሞን ከጎኑ ለማድረግ ይሞክራል አማራና
    ትግራይን በራያና በወልቃይት እሳት መቆስቆስ ይፈልጋል አብይ የምሄደዉ እሱ ልጠቀምባቸዉ ከፈለጋቸዉ የፖለቲካ መጫወቻዎች. ፈፅሞ እንዳይጠቀምባቸዉ
    ፊት በመነሳት ብቻ. ያለጥይት ጥሎ ይሄዳል
    እኛ በፍቅር በአንድ አገርና ህዝብ ልጆች በይቅርታ እንቀጥላለን

  • @Mimi-kl9jp
    @Mimi-kl9jp 7 часов назад

    አዉነት፣ፈጣሬ፣ይሥማን፣ይህን፣ሠው፣በላ፣ሠውዬ፣እዳሠድ፣ይገላግለን፣፣

  • @fisehatsionmesfin2932
    @fisehatsionmesfin2932 23 часа назад +6

    Thank you for your service teddy

  • @bt5860
    @bt5860 19 часов назад +2

    good to see u

  • @getasewfikad8089
    @getasewfikad8089 9 часов назад +1

    ❤🎉🎉

  • @duckgoat-k6v
    @duckgoat-k6v 18 часов назад +3

    አብይ የሚወድቀው የአማራ ዲያስፖራ ሲነቃ ነው: ፋኖ ደግሞ የአማራ መልክአምድር እያለ አይሸነፍም:

  • @NewOne-pt9to
    @NewOne-pt9to 18 часов назад +2

    ✅✅✅👌👌👌👌

  • @AswAsw-r8t
    @AswAsw-r8t 14 часов назад +2

    የአበይ ዙፋአን በአፈጢሙ ሊደፋ ትንሽ ቀረው

  • @MezgebeGebremedhin-o4e
    @MezgebeGebremedhin-o4e День назад +3

    🎉🎉🎉🎉🎉

  • @TiztaDolnald
    @TiztaDolnald 18 часов назад +1

    👍👍👍👍

  • @Betty-wl9vn
    @Betty-wl9vn 16 часов назад +1

    😍✨️

  • @yonashillight-uo9vb
    @yonashillight-uo9vb 17 часов назад +1

    Gech,Tsarkan, and Tadesse... pritoria is for their lives, not for the people of tigray 😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @Yonasgirmay6946
    @Yonasgirmay6946 9 часов назад

    ቴዲየ ጠፋህብን❤

  • @mikaelhadgu1830
    @mikaelhadgu1830 23 часа назад +2

    🖐🖐🖐

  • @tesfayberhane1374
    @tesfayberhane1374 15 часов назад +1

    አረ ቴዲ: ኣብይ ከእናቱ ነው ስልጣን የወረስው😂😂😂

  • @Sani_abacha
    @Sani_abacha 16 часов назад +1

    99 % ደዋዮች ዲያስፖራዎች ናቸው እነሱ ኦንግራውንድ ምን እየተካሄደ ኖረው አላዩትም መረጃዎች ከዩትዩብ ነው የሚያገኙት ከሀገር ቤት ቢሆን ደዋዩ በእርግጠኝነት የእሱን መኖሩን ባንወደውም የሚወደውም የሚጠላውም 70 % የሚሆነው ከአምና ከካቻምናው ጠንክረዋል የሚል ነው የሚሆነው ። ዲያስፖራ በቡዙ መልኩ የትንተና ችግር አለበት በፖለቲካው ብቻ ሳይሆን በብዙ መልኩ ሀገር ቤት ከምንኖረው በብዙ ጉዳዮች የአስተሳሰብ ልዩነት አለን ወይ እነሱ ወይ እኛ ተምታቶብናል 😊

  • @AssefuYeabyo
    @AssefuYeabyo 23 часа назад +6

    ጠፋህብን ቴዲዮ

  • @Kutuntu
    @Kutuntu День назад +7

    Abiy is dictator

  • @tesfalemgebresilassei5729
    @tesfalemgebresilassei5729 11 часов назад +1

    Tedisho man

  • @MichaelAmbaye-j3l
    @MichaelAmbaye-j3l 22 часа назад +2

    ቴዲ ከአርስትህ የሚያወጡ ነገር ግን brainstorming ስታገኝ please ግዜ ስጣቸው ወይ ቀጠሮ ስጣቸው ይጠቅመናል!

  • @BerbereBerbere-m6h
    @BerbereBerbere-m6h 13 часов назад

    ቴድየናፍቀንህነበር እካንበደህናመጣህ

  • @Kutuntu
    @Kutuntu День назад +1

    Why?

  • @AbeC-d3w
    @AbeC-d3w 22 часа назад +1

    Who is next?

  • @bestIlikeGod
    @bestIlikeGod 18 часов назад +2

    ሰላም ቴድ ህዉሃት የበሰበሰ ፓርቲ ነዉ የትግራይን ህዝብ ለሌላ መከራ እዳይዳርገዉ

  • @teshomelemma9520
    @teshomelemma9520 17 часов назад +2

    ቴዲ እኔ በጣም የገረመኝና የሚያስደንቀኝ ህወሓት አባላት ለሥልጣን ብለው ንፁሃን የትግራይ ሕዝብ ላይ ጦርነት ከማስከተል በላይ ሕዝብን ለአቢይ ጦር አሣልፈው በመስጠት ህፃናት ፣አረጋውያን ፣ሴቶችና ወጣቶችን በዓየርና በምድር ጦር አስጨፍጭፈው ከተደበቁበት ጥሻ ውስጥ ወጥተው አሁን ለሁለት በመከፈል ለስልጣን ፍጅት ላይ ናቸዉ ቢያንስ በፈጠሩት ችግር ተጸጽተው በጋራ መሥራት ሲችሉ በተቃራኒው አቢይ ዘንድ ለልመና ተደራጅተው መቅረባቸው አሣፋሪ ውርደት ነው ። እነዚህ ሥልጣን አምላኪዎች የሕዝብ ሠዎች አለመሆናቸውን ያረጋገጡበት ተግባር ነው ።

  • @Mama-k9o9o
    @Mama-k9o9o 18 часов назад

    ❤❤❤❤ 26:29

  • @etheth5034
    @etheth5034 День назад +4

    አብይ እህመድ ከሞተ ቆይታል እኛ ነን አንቀብር ያልነው እንጂ 😂

  • @AbeC-d3w
    @AbeC-d3w 22 часа назад +1

    100 % ይገኛሉ

  • @TizitaMekete
    @TizitaMekete 23 часа назад +1

    ❤❤❤

  • @rahilhayale2627
    @rahilhayale2627 21 час назад +1

    Tday thank you❤👌👌👌

  • @GebretsadikTsadik-e5q
    @GebretsadikTsadik-e5q 22 часа назад +1

    ቴዲ ኩሎም ዘድልዩ ሰባት ኣይኮኑን ብክሊቱኡ ገፅ ዘለው ንስልጣን እምበር ንህዝቢ ጥር ትብል ወግንና የብሎምን ኣብ ከባቢያውነት ተሓቢኦም ስለ ዘለው ንሳ ንክላኣዮም ልክዕ ክኣትው እዮም ህዝቢ እዩ ዘሕፅሮን ዘንውሖን ሕንተሓቢርና ፀፀገምና ብሓንቲ ማዓልቲ ክፍታሕ እዩ

  • @tesemmasenbetu1503
    @tesemmasenbetu1503 22 часа назад +2

    ምኞት አይከለከልም!

  • @DjBezzu
    @DjBezzu 18 часов назад

    አብይ ምን ያህል ብንጠላውም ጢባ ጢቢ ጢባ ጢቢ እየተጫወተብን ነው።
    የሶማሊያውን ጉዳይ ያንተን ሀሳብእጋራ ነበር እድል ይሁን ምድብ የአብይ ችሎታ ግምትህን በተቃረነ መልኩ ብቻ ሳይሆን በሚገርም ስልታዊ ብቃት በገራሚ ዝሪራ በድል ተጠናቋል።
    አብይ አካሄዱ እየመረረንም ቢሆን መዋጥ ያለብን እንቆቆ እያሳየን ነው።
    ጢባ ጢቢ ጢባ ጢቢ.......

  • @BiniAsteray
    @BiniAsteray 22 часа назад +2

    ቴዲ እንዳንተ ቁጭ ብሎ ማዉራትና በተግባር ለሕዝብ መስራት ይለያያል ለማንኛዉም ለትግራይ ሕዝብ ነዉ ነዉ የቆምኩት ካልክ ጌታቸዉንም ሆነ ደብረፅዮንን ከማማት በፕሪቶርያዉ ስምምነት መሰረት ከመስማማት ዉጪ ምን ያድርጉ አብይን ለምን አገኙት እሱን ከሚያገኙ ጦርነት ይሻላል እያልክ ነዉ የትግራይ ሕዝብ ሰላም ምን ያደርግለታል እያልክ ነዉ

  • @adanebekele2521
    @adanebekele2521 13 часов назад

    ስያምርህ ይቅር

  • @AbeC-d3w
    @AbeC-d3w 22 часа назад

    ቴዲ አብይ ምን ወይም ማንን ተማምኖ ነው ምንም እንዳልተፈጠረ ጦርነት ላይ እየተሽነፈ እሱ አዲስ አበባ ላይ ልማት እያለ የሚሰራው?

  • @Mulugata-y6g
    @Mulugata-y6g День назад +5

    ፃድቃነ፡ከሃዲ፡ነው፡፡

    • @berhanegirmay7189
      @berhanegirmay7189 День назад +1

      ማንን ነው የከዳው? እንዴት?

    • @Me-cy2un
      @Me-cy2un 23 часа назад

      Tinesh hikemena moker min agenagnehu ke reessu ga

  • @getinet1557
    @getinet1557 21 час назад

    እረ ይህን ክፍት አፍ ወደዛ

  • @solomontesema9201
    @solomontesema9201 22 часа назад +3

    ከአብይ ጋር ወደ ፊት!

  • @sultannatlus-c8s
    @sultannatlus-c8s День назад +3

    ሟርታኛ አይሠካም

    • @Me-cy2un
      @Me-cy2un 22 часа назад

      Hasabe lemin yekebedal? Ye eweket eteret new? Kechaleku be hasab moget

  • @jigsachable
    @jigsachable День назад +2

    ትግራዬች በአብይ በኦሮምው እጅ
    መሸነፋቸውን መቀበል ከብዳችሃል

  • @Utubaabiyyaa
    @Utubaabiyyaa 9 часов назад

    አቢይ ለምን አልተባረረም?
    ጥሩ ጥያቄ ነበር::
    መልሱም ቀላል ነው:: አቢይ ልጅ እያሱ አይደለም:: ዘመኑም የልጅ እያሱ ዘመን አይደለም::

  • @rasemeru1598
    @rasemeru1598 20 часов назад

    አሳዳን የፈነቀለው አይነት የታጣቂዎች አንድነትና አደረጃጀት ኢትዮጵያ ውስጥ የለም ::: ስለዚህ አብይን እንዳሳድ ከምኞት ያለፈ ነገር የሚኖረው አይመስለኝም !

  • @user-op7yt
    @user-op7yt 20 часов назад

    ትንተናሀን ድርቅ መቷል። ጥሬ ንግግር ሁሌ?

  • @jiruulfata53
    @jiruulfata53 22 часа назад

    Don't forget Isayas Afawarke is a dictionary, Abiy Ahamed is not matured enough to rule the country

  • @WeldeGebremedhin
    @WeldeGebremedhin 11 часов назад

    ቴዲ ዘገየህ እንጂ ትክክል ነህ ግን የፈረደበት አለም ገ/ዋህድ እያልክ ግዜህን ጨረስክ።

  • @yohanneswoldu4658
    @yohanneswoldu4658 14 часов назад

    እየተሳደብክ ኑ interview ላድርጋቹ ማለት አይከብድም

  • @mussiesbahtu545
    @mussiesbahtu545 День назад +4

    The most stupid analysis ever

  • @araddaayadete8979
    @araddaayadete8979 13 часов назад

    You dare to defend Essayas? To criticize Abiy do not support Essayas!

  • @sultannatlus-c8s
    @sultannatlus-c8s День назад +2

    አትሳሳት?

  • @Pamela-cb6gl
    @Pamela-cb6gl 21 час назад +1

    Don’t run your mouth against the one and only General tsadqan !! ክብርህ ይገፈፋልና ! ዋ !።

    • @peacetoall8451
      @peacetoall8451 15 часов назад

      G. Tsadkan is my favorite among those rotten individuals, however no one is invincible from being criticized.

    • @user-234rdst-wer
      @user-234rdst-wer 9 часов назад

      ተው እንጂ

  • @getanehabera78
    @getanehabera78 19 часов назад

    ውድ ቴዲ ያለህ አመክኖአዊ ትንታኔም ሆነ ቃለ መጠይቆች ከጊዜ ወደ ጊዜ እየወረዱ እንደሆነ ይሰማኛል፡፡ ምክንያት፡-
    1ኛ. ካንተ ሃሳብ በተቃራኒ የሚያስብ ሁሉ የአብይ አሽከር…. ወዘተ የሚል ስነ ምግባር የጎደለው ቃላቶች በመጠቀም ቅጽል ስም እየሰጠህ ለማሸማቀቅ ትሞክራለህ፡፡ ይሄም አንተ ራስህ በሃሳብ ነፃነት የማታምን አንደሆንክ ማሳያ ነው፡፡ አንተ ስትሳደብና ስትረግም ትክክል ሌላው በተቃራኒው ሲቆም ስህተት ሊሆን አይችልም፡፡
    2ኛ. እንዴት አንድ ሰለህዝብ ግድ ይለኛል የሚል ሚዲያ ከአፍንጨው አርቆ ማሰብ ይሳነዋል? የአገሪቱ መንግሰት አንተ የምትለው (የአቢይ መንግስት) ቢፈርስ ማነው ተስማምቶ አገር የሚመራው? ኦነግና ፋኖ? ህዋሃትና ኦነግ? ህዋሃትና ፋኖ? ….. እርስ በርስ ያልተስማሙ ቡድኖች በየራሳቸው ፅንፍ ቆመው አገር መምራት የሚችሉ ይመስልሃል? አብይ ይሰደድ ወይም የአብይ መንግስት ይፍረስ አንጂ የሚሆነውን ቀጥሎ እናስባለን የሚል ጭፍን አካሄድ የት ድረስ የሚወስደን ይመስልሃል? የአብይ ከስልጣን መውረድ አንዴት የነገሮች ሁሉ መፍትሄ ይሆናል?
    3ኛ ትልቁ ስህተት ደግሞ ኢትዮጰያም አንደሶሪያ በውጪ ሃይላት ፕሮክሲ ዋር (ሌሎች አገሮች ኢትዮጵያ ላይ) እየተዋጉ ነው የሚለው መረጃህ እና በዚህ ለማመሳሰል መሞከርህ ነው፡፡

    • @DjBezzu
      @DjBezzu 18 часов назад

      ልክ ብለሀል በሚዲያ እየተጠቀመበት ያለውም ቋንቋ ለመስማት የሰቀጥጣሉ።

  • @mandytadesse522
    @mandytadesse522 15 часов назад

    አይ ቅጀት እንደመ ልካችሁን በሰራ ክምትባክኑ እስት ለህዝባችሁ ስሩ: ተረት ተረት የትም አያደርስህም ምኞትም አይከለከልም::

  • @anwarmohamed-bf4hu
    @anwarmohamed-bf4hu 23 часа назад

    ይልቁንስ ከአብይ ይልቅ ኢሳያስ እሚፈጥን ይመስለኛል ኤርትራውያን ከሰለጠኑ ከነቁ

    • @Me-cy2un
      @Me-cy2un 23 часа назад

      Ye Segno ena ye makesegno gudaye new

    • @ethiopiaethiopia7217
      @ethiopiaethiopia7217 16 часов назад

      ኤርትራ ከኢሳያስ ቦሀላ የበለጠ የከፋ ችግር ውስጥ ነው እምትገባው

  • @hg2540
    @hg2540 19 часов назад

    አንተን ብሎ ተንታኝ ነገር ሰንጣቂ

  • @azmerakidane4109
    @azmerakidane4109 16 часов назад

    ❤❤❤❤❤

  • @getanehabera78
    @getanehabera78 19 часов назад

    ውድ ቴዲ ያለህ አመክኖአዊ ትንታኔም ሆነ ቃለ መጠይቆች ከጊዜ ወደ ጊዜ እየወረዱ እንደሆነ ይሰማኛል፡፡ ምክንያት፡-
    1ኛ. ካንተ ሃሳብ በተቃራኒ የሚያስብ ሁሉ የአብይ አሽከር…. ወዘተ የሚል ስነ ምግባር የጎደለው ቃላቶች በመጠቀም ቅጽል ስም እየሰጠህ ለማሸማቀቅ ትሞክራለህ፡፡ ይሄም አንተ ራስህ በሃሳብ ነፃነት የማታምን አንደሆንክ ማሳያ ነው፡፡ አንተ ስትሳደብና ስትረግም ትክክል ሌላው በተቃራኒው ሲቆም ስህተት ሊሆን አይችልም፡፡
    2ኛ. እንዴት አንድ ሰለህዝብ ግድ ይለኛል የሚል ሚዲያ ከአፍንጨው አርቆ ማሰብ ይሳነዋል? የአገሪቱ መንግሰት አንተ የምትለው (የአቢይ መንግስት) ቢፈርስ ማነው ተስማምቶ አገር የሚመራው? ኦነግና ፋኖ? ህዋሃትና ኦነግ? ህዋሃትና ፋኖ? ….. እርስ በርስ ያልተስማሙ ቡድኖች በየራሳቸው ፅንፍ ቆመው አገር መምራት የሚችሉ ይመስልሃል? አብይ ይሰደድ ወይም የአብይ መንግስት ይፍረስ አንጂ የሚሆነውን ቀጥሎ እናስባለን የሚል ጭፍን አካሄድ የት ድረስ የሚወስደን ይመስልሃል? የአብይ ከስልጣን መውረድ አንዴት የነገሮች ሁሉ መፍትሄ ይሆናል?
    3ኛ ትልቁ ስህተት ደግሞ ኢትዮጰያም አንደሶሪያ በውጪ ሃይላት ፕሮክሲ ዋር (ሌሎች አገሮች ኢትዮጵያ ላይ) እየተዋጉ ነው የሚለው መረጃህ እና በዚህ ለማመሳሰል መሞከርህ ነው፡፡

  • @GoitomeBirhane
    @GoitomeBirhane 12 часов назад

    ❤❤

  • @getasewfikad8089
    @getasewfikad8089 9 часов назад

  • @karenasress9976
    @karenasress9976 14 часов назад

    ❤❤❤❤❤❤

  • @getasewfikad8089
    @getasewfikad8089 9 часов назад

    ❤🎉

  • @BerbereBerbere-m6h
    @BerbereBerbere-m6h 13 часов назад

    ❤❤❤❤❤❤

  • @teshomemiki4128
    @teshomemiki4128 7 часов назад

    ❤❤❤❤❤❤