ማን እንዲያሻግርህ ነው ምትፈልገው? Ethiopia | Yonas Zewde | Sheger Info.

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 14 окт 2024
  • Sheger Info Media brings, social, economic, political and cultural issues to its audience. Let us know what you think about the specific shows we put forth by commenting down below. Thank you for watching! Like share and subscribe to get the latest Ethiopian News, Information and updates.
    Ethiopia news | Eritrea news | Amhara | Tplf | Eritrea news | Abiy Ahmed | Tigray news | Metekel | Tigrai news | Amhara news |
    #Ethiopia #ShegerInfo

Комментарии • 37

  • @geni4618
    @geni4618 3 года назад +13

    ሸገር ኢንፎ በርቱ ፣
    ዮኒ በጣም የምወደው ልጄ፣
    ኢትዮጵያ እንደ አንተ አይነት ምሁር ያብዛልን።

  • @estermekonnen8929
    @estermekonnen8929 3 года назад +3

    ዮኒ እንዴት አይነት ድንቅ አመለካከት አለህ ወንድማችን ካንተ ብዙ መማር ይቻላል ። ፈጣሪ አምላክ ይጠብቅህ በርታልን ።

  • @Amele-z3h
    @Amele-z3h 3 года назад +9

    በጣም የምወድህና የማከብርህ ልጅ እግዚአብሔር ይጠብህ ልጄ እዳንተ አይነት ያብዛልን

    • @እናቴህይወቴ-ቀ3ጸ
      @እናቴህይወቴ-ቀ3ጸ 3 года назад

      አሜን አሜን አሜን

    • @yeshiworkworkneh551
      @yeshiworkworkneh551 3 года назад

      95%-98% Amagne Hizeb,Dr.Guale/Behege,be Haymanot,Narration,Idea,Sew Mehon/,Manifesto,Memar/head,Heart,Hand/,Scientist,United Diversity,Yehasab Tilek Enji Yesew Tilek Yelewem!!!

  • @mesikibru3466
    @mesikibru3466 2 года назад +1

    እጅግ በጣም ነው የማደንቅህ እግዛብሄር ይጠብቅህ

  • @ayalbirhanu3208
    @ayalbirhanu3208 3 года назад +5

    ዬኒ አመለካከትህን ስወደው! ሀገሬ ኢትዮጱያ እንደአንተ አይነት ልጆች ያቡዛላት!!!

  • @doit9895
    @doit9895 2 года назад

    የእውነት እውቀት እንዳለህ ምሁር ስለመሆንህ ድሮ ነበር አስተማሪ እያለህ የማደንቅህ ስለ ህይወት ፍልስፍና ያለህ በጣም እንከተለህ እንድወድህ አርጎኛል አድናቂህ ነኝ ዮኒ

  • @roserosa8426
    @roserosa8426 3 года назад +2

    እግዚያብሄር እድሜና ጤና ይስጥህ ወድሜ እድሜ ይስጥህ የሚያሳዝን ጊዜ ነው እውነት መድረሻችን የት ነው

  • @haydersaid1445
    @haydersaid1445 3 года назад +4

    ዮንዬ ምርጥ ሰው ከአብቾ ጋር ብርሀን ተስፋ አለን ከኛም ጭምር ተባብረን ኢትዮጵያ ትበለፅጋለች አላህ ይጠብቃቹ

  • @geni4618
    @geni4618 3 года назад +5

    ኢትዮጵያ ሆኜ ነበር አሐዱ ሬዲዮ ላይ በጣም የማዳምጠው ዮኒ በርታ

    • @yeshiworkworkneh551
      @yeshiworkworkneh551 3 года назад

      Science,Haymanot,Philosophy…..

    • @yeshiworkworkneh551
      @yeshiworkworkneh551 3 года назад

      Hunetawoch sew Yifetralu or sew Hunetawochn Yifetralu!!!

    • @yeshiworkworkneh551
      @yeshiworkworkneh551 3 года назад

      GIZE:Tilke hunew Endetinesh Yasibalu,Tinesh hunew ende tilke Yasibalu,Academy,Beltegina,Ezema/Andualem,Yeshiwas,AndargachewBirhanu/,

    • @yeshiworkworkneh551
      @yeshiworkworkneh551 3 года назад

      Sine -Aemero:Sophisticated,100B Neuroscience,Kuwuchi wede wust Tikekel Ena Kewust Wede Wuchi,Millnium ,ECA,Kedemena Belay,Destiny,Context,Kero,Fano,Zerma,Pro.Mesfen,Yelewet Bahire,Tikmachew Yeteneka,Rivance /Kusel ,Excuse/,Adagach,Fetagne,Eleh Asecherash,Ethio Tikur Demena,

  • @tesfueshetu3699
    @tesfueshetu3699 3 года назад +4

    Keep going!!!

  • @tsadkanfayera806
    @tsadkanfayera806 3 года назад +2

    Sheger info 🙏🙏🙏

  • @marsilas2514
    @marsilas2514 3 года назад +1

    እንዴት እደምወድክ እኮ ዮኒዬ 🥺🧡🧡🧡

  • @rastaborko2333
    @rastaborko2333 3 года назад +3

    I have a dream Yoni you will be a great innovator!!

  • @lieulmelkamu5706
    @lieulmelkamu5706 3 года назад +1

    Keep going yoni

  • @tsegayearagaw9051
    @tsegayearagaw9051 3 года назад +3

    በሳል ና ግሩም ውይይት

  • @halakedegela1793
    @halakedegela1793 Год назад

    yoniye i/zer yibareki alfe hidi

  • @Elijah777
    @Elijah777 Год назад

    አስተዋይ

  • @natnaeltsegaye5597
    @natnaeltsegaye5597 3 года назад +3

    አንተ ልዩ ስጦታ ነህ

  • @እናቴህይወቴ-ቀ3ጸ
    @እናቴህይወቴ-ቀ3ጸ 3 года назад +2

    ዮኒንን የመሰለ ሰው አቅርቦ ሰብስክራይብ አይጠይቅም እናመሰግናለን ጠፍቶ ነበር ደስ ብሎኛል ስላየሁት ለቻናላችሁ አዲስ ነኝና ሰብስክራይብ አርጌአለሁ ብቻ በርቱ

  • @tube-im6wm
    @tube-im6wm 3 года назад +2

    ዮኒ መፅሃፍቶችን ብትጦቅመኝ

  • @eyobyohannesmekonnen570
    @eyobyohannesmekonnen570 2 года назад

    ለምን ዩኒቨርሲቲ ከመግባታቸው በፊት ማሰልጠኛ ገብተው ለስድስትወር ወታደራዊ ኮርስ አይሰለጥኑም። ?????

  • @KennedyAlbert-d9d
    @KennedyAlbert-d9d Месяц назад

    Beatty Mount

  • @ዮፍታኤም
    @ዮፍታኤም 3 года назад +1

    ኧረ ሸጋ ሸጋ

  • @chalateka9133
    @chalateka9133 2 года назад

    Nagerochi hulu lebago new

  • @tube-im6wm
    @tube-im6wm 3 года назад

    እኔ እደዚ አይነት ጥያቄ እራሴን ጠይቃል

  • @haile94
    @haile94 3 года назад +2

    Sisemuh welew biyadru yemateselech awaki neh gen lemen le Abey atnegrewem all you said here?

  • @meretwork
    @meretwork 3 года назад

    በኢትዮጵያ ቦለቱካ መሆን መረገም ነው ምለዉ ሲገቡ በሴራ ይጠመዳል ከዛ ደሀን መሳደድ መዝረፍ በህዝብ ጉልበት እየኖሩ ህዝቡን መናቅ ዘረኝነት አፍፍፍፍፍ እረ ስንቱ

  • @betiyabebe9266
    @betiyabebe9266 3 года назад

    Anete gena be 28 ameteke asekere honeke ye deha mote deme semeneto yareke erekahse sew nak

  • @MM-wj8mq
    @MM-wj8mq 3 года назад +1

    እዉን ለአብይ የምታማክረዉ ምንድን ነዉ?? ለነገሩ እሱ ምክር አይቀበልም ለነገሩ !!!የበላዉ መርዝ ሀገራችን ገደል አፋፍ አቁሟታል ! አንተ ግን ለህሊናህ ኑር እንጅ አደራ በዚህ እድሜህ ክብርህን እንዳያስጥልህ አብይ የነካዉ ሁሉ አይበረክትም ና