ሰበር ዜና- እነ ደብረፂዮን ያልተጠበቀ መልክት ወደ ኤርትራ ላኩ | ፑቲን የተፈራውን መሳሪያ መዘዙት Abel Birhanu

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 10 сен 2024
  • Join this channel to get access to perks:
    / @abelbirhanu
    Welcome to my channel I'm Abel Birhanu from Ethiopia if you subscribe my channel you get more benefits. news, blogging , information,vine .....all Entertainment are available in my channel subscribe now
    youtube
    www.youtube.co....
    Facebook
    / abelbirhanu21

Комментарии • 227

  • @simegnmekonnenalem4537
    @simegnmekonnenalem4537 2 года назад +84

    የኢርትራ ህዝብ ጠላቱ ማን እንደሆነ ጠቅቆ ያውቃል ያይንህ ቀለም አላማረኝም ብሎ አባሮ ቤትና ንብረቱን ዘርፎ የወሰደ የትግራይ ወንበዴ አሁን ሲጨንቅሽ

    • @etatea5841
      @etatea5841 2 года назад

      አይ ወያኔ የወጋ ቢረሳ የተወጋ አይረሳም ስለዚህ አይሳካልሽም

  • @eritrea3560
    @eritrea3560 2 года назад +20

    የኤርትራ ህዝብ እኮ የዋህ እንጂ ሞኝ ኣይደለም ወዳጁ እና ጠላቱ ጠንቅቆ ያውቃል ።

    • @em7770
      @em7770 2 года назад

      👍🌺🇪🇷🙏

    • @day_2_day_living277
      @day_2_day_living277 2 года назад

      🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷💪🏽💪🏽💪🏽💪🏽💪🏽💪🏽💪🏽

  • @geneneasfaw5485
    @geneneasfaw5485 2 года назад +41

    ደብረጽዮን አትልፋ የኤርትራ ህዝብ የነቃና የሰለጠነ ነው ከባንዶች ጋር አያብርም፡፡

  • @nejaemumaozemumaoz2031
    @nejaemumaozemumaoz2031 2 года назад +19

    ክክክክ 🇪🇷🇪🇷 ነቅተናል ጁናትስ 🇪🇷🇪🇷❤❤💪🏼💪🏼💪🏼💪🏼

    • @addisababanazareth1525
      @addisababanazareth1525 2 года назад +2

      የኢትዮያ ህዝብን ደግሞ የኤርትራ መንግስት እንደፈለገ እያዘዘባችሁ ነው ብለውታል እኮ:: ህወሀቶች ግራ ገብቷቸው የሚቀባጥሩትን አያውቁም::
      ህወሀቶች የኤርትራን ወደቦች ሊወሩ ስለሚፈልጉ እኮ ነው እኛ ነን ነፃ የምናወጣህ የሚሉት::
      እንደው ሞኝ መሰልናቸው እንዴ?

  • @hirutwedajo6984
    @hirutwedajo6984 2 года назад +24

    ኧረ ደፂዬ ሰከን በል
    የኤርትራ ህዝቦች ንቁ አገናዛቢ ነው እንዲሁም አገራቸውን ወዳጆች ናቸው እንደ
    ህውሖት በጭፋን አይነዱም እኮ ደፂዬ እባክህ ልቦና ግዛ

  • @user-dh8ns2bg5y
    @user-dh8ns2bg5y 2 года назад +17

    የኤርትራ ህዝቦች ከሰለጠኑ ሀገራት ተርታ ይሰለፋሉ ።ካለባቸው የፖለቲካ ጫና ሀገር ማፍረስ ይችላሉ።ግን ሀገር ማለት ምን ማለት እንደሆነ ያውቃሉ ይዋደዳሉ ፍቅር ያብዛላቸው።ሀበሻ ቅንቅን ከሀዲ ቃል የለኝም የሰው ውድቀትን የሚጠባበቅ እባብ

  • @nigistiberhane9150
    @nigistiberhane9150 2 года назад +20

    ደብርጭ ተነሱ ብሎን አንነሳም ኤርትራ የኤርትራዉያን ናት ቀይባህርየሚመለከተዉ የለም🇪🇷🇪🇷🇪🇷❤️❤️

  • @makdaaman1147
    @makdaaman1147 2 года назад +52

    ስለ ኤርትራ ወሳኙ ኤሬትራውያን እንጂ ማንም ኣይደለም ቀይ ባህሩ የነሱ ከሆነ ለፈለጉት መጠቀም የሚችሉት የኤርትራ ህዝብ ብቻ ነው ጎሬቤት ኣይደለም የየራሱ ህዝብ ይምራ በሰላም ያኑር በሰላም ከሆነ በቂ ነው ቀይባህሩም ምድሩም ሌላ ኣጀንዳ ከሌለው ከተስማማን በቂ ነው ወደሰው መጣቆም ሳይሆን ወደራሳችን እንመልከት እፋቺን ደግሞ በረከት ኢና እንጀራ እንብላለት መርገም ስድብ ያልሆነ ከማውራት ያድነን

    • @addisababanazareth1525
      @addisababanazareth1525 2 года назад +10

      ቀይ ባህር እኮ ለአፋርና ለትግራይ ክልል ነው የሚቀርበው እንጂ ከአማራ ክልል ጋር ምንም የሚያገናኘው የለም::
      ህወሀት የኤርትራን ህዝብ ለማታለልና ሊጫወትበት ፈልጎ ነው:: ያው የኤርትራን ወደቦች ለመያዝ ህወሀቶች ስለሚፈልጉ የኤርትራን ህዝብ ለማዘናጋት ፈልገው ነው::

    • @user-ld9cu1rn8u
      @user-ld9cu1rn8u 2 года назад +11

      @@addisababanazareth1525 አይዞህ አንዘናጋም ትግሬዎች እናቃቸዋለን በደርግ ግዜ ንጹሐን ኤርትራውያን ያስጨፈጨፉ ናቸው ሁሉም አይደሉም ግን

    • @alganeshmedhanie4775
      @alganeshmedhanie4775 2 года назад +5

      🇪🇷🇪🇷🇪🇷❤️🇪🇹🇪🇹🇪🇹🙏🙏

  • @adnakottube6912
    @adnakottube6912 2 года назад +31

    እባክህ ፈጣሪ፣አንድ ውለታ ዋልልን፡
    ክፉ ሀሳባችን format አድርግና፣ፍቅርን ጫንልን፡፡🙏

    • @akremmedia5583
      @akremmedia5583 2 года назад

      ዉዶችየ ፕሮፋይሌን ተጭናችሁ ሰብ በማድረግ ተባበሩኝ

  • @yoditsahle2046
    @yoditsahle2046 2 года назад +11

    ደብረጽዮን ኩፍ ያለች ዶሮ ቅንቅናም: ኤርትራዊን ማታለል አትችልም እኛ ኤርትራዊያን መሪያችንን እንደ አይናችን ብሌን እንደምንዉ መች አጣኸዉ ርካሽ አሑን ከኢትዮጵያ ህዝብ ጋር እንድንጣላ ያልሆነዉን ሆነ እያልክ አትቀባጥር ሰሚ የለህም ።ኤርትራም ኢትዮጵያም በፍቅር አብረን ተከባብረን እናድጋለን🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷♥🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹💪💪💪💪💪💪💪💪

  • @bd-vf7zl
    @bd-vf7zl 2 года назад +15

    ችግሩ ኤርትራውያን እንደ ጁንታዎቹ በዚህ ምድር ላይ የሚጠሉት ሠው የለም።አንድ ኤርትራዊ ስለጁንታዎች ስታወራላቸው፣መስማት አይፈልጉም፣ለጋብቻ እንኳን አይመኙአቸውም!!

  • @ketemahaile2493
    @ketemahaile2493 2 года назад +10

    እሁን የኤርትራ ህዝብ መስሚያ የለዉም የውያኔ ብሮብጋንዳ🇪🇷🇪🇷

  • @rahelamare5848
    @rahelamare5848 2 года назад +2

    ወላዲት አምላክ ድንግል ማርያም ምስ ወድኺ ሰላምኪ በረኸትኪ አብዝሕልና ንሃገረና ቅሳነት ፈቅርና ሐድነትና ሐልውና አሜን

  • @user-fe9pf6cr3u
    @user-fe9pf6cr3u 2 года назад +10

    ኤርትራ 🇪🇷 በልጆችዋ እንጂ እንድ ቀን ጥሩ አስቦልን አያውቅም ማለሊት።

  • @alemyohannes7719
    @alemyohannes7719 2 года назад +9

    Happy Independence Day 🇪🇷Eritrea ❤️❤️🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷

    • @GualEri13
      @GualEri13 2 года назад

      🇪🇷🙏👍

  • @yonifirst9243
    @yonifirst9243 2 года назад +18

    ህውሀት ከአሜሪካን ጋራ ተባብሮ ኤርትራን ሊቦጠቡጥ አቅዶአል ማለት ነው: እንጁ ለትግራይ ህዝብ ምንም ያልፈጠረ አሁን ስለ ኤርትራ ህዝብ ተጨንቆ ነው ?

  • @hermelagirmay2337
    @hermelagirmay2337 2 года назад +23

    በጣም ይገርማል
    እኛ እኮ ምን እንደምናደርግ የምናውቅ ሰዎች ነን
    የትግሬ ሌቦች እኛን ማታለል ኣይችልም
    ትግራዋይ ማመን ኣይቻልም
    ኢሰያስ ሳይሆን ትግሬዎች ለማጥፋት ነው የምንነሳው

    • @Azeb2221
      @Azeb2221 2 года назад +1

      የአይናችሁ ቀለም አላማረኝም ብሎ ንብረታቸውን ዘርፎ ከሀገር እንዳሶጧቸው ወያኔ ቢረሳው የኤርትራ ህዝብ አይረሳውም

  • @MeloniMahder
    @MeloniMahder 2 года назад +21

    ነው እንዴ እነሱ ለትግራይ ሎተሪ አይደል ያሰወጡለት የኤርትራ ህዝብ ይሰማቸዋል👎👎👎👎👎እነዚ የምድር ሲኦሎች ለማያቅሸ ታጠኚ

  • @temesgenfeyssa2013
    @temesgenfeyssa2013 2 года назад +9

    ንብረታቸውን ዘርፎ የአይናችሁ ቀለም አላማረኝም ብሎ ጨፍጭፎ ያባረራቸው ማን ነበር?

  • @tesgatesga3269
    @tesgatesga3269 2 года назад +79

    ማነው የኢትዮጵያ ሰላም የናፈቀው 😭😭😭

    • @user-bo7sn7os9g
      @user-bo7sn7os9g 2 года назад +8

      ሁሉምሰዉ

    • @user-ms4db6ro6r
      @user-ms4db6ro6r 2 года назад +6

      ሁሉም

    • @MDRakib-ct3oz
      @MDRakib-ct3oz 2 года назад +4

      እኔ

    • @ayok4563
      @ayok4563 2 года назад +3

      እኔ ብቻ ሰላም ይሰጠን 💚💛❤️

    • @akremmedia5583
      @akremmedia5583 2 года назад +2

      ዉዶችየ ፕሮፋይሌን ተጭናችሁ ሰብ በማድረግ ተባበሩኝ

  • @teduadaayal2841
    @teduadaayal2841 2 года назад +29

    ክክክ ህውሀት ትልቁ ሳጥናዬል ደሞ ከመቼ ወዲህ ነው ለኤርትራ መካሪ የሆነው ልቦና ይስጣቼው ለዚህ ሀላፊ ጠፊ ከንቱ አለም አንዱ ለአንዱ መተሳሰብ ጠፋ

    • @elizabethelilta2663
      @elizabethelilta2663 2 года назад +1

      ይገርምሻል ጸበል ሚወስዳቸው ጠፋ እንጂኮ ከታመሙ ቆይተዋል

  • @dawitandu7719
    @dawitandu7719 2 года назад +19

    ድብረጽዮን ሽፍታ ኖዉ

  • @felahtube4108
    @felahtube4108 2 года назад +10

    ድል ለኢትዮጵያ🇪🇹

  • @terhasgebregziabher8550
    @terhasgebregziabher8550 2 года назад +6

    ኣየ ጁንታ ማንም ኤረትራዊ ሃገሩ ወዳጅ እናንተ የሚሰማ የለም🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷

    • @sarajoh313
      @sarajoh313 2 года назад +1

      🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷❤️❤️🙏🙏

  • @nunubekele8730
    @nunubekele8730 2 года назад +13

    አመድ በዱቄት አሉ የኛዲሞክራሲ አቀንቃኝ ወያኔ የደንቆሮ ማህበር !!

  • @fatumamehamed3270
    @fatumamehamed3270 2 года назад +17

    እግዚአብሔር አምላክ የኢትዮጲያ እና የኤርትራ ጠላት እደጉም ብን አርጎ ያጥፊቸዉ ጌታ

  • @Easylife-2024
    @Easylife-2024 2 года назад +12

    ኢሱን አልቻልነውም ነው ከናንተ ነው ተስፋችን 🤣🤣🤣 ቅማላሞች ሳትጠፉ ሰላም የለም

  • @abebaseyiume8949
    @abebaseyiume8949 2 года назад +11

    እየሱስ ክርስቶስ የአለም ሁሉ ብቸኛው አዳኝ ነው

    • @islamispeaceforme4636
      @islamispeaceforme4636 2 года назад

      ኢየሱስ ነብይ ነው አንብቡ:በመሠለኝ አትናገሩ

    • @bilenraya3454
      @bilenraya3454 2 года назад +2

      @@islamispeaceforme4636 ማስተዋሉን ይስጣችሁ

    • @abebaseyiume8949
      @abebaseyiume8949 2 года назад +4

      @@islamispeaceforme4636 እየሱስ ክርስቶስ አምላክ ነው ፈጣሪ የአለም ሁሉ ጌታ ነው።

    • @abebaseyiume8949
      @abebaseyiume8949 2 года назад +6

      @@islamispeaceforme4636 በመሰለኝ አልናገርም እየሱስ ክርስቶስ አምሌክ ነው ፈጣሪ ነው የአለም ሁሉ ጌታ ነው

    • @lulua9594
      @lulua9594 2 года назад +3

      @@islamispeaceforme4636 አትዘላብጂ ተረተ ተረት አታውሪ

  • @user-fe9pf6cr3u
    @user-fe9pf6cr3u 2 года назад +5

    በሕውሐት የሚታለል ኤርትራዊ የለም።

  • @MeloniMahder
    @MeloniMahder 2 года назад +9

    ሠላም ያሳደረን ሠላም ያዉለን መልካም ቀን🙏🙏🙏🙏

  • @lelisebillisuma898
    @lelisebillisuma898 2 года назад +7

    ለደብረፅዮን፦ህይወትህ አላማ ከሌላት አንቀህ ግደላት።

  • @abrehamabreham3111
    @abrehamabreham3111 2 года назад +8

    ወያኔ ኤርትራን እርሱዋት የት ነበራቹ 20 አመታት አሻኹም ድለዩ

  • @fatimaabdallah1397
    @fatimaabdallah1397 2 года назад +8

    ጦርነት የሚባል በዝች ምድር ጠፍቶ
    በሰላም በፍቅር መኖር ይስጠን ያረብ 🤲🤲🤲

  • @user-vt4jz5pp9e
    @user-vt4jz5pp9e 2 года назад +12

    ሰላም ለሀገራችን ሰላም ለህዝባችን
    ድል ለኢትዮጵያ አንድነት ለኢትዮጵያ ህዝቦች ይሁን🙏🕊🇪🇹🇪🇹🇪🇹🕊🇪🇹🙏💕

    • @akremmedia5583
      @akremmedia5583 2 года назад

      ዉዶችየ ፕሮፋይሌን ተጭናችሁ ሰብ በማድረግ ተባበሩኝ

    • @bereketweldemariam594
      @bereketweldemariam594 2 года назад

      @@akremmedia5583

  • @sewasew
    @sewasew 2 года назад +30

    በምሕረቱ እያቆመን
    በቸርነቱ እየደገፈን
    በረድኤቱ እያኖረን
    ዛሬ ላይ ያደረሰን
    እግዚአብሔር ይመስገን !
    ሰላም ለሀገራችን ሰላም ለአለም ሁሉ ይሁን
    ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር🙏 ሰላምሽ ይብዛ አገሬ
    ፩~ኢትዮጵያ

    • @akremmedia5583
      @akremmedia5583 2 года назад

      ዉዶችየ ፕሮፋይሌን ተጭናችሁ ሰብ በማድረግ ተባበሩኝ

    • @negasitsegay4334
      @negasitsegay4334 2 года назад

      ​@@akremmedia5583 888888888llllllhillllllllllllllllllllllllllllllllllllllllp

    • @yonifirst9243
      @yonifirst9243 2 года назад

      Amen

  • @r.tadese4150
    @r.tadese4150 2 года назад +9

    ምንም ሚሰጥ ምድር ወይም ባህር የለም እሺ እሄን ስትመኝ ወያነ ትቀበራለች ::

  • @saras3315
    @saras3315 2 года назад +8

    ደቢረጽየን ወሬኛ ተደቢቀህ ቡዙ ማውራት ትችለለህ ግን እኛ ኤርትራዊያ አይደንቀንሚ ከገሬቤታችን ኢትዩጵያ ተስማምተን በስላሚ እነራለን

  • @mulugetayonas8540
    @mulugetayonas8540 2 года назад +4

    እንዳው የአማራን ህዝብ እንደዚህ ጠልታችሁ ከማን ጋር ልትኖሩ እንደሆነ እናያለን፡፡

  • @hirutkidanemariam9535
    @hirutkidanemariam9535 2 года назад +4

    ኢትዮጵያውያና ኤርትራ በእግዚአብሔር
    ሀይል ሰላም ፈጥረው አብሮ ለመሮር በቅተዋል ህውዋት ለትግራይ ህዝብ ሰላም ስትሉ እባካችሁ ከጸብ ይልቅ ፍቅር ስበኩ::
    እምላክ ልቦና ይስጣችሁ

  • @mekasja6442
    @mekasja6442 2 года назад

    በርታ ወንድም
    አገራችንን ሰላም ያርግልን ያርብ

  • @trengoadam9127
    @trengoadam9127 2 года назад +1

    የሚመካ ቢኖር በእግዚአብሔር ይመካ

  • @barackhaile4
    @barackhaile4 2 года назад +4

    ሕወሓት ትንሽ አታፍርም እኮ ስጨንቃት። ኢትዮጵያ ንና ኤርትራን ላልተገባ ጦርነት የዳረጋቸው ማን ነበረ ስንት ወጣት አለቀ ሕወሓት ቢራሳም ትውልድ አልረሳም

  • @senaitpetros537
    @senaitpetros537 2 года назад

    Keep dreming debretyon we are eritrean (deke may telamet) 🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷

  • @zdtube4690
    @zdtube4690 2 года назад +1

    ይገርማል አለች ሀያቲ አሁን ጥብ የአማራና የኤርትራ አረገው ደብረጺወን አብይ ዘመዱ ሆነ በቃ

  • @ztube8522
    @ztube8522 2 года назад +1

    እናመሰግናለን:::

  • @user-od3gs5uy1d
    @user-od3gs5uy1d 2 года назад +11

    ፑቲን 💪💪💪👍👍100%
    ኢሱ💪💪💪👍👍👍100%
    አቢቹ💪💪💪💪👍👍60%

    • @abuiman1067
      @abuiman1067 2 года назад +2

      አብይ 0%

    • @user-od3gs5uy1d
      @user-od3gs5uy1d 2 года назад

      that is you judgment

    • @addisababanazareth1525
      @addisababanazareth1525 2 года назад +1

      እስላም ሀገሩን አይወድም ይታወቃል:: ስግብግብ ነው::

    • @abuiman1067
      @abuiman1067 2 года назад

      @@addisababanazareth1525 ምን ማለት ነው ኢስላም ሃገሩን ይወዳል ።ግን ሰውየው የሆነ ጭራቂ ነገር ነው

    • @addisababanazareth1525
      @addisababanazareth1525 2 года назад

      እስላም ሀገሩንና የሀገሩን ህዝብ ማሳነስ ይወዳል:: እስላም ሀገሩን አይወድም:: ለዚህም ነው አብይን ያሳነስከው::

  • @tzitab8961
    @tzitab8961 2 года назад +2

    አለም ተጨናንቃለች የመጨረሻዉ ሰአት ደረሰ መሰል

  • @neymahiyar4007
    @neymahiyar4007 2 года назад +5

    ኤልትራኦች በነሱ አይሸበሩ ያቃቸዋል

    • @sarajoh313
      @sarajoh313 2 года назад

      🇪🇷🇪🇷❤️🇪🇹🇪🇹🙏🙏

  • @mhmethio7546
    @mhmethio7546 2 года назад +6

    ሰላም ፣ ፍቅር ፣ አንድነት ፣ መተማመን ፣ መተሳሰብ ለኢትዮጵያና ኤርትራ ይሁን ፣ ኤርትራውያን በአሸባሪዎች አሉባልታ አይፈቱም ከኢሶ ጎን ሆኖ ግብአተ መሬታቸውን ያፋጥነዋል እንጂ በተራ የአሸባሪ መግለጫና አሉባልታ አይፈታም ።

    • @user-zt4ky1mk2y
      @user-zt4ky1mk2y 2 года назад +1

      ሲጨንቀው ነው እንጂ ጆሮ እንደማንሰጦው ያቃል ወራኛ

  • @muhamedhasen4248
    @muhamedhasen4248 2 года назад +8

    ሠላም ለሠዉ ልጅ ሁሉ

  • @Mekelakeya
    @Mekelakeya 2 года назад +3

    GAME OVER!! WOYANE. ያለው ማን ነበር?

  • @kedijaomer8470
    @kedijaomer8470 2 года назад +2

    Selam le ethiopian

  • @user-uf5wc1uq1i
    @user-uf5wc1uq1i 2 года назад

    ሒድና የጆባይደን አስፋልትላይ ተከባለልበለዉ ወዴት ወዴት መሽለጥለጥነዉ የኢሪቴራን ጦስጥቡሳት ኸዋት ይወድማል

  • @pkmg5434
    @pkmg5434 2 года назад +1

    ሀገራችን አላህ ሠላም ያደርግልን ያርብ ያአላህ እስቲ ሁላችንም ዱዓ እንድርግ

  • @nebatube3260
    @nebatube3260 2 года назад +4

    አይ ወያኔ መርዝ እንደበላች አይጥ ሆኗል ህፃን ልጅ የማይሰራውን ያወራል አሁን ኤርትራውያን የሚያምኗቸው መስሏቸው ነው የተረገሙ ስብስብ ቱ

  • @mekdemfilm
    @mekdemfilm 2 года назад +2

    ሰላም ሰላም ለኢትዮጵያ 🙏

  • @berektigebertensae9019
    @berektigebertensae9019 2 года назад

    Enqasey gebru wedi afom jegena

  • @football_shorts64
    @football_shorts64 2 года назад

    ድልለኤረትራህዝብ

  • @geneneasfaw5485
    @geneneasfaw5485 2 года назад +2

    Ethiopia is truly a land of promise! How difficult it is for us to cope with the miracle alone! Thank you, God

  • @user-wg7pm7ok9j
    @user-wg7pm7ok9j 2 года назад +2

    እግዚአብሔር ሐገራችንን ሰላም ያርግልን ✝️

  • @rahilzaro4548
    @rahilzaro4548 2 года назад

    ፈጣሪየ እባክህ ኢትዮጵያን ሰላም አርግልን በቃ በለን

  • @marriyasantana2914
    @marriyasantana2914 2 года назад +1

    ስላም ወንዱመ እንካን ኤርትራዊ ትግራዋይ ከደብረጽን ባትካቸው ማን ልቆም ግዜ ስለ አጣ ነው ትግራይዎን መንገዲ መከራችን እዛ ያሉ ቢነግሩ ወያነ ከናዝ አይንስም ይበልጣል

  • @hanhn7623
    @hanhn7623 2 года назад

    ህዋሃት.ጤና.የጎደለው

  • @kedirwelotube6649
    @kedirwelotube6649 2 года назад +13

    ይቺን ኮመት የምታነቡ በመሉ በየትኛውም አለም ዳርቻ ያላችሁ ከድገት አደጋ አላህ ይጠብቃችሁ በስደት ያላችሁ ላገራችሁ ያብቃችሁ ውዶቼ ፍሮፋይሌን በመጫን ቤተሰብ አርጉኝ አገራቺን ሠላም ያርግልን 🇪🇹🇪🇹🇪🇹👈

  • @mesalelewi7104
    @mesalelewi7104 2 года назад +7

    ወያኔ ሞተሻል ግን ምላስሽ አልሞተም

  • @bakdjansdksj8523
    @bakdjansdksj8523 2 года назад +10

    ገብርፄውን ጤና ነህ አንተ ደደብ ለአይኒ አልመርኝን አሥውጣለሁ ብልህ ተውልዶ ባደገብት ወጣቱን ያሥውጣሁ አሁን የኢርትራ ምድር መመኝትህ አታፍርም ወይም የኢርትራ ህዝብ እንዳተ ደደብ ይምሥልሀል

  • @barebare1044
    @barebare1044 2 года назад

    Biro i like your news

  • @nabilanabila8892
    @nabilanabila8892 2 года назад

    selami lehagere

  • @football_shorts64
    @football_shorts64 2 года назад

    🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷ድለድልለኤሪትራህዝብ

  • @asterabera5654
    @asterabera5654 2 года назад +1

    በጣም ነው ማደንቅክ

  • @lydiayousef9039
    @lydiayousef9039 2 года назад +1

    ሆ ምን ጉድነዉ ደሞ ከራሱ አልፎ የኤርትራን ህዝብን ደሞ ምናገባዉ አርፎ ማይቀመጠዉ

  • @yemarishetdamtew6030
    @yemarishetdamtew6030 2 года назад +3

    ለኤርትሪያ ህዝብ ካዘንክ ለምን ርፉዩጅ ያሉትን ወጣቶች ገደላችሁ የማይመስል አባባል ነዉ

  • @felahtube4108
    @felahtube4108 2 года назад +1

    የበደለህን ይቅር በል፣ ዝምድናውን የቆረጠህን አንተ ቀጥለው፣ መጥፎ የስራብህን አንተ መልካም ስራለት፣እውነትን ተናገር በራስህም ላይ ቢሆን እንኳን።
    ነብዩ ሙሀመድ ሶለላሁ አለይሂ ወስለም

  • @mcamponovo6551
    @mcamponovo6551 2 года назад +1

    Debrersion he have to think about Tigray people dedeb new we stand with Isayas 🇪🇷💪🏿🇪🇷💪🏿

    • @sarajoh313
      @sarajoh313 2 года назад

      Vivi lsayas🇪🇷🇪🇷🇪🇷🙏🙏

  • @elenghezai7150
    @elenghezai7150 2 года назад

    Egna eritrawiyan hagerachn ena mengstachn enwedalen weyane arfesh zmbey Isu lezezealem nurln🙏🇪🇷❤️🇪🇷

  • @rashidaliow
    @rashidaliow 2 года назад +1

    Good morning 🔆

  • @teddyafro1061
    @teddyafro1061 2 года назад

    ምን አገባቸው ወደባችን የአማራ ቢጠቀምበት ይሸለናል ከህዋሓት ከሚጠቀምበት ከኢትዮጵያ የሚለየን የለም

    • @selam7638
      @selam7638 2 года назад

      gn eritrawi dika

  • @DHMW26
    @DHMW26 2 года назад

    የጁንታው መልክት

  • @wubkitchen
    @wubkitchen 2 года назад

    ሰላም እንኳን በሰላም መጣክ ሰላም ለአገራችን ይሁን

  • @haut2294
    @haut2294 2 года назад

    እንደት ነሽ ኢትዮጵያ አንች የጉድ ሀገር ልጆችሽ አለቁ በራስሽ ወታደር /እረ ፈጣሪ በቃ በለን

  • @GEZEMIDIYA
    @GEZEMIDIYA 2 года назад +1

    Nise

  • @yrga7051
    @yrga7051 2 года назад

    Game over Junta 🇪🇷🇪🇷🇪🇷

  • @user-bo7sn7os9g
    @user-bo7sn7os9g 2 года назад

    ያሰላም ሰላምአሰማንያረቢ ሁሌ ጪቀት እስከመቸነው?????

  • @elizabethelilta2663
    @elizabethelilta2663 2 года назад +1

    ክክክ ደብሪጽ ያቺ ትናንትና ኣዲስ ላይ በድምቀት የተከበረችው በኣል እዛ ሆነውም ኣዲሱ ዘፈን እነዚህ ዜሮ ዜሮ ምትለውን ሲዘፍኑ ኡኡኡኡኡኡ ስትሉ በንዴት ምን ያላላቹት ኣለ ኣሁን በዚህ ተገለጥክ ቀንደኛውና ታሪካዊው ጠላታችን እማ ማን እንደሆነ ልጆቻችን ሳይቀሩ ለወደፊትም የሚወለዱትን በደንብ እናውቃለን ያ ያይናችንም ቀለምም እኮ ኣልተቀየረም ያው ነው ተብታባ

  • @monaali9356
    @monaali9356 2 года назад +1

    በስመአብ እነዚህ ሰወች በእርግጥ ሴጣንን ይበልጡታል ደሞ በዚህ መጡ አንዴ ሲመቱዋቸው ነበር ደሞ አሁን ኤርትራ ኤርትራ ይላሉ ።

  • @kalabaregawi1050
    @kalabaregawi1050 2 года назад

    Abel ለምንድነው የህወሓት መግለጫዎች ቋንቋ የምትቅይረው i hate it

  • @hermonbrhane2443
    @hermonbrhane2443 2 года назад

    Eritrea for eritrean period

  • @alganeshmedhanie4775
    @alganeshmedhanie4775 2 года назад

    Enie

  • @sarahtekel5200
    @sarahtekel5200 2 года назад

    Crazy TPLF don’t try to be attention sicker game over

  • @ethiopiaaddis9352
    @ethiopiaaddis9352 2 года назад +3

    እኔ የናፈቀኝ እንደ ኢሱ ያለ ቆራጥ መሪ መግኘት እንጂ ምእራባውያን እያሽከረከሩት ዙፋኑን እንዳይወሰድበት የታደገን ፋኖን ከማመስገን ይልቅ የሚያሳድድ አይደለም

  • @samerabuzuualamuusamera7633
    @samerabuzuualamuusamera7633 2 года назад +1

    🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹❤😭😭😭😭😭😭👍👍🙏🙏

  • @kiyaseaditube5679
    @kiyaseaditube5679 2 года назад +1

    የጁንታዉ ዉሸት መቸ ነዉ የሚያልቀዉ

  • @hanhn7623
    @hanhn7623 2 года назад

    የኤርትራ.ህዝብ.እስማት.ነው.

  • @eeazza8475
    @eeazza8475 2 года назад

    የትግራሳ ብራነው እረ አታሰቁኝ

  • @nabilanabila8892
    @nabilanabila8892 2 года назад

    😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @football_shorts64
    @football_shorts64 2 года назад

    አእወሀትንሰይጣኔየሚበልጠውበድሜብቻነውኢጂሠይጣንነው

  • @yonathan2895
    @yonathan2895 2 года назад +2

    Putin ስንቴ ነው መዘዙ ምትሉት

  • @seyaandreyatube2625
    @seyaandreyatube2625 2 года назад

    ደፂ የኤርትራ ህዝብ እንደ ኢቶ ህዝብ የዋህ አይደለም እስ በእሱ አይባላም አንተ ሰይጣን

  • @dan50890
    @dan50890 2 года назад

    የህውሃትን ዝርዝር ሃሳብ መግለፅ ቃል አቀባይ ያስመስልብሃል:: ግማሹ ሰአት በዚሁ ነው የተሸፈነው::ከመንዛዛቱ የተነሳም መልዕክቱ ግልፅ አልሆነልኝም አማራው መቼ ነው በወደቡ የተጠቀመው?

  • @selamahmedahmed1896
    @selamahmedahmed1896 2 года назад

    ጎበዝ ሩስያ ህወሓት ግን 🤔🤔🤔🤔