Размер видео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показать панель управления
Автовоспроизведение
Автоповтор
አብርሼ የኛ ምርጥና ቅን ሠው እንወድሐለን ኢትዮጵያዬን በአንተ ውስጥ አያታለሁ ነፍ እድሜና ጤና እመኝልሐለሁ ❤❤❤❤🙏🙏🙏
ፕሪሚክስ ሲዲ አዉጣላቸዉ። የሁሉም ወጣቶች ድምፅ ፐርፌክት ነዉ። They nailed it💯%🙌👏🏼👏🏼👏🏼👏🏼💯%
አብርሽ 1ኛ ነህ 👏👏👏
ውይ ረዱዬ ጠፋችሁብን ስላየናችሁ ደስ ብሎናል 🙏🙏🙏
አብረሀም ትልቅ ሰው የእስማኤልን ይቅርታ ተቀብለህ ከጓደኞቹ ሳትለይ ዛሬ ስላቀረብከው ካተ መልካምነትን ተምሪለሁ🙏🙏🙏
ሶፊስ ይቅርታውን ተቀብሎታል ችግሩ እኮ ከሶፊ ጋር ነው ።
ሶፊ አባቱን ገሎበታል እንዴ የሰራውን ነው የነገረው
ውይይይ የወፎቹ ድምፀ አብሮ የተቀዳው በጣም ይመስጣል እመሠግናለሁ!!!
የምወድሽ እንኳን አዬሁሽ። ❤❤❤ውቦች።❤❤❤እንኳን አደረሳችሁ የእስለምና ዕምነት ተከታዮች። ❤❤❤
አብርሽዬ የኔ.መልካም.ሠው.በጣምነው.የምንወድክክክክክክ
ናፍቃችሁን ነበር ምርጦቼ
Abbresh u are one of the few . May god give u the strength to full fill your wish
12k እይታ አለ ላይክ ግን የለም እየለየካችሁ አብርሽ መልካም ሰው በርታ 🎉
ደስ ስትሉ ❤❤
Kibir le Abrish🙏
ናፍቃችሁን ነበር
ወይ መዳህኒዓለም አባቴ እኔ ፌቡ ላይ ጽፌዋለሁ። አይደለም ኢትዮጵያ እንዲህ አይነት የጥበብ ኮሌጅ የት ተገኝቶ። ጀርመን አሉ። አራት ወር ብቻ ነው። ጥረቱም ውጤቱም ምንም እንከን አልነበረውም። አቶ አብርሃም እንከን የማይወጣለት ፐርፌክት ዝግጅት ስኬት ትውልድ አንከር ነው። ኑርልን። ❤❤❤
I miss you guys
ጀርመኖች ቢሆኑ ብሮኬ ነበር የሚያሸንፈው። ለዛ ነው እኔ ሪኮመንድ ያደረኩት። ምክንያቱም የባለገሩ የእጅ ሥራ ስለሆነ። ጽንሱም መውሊዱም ባላገሩ ነው። በዛ ላይ ሳኒ ቦይ ነው። ለዕድሉ የሚሰጠው ዕውቅና ተፈጥሯዊም ነው። ውጪ አገር አንድ ሰው ነው የሚሸለመው። ጀርመን ኦስትራሽ ሲዊዝን እከታተላለሁ። በሌላ በኩል እኔ የወጣት አደራጅ ነቡርኩ ሚዲያ ላይ ረጅም ጊዜ ሠርቻለሁ እናታዊ ትልም እናታዊ ስኬት ነው። ቅንጣት እንከን የለሽ። አክሊል ኮንፊደንሱ አገር ያሻግራል። የእኔ ቅዱስ ትክክለኛ ደረጃህ ነው። ልታከብረው ይገባል። የባላገሩ ጥበቡ ለሁለታችሁም እኪል ዕድል ሰጠ። 12 ምርጦችን አልተበተነም። በባላገሩ ኢትዮጵያ ትስቃለች። ብራንዱ የውስጥ ተፈጥሯዊ ነው። ከረዱ ጀምሮ ማግኔት አለው። ቅንጣት እንዳታስብ አቶ አብርኃም። ሌላው ሰይፋሻ ምን ነክቶት ነው ለሌሎች ቃለምልልስ ያላደረገው። እጽፍበታለሁ እያልኩ ሥራ በዛብኝ። የተባረከው ባላገሩ ኑርልን ዓርማችን። ❤❤❤
የአብራም ቅንነት ነዉ እንጂ የተመደበውን ልጅ አላቀርበዉም
ፍሎፒ በጣም እፈልጋለሁ በፈጠራቹ ምትችሉ አግዙኝ እኔም የፈለጋችሁትን አግዛለው በፈጠራቹ
አክሊሉ እምነትህ ደስ ይላል ግን የኦርቶዶክስ ሀይማኖት ዘፈንን አትፈቅድም።እመቤቴ ማርያምም ዘፋኝነትህን አትወድልህም።
በትክክል ኦርቶዶክስ ዘፈን ሀጥያት መሆኑን ሁሌም ትናገራለች ይህ ሊታወቅ ይገባል
It is better from stealing....
ፕሮግራሙ ለ አረፈ ከሆነ ጋዜጠኛዋ መግቢያው ላይ አልጠቀሰችም።
አብርሼ የኛ ምርጥና ቅን ሠው እንወድሐለን ኢትዮጵያዬን በአንተ ውስጥ አያታለሁ ነፍ እድሜና ጤና እመኝልሐለሁ ❤❤❤❤🙏🙏🙏
ፕሪሚክስ ሲዲ አዉጣላቸዉ። የሁሉም ወጣቶች ድምፅ ፐርፌክት ነዉ።
They nailed it💯%🙌👏🏼👏🏼👏🏼👏🏼💯%