ዳኒ እና ሩታ አብረው ተኝተው.ተደረሰባቸው😱

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 7 янв 2025

Комментарии • 3,2 тыс.

  • @jooman-f1i
    @jooman-f1i 26 дней назад +164

    ሩታ እንደዚህ ክብርሽን የሚያወርድ ነገር አይደረግም የምትሉ በላይክ

  • @WiaTube770
    @WiaTube770 26 дней назад +438

    አብርሽ እና ሩታ ተመልካች ይወዳችሗል ተዉ እንደ ድሮዉ ሁኑ😢

    • @YoditGoitom-y1d
      @YoditGoitom-y1d 26 дней назад

      💯💯💯💯💯💯👌👌👌👌👌👌👌

    • @Rafiqa-t2q
      @Rafiqa-t2q 26 дней назад

      Awo❤❤❤

    • @HgYu-b3n
      @HgYu-b3n 25 дней назад

      እሩታ🎉 ጥፋተኛናት

    • @Sarajaldo
      @Sarajaldo 22 дня назад

      ደሚርኝ😢

  • @Htu-n6s
    @Htu-n6s 23 дня назад +11

    እሩታ ከዳኒጋ ስትሆን ያስጠላባታል የምትሉ ላይክ ግጩኝ👍👍👍

  • @Ggg-gz3vu
    @Ggg-gz3vu 26 дней назад +119

    ፂጌ ግን በጣም ትግስተኛ አስተዋይ ነሽ❤

  • @Redu78978
    @Redu78978 26 дней назад +590

    እሩታ የዛሬዉ ፕራንክ ትክክል አይደለሽም የምትሉ ብቻ ተሁሉም ክብር ይበልጣል❤❤😂

    • @anshaebrahim3901
      @anshaebrahim3901 26 дней назад

      ምን ተፈጠረ

    • @MeMe_15j1
      @MeMe_15j1 26 дней назад +3

      ኣቤላ እኮ ኣለ ግን ዳኒ ውጣ የለ ባህር ነው የሌው

    • @DekenshLamore
      @DekenshLamore 26 дней назад +1

      ድምረን😊

    • @Tug-ww5bt
      @Tug-ww5bt 26 дней назад

      @@Redu78978 ስሪ ብሎዋት ነው በሩታ አታመሀኙ የራሱ ሀሳብ ነው

    • @agereaddis1762
      @agereaddis1762 26 дней назад +2

      ትክክል ረዱ የኔ ልእልት

  • @hanichotube
    @hanichotube 25 дней назад +23

    ሩታ ባለትዳር ሴት ስለሆነች እንዲህ አይነት ነገር መስራት ይደብራል ከምንም በላይ ክብር ይበልጣል 😢😢

  • @AbGrace138
    @AbGrace138 26 дней назад +535

    ሩታ ከአብርሽ ዉጭ ወደዉጭ የምትሉ👏👏👏

    • @ABTube-x2n
      @ABTube-x2n 26 дней назад +11

      ወደ ውስጥ ብትሆን ወደ ውጪ ብትነኛ ምን አገባን እኛ ምን አገባን

    • @samsunga14-rb6qj
      @samsunga14-rb6qj 26 дней назад +9

      Maal jettee gowaa nittiin tee yoo prink goodha jettee dhiraa bira wajiin tagalafaxuu ilkaan kee ibsii hoorii

    • @samsunga14-rb6qj
      @samsunga14-rb6qj 26 дней назад +9

      Dubartii akkanaa kabalaa itti cufanii rutaa na sururuu qabdee balagee😢😢😢😢

    • @GalaneHabtamu
      @GalaneHabtamu 26 дней назад +2

      Balage nshee

    • @ZabibaZabi-f1u
      @ZabibaZabi-f1u 26 дней назад +1

      ❤❤❤♥♥💪

  • @Tggery
    @Tggery 26 дней назад +86

    ክብር የለብሽም በላትዳር እኮ ነሽ ብልግና ነው ማርያምን

  • @AliCh-d5g
    @AliCh-d5g 26 дней назад +31

    ሩታ ማርያምን ስነ ስርኣት ኣርጊ የድሮ ሩታ ኣይደለሽም ተቀይረሻል ከምር በጣም ያስጠላል ክብርሽን ጠብቂ😢

    • @ሩትየወሎዋቀበጥ
      @ሩትየወሎዋቀበጥ 21 день назад

      ሰከረች እኮ በጣም

    • @SjgwjvDigsigs
      @SjgwjvDigsigs 19 дней назад

      ደምርኝ ኣህቴ

    • @ለታህዘን
      @ለታህዘን 3 дня назад

      አዎ በጣም ታቃይረለች ድሮ ለጥቅም ነበር የምትለመመጣዉ የናበረዉ አሁን የፈለጋችሁን አጋኜች ታቃየረች

  • @ssxx4872
    @ssxx4872 26 дней назад +410

    ሩታ እንደዚህ ያለ ፕራንክ ይቅርብሽ ባለ ትዳር ሴት ክብሯን ትጠብቅ

  • @Abeba1985
    @Abeba1985 26 дней назад +143

    እንደዙይ አይነት ፒራንኪ ያሲጠላል❌❌❌❌❌❌❌🚫🚫🚫🚫🚫❌❌❌❌❌🚫🚫🚫🚫🚫🚫🚫🚫❌❌

  • @SaraAla-xg5fj
    @SaraAla-xg5fj 26 дней назад +37

    የዳኒ ሙዚቃ ግን ተመችታኛልች 😂😂
    እሩታዬ ለካ እንዲ ወድሻለ የምትለው ነገር😂❤

  • @Abdullah-j8r7f
    @Abdullah-j8r7f 26 дней назад +199

    ሩታ ስነሥርአት ያዥ ዳኒ እደሚወድሽ እያወቅሽ አትለጣጠፊ 😢

    • @GoogleId-i2l
      @GoogleId-i2l 26 дней назад +6

      እሱምትወደዋለቺመሰል

    • @bdhhdhdbdhsjxbx9839
      @bdhhdhdbdhsjxbx9839 26 дней назад

      ከሷ ሲሆን ፅድቅና ኩነኔው ይታያችኋን ምድረ አሽቃባጭ

    • @KiyaAbebe-s7c
      @KiyaAbebe-s7c 26 дней назад

      Awo ashkebetechilat betam

    • @anshaebrahim3901
      @anshaebrahim3901 26 дней назад

      ስራ ነው አታካብዱ

    • @BetyBety-m4n
      @BetyBety-m4n 25 дней назад

      Esuam ye Arishin yewhinet eywekech filotuan be prank sebeb tiletatefalech bilgina new

  • @Haym359
    @Haym359 26 дней назад +36

    ሩታ ሁለተኛ እዳይደገምሽ😢❤❤

  • @ግሬስ-ፋሚሊ
    @ግሬስ-ፋሚሊ 26 дней назад +13

    ከባልሸ ትዛዝ አትውጭ በጠም መስመር አለፍሸ ነገርኩ አብርሸ ፀጌ እንዳትቀማሸ 😭😭😭😭😭😭😭###

    • @anshaebrahim3901
      @anshaebrahim3901 26 дней назад +1

      ለምን አንች አታገቢውም😂😂😂

  • @nfffdt931
    @nfffdt931 26 дней назад +129

    ኣብርሽ እና ሩታዬ ዳኒ እና ፅጌ ፈጣሪ ከመጥፎ ነገር ይጠብቃቹ የኔ ውዶች ❤❤❤🎉🎉🎉

  • @LuLu-cq1uz
    @LuLu-cq1uz 26 дней назад +121

    እሩታ ስነስርአትሽን ያዥ እደዚህአይነት ፕራክ አይነፍም ድጋሜፀብ እደይፈጠር። ተይየምትሉ ላይክ በተረፈ እወዳችኳለሁ❤❤❤❤❤

    • @Tug-ww5bt
      @Tug-ww5bt 26 дней назад +3

      @@LuLu-cq1uz እራሱ ነው ስሪ ያላት በልጅቷ አትፍረዱ ምንም በማታውቀው

  • @ኢተቂላህ.ነፍሤ
    @ኢተቂላህ.ነፍሤ 26 дней назад +13

    የኔዉድ ፕራክ ማለት አሥተማሪ የሆነነዉ ካቺጋ የሚሄደዉ የኔዉድ ይሄ ለሤትነትሽም ለትዳርሽም አደጋነዉ ባለትዳር እህህአይሠራም የኔዊድ ክብርሽንጠብቂ ጥሩአይደለም😢😢😢

  • @እሙየየፍቅርሰው
    @እሙየየፍቅርሰው 26 дней назад +37

    ሩትየ ተይ አብርሺን አታናጂብኝ😢😢😢❤❤🎉🎉🎉

  • @IfyfIcuc
    @IfyfIcuc 26 дней назад +79

    ኤጭ አሁንስ ተጨማለቃችሁ ሩታ ግን ክብር ይኑርሽ ያስጠላል በእውነት

  • @HawaAli-s4o
    @HawaAli-s4o 26 дней назад +14

    አብርሸ የኔ የዋህ ወድም እሩታ ተይ ይሄ ትዳር ስት ዋጋ ከፍላችሁበታል ቆም ብለሽ እስቢ❤

  • @EkramGetahun-m1t
    @EkramGetahun-m1t 26 дней назад +27

    ላሀውለወላ ቅወተል ኢላ ቢላ አልሀምዱሊላህ ሙስሊም ላረከኝ ምስጋና ይገባው

  • @ግሬስ-ፋሚሊ
    @ግሬስ-ፋሚሊ 26 дней назад +203

    ሩታ በጣም ሰሞኑኑ የተለየች ሆነች የዲሮዋ ሩታ አይዴለችም

    • @Mirfa123-bt5cp
      @Mirfa123-bt5cp 26 дней назад +4

      ቅብጠታንበጣምነውየምወደውሩታየ🥰🥰🥰🥰

    • @haymiteshe-vs8dg
      @haymiteshe-vs8dg 26 дней назад +12

      የዳኒ ፍቅር አገረሸባት መሠል መሻፈድ አጥታለች ሰሞኑን ጌታን ካያችሀት😂😂😂

    • @bdhhdhdbdhsjxbx9839
      @bdhhdhdbdhsjxbx9839 26 дней назад +1

      እንደ ምን አጠፋይ ዘና ትበል ሆ ኖርማን ነው

    • @bdhhdhdbdhsjxbx9839
      @bdhhdhdbdhsjxbx9839 26 дней назад +3

      ​ይቅር ይበልሽ ሆ ሰው ፕራክ ላይደራረግ ነው

    • @LamlamAl
      @LamlamAl 26 дней назад

      አፈላች

  • @AlmanishDidhaa-us2nm
    @AlmanishDidhaa-us2nm 22 дня назад +1

    Dhugaa phirk akanaa gari mitii 😢💔

  • @fiker1816
    @fiker1816 26 дней назад +148

    ሩታ የዋህ ነች ያሎትን ሁሉ ነዉ ምሰራዉ ተይ እሚያሰድብሽን ፕራንክ አትስሪ እሺ ❤❤🎉🎉🎉👍👍

    • @WeynshetKetem
      @WeynshetKetem 26 дней назад +4

      ህፃን ናት እዴ የተባለችውን እምታደርገው😂😂

    • @WeynshetKetem
      @WeynshetKetem 26 дней назад +4

      ጣቷን ትጠባለች አላችሁሳ

    • @fgdg4382
      @fgdg4382 26 дней назад

      Atashikabitsu midire dedebe

    • @عاااوالهنل
      @عاااوالهنل 26 дней назад

      @@fiker1816 እፃን አይደለችም ስራ ነው

    • @anshaebrahim3901
      @anshaebrahim3901 26 дней назад +3

      ​@@WeynshetKetemአወ ህፃን ናት ተቃጠሉ ዛሬ

  • @DekenshLamore
    @DekenshLamore 26 дней назад +78

    ግን ሩታ አት ጨማላቅ ማለትም አንቻ በላትደርነሸ ለአብርሸም ለእርሰሸህም ክብር ይኖሽ😊😊

    • @bdhhdhdbdhsjxbx9839
      @bdhhdhdbdhsjxbx9839 26 дней назад +1

      እራስሽ ጨምላቃ ምን አባሽ አገባሽ ደግ አደረገች ትስራ ተመካክረው ነው

    • @anshaebrahim3901
      @anshaebrahim3901 26 дней назад +2

      ሴትዮ አብርሽ ካልፈለገ አለመልቀቅ ይችላል ሁለቱም ቻናል በእጅ ነው ሆ

    • @SameraSamera-i3x
      @SameraSamera-i3x 25 дней назад

      ትክክል👍👍👍👍👍👍​@@anshaebrahim3901

  • @werkikode4838
    @werkikode4838 25 дней назад +9

    አብርሽ ከልጅነት እስከ እውቀት አብረንህ ተጉዘን በሃዘንህ በደስታክ አብርን ተደስተን ተጨንቀን አሁን ስትመከር አትሰማም እነዚህ ሁለት ሰዎች ጋር አትድረስ በቃ ይቅርታ ከተደራረጋችሁ በቂ ነው ኘራንክ እየተባለ የሂወትህ የሚመጡ ነገሮች ተው ይቅር ጫፍ ደርሰህ መሰናክል በሂወትህ እንዲመጣ አትፍቀድ ለአንተ ሩታ በቂ ነበረች አሁንም በድጋሚ ተው አስተውል ያንተ የዋህነት ደሞ ልክ አጣ ሩታስ ምን እየሆንሽ ነው ከዚህ ሰው ጋር በዚህ ልክ መነካካት ምን ይሉታል ኤጭ

    • @allall8995
      @allall8995 25 дней назад

      የኔም ሀሳብ ነው

  • @erbth8165
    @erbth8165 26 дней назад +53

    እይይይይይ እሩታ እና አብርሽ ተው እደመጀመሪያው ሁኑ ለተመልካች ክብር ይኑራችሁ በእውነት ሁሉም በሚወዳችሁ ልክ መጣልትም አለ

    • @anshaebrahim3901
      @anshaebrahim3901 26 дней назад

      አታካብጅ አብረው ቁጭ አሉ አቤል አለ

  • @SmaraSa-j4z
    @SmaraSa-j4z 26 дней назад +162

    ሩታ🙊 ተይ ሰከን በይ ስራት ይኑርሽ አንች አሁን በለትደር ናሽ ለበልሽ ክብር ያስፈልገል ተይ ትዳር ኩቡር ነው😳🤔 አብርሽን አታስከፈብን እንደ ሆ😾😢

    • @anshaebrahim3901
      @anshaebrahim3901 26 дней назад +3

      አታካብጅ ይከፋ ስራ ነው

    • @MeMe_15j1
      @MeMe_15j1 26 дней назад +7

      ብራክ ነው ስጀመር አብርሽ ፈሌገ ነው እንጂ ለምን ለቅቀው ክክክ ሩታ ኣትብዬ 😢

    • @erbth8165
      @erbth8165 26 дней назад +6

      ሩታ ጥፍት የለባትም አብርሃም ፅጉ ፅጉ እያለ እያናደዳት ነው በጪራሽ አብርሃምን ፕራክ አታደርገውም

    • @AnshaMohammed-p5m
      @AnshaMohammed-p5m 26 дней назад +1

      መቼ ተጋቡ ፍቅርኛ አይዴሉ እዴ 😂ባልሽ ባልሽ እምትሉግን

    • @Tug-ww5bt
      @Tug-ww5bt 26 дней назад +1

      @@SmaraSa-j4z አትነፋረቂ እራሱ ነው ያሰራት

  • @Fatima-cl7yb
    @Fatima-cl7yb 26 дней назад +6

    እሩታየ እኔ ኮሜንት ፣ፆፌልሽ አላውቅም ግን ተከታይሽ ነኝ በጣም እወድሻለሁ ሁለተኛ የዚህን አይነት ብራንክ አታድርጊ፣አንች ባለትዳር ነሽ ከሀይሚ ከባልሽ እህት ተማሪ የውነት ተቀይረሻል፣የዱሮይቱ እሩት ፣የት ነች

  • @VxmgLhkjii-vl1zv
    @VxmgLhkjii-vl1zv 26 дней назад +48

    ሩታ ባለ ትዳር ሴት ነሽ ክብር የሚባል ነገር አለ

    • @bdhhdhdbdhsjxbx9839
      @bdhhdhdbdhsjxbx9839 26 дней назад

      ይሷስ የተከበረች ናች ልጂ ወልደውም ፕራክ ይደራረጋሉ አሽቃባጭ

  • @rozayouhanes2766
    @rozayouhanes2766 26 дней назад +126

    ማነው እደኔ ፅጊን አይቶ እማይጠግባት❤❤❤❤

  • @tekaligneyimam5818
    @tekaligneyimam5818 17 дней назад +1

    Tsge wow wow👏

  • @BirukTuba5335
    @BirukTuba5335 26 дней назад +592

    ሩታ የአብርሽ ነች አብርሽም የሩታ ነዉ የምትሉ እስኪ የት ናችሁ

  • @BerkeGeremew
    @BerkeGeremew 26 дней назад +56

    ከሀይሚ ተማሪ እሽ አሁን አች ባለትዳር ነሽ 😮😮ምን ትተሻሻለሽ ሀይሚየ የምወድሽ እኮ በምክንያት ነው የኔ አስማርት

    • @ZamniyZamniy
      @ZamniyZamniy 26 дней назад +2

      🤑🤑🤑🤑

    • @bdhhdhdbdhsjxbx9839
      @bdhhdhdbdhsjxbx9839 26 дней назад +9

      ምን ሀይሚ ሀይሚ ትላላችሁ ቡርክኮ ስሜት የለኝም ያለ ጎበዝ ነው በመቀጠል ጓደኛውን ነው ይሱ እድሰራለት ያስደረጋት ቆሻሻ ሀይሚ ሀይሚ ትላለችጰ

    • @ZamniyZamniy
      @ZamniyZamniy 26 дней назад +2

      🤑🤑🤑🤑🤑🤑🤑

    • @nfffdt931
      @nfffdt931 26 дней назад +6

      ገልቴ ምን ኣባትሽ ኣገባሽ ስለ ሩታ ደንቆሮ ሩታ የሁሉም ኣስተማሪ ጅግና ሴት ናት ኣይገርምሽም ሀይሚ እኮ እናውቃታለን ፅጉርዋን እንካን መያዝ ኣትችልም ነበር ኣሁንም ብርኬ በግዴታ ካልወደድከኝ ብላ አየለመነቹ ነው ያለቹ ቆሻሻ

    • @bdhhdhdbdhsjxbx9839
      @bdhhdhdbdhsjxbx9839 26 дней назад +2

      @nfffdt931 አየሻን በሩታዬ ሰው ሆኑ ሀይሚ እያለች ታወራለች የሷስ ቡሩክ እየሸቀለባት አይደል እኩሮ ናትጂ

  • @GabiLove-d2b
    @GabiLove-d2b 25 дней назад +6

    ሩታዬ ፕርንክም ብሆን እንደዝ ክብርሽን የምየወረድ ፕርንክ በጠም ነው ምየስጠለ ለታመልከች ክብር ይኑር ጽጌ ትግስትሽን ሰለደንቅሽ አለልፍ ❤❤❤❤በታርፍ ከጠፍሁ ይቅርታ😢😢

  • @الوالو-غ1ذ
    @الوالو-غ1ذ 26 дней назад +67

    አብርሺ ግን ተማልቀስ በቀር አታዉቅም ፀጌ ጀግና ነች ❤❤❤❤

  • @EthioBestgrece
    @EthioBestgrece 26 дней назад +35

    ፅጌ እግዚአብሔር ይስጥልን እናመሰግናለን እንዲህ ሩታ እና ዳኒ እንዲህ አይነት ነገር ደስ አይልም ደግሞ ሩታ ትዳርሽን የምትወጂው ከሆነ ዳግም እንዳታስቢው ይቅርብሽ አይደለም አብርሽ እና በቪድዮ የማውቅሽ ሰው በጣም ደብሮኛል ፅጌ 👍👍👍👍 thank you

  • @DemekeTeshome-k5v
    @DemekeTeshome-k5v 19 дней назад +1

    በእርግጠኝነት ፕራንክ ቢሆንም ይሄንን ከአንቺ አንጠብቅም ፡፡ ብዙ ሰዉ ይወድሻል ከሰዉ ለመዉጣት ወይም ለአድናቂዎችሽ ክብር የማትሰጪ መሆንሽን አሳይተሻል ፡፡ በብዙ አብረዉሽ ስታለቅሺ ያለቀሱ ስትደሰቺ የተደሰቱትን ሁሉ አስከፍተሻል ብዬ አስባለዉ ፡፡ ከአሁን በኋላ አንቺ የሰራሺዉን ቪዲዮ ለማየት የምጓጓ አይመስለኝም ፡፡ ሲጀመር እነዚህ ወደናንተ ህይወት የመጡት በህዝብ ዘንድ የነበራችሁን ተቀባይነት ለማሳጣት ነዉ አዝናለዉ

  • @denkneshwondmu
    @denkneshwondmu 26 дней назад +31

    ወይጉድ በጣም እንደሚወድሽም በጣም ይጠላሻል ማርያምን ወድልጅ ከምንም በላይ ክብሩ ላይ አይደራደርም ሩታ😊😊😊😅😅😅😅

    • @anshaebrahim3901
      @anshaebrahim3901 26 дней назад

      ወደርሽ ጠላሽ ምን ታመጫለሽ

  • @DawitKassa-db4zk
    @DawitKassa-db4zk 26 дней назад +52

    ሩታ በጣም ክብር ይኑርሽ ደግሞ ፕራንክ መድረግ ያለበትን ነገር አውቀቹ ብትደረራጉ ጥሩ ነው ሩታ ክብር ይኑርሽ አንች አሁን በለትደር ናሽ ለበልሽ ክብር ያስፈልገል ተይ በጣም ትደብርያለሽ እሽ ጫምለቀ ናሽ እሽ አስጣል ፕራንክ ደግሞ ስንት ፕራንክ ምትደረረጉ ፕራንክ አለ ደንም ሩታም ውሾች ሀሰበቹ ተውቋል እሽ😮😮😮

  • @AlemtsehayTadesse-v4u
    @AlemtsehayTadesse-v4u 25 дней назад +4

    ሩታ እረፊ ይደብራል ምክንያት ያሳለፋችሁት ጸብ እውነትከሖነ እኔ ድራማነበረ ማለትነው የመሠለኝ ክብርሽን ጠብቂ ።ፅጌ በጣም ምርጥሠው ሁነሻል ተለውጠሻል ለነሱትዳር መጨነቅሽ ❤❤

  • @f-io7sj
    @f-io7sj 26 дней назад +43

    አኡዙቢላህ ክብር ለተመልካች 😢😢😢

  • @user-ug8nz
    @user-ug8nz 26 дней назад +38

    ምርጥ ፕራንክ እስከዛሬ እኛን አሁንደሞ እስበሳቸወ😂😂😂😂

  • @hhhh3772
    @hhhh3772 26 дней назад +4

    ሩታየ የኔ ልእልት እንደዚህ ያለ ፕራንክ ተይ ባለ ትዳር ሴት ነሽ አሁን ተናዱ የሁን ነገር ባደርግ አብርሽ ምን ልትይ ነው ብዙ ስራ አለ እሚስራ የኔ ቅመም ጥሩ አይደለም❤❤🎉🎉🎉🎉🎉

  • @MaryemSeid3040
    @MaryemSeid3040 26 дней назад +35

    በስደት ላይ ያላችሁ ወቶ ተመቅረት ተክፉ ነገር አላህ ይጥብቃችሁ🎉🎉🎉

  • @misayeseyd5966
    @misayeseyd5966 26 дней назад +80

    😮ለምን ከሀይሚ አትማሩም።ለብሩኬ ታማኝ ንግስ ነች በኮፍደስ የሚተማመንባት ሀይምነት❤❤❤

    • @MeronAssefa-o6g
      @MeronAssefa-o6g 26 дней назад +4

      ከሀይሚየሚደርስየለምጨዋነች

    • @halupm4n
      @halupm4n 26 дней назад +3

      ሳህ ሀይሚዬ የኔ ጨረቃ❤❤❤❤❤

    • @መሀመድይማም
      @መሀመድይማም 26 дней назад +6

      የት አያችሇት ከካሜራ ጀርባ ሞኝ ናችሁ እዴ😅😅😅

    • @AsterAermedo
      @AsterAermedo 26 дней назад +3

      😂😂😂😂አረ ባክሽ

    • @bdhhdhdbdhsjxbx9839
      @bdhhdhdbdhsjxbx9839 26 дней назад +4

      አየ መደሀኒአለም ቡርክና ሀይሚ ፍቅረኛሞች አይደለንም ብለው የለ ያነውም ራሱ ነው የገዛ ጓደኛውን ያሰራው ድራማውን አታሽቃብጡ እቃለን ኤጭ ከምኗ ነው ጨዋነቷ

  • @etotube6600
    @etotube6600 19 дней назад +1

    አይ ዳኒ እያለቀሰልሺ ነው አላለም 😂😂😂😂

  • @YewhinVlogs21
    @YewhinVlogs21 26 дней назад +70

    ለምንድነው ግን እኔ እምፅፈው እማይታይ ተዉ የመዳም ቀመሞች ደሙሩኝ🥰🥲😢😢😢😢

  • @እሙአቡዲ
    @እሙአቡዲ 26 дней назад +145

    አልሀምዱሊላህ ሙስሊም ላረገኝ የአላህ
    ግን ትንሽ አይደብራችሁም 😊😊

    • @AlemTS-cd2pd
      @AlemTS-cd2pd 26 дней назад +3

      🤣🤣🤣🤣

    • @ZahraH-t8s
      @ZahraH-t8s 26 дней назад +1

      አልሀምዱሊላህ ያረብ

    • @Frdos-d6j
      @Frdos-d6j 26 дней назад

      አልሃምዱሊላህ፣ክርስታኖችግን፣ሃይማኖታችንእራቁትመሄድ፣አይፍቅድምይላሉ፣ግን፣እነሱ፣አያከብሮትም፣ገላቸውን፣ዝብ፣ሲቀስመው፣ይውላል፣እጪ፣

    • @ועח
      @ועח 26 дней назад +10

      ሁሉንም ነገር በሀይማኖት ማሳበብ አይከብድም የመሀመድ ልጆች

    • @እሙአቡዲ
      @እሙአቡዲ 26 дней назад +5

      @ እኛ የሙሀመድ ልጆች አይደለንም የሙሀመድን ሡናተከታዮችነን እጂ ሙሀመድ ሠለላሁ አለይሂ ወሠለም የአላህ መልክተኛ ነው እደኛዉ ሠውነው እኛ ሙሥሊሞች አላህን እጂ እደኛዉያለ ሠውን አናመልክም ለመልሥ ተመቸኮል ሴት ሁናችሁ እደዝህ አይት ለህሌላቹሁ አይደብራችሁም ከናተም እምነት ተከታይ የሆነች ህሌናያላት ሴት ይህን አደግፍም እየመረረሽ ዋጭዉ አልሀምዱሊላህ አሁንም ሙስሊም ላረገኝ አላህ::

  • @GeteShk
    @GeteShk 26 дней назад +1

    Sorry rutaa😢😢😢😢

  • @MaryHamad-d9c
    @MaryHamad-d9c 26 дней назад +29

    🇻🇳👌🥰ሩታዬ የኔ ልእልት እንዲህ አይነት ኘራንክ ተወ አብርሽ አይዛህ ሩታዬ ካ የኔ ጀግና ሴት እየ አተደራጋና❤❤❤🎉🎉🎉🎉🙏🙏💪💪💪💪💪

  • @NesryaNesrya-o7z
    @NesryaNesrya-o7z 26 дней назад +86

    ሱባሀነላ
    ወልህምዱሊላ
    ላኢላሀኢለለሀ
    ወላሁወክበር ቁራአን የልብበርሀነው የምትሉ ደምሩኝ

    • @zuzuወሎዬ
      @zuzuወሎዬ 26 дней назад +4

      سبحان الله 💞
      والحمد الله💞
      لاا له الاالله 💞
      اللّٰه اكبرْ💞💞

    • @HalaAl-z2f
      @HalaAl-z2f 26 дней назад

      አዎ አልሀምዱሊላህ አለ ኒእመተል ኢስላም🎉🎉🎉

    • @Mesi-r4f
      @Mesi-r4f 26 дней назад

      አልሀምዱሊላህ

    • @toltutube4319
      @toltutube4319 26 дней назад +1

      ❤❤❤❤

    • @SadaAthiobia
      @SadaAthiobia 26 дней назад

      ደምሪኚ ማር🎉🎉🎉​@@zuzuወሎዬ

  • @ananiyadambu
    @ananiyadambu 25 дней назад +3

    ረታ ባለ ትዳር ሴት ክብር የሚባል ነገር አለ😢😢😢😢

  • @HdigHdih
    @HdigHdih 26 дней назад +44

    ሩታ በጣም ተሳስተሻል አብርሽን በጣም አናደሽዋል እኔም በጣም ነዉ የተናደድኩት እቅልፌን አጥቼ ነዉ ያደርኩት

    • @SmilingComputerChip-lz9hm
      @SmilingComputerChip-lz9hm 26 дней назад +3

      😂😂😂😂እነሱስ ለጥቅማቸዉ ነዉ አንች ምን ቤት ነሽ

    • @SaraHxtkvrg
      @SaraHxtkvrg 26 дней назад

      😂😂😂ምን ኣገባህ 😅

  • @Sameerah-g2x
    @Sameerah-g2x 26 дней назад +20

    ብራንኪ ሀይሚ ብቻ ትሰራበት የኔ ትንሻዬ ጨረቃ 😁😁🤭🤭

    • @ZamniyZamniy
      @ZamniyZamniy 26 дней назад +1

      🤑🤑🤑🤑

    • @Zዜድ
      @Zዜድ 26 дней назад

      ዘልዛላ

    • @Zዜድ
      @Zዜድ 26 дней назад

      @@merigereziher-wc2uv ንገሪልኝ እማ 😂😂😂

    • @rosehama
      @rosehama 25 дней назад

      😃😄

  • @AliCh-d5g
    @AliCh-d5g 26 дней назад +4

    ሩታ ኣትጨማለቂ ባለትዳር ኮ ነሽ ክብር ይኑርሽ😢

  • @RdEy-lu8vo
    @RdEy-lu8vo 26 дней назад +79

    ፅጌ ስትናደድ ደስ ስትል😂 ጀነራል ታደሰ ቻለዉ እንግዲህ😂😂😂

    • @GT-eg1fd
      @GT-eg1fd 26 дней назад +1

      ጠቅላዩ እንደዚህ አይነት ነገር አይመቻቸወም መሆንም የለበትም

    • @MeMe_15j1
      @MeMe_15j1 26 дней назад

      የመን ጀናራል ነው ርክሽ እንጂ ክብር ማይውቅ በሌጌ

    • @MsrtDmsei-yz8cx
      @MsrtDmsei-yz8cx 26 дней назад

      😂😂😂😂😂

    • @PhanosLebznon-yc2gr
      @PhanosLebznon-yc2gr 26 дней назад

      እኮ😂😂😂😂😂

  • @Fatma2300-pt2mp
    @Fatma2300-pt2mp 26 дней назад +29

    ምን ጉድ ነው😮😢😂ሚያስጠላ ነገር አትስሩ አስተማሪ እና ሚያዝናና ስሩ😢😮እደነ H&B😢❤❤

  • @WediKahsu-p2q
    @WediKahsu-p2q 15 дней назад +2

    😮😮😮😮😮😮😮😮😮

  • @VardhaVardha-js4ww
    @VardhaVardha-js4ww 26 дней назад +19

    Dhugaa dubachufii Abirami bayee obsaa qabaa dhugaa osoo dhiraa toko tokotii kabalan gobisaa Yaa Waqayoo obsaa Akkaa Abirami nafi kenii😢😢😢🎉🎉🎉🎉🎉🎉

    • @KiyarFozetub
      @KiyarFozetub 26 дней назад +5

      Kuni kijibaa bar woltti himani akasii godharani

    • @BiraKiya
      @BiraKiya 26 дней назад

      ​@@KiyarFozetubeyyeen

    • @BurtukanOlana
      @BurtukanOlana 26 дней назад

      Diramidha walii galanitudha❤️​@@KiyarFozetub

    • @BvSs-lj6kx
      @BvSs-lj6kx 26 дней назад

      Pirakii akkasii maalif barbachisee Rirutaa kunii qolamirudha

  • @SamiraBrahan
    @SamiraBrahan 26 дней назад +56

    መበሻቀጥ አበዛሽው ፓራክም ቢሆን ያስጠላል የምትሉ በላክ አሳዩኝ

  • @Zainb1-ce7im
    @Zainb1-ce7im 26 дней назад +2

    የብርሽ ትግስት የተመቸው😢😢

  • @HadeenKaleen
    @HadeenKaleen 26 дней назад +78

    አብርሽ ፕራንክ ሲያደርግ እንጂ ሢደረግ ሁሌም እንደተንጨረጨረ ነው ቱ😂😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @marthateshager8284
    @marthateshager8284 26 дней назад +33

    ሩታ እንዲህ አይነት ፕራንክ ያስጠላል ይደብራል ፕራንክን ከነ ሐይሚ ተማሩ ከዚህ በፊት የነበረና የተፈጠረ ነገር ነበር ለዚያም ለዚህ ለዳኒ ተብየው የሚፈልገውን በፕራንክ ሰበብ እየተወነው ነው ግን እኔ እምልሽ ወይም የምመክርሽ ነገር ለወደፊት ህይወትሽ ከአብርሽ ጋርክፍተት እንዳይፈጥርብሽ ሩታ እወድሻለሁ ግን ከዚህ ልጅ ጋር ሳይሽ በጣም ደስ አይለኝም ደግሞ ህይወታችሁን እንዳይበጠብጥ እፈራለሁ አብርሽም ሆነ አቺ ከነዚህ ሁለት ሰዎች ጋር ፈፅማችሁ በስራ በማለት ባትነካኩ ደስ ይለኛል

    • @DiaCell-r8d
      @DiaCell-r8d 26 дней назад

      እውነትሽን ነው ውዴ 🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰

    • @sofiasofua-n9i
      @sofiasofua-n9i 26 дней назад

      ትክክክል ነሽ ውደ

  • @kidstTinishua
    @kidstTinishua 26 дней назад +3

    ፅጉሻ የኔማር ደስስትል አች እሩታ ለካ ሴተኛ አዳሪነሽ የሚባለዉ እዉነት ነዉ ተግማማሽ ከብት

  • @IfjtDjvጢባራሟ
    @IfjtDjvጢባራሟ 26 дней назад +33

    ለምን ባአቢል አለቁም😢😢

  • @maryamwoamanuel2242
    @maryamwoamanuel2242 26 дней назад +36

    ተይ ተይ እሩታ ተው አብርሽ ነገ ስትጣይ ይወጣልሻል ታለቅሻታለሽ በጣም ነው የሚያስጠላው

    • @Tug-ww5bt
      @Tug-ww5bt 26 дней назад

      @@maryamwoamanuel2242 ለሀጫም እራሱ ነው ስሪ ብሎ ያሰራት በልጅቷ አታመሀኙ ይሔ ባለጌ

  • @MsrtDmsei-yz8cx
    @MsrtDmsei-yz8cx 26 дней назад +8

    ፅጌግን ደስየምትለይ ነገር
    በሩታና ባብርሺ ማሀል ጠብእዲፈጠር አፈልግም ጥሩሰው ነች።

  • @عاااوالهنل
    @عاااوالهنل 26 дней назад +91

    ዳኒን የሚወድ😂😂😂😂😂😂😂

    • @rozamohammde2118
      @rozamohammde2118 26 дней назад +4

      እኔ😂😂😂 በታለይ ሩታን ቢወስድበት

    • @عاااوالهنل
      @عاااوالهنل 26 дней назад

      @@rozamohammde2118 አዎ እኔም ምኞቴ ነው

    • @Orthodox-w3j
      @Orthodox-w3j 26 дней назад

      ​@@rozamohammde2118 የተመታ ኮሜንት 😮😮😂😂😂

    • @ermiastewahso9096
      @ermiastewahso9096 26 дней назад

      Dani 666

    • @Dignish
      @Dignish 26 дней назад

      Anchi🤔❌️

  • @sdetegawnegnbetesebochennafaki
    @sdetegawnegnbetesebochennafaki 26 дней назад +31

    እሩትዬ እባክሽ አች የዋህ ስለሆንሽ 😢😢ነገር ይገንብሻል የኔ ሴት አች ስትሰደቢ ማየት ደግሞ አችልም😢ስለዚህ ክብርሽን የሚነካ ነገር አታድርጊ❤❤❤❤

    • @አማራዊቷ
      @አማራዊቷ 26 дней назад +3

      ፕራንክ ነውኮ ማማዬ

    • @bdhhdhdbdhsjxbx9839
      @bdhhdhdbdhsjxbx9839 26 дней назад +4

      የራሳቸው ጉዳይ ይሱስ አድርጓት የለ ከሷ ላይ ሁሉም ፈራጂ ይሆንባታንጂ እኔስ ባገኘኋት ፅጌን ነበር አዙሬ የምደፋት ምን አገባት አቃጣይ ጋጠ ወጥ ናት ቱ ይች ልጂ ከህይወታቸው በወጣች

  • @TigiestAlemu
    @TigiestAlemu 26 дней назад +10

    ሩታ ግን ተይ ባለትዳር አደለሽ እደዚህ አይነት ቀልድ ጡሩ አይደለም ሰይጣን አታስገቢ በምሀል አብርሽየ ትግስትህ ጡሩ ነዉ

  • @KelemEshetu-ju3pl
    @KelemEshetu-ju3pl 26 дней назад +18

    እሩታ ግን ዳኒን ትፈልጋዎለች አስተያየቷ ግን ለምን እደባለትዳር ሁኑ

  • @user-HaymiBuraLove
    @user-HaymiBuraLove 26 дней назад +47

    ይህን ኮሜንት የምታነቡ በሙሉ ያልታሰበ እርዚቅ ይስጣችሁ ጉሉአሚን ደምሩኝ እስኪ 😔😊

  • @ግሬስ-ፋሚሊ
    @ግሬስ-ፋሚሊ 26 дней назад +1

    የምንወዳችሁን ያክል ልንጠላችሁ ነው ለተመልካች ክብር ይኑር ሩታ😭😭😭😭😭😭😭😭😭#######

  • @SimertTube-wd8vn7bb4w
    @SimertTube-wd8vn7bb4w 26 дней назад +43

    እሩታ ከአብርሽ ውጭ ወደውጭ የምትሉ👍

  • @ሳአ
    @ሳአ 26 дней назад +75

    አብርሽ አጥብቀህ ያዝ ዪሄ ጠጋጠጋ እቃ ለማንሳት ነው😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @romenarage606
    @romenarage606 26 дней назад +6

    የድሮዋ።እሩታ።አደለሽም።ዳኒጋ።መለጣጠፍሽያሥጠላል።ምን።መሆንሽ።ነዉ።ለአብርሽ።ክብርይኑርሽ

  • @wardawarda909
    @wardawarda909 26 дней назад +86

    ሩታ አበዛሽ ተጨማለቅሽ ከልብሽ ዳኔን ትፈልጋለሽ ተመቸሽ የዋህነቱን አብርሸ ላይ አትጫወች የመጣሽበትን መንገድ አስቤ የበልጥ አገኛለው ብለሽ መውደቅም አለ የፈጠረሸን እግዚአብሔርን ፍሪ

    • @SwSwfg
      @SwSwfg 26 дней назад +5

      ኣብሩሹ ነው እኮ ካረክቶሩ የሰጣት የዋህ ትያለሽ እንዴ ኣስመሳይ ነው እንጂ😮😂😂

    • @bdhhdhdbdhsjxbx9839
      @bdhhdhdbdhsjxbx9839 26 дней назад +4

      ስነ ስርአት በሩቲ አትምጭብኝ ይሱም አድርጓታን ኖርማን ነው

    • @HawaSeid-ko3tp
      @HawaSeid-ko3tp 26 дней назад +4

      @@wardawarda909 ውዴዋ ተመካክረው ይሆናል የሚሰሩት ቢሆንም ግን ይደብራል ነው እሽ ሩትላይ ሲሆን ይገናል ሁላችንም ነው የደነገጥነው🤫

    • @himanotdegene5194
      @himanotdegene5194 26 дней назад +2

      ሰሞኑን ምንም አላማረችኝም ነበር ባለጌ ናት ደግሞ ወደዋለች ይብላኝ ለአብርሽ

    • @bdhhdhdbdhsjxbx9839
      @bdhhdhdbdhsjxbx9839 26 дней назад +3

      @himanotdegene5194 ምን አባሽ አገባሽ ውጪ ከቤታችን ደግ አደረገች ይሱ ፅጉ ፅጉ ሰላለ ወደዳት ማለት ነው እ ባለፈው የሰራው ከፅጌ ጋር ወደዳት ማለት ነው ምን አገባሽ ካልፈለግሽ አለማዬት ሩታዬን ማንም እጅናገርብኝ አልፈልግም

  • @lmm2321
    @lmm2321 26 дней назад +59

    እሩታ በጣም እንወድሻለን ግን ሁለተኛ ከዲኒ ጋር እዳናይሽ እሱ ሰው ባለጌ ነው

    • @anshaebrahim3901
      @anshaebrahim3901 26 дней назад +5

      ተረጋጊ ማሬ

    • @Jemilaabdulkadir-b1y
      @Jemilaabdulkadir-b1y 26 дней назад +4

      የት ታቂዋለሽ ዋረኛ

    • @zeharahassen7810
      @zeharahassen7810 26 дней назад

      የት ታቂዋለሽ ደንቆሮ ብሽቅ እነሱ ስራቸውን ይሰራሉ አንችና መሰሎችሽ እኝኝኝ ትላላችሁ

    • @lailayoutube-v9p
      @lailayoutube-v9p 26 дней назад

      ደምሪኝ

    • @محمدللا-غ6ح
      @محمدللا-غ6ح 26 дней назад +5

      ዉጪ ጂል 😂😂ፊልም ሲሰራብሺ ነዉየከረሙት 😂እነሱጠብየለባቸዉም

  • @ግሬስ-ፋሚሊ
    @ግሬስ-ፋሚሊ 26 дней назад +1

    እንዴት ዴፈርሸው ከጠላት ጋር መስራት አልጋላይ😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @BiruteEsayasi
    @BiruteEsayasi 26 дней назад +13

    ያስጠላል ክብር ሚባለው ነገር የለም !!!

  • @Tigi_Habeshawit_tube
    @Tigi_Habeshawit_tube 26 дней назад +20

    ዳኑ ግን ስራአት ያዙ ለተመልካቹች ክብር ይኑራች በሁሉም ዘድ ተወዳጅ ናችሁ ግን ለሁሉም ነገር ልክ አለው

  • @GeteShk
    @GeteShk 26 дней назад +1

    Abel sorry😢😢😢😢😢😢abrish xaqaqii😅😅😅😅😅

  • @KmaleaKtgv
    @KmaleaKtgv 26 дней назад +6

    አብርሽ ትግስትህ ዋው ❤❤❤ፅጌግን እዝን ሳይሆን ቅናታም ናት

  • @عادلالعضيل
    @عادلالعضيل 26 дней назад +12

    አይ ፀጌ የዚህን ያሀል ማጋነን ምንይባላል ዳኒ እሩታ ምርጥ ፓራክ ነው ❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉

  • @DribiAmantee
    @DribiAmantee 26 дней назад +1

    Rurta bayaa namaa garmata bayee natii toltaa❤❤❤❤

  • @MaziAsefa-q4o
    @MaziAsefa-q4o 26 дней назад +15

    እሩትየ አድ ነገር ልገርሽ ፕራክ ቢሆን ም ክብርሽን በሚነካ አትስሪ😢

  • @የኢትቶበር
    @የኢትቶበር 26 дней назад +13

    አይዳኒ ዘና የሚያረግኝነገር😅😅😅

  • @AlmetoAlmeto23i
    @AlmetoAlmeto23i 25 дней назад +1

    😢😢😢😢😢😢

  • @MaryamHassan-hl9cj
    @MaryamHassan-hl9cj 26 дней назад +7

    ማነው ፅጌን እንደኔ የሚውድዳትትትትትትት ኬክኮ ነች❤❤❤

  • @አባወድሀለው
    @አባወድሀለው 26 дней назад +18

    አውቀው ነው እናውቃለን ግን ቢሆንም ዘልዛሎች ናችው ማርያምን ሰባችውን እያነሳችው ውጡ ፕራንክስ ቢሆን ምንድን ነው ሁሌ መንዘላዘል ምድረ ገጠሬ በናንተ ቤት አራዳ መሆናችው ነው በተለይ ሩታ

  • @Sosi-y4s
    @Sosi-y4s 25 дней назад +15

    እንዲ አይነት ብራክ ያስጠላል ያንቺንም ክብር ይቀንሳል ሲቀጥል ያብርሽን ስሜት ይጎዳል

  • @MekdesYilma-ly9bf
    @MekdesYilma-ly9bf 26 дней назад +20

    እሩታ ስነስርአሽንያዥ ስበዛም ይጠነዛል😂😂😂😂

    • @anshaebrahim3901
      @anshaebrahim3901 26 дней назад

      ምን አረገች

    • @bdhhdhdbdhsjxbx9839
      @bdhhdhdbdhsjxbx9839 26 дней назад +1

      እንደ እንደት ነው የምታስቡት ይሱስ ባለፈው ከፅጌ ጋር አድርጓት የለ የሩታዬ ሲሆን ነው የሚታያችሁ አምላኬ ሆይ

    • @አማራዊቷ
      @አማራዊቷ 26 дней назад +1

      ምን አረገች ፕራንክ ነውኮ

    • @MeMe_15j1
      @MeMe_15j1 26 дней назад +1

      ምነ አደረገች ኣቤላ እኮ ኣለ ግን እነዳኒ በሌጌ ናችው

  • @Beti-ግሬስ
    @Beti-ግሬስ 26 дней назад +12

    ሩታና የአብሪሽ አድናቂዮች እስኪ በ 👍

  • @SesudaNuriee
    @SesudaNuriee 20 дней назад

    አላህ ትልቅ ነዉ❤❤❤❤❤🎉

  • @HadyahHa
    @HadyahHa 26 дней назад +33

    ሩታስረአትያዥ ባልሽንአታስከፊው ይደብረዋል😢😢😢

    • @anshaebrahim3901
      @anshaebrahim3901 26 дней назад +1

      አታስቁኝ

    • @habibaal4299
      @habibaal4299 26 дней назад

      መቸተጋቡ ነው በክርስቲን ከተገናኙ ባልና ሚስትነው የሚባለው

    • @anshaebrahim3901
      @anshaebrahim3901 26 дней назад

      @habibaal4299 አልቅሽ ሁሉንም ላንች ይናገሩ

    • @SadaAthiobia
      @SadaAthiobia 26 дней назад

      ደምሩንን​@@anshaebrahim3901

  • @lailayoutube-v9p
    @lailayoutube-v9p 26 дней назад +13

    ሩታዬ የአብርሸ ነች የምትሉ👍👍👍👍

    • @Yemsgenlesu
      @Yemsgenlesu 26 дней назад +1

      እይ መሀይሞች

    • @SadaAthiobia
      @SadaAthiobia 26 дней назад

      ደምሩንን​@@Yemsgenlesu

  • @VycHud
    @VycHud 26 дней назад +1

    አልባበሳችሁን አሳሚሮ እሩታፀጌአልባበሰችሁንአሳምሩ የምትሉበላይክ

  • @Jamela-ql5eh
    @Jamela-ql5eh 26 дней назад +32

    ጠብቁ ሩታየን ያስለቅሳታል ብራክ አርጎ አብርሺ

    • @GT-eg1fd
      @GT-eg1fd 26 дней назад +1

      ከዛ ይልቅ ቢበቃቸዉ እና ወደ ቤታቸዉ ቢመለሱ ይሻላል እንደኔ

    • @Jamela-ql5eh
      @Jamela-ql5eh 26 дней назад

      ውደ ቪዶወው የቆየ ነው እኮ ሶስት ናቸው ወደ ቤታቸው ተመልሠዋል ወደቤታቸው ሩታየ እና አብርሺ የቆየነው ቪዶወው እኮ

    • @Jamela-ql5eh
      @Jamela-ql5eh 26 дней назад

      ሶስት ቀኑ ቪዶወው ተመልሰዋል ወደቤታቸው ሩታየና አብርሺ

    • @GT-eg1fd
      @GT-eg1fd 26 дней назад

      @@Jamela-ql5eh እኔ አላወኩም ምክኒያቱም እዛዉ ያሉ መሰለኝ ግን ታዴ ይሔ አሰቀያሚ ቪዲዮ ባይለቀቅሰ መሰደቢያ ባይሆን 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏❤❤❤

    • @Jamela-ql5eh
      @Jamela-ql5eh 26 дней назад

      ውደ የሩታ ይገንባታል እጂ ሚፊታህ እና ሶፊ አላጋላይ ሁነው ብራክ አርገውታል ቶፊቅን ቶፊቅ ቤት ግቡና እዩ ሩታየና አብርሺ ይገንባቸዋል ውደ