አብርሽን ያስደነገጠው የሩታ አለባበስ.ከኔ ጋር አትሄጂም አላት 😱🤭

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 20 янв 2025

Комментарии • 2,5 тыс.

  • @MubiyouTube
    @MubiyouTube 4 месяца назад +497

    የኔ ፍልቅልቅ እንኳን መጣችሁ 100 k እናስገባት የሩቲና የአብርሽ ወዳጆች👍❤❤

    • @ZamniyZamniy
      @ZamniyZamniy 4 месяца назад +2

      ❤❤❤❤

    • @ChutoChuto-h5y
      @ChutoChuto-h5y 4 месяца назад +1

      Rutaye 😂😂😂😂😂

    • @Sarh1-xg3zh
      @Sarh1-xg3zh 4 месяца назад +2

      ሰብስክራይብ አደረግሁህ ሙቤ❤

    • @MarshetAbate
      @MarshetAbate 4 месяца назад +1

      ፊክ አካውንት ነው

    • @Sarh1-xg3zh
      @Sarh1-xg3zh 4 месяца назад +3

      @@MarshetAbate የሡመስሎኝ

  • @LehulumGezaalewu
    @LehulumGezaalewu 4 месяца назад +220

    የአብርሽን ሀሳብ የተመቸው የምር እንደዚህ አይነት ለብሳ እዳትወጣ አጥብቀህ ምከር በተረፍ መልካሙን ሁሉ ለናንተ❤❤❤❤❤

  • @zehara5
    @zehara5 4 месяца назад +291

    ሳህ ትክክል ነው አብርሽ የምትሉ እስኪ በላይክ 👍🥰

    • @AnshaSeid-zi1tu
      @AnshaSeid-zi1tu 4 месяца назад +1

      ❤❤❤❤

    • @ZamniyZamniy
      @ZamniyZamniy 4 месяца назад +1

      ❤❤❤100k😢​@@AnshaSeid-zi1tu

    • @arakashsamira3873
      @arakashsamira3873 4 месяца назад +1

      ❤❤❤❤

    • @Ekramedilsabo
      @Ekramedilsabo 4 месяца назад

      የሩታ ቤታስብ እስክ ድምሩኝ

    • @seadayehaiklij6277
      @seadayehaiklij6277 4 месяца назад

      የመጨረሻዋ ቀዩ ቀሚስ አማርችኝ ሸኢን ላይ ማን ብየ ሰርች አድርጌ ላግኛት ውዶችየ

  • @Soso-by8qk
    @Soso-by8qk 4 месяца назад +55

    አብርሽ ትክክል ነህ ሴት ልጅ ከባሏ ውጭ ገላዋን ማሣየት የለባትም❤❤❤

    • @yonatanteshome2121
      @yonatanteshome2121 4 месяца назад +1

      Metayet alebet des yilal sexy nate.

    • @FrdozZts
      @FrdozZts 4 месяца назад

      እረ እንደዛ ነው ከዚህ በላይ መታየት አለደ😮😅😅😅

  • @drr8432
    @drr8432 4 месяца назад +20

    አብርሽ ትክክል ነዉ ሩታዬ ሁሉም ያምርብሻን ግን ሴት ልጂ ረጅም ቀምስ ስትለብስ ነዉ የበለጠ የምያምርባት❤❤❤

  • @ግሬስfam
    @ግሬስfam 4 месяца назад +271

    አብርሽ ጀግና ነህ የሚስትህን ገላ ማንም ማየት የለበትም 👌

  • @Zebenabelay
    @Zebenabelay 4 месяца назад +132

    ጀግና ነህ ሴት ልጅ ረጅም ቀሚስ ስትለብስ ነው የምትከበር ጎበዝ ነህ❤❤❤❤❤❤

    • @Ekramedilsabo
      @Ekramedilsabo 4 месяца назад +1

      የሩታ ቤታስብ እስክ ድምሩኝ

    • @HfgRsf
      @HfgRsf 4 месяца назад

      አወ የምር የኛ ዉበት መሸፋፈን ነዉ

  • @Sariy191-w8f
    @Sariy191-w8f 4 месяца назад +852

    የእነዚህ ጥንዶች ፍቅር ያስቀናል የምትሉ like

  • @rabiarabu3985
    @rabiarabu3985 4 месяца назад +17

    ሁለት ጀግኖች ስወዳቸው አጭር ቀሚስ አትልበሽ አብርሽ ትክክል ነው

  • @hanichotube
    @hanichotube 4 месяца назад +73

    የአብርሽ እና የሩታ ፍቅር ያስቀናል የምትሉ❤

  • @እልከኛውነኝየሩታዋርሳ
    @እልከኛውነኝየሩታዋርሳ 4 месяца назад +365

    አብርሽና እሩታ የሚድያው መሪ ናቸው የምትሉ❤❤❤

  • @Semufika45
    @Semufika45 4 месяца назад +197

    አትጠገብዬዬዬ 😮ጀነራሉንንን አታበሳጭብንን😮 ተይ ተይ ቶሎ ያረጅብሻል የኔ ፍልቅልቅ አይዲያው ምርጥ ነው 💪የአብርሽ ቅናት እኮ ይለያልልል😮 የምትሉ👍👍👈👈

    • @ጉኒደሡቤተአማራTube
      @ጉኒደሡቤተአማራTube 4 месяца назад +1

      😅😅😅😅😅😂😂😂

    • @bizu831
      @bizu831 4 месяца назад +6

      ጀነራላትን💪💪💪💪

    • @ግሬስfam
      @ግሬስfam 4 месяца назад +6

      ጀነራላችን ጀግና ነው የምር ደሞ ለሚስቱ ያለው ክብር በስመአብ 👌🥰🥰🥰

    • @Semufika45
      @Semufika45 4 месяца назад

      ​@@bizu831❤❤

    • @Semufika45
      @Semufika45 4 месяца назад

      ​@@ጉኒደሡቤተአማራTube❤❤

  • @Samri-v2e
    @Samri-v2e 4 месяца назад +256

    ሩት ልክ አደለሽም አብርሽን ልብስ ማስቀየር ነበረብሽ አንቺ ዝንጥ ብለሽ አምሮብሽ ባልሽንም ማዘነጥ ነበረብሽ ጨርቅ ሱሪ በሸሚዝ ቢለብስ ስለወደፊቱ ይስተካከል ይህን ሀሳብ የምትደግፉ በላይክ ግለጹላየው

    • @vyytffthhyg3268
      @vyytffthhyg3268 4 месяца назад +12

      ምን አገባሽ አቤት

    • @zehara5
      @zehara5 4 месяца назад +1

      አቤት ወሬ 😂😂😂

    • @MerhawitTuebመሪሃዉትቱዩቡ
      @MerhawitTuebመሪሃዉትቱዩቡ 4 месяца назад

      ደምሪኝ

    • @TMO-c6d
      @TMO-c6d 4 месяца назад

      😂😂😂

    • @Melawitchanel
      @Melawitchanel 4 месяца назад +5

      ልክ ነሽ ፍቃድ የወጣ ወታደር ነው የሚመስለው ሁሌ ጅንስና ጃኬት ክክክ

  • @CharaMai
    @CharaMai 4 месяца назад +144

    አብርሽ ጎበዝ ልጅ ነው የምትሉ ሩታን 100k እናስገባት የምትሉ❤❤👍👍👍🙏

  • @ማሪያምየአበርችኝ
    @ማሪያምየአበርችኝ 4 месяца назад +15

    ጎበዝ ባል በጣም አጭርኮ ነዉ ሁሉም ባሎች ሚስቶቻቸዉ እራቁታቸዉን ሲሄዱ ሀይ ማለት አለባቸዉ

  • @ሀገሬHageratube-x2b
    @ሀገሬHageratube-x2b 4 месяца назад +373

    የሞዴሏ ሂሩታ ወዳጆች ላይክ አድርጉልኝ ❤❤❤

  • @hayatuaeamar7538
    @hayatuaeamar7538 4 месяца назад +75

    ሰዉ ስለናተ ብዙ ያወራል እናንተ ግን ሁሌም ፍክት የኔ ጠንካሮች 🥰🥰🥰🥰

  • @mimiAtena
    @mimiAtena 4 месяца назад +49

    አብርሽ በጣም ጎበዝ ነክ ሴት ልጂ እረጂም ቀሚስ መልበስ አለባት

  • @hdjsdj2099
    @hdjsdj2099 4 месяца назад +9

    ሩታዬ ጆንያም ብትለብሺ ያምርብሻል የኔ ሞዴል አብርሽ ግን ልብስህን አሰተካክል ከረጢት መሰለህ አትሂድ

  • @Meri-Queen
    @Meri-Queen 4 месяца назад +14

    ሩታዬ ረጅም ቀሚስ ያምርብሻል የኔ ልእልተይ❤ ኣብርሽ ደሞ ልክ ነህ❤

  • @FatumaTube-dp1sl
    @FatumaTube-dp1sl 4 месяца назад +74

    ሩታየ የኔ ቆንጆ አብርሽየ የቅናት መንፈስ ወገሁት ግን ጀግና ነህ ሴት ልጅ ረጅም ቀሚስ ስትለብስ ነው የምትከበር ጎበዝ ነህ ሩታየ የኔ ልዩ ❤❤❤❤😂😂😂

  • @fekerlehulum7413
    @fekerlehulum7413 4 месяца назад +63

    ሩታዬ ምንም ብትለብሺ አቺኮ ያምርብሻል ሩቲና የአብርሽዬ ልዬ ስጦታ እንቁ ነሽ የአብርሽ ድምቀት ነሽ የሚዲያው ድምቀት ነሽ ቃላት የማይገልጥሽ ልዩ ውብ ነሽ ሩታዬ አብርሽዬ ጌታ ዙሪያችሁን በመውጣት በመግባት የእሳት ቅጥር ሆኖ ይጠብቃቹ ክፉውን ያርቅላቹ ፈጣሪ ባየላቹ በረከት ተባረኩ ሩታዬ አብርሽዬ ዋው ❤❤❤❤

  • @user-pc9gm7or7c
    @user-pc9gm7or7c 4 месяца назад +46

    አብርሺ ምርጥ ባል የሚሥቱን ገላ መሸሸግ ጎበዝ❤❤

    • @AssAUWU
      @AssAUWU 2 месяца назад

      በጣም

  • @ፍቅር-ዘ2ቐ
    @ፍቅር-ዘ2ቐ 4 месяца назад +10

    አበረሽ. ጀግና ነው ሞዴስ ኢትዮጵያ ውስጥ ወንድ ልጅ ሞዴስ ገዛላት ያመጣ ደስ ይላል

  • @saeedalderei541
    @saeedalderei541 4 месяца назад +9

    አብርሸ ጎበዝ ነህ አደኛ ነህ ወላሂ የሴት ልጅ አለባ በስ የተሰተረ መሆን አለበት ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @fauziayasuf6518
    @fauziayasuf6518 4 месяца назад +40

    የአብርሽ ንግስት የሚዲዪ ደምቀት የኛ ጀግና አባሳድር ሩታ ማር ነች

    • @Ekramedilsabo
      @Ekramedilsabo 4 месяца назад

      የሩታ ቤታስብ እስክ ድምሩኝ

    • @nfffdt931
      @nfffdt931 4 месяца назад

      ❤❤❤❤❤❤❤

    • @yazn9575
      @yazn9575 4 месяца назад +1

      ስለሸረሞጠች ግም

  • @SofiyaSofi-ym2lt
    @SofiyaSofi-ym2lt 4 месяца назад +60

    የእኔ ውዶች❤❤❤❤
    የእኔ ብቸኖች ❤❤❤❤
    የእኔ አንደኞች ❤❤❤❤
    በራሳችሁ ፈታ አትኮርጁ አይዳያችሁ ይገርማል ሁሉ አስተማሪይ ❤❤❤❤ ግንኮ አብርሽ ይቀናል የምትሉ እስኪይ ❤❤❤❤❤

    • @ZamniyZamniy
      @ZamniyZamniy 4 месяца назад

      ❤❤❤❤❤

    • @ግሬስfam
      @ግሬስfam 4 месяца назад +4

      ማንም ሰው በሚወደው ይቀናል 😂❤

    • @ZamniyZamniy
      @ZamniyZamniy 4 месяца назад +2

      @@ግሬስfam ❤️❤️❤️❤️💪💪💪100k

    • @arakashsamira3873
      @arakashsamira3873 4 месяца назад +1

      ❤❤❤❤

    • @nfffdt931
      @nfffdt931 4 месяца назад

      ❤❤❤❤❤❤❤

  • @vyytffthhyg3268
    @vyytffthhyg3268 4 месяца назад +25

    ሩቲዬ የኔ እስማርት የኔ ሞድየል የአብርሽ ልእልት የኛ ንግስት የምድያዉ መሪ

  • @SeniLove-jw8gv
    @SeniLove-jw8gv 4 месяца назад +6

    ሩታዬ የኔ ዉድ ትንሽ ባያጥር ያምርብሽ ነበር ዋዉ ነዉ አብርሽ ግን ዋዉ የዉነት ትለያለክ 😂😂😂❤❤❤❤

  • @SamsungSamsing-un6rz
    @SamsungSamsing-un6rz 4 месяца назад +8

    የኔንግስቶች ወጣት አደለክ አላለችም😂😂 ባያችሁ አልጠግብ ወላሂ አብርሽግን ጀግናነክ ሴትልጅ ረጅምቀሚስነው የምትልብስ❤❤❤❤

  • @ከድጃ
    @ከድጃ 4 месяца назад +219

    የመዳም ቅመሞች የሰው ቤት የሰለቻችሁ የማታና የእረፍት እንጀራ ይስጠን ጉሉ አሚንን❤❤❤

  • @AileenJoyPorras
    @AileenJoyPorras 4 месяца назад +30

    ፀጉርሽ ባትቆረጪ ይሻልሽ ነበር እናም አብርሽ ተመቸኸኝ አለባበስዋ ስትቆጣጠራት🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤

  • @vyytffthhyg3268
    @vyytffthhyg3268 4 месяца назад +41

    ሁለየም ከፍ በልሉኝ የኔ እንዶኞች አዳሜ ተንጫጪ እነሱ ገና አለምን ይገዛሉ የኔ ዛህራ እና ቻንድራ አቤት አብርሽዬ ለሚስትህ ያለህ ክብር ይለያን በቃ ፍቅሩን እናተ ንሩበት የኔ የዋሆች ገና ታድጋላቹሁ

  • @adanemekonen5917
    @adanemekonen5917 4 месяца назад +9

    ሩታዬ የእኔ ልጅ አደራሽን አጭር ልብስ አትልበሽ ውበትሽን አታበላሽው:: እንደገና አብርሽንም አትፈታተኝው ነውር ነው ትእግስቱን አታስጨርሽው:: በተረፈ እግዚአብሔር ፍቅራችሁን ለዘላለም የድርግላችሁ::

  • @SameSusu
    @SameSusu 4 месяца назад +66

    ገዝቶ የመጣዉ ሞደስ ነዉእሚል ላይክ👍👍👍👍👍

    • @ZebibaBderuBderu
      @ZebibaBderuBderu 4 месяца назад +2

      ክክክክክክክክክ እያየሽው ሞዴስ ትያለሽ እረ የቡሄ ድቡልቡል ነእ

    • @GT-eg1fd
      @GT-eg1fd 4 месяца назад +3

      ታዴ ምን ችግር አለዉ

    • @ZebibaBderuBderu
      @ZebibaBderuBderu 4 месяца назад +2

      @@GT-eg1fd ምንም ዝም ብሎ እንጂ ያለንበት ሀገር እንዴት እንደ ምንኖር እያየንው አይደል

    • @CndhgVnch
      @CndhgVnch 4 месяца назад +1

      አወ

    • @AbrehetGebremadhn-s2z
      @AbrehetGebremadhn-s2z 3 месяца назад

      ኦዎ ምን ችግር ኣለ እንዴ

  • @sdetegawnegnbetesebochennafaki
    @sdetegawnegnbetesebochennafaki 4 месяца назад +41

    የኔ አበባዋች የምወዳችሁ❤❤❤❤የኔ ስስቶች እሩትዬ አብርሽዬ❤❤❤አደራ አደራ ብዬ የምነግራችሁ ነገር ቢኖር ማንም ምንም ሊያወራ ይችላል ስለናተ ግን እናተ ወደፊት እጂ ወደኋላ የለም😢😢ደግሞ ስለናተ ማዉራት የማያቆሚት እናተጋር መድረስ ስላልቻሉ ነዉ ❤❤❤❤❤❤❤

  • @ተዛርዮምላዓደይ-ዸ4ደ
    @ተዛርዮምላዓደይ-ዸ4ደ 4 месяца назад +67

    ሩታዬ ኩሉ ግዜ ብዚ ስርሑልና 100k እስኳዕ ትኣትዪ🥺♥️

  • @የድንግልማርያምልጁነ-ደ5መ
    @የድንግልማርያምልጁነ-ደ5መ 4 месяца назад +72

    ሩታ እረጂም ቀሚስ ያምርብሻል አጪር አትለብሽ

  • @RabiaA-x7v
    @RabiaA-x7v 4 месяца назад +7

    ኡነትነው ሴት ልጅ ሰውነቷን የሚያሣይነገር አትለበስ ልክ ብለሃል አብርሽዬ ሩት አትልበሺ ❤

  • @haregmak1519
    @haregmak1519 4 месяца назад +6

    አብርሽ ጨርቅ ሱሪ በሸሚዝ ብትለብስ👌👌

  • @Hiywot5
    @Hiywot5 4 месяца назад +27

    ሩታየ &አብርሽ በጣም ታምራላችሁ ሩታየ አጭር ቀሚስ እዳለብሺ

  • @peaceethiopia5042
    @peaceethiopia5042 4 месяца назад +100

    አብርሽ በነካ እጃችሁ ቶፊክና ሶፊን አስታርቁ

    • @MisCo-s3e
      @MisCo-s3e 4 месяца назад +9

      መታረቅ የለባቸውም መልሳ ትጎዳለች የራሳቸውን ህይወት ቢኖሩ ይሻላቸዋል

    • @ZamniyZamniy
      @ZamniyZamniy 4 месяца назад +1

      @@peaceethiopia5042 ❤❤❤

  • @AdenewTeru
    @AdenewTeru 4 месяца назад +59

    የሴት ሊጅ አለባበስ ሚያምርባት ሙሉ ቀሚስ ስትለብስ ነው ❤❤❤❤❤

    • @Ekramedilsabo
      @Ekramedilsabo 4 месяца назад

      የሩታ ቤታስብ እስክ ድምሩኝ

  • @f-io7sj
    @f-io7sj 4 месяца назад +4

    ሥውዳችሁ በርቶ ጀግና
    በርቶ ናህ በማሥተርቃችው ድሥ ብሎኝል የልጅ አዋቄ❤❤❤❤

  • @ክብነሽyoutbe
    @ክብነሽyoutbe 4 месяца назад +8

    ሩታዬ ቀዩ ቀምስ በጠምነዉ ያመረብሽ ወዉወዉ ልበም ወግ አጥበቂ የኔ አስተማሪ ታነሼ በአስተሰሰብ ተለቄ ሁሌም ወድሸለዉ አብ አንተንም ዉድድድነዉ መረግህ የጉራጌ ድምቀቶች❤❤❤❤❤

  • @Kkssaa-yq7rp
    @Kkssaa-yq7rp 4 месяца назад +28

    ሩታዬ የኔውድ ረጅም ቀሚስ ስያምርብሽ ማርያምን ካሁን ብሃላ ኣጭር እንዳትለብሲ ኣትጠገብዬ❤😘

  • @felekugelaye6750
    @felekugelaye6750 4 месяца назад +31

    የኔ ቀበጥ ስታምሪኮ 🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰 አቤት አብርሽየ የቅናት መንፈስ ወጋውት 🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣

  • @Zeineb874
    @Zeineb874 4 месяца назад +43

    ዋው ከዛ መጋኛ መላቀቃችሁ ደስ ብሎኛል ደግሞ በሩታ ቻናል መሆን❤❤

  • @GT-eg1fd
    @GT-eg1fd 4 месяца назад +10

    እናንተ ልጆች ሁሌ ደሰ እምትሉኝ የአዲሰ አባ የለ የቡታጅራ ነለ ገለመሌ ሁሌ ወደፊት እናንተ በራሳችሁ በሰራችሁት የሰዎች ጤና ተናዉጦል ለምን ፕራንክ ሰራችሁ ኡኡ ለምን አደጋችሁ ኡኡ እባካችሁ ሰሞኑን እየቀወሳችሁ ያላችሁ በዚህ ቤት ለማዳም ንገሩና ሀኪም ቤት ሒዱ አገራችሁ ያላችሁም ባላችሁ ላይ ኪሎ አትቀንሱ ነገር ከምትበሉ እባካችሁ እህል ብሉ በበለጠ እንዳትከሱ እዚህ ቤት ግን ፍቅሩን ድምቀቱን ሀብቱን ይሰጣችሁ በነበራችሁ ሹመት ላይ ሹመት ይጨምር እድገታችሁ ይሙላ በርቱ አብርሸዬ እሩታዬ አሁንም ዝም ና ዝም ጉረቤቶች ደግሞ ተንጫጩ ተፈቅዶላችኋል

  • @Zamzam-e9r
    @Zamzam-e9r 4 месяца назад +5

    እሩታየ እረጅም ቀሚስነዉ የሚምርብሽ አጭር ቀሚስ እዳለብሻ ❤❤❤❤❤

  • @ሚስክያሲን
    @ሚስክያሲን 4 месяца назад +11

    ዋውውው የኛ ልእልት የኛ ንግስት በጣም አምሮብሻል ❤❤❤❤❤❤❤ የአብርሽ ንጎስት

  • @menberelegesse4717
    @menberelegesse4717 4 месяца назад +17

    ሩታዬ አጭሩን ለ አብረሐም ብቻ ልበሺለት ሰትወጪ ረጅም ቀሚሶች በጣም ያምርብሻል ግርማሞገሰ አለዉ❤❤❤❤ሰታምሩ

  • @vyytffthhyg3268
    @vyytffthhyg3268 4 месяца назад +30

    የአብርሽ ሸጋ ሚስት ሩቲዬ ሁሉ ያምርብሻን የኛ እቁ አብርሽዬ የኔ ቅኑ ወንድም ትለያለቹሁ እኮ የኔ የዋሆች

    • @Ekramedilsabo
      @Ekramedilsabo 4 месяца назад

      የሩታ ቤታስብ እስክ ድምሩኝ

    • @maryamdawood5052
      @maryamdawood5052 4 месяца назад

      ደምሪኝ,በቅንነት🎉🎉🎉

  • @medin.Endris
    @medin.Endris 4 месяца назад +9

    ውድ ያገሬ ልጆች ከሠው ሀገር ከሠው ቤት አውጥቶን እኛም ባገራችን ፋብለን ለመኖር ያብቃን አሚን በሉ

  • @kxx683
    @kxx683 4 месяца назад +5

    አሩታዬ የኔአናቴ ❤❤❤❤❤❤❤❤አቡርሸዬ የኔአባቴ አቡርሸዬ ችልው ❤❤የኔወርቅቼ ስውዶቼሁ በስስት ማርያምን ❤❤😂😂🎉🎉🎉🎉ፍጣረ ይጣቡቃቻሁ ከስው አይኔ ❤❤❤❤❤❤❤

  • @FatumaTube-dp1sl
    @FatumaTube-dp1sl 4 месяца назад +39

    ክክክክክ አይይይ ሩታየ የሳቄ ምንጭ ሀይለኛ ንፋስ ከመጣ ወደላይ ክክክ አሰብኩት በጣም ነው የሚሳቅቀው 😂😂😂😂

    • @LpppHjj-bj2cc
      @LpppHjj-bj2cc 4 месяца назад +2

      ክክክ እኔራሡ እደት እዳሳቀችኝ😂

    • @androiduser5893
      @androiduser5893 4 месяца назад +1

      😆😆😆😆😆😆😆

    • @FatumaTube-dp1sl
      @FatumaTube-dp1sl 4 месяца назад

      @@LpppHjj-bj2cc በጣም

    • @KemilaMohammed-c6z
      @KemilaMohammed-c6z 4 месяца назад +1

      በጣምሲጀመርንፋስምባይመጣስትቀመጥአይመችም

    • @FatumaTube-dp1sl
      @FatumaTube-dp1sl 4 месяца назад

      @@KemilaMohammed-c6z በጣም ወላህ

  • @JohnTubeጆን
    @JohnTubeጆን 4 месяца назад +137

    ሩታኔ 100k እናስጋባት ያምትሉ ላይክ👍

    • @ZamniyZamniy
      @ZamniyZamniy 4 месяца назад +2

      ❤❤❤❤

    • @RabiyaAhmad-yj4fn
      @RabiyaAhmad-yj4fn 4 месяца назад

      ❤❤❤❤🎉🎉

    • @Ekramedilsabo
      @Ekramedilsabo 4 месяца назад

      የሩታ ቤታስብ እስክ ድምሩኝ

    • @maryamdawood5052
      @maryamdawood5052 4 месяца назад

      እኛን,ብታሰገቡን,,የመደም,ቅሞች,,እናተን,ስናሰገባ,,,እኛስ🎉🎉🎉😂😂😂

    • @nfffdt931
      @nfffdt931 4 месяца назад

      ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @netsi8708
    @netsi8708 4 месяца назад +20

    በታይት ብትለብሽው ምንም አይደል ታምራለች ቀሚስሽ ሩታዬ የኔ ውድ 🥰🥰😘

  • @ZainabZainab-f9t
    @ZainabZainab-f9t 4 месяца назад +5

    አብርሸጀግናነህየሚሰትህንገላማንምማየትየለበትም🎉🎉🎉🎉

  • @Lemraaman
    @Lemraaman 4 месяца назад +70

    ጀግና💪የትንሽ ትልቆች የምወዳቹ❤የሩታ እና አብርሽ የምትወዱ በላይክ አሳዩኝ🎉🎉❤❤

  • @nfffdt931
    @nfffdt931 4 месяца назад +37

    ሩታዬ የኔ ልእልት ስስት ብዬ እኮ ነው የምወድሽ የኔ ሜዴል የኔ ጠንካራ በጣም ነው የምወዳቹ የኔ ጅግኖች የሚድያው ሜሪ ናቹ የኔ ምርጦች ❤❤❤❤🌹🌹🌹🌹🌹💪💪💪💪💪💪💪

    • @ZamniyZamniy
      @ZamniyZamniy 4 месяца назад +1

      ❤❤❤❤

    • @Dignish
      @Dignish 4 месяца назад

      enmi❤❤❤❤❤❤

  • @Zyneb-pw3cf
    @Zyneb-pw3cf 4 месяца назад +45

    ሥራ በዝቶብኝ ዉሎ ሁሉንም ትቸ እናተን የማየዉሥ ነገር

  • @anshaebrahim3901
    @anshaebrahim3901 4 месяца назад +26

    ሩቲ የኔ ማር መግቤውን አታስረዝሚ❤❤❤❤❤❤

  • @AbcdEfghi-b1d
    @AbcdEfghi-b1d 4 месяца назад +4

    አብርሺ ጉበዝ ትክክልነህ እሩታየ ብራክ ሁኖነው እጂ ተናዲጀብሺነበር ሙሉቀሜስ ያምርብሻል ውደ

  • @enanu87tazeze5
    @enanu87tazeze5 4 месяца назад +4

    አይ አብርሽ ጎበዝ የሴት ልጅ ዉበቱዋ እረጅም ቀሚስ ነዉ መልበስ ያለባት

  • @ያህያYahyawe-s1r
    @ያህያYahyawe-s1r 4 месяца назад +21

    ሩታዬ እንኳን ደህና መጣሽ ስዎዳችሁ 😘❤️❤️🥰🥰🥰

  • @ekrem24-r6x
    @ekrem24-r6x 4 месяца назад +110

    ሩታዬን ኢንደኔ ስስት ብሎ ሚወደት አለ ግን እኔ በያ ቀኑ ፍቅሯ ይጨምርብኛል❤❤😢

    • @ZamniyZamniy
      @ZamniyZamniy 4 месяца назад +3

      Aow ❤❤❤❤❤❤❤❤😢

    • @MahiFkr-xp7uo
      @MahiFkr-xp7uo 4 месяца назад +1

      እኔም አልጠግባት❤

    • @መቫ
      @መቫ 4 месяца назад +2

      ❤❤

    • @Fugh-f4p
      @Fugh-f4p 4 месяца назад +1

      እኔ ማርያምን ሥሥት ነዉ የምልላት😢

    • @ShibeshiShibeshi
      @ShibeshiShibeshi 4 месяца назад +2

      እኔም በጣም ነው ምወዳት❤❤❤

  • @HaiatHaiat-wy3zs
    @HaiatHaiat-wy3zs 4 месяца назад +17

    የኔ ስቀቀን መውደደ ጨመረብኝ ምን አባቴ ልሁንልሽ እያየሁሽ የምትናፍቂኝ ነገርስ ኡፍፍፍ ውድድድድ አረጋችሁ አለሁ አብርሽዬ ወንድሜ የኔ መልካም ሰው ❤❤❤❤❤

    • @Ekramedilsabo
      @Ekramedilsabo 4 месяца назад

      የሩታ ቤታስብ እስክ ድምሩኝ

  • @frieneshelias9413
    @frieneshelias9413 4 месяца назад +3

    ሩታዬ ጸጉርሽን ስትሰሪ በጣም ነው የምታምሪው። የመጀመሪያ ጊዜ ነው ያየሁሽ። በጣም ቆይቶአል።

  • @ሳራድባቤ
    @ሳራድባቤ 4 месяца назад +5

    ሁሉም ያምርብሻል ግን ሙሉ ልበሽ ይሄን አጫጭሩን እቤት ካብርሽ ጋር ስትሆኑ ሰው ሳይኖር ልበሽው ሚዲያ ላይ እዳታወጭው❤❤❤

  • @hyati6334
    @hyati6334 4 месяца назад +16

    ሩታዬ የኔቀበጥ እወይ ሢያምረብሺ መቅበጥ የኔ ሞናኒዛ ❤❤❤❤

  • @hamdaabdirahman6715
    @hamdaabdirahman6715 4 месяца назад +7

    ወይኔ አብርሺየኔየዋህ ሁሉምእሥከሚሄዱጠበኩአለእዉይይይ ፍቅር እሥከመቃብር

  • @HayatHayattt-kq7hm
    @HayatHayattt-kq7hm 4 месяца назад +20

    ❤❤❤❤❤❤ ወጣት አይደለክ አላለችም😂😂😂😂 አብርሽዬን አታናጂብን ዋ እኔጋ እቤት ውስጥ አላለም ጀግና😂😂😂

  • @yryhhd-gj1rc
    @yryhhd-gj1rc 4 месяца назад +2

    አብርሽ ጀግና ወንድ የሷ አለባበስ ለወላጆችክ ራሱ ክብር ነው

  • @efratatube286
    @efratatube286 4 месяца назад +5

    ጎበዞች አብርሽም ጓበዝ ነኽ በርታ ሀበሻ ሀበሻነቱን አይጣል አለባበስ ተቆጣጠር 👌

  • @Layla-kx6bq
    @Layla-kx6bq 4 месяца назад +52

    ሩታዬ የኛ ቅመም የአበርሽ ንግስት የኛ ስስት የዩቱብ መሪዋች የምንወዳቹ ነገርስ ❤❤❤❤
    በራስ መተማመን ይልሀል ጀግና💪💪💪💪 ላይክ ሼር ሰብስክራይብ ሳብ እይራጋቹ ሩታዬን 100kአስገባታ ይገባታል

    • @ZamniyZamniy
      @ZamniyZamniy 4 месяца назад +1

      ❤❤❤❤❤

    • @berateealamu4229
      @berateealamu4229 4 месяца назад

      ❤❤👌👌👍👍👍

    • @arakashsamira3873
      @arakashsamira3873 4 месяца назад

      ❤❤❤❤

    • @Sadlie-h9f
      @Sadlie-h9f 4 месяца назад

      የታመመ ሰው ተሻለው ማለት ባረበኛ❤❤

    • @ZamniyZamniy
      @ZamniyZamniy 4 месяца назад

      @@Sadlie-h9f 💪💪💪💪❤❤❤

  • @MOMisMyLife-xe4sl
    @MOMisMyLife-xe4sl 4 месяца назад +37

    ማነው እንደኔ ኣብርሽ የሩትየ ምርጫ ሲቀና ደስ የሚለው 🙈😂 ሶ ፕራንክ ቢሆንም በጣም ኣስተማሪ ነው ተላልቅ ሰዎች ያሉበት ቦታ ኣለባበሳችን ማስተካከል ኣለብን 😢ሩትየ የኔ ጸሃይ ምንም ብትለብስ ልእልት ናት ኣብርሽየ የኔ ጨረቃ ፍቅራቹ ይብዛልን የኔ ኣለሞች ❤

    • @ZamniyZamniy
      @ZamniyZamniy 4 месяца назад +1

      ❤❤❤❤❤

    • @شفيقشفيق-ض1ل
      @شفيقشفيق-ض1ل 4 месяца назад +1

      ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

    • @mamilove-di8tw
      @mamilove-di8tw 4 месяца назад +1

      እኔ😂😂😂❤❤❤

    • @ZamniyZamniy
      @ZamniyZamniy 4 месяца назад +1

      @@شفيقشفيق-ض1ل ❤️❤️❤️💪💪100k🥲

    • @ZamniyZamniy
      @ZamniyZamniy 4 месяца назад +1

      @@mamilove-di8tw ❤️❤️❤️🍫💪💪100k

  • @eakrame1244
    @eakrame1244 4 месяца назад +19

    የኔ ፍልቅልቅ እንኳን መጣችሁ 100k እናስገባት የሩቲና የአብርሸ ወጆች❤❤❤❤❤❤

  • @ኣዙዩቱብ
    @ኣዙዩቱብ 4 месяца назад +8

    የእነዚህ ጥንድች ፍቅር ያስቀናል የምትሉ❤❤👍ደምሩኝ❤

  • @Gnber
    @Gnber 2 месяца назад +1

    😂😂😂😂😅😅ወይኔ የቅናት መንፈስ አሁን ግን እንብርቷና ሆዷ የሚያሳይ እየለበሰች ነው አሁን ስነስርአት አሲዛት

  • @LpppHjj-bj2cc
    @LpppHjj-bj2cc 4 месяца назад +10

    የኔ ማር እሩታየ ሁሌ እያመረብሽ ነው የሚሄደው የኔ ፍልቅልቅ አብርሽየ ተበሳጨኮ❤🎉

  • @mamilove-di8tw
    @mamilove-di8tw 4 месяца назад +47

    ሩታዬ ❤❤❤❤
    የኔ ልዩ❤
    የኔ ውድ❤
    የኔ ቀበጥ❤
    የኔ እስማርት❤
    እወድሻለሁ💋💕💞
    አብርሽዬ የንግስቷ ንጉስ የኔ ጀግና ወንድም ❤ ሩታዬ የኔ ሞደል ሁሉ የሚያምርብሽ ውድድድድድድድድ ነው የማደርጋችሁ❤❤❤ ሰላማችሁ ብዝትትትት ይበልልኝ🙏💞💞💞💞💞

  • @ክብነሽyoutbe
    @ክብነሽyoutbe 4 месяца назад +3

    የኔዉድ ሩታዬ ሁለም ይመሪብሽ የኔጠፈጭ ቆጅዬ አብ በጠም እድለኘነዉ እሱምይዋይስለሆነነዉ የኔዉዶች ማሬቼ ስወደቹ ከማንምበለይ ፈጠሪ ይዉደድ❤❤❤

  • @ArsemaEnate-1219
    @ArsemaEnate-1219 4 месяца назад +25

    አጭር ቀሚስና ሱሪ በየትኛውም ሀይማኖት አይፈቀድም❤❤❤

    • @Ekramedilsabo
      @Ekramedilsabo 4 месяца назад

      የሩታ ቤታስብ እስክ ድምሩኝ

    • @tgstSolomon
      @tgstSolomon 4 месяца назад

      ​@@Ekramedilsaboደምሪኝ እደምርሻለሁ

  • @KemeyaHussen
    @KemeyaHussen 4 месяца назад +8

    በጣም ነው ማምርብሽ በተለይ ሱሪ ያምርብሻል ግን ቀሚስ ልበሺ የኔ አለባበስ ቀሚስ ነው ❤❤❤❤

  • @طيبهالحبشي-ز4ض
    @طيبهالحبشي-ز4ض 4 месяца назад +10

    እረ እዴት አምሮባታል መጨረሻ ላይ የለበሰችው ልብስ ሩታዬ አንጨረጨርሽውኮ😅😅😅

  • @ሡሡየመርሳዋA.Rፋሚሊ
    @ሡሡየመርሳዋA.Rፋሚሊ 4 месяца назад +19

    የኔቀበጥ ሥታምሪኮ😂❤❤❤

  • @DhhgDhg
    @DhhgDhg 4 месяца назад +5

    የአብርሽ ና የሩታ ፍቅር ያስቀናል የምትሉ❤❤❤

  • @FouziyaYusuf-zi2kp
    @FouziyaYusuf-zi2kp 4 месяца назад +6

    ሁሊም ደስተኚ ሁኑ ስታመሩ

  • @ekrem24-r6x
    @ekrem24-r6x 4 месяца назад +12

    ሩታዬ ፀጉርሽን ሁሌም እንዲ አሰሪው ሲየምርብሽ የኔ ፍቅር❤❤❤❤

  • @ሁሉምበጊዜውሆነ
    @ሁሉምበጊዜውሆነ 4 месяца назад +6

    እውነት ነው ሴት ልጅ እረዘም ያለ ቀሚስ ነው ውበቷ❤❤❤❤አብርሽ ሞዴስ ግዛ ተብሎ ነው የተላከው😂😂😂እሩታዬ እንደዚህ አይነት አለባበስ እንዳይለምድሽ

  • @promobile9759
    @promobile9759 4 месяца назад +31

    ሩታነቴ የኔ ልዩ ያብርሺ ንግስት❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉

    • @AyatMensur
      @AyatMensur 4 месяца назад +2

      አብርሽና እሩታ የምትወዱ ሁላቹም ደምሩኝ ስወዳቹ

    • @ZamniyZamniy
      @ZamniyZamniy 4 месяца назад +1

      ❤❤❤❤

    • @promobile9759
      @promobile9759 4 месяца назад

      ​@@AyatMensurውደ ደመርኩሺ በርች❤

    • @promobile9759
      @promobile9759 4 месяца назад

      ውደ ደመርኩሺ በርች❤​@@AyatMensur

  • @سندرا
    @سندرا 4 месяца назад +4

    ልብስ ሁሉ ያምርብሻል ግን ገላሽን የሚያሳይ ልብስ አትልበሽ የመጨረሸዉ ዋዉ👌👌👌

  • @ሱዛን-pp5qf
    @ሱዛን-pp5qf 4 месяца назад +4

    አብርሽ አረ ተወ ቶፊቅንና ሶፊን አስታርቃቸወ❤❤😢😢😢😢🎉🎉

  • @GenetMtku
    @GenetMtku 4 месяца назад +6

    a & r❤❤❤❤❤❤❤እሩታዬ እረጅም ልብስ ነው የሚያምርብሽ አጭር እዳትለብሺ መቼም❤❤❤❤❤

  • @rishane9576
    @rishane9576 4 месяца назад +6

    ጎበዝ ኣብርሽ ኣቤት ልቦና የሩታየ ስጦታ ጎበዝ ኣስተዋይ ነህ ኣደነቁክህ ተባረክ

  • @meretechhassni305
    @meretechhassni305 4 месяца назад +5

    ዋዉ ሩታዬ እርጅም ቀሚስ በጣም ነው የሚያምርሸ👌❤❤

  • @dfghxvbb4310
    @dfghxvbb4310 4 месяца назад +14

    በህልሜ ራሡ አያችኋለሁ😢❤በጣምነው ምወዳችቱፈሁ 🥰ኢትዬ ስገባ ኢሻላህ ሳላገኛችሁ ሰፈር አልሄድም ቃሌነው😊❤እወዳችኋለሁⒶ❤Ⓡ❤

  • @Alika-l2g
    @Alika-l2g 26 дней назад

    ጎበዝ አብርሽዬ ❤❤❤ባል ሚስቱን መቆጣጠር አለበት የምትሉ

  • @MohammedEbrahim-j1b
    @MohammedEbrahim-j1b 4 месяца назад +8

    በጣም ደስ ይላል አብርሀም ለህይወትህ እንደዚህ አይነት ጊዜ በለው ❤❤❤❤❤❤❤❤❤