“አጎቴ ከሶስቱ አንዷን ምረጥ ሲለኝ ነው እሷን መርጬ ያገባኋት 🤣🤣” /እንተዋወቃለን ወይ/ /በእሁድን በኢቢኤስ/

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 11 дек 2024

Комментарии • 57

  • @RuthHayile
    @RuthHayile 3 дня назад +6

    ሉላ ሀቀኞ ነሽ ሉሁ በትክክል ስለምስሪ አታዳይም ለዛ በጉጉት ነው የምከታታልሽ ጎበዝ በርች 🎈🎈❤️💐👍👍🙏

  • @edlawitbelie
    @edlawitbelie 3 дня назад +15

    በእውነት እሄን ፕሮግራም እወደዋለሁ እስኪ ቅመሞችዬ ቤተሰብ አድረጉኝ በቀና ልባችሁ

  • @የመዳምቅመም-መ2መ
    @የመዳምቅመም-መ2መ 3 дня назад +10

    ማነዉ እንደኔ ebs የሚወድ ❤

  • @alemtsehaybeza7966
    @alemtsehaybeza7966 2 дня назад +8

    ይህን ኮመንት የምታነቡ ወገኖቼ ፈጣሪ የእረፍት እጀራ ይስጣችሁ

  • @meronkebede7112
    @meronkebede7112 День назад +1

    ሉላዬ ግን ፍቅር ተገላለጹ ብለሽ የምትመሰጪው ነገር ደስስስ ይለኛል !!!

  • @bedlunegusse79
    @bedlunegusse79 3 дня назад +5

    ebs ምርጥ ፕሮግራም

  • @ሄለንየናቷ
    @ሄለንየናቷ 3 дня назад +14

    ባለ ሙዚቀኘዋ ግን ጎበዝ በርቺ አሳድጊው❤

  • @zuzulove9763
    @zuzulove9763 2 дня назад +1

    ባለ ሙዚቃዋ በርች ባሏም እሚያበርታታ ነው እሚያበርታታ ባል እና ሚሥት ለሥራቼው ኮንፊዴሥ ያገኛሉ

  • @ኤዱ
    @ኤዱ 3 дня назад +4

    ስወደውይህን ፖሮግራም❤❤❤

  • @mekdestemeche6871
    @mekdestemeche6871 3 дня назад +5

    ሉላይ የኔ ጠበለል ❤❤❤❤ለምን ድነዉ እኔን ነይ እማትይኝ 😂😂😂

  • @tsediyemar
    @tsediyemar 3 дня назад +3

    አንደኛ ነሽ ቤዛ❤❤

  • @teshaydegefu2858
    @teshaydegefu2858 День назад

    🎉ሙዚቀኛዋ ድምጿ ያምራል

  • @AminatUmer-y6w
    @AminatUmer-y6w 3 дня назад +2

    ከበደ ጠብቅ ሣገባህ እዚህ አምጥቸ ጉዲህን ነው የማየው
    እና የፀጉሩ ጥያቄ የሣምንት ተጠይቆነበር

  • @Prp-he3b
    @Prp-he3b 3 дня назад +6

    ዘፈኑኳን ይብራብሸ እህት

    • @TegestTegest-p6o
      @TegestTegest-p6o 3 дня назад +2

      Yet mtakatn new zeleh mtsadebew yante dims bisema korkoro yikedal

    • @HANALove-oq4fe
      @HANALove-oq4fe 3 дня назад +1

      ያምራል ድምፆ ያምራል ግን ብትዘምርበት

  • @b.6015
    @b.6015 3 дня назад +5

    😅😅😅😅😅😅 በተወደደ ቡና አምስትም ትጠጣለች

    • @hananamara1129
      @hananamara1129 3 дня назад +1

      😂😂😂

    • @Stinp-g4q
      @Stinp-g4q 3 дня назад +1

      😂😂😂😂😂😂😂 ሖይ በተወለደ ቡና

    • @ufgryfhrfhxvxhdfir7321
      @ufgryfhrfhxvxhdfir7321 3 дня назад

      🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬💪💪💪💪💪👌👌👌👌

  • @እናቴናልጄለኔጥንካሬዬብር

    የገረመኝ 4 ስኒ ቡና እደምጠጣ ማወቁ እኔ የራሴን ብጠየቅ አላውቀውም መጠጣቴን እንጂ ቁጥሩን አላውቅም

  • @azebwoldegebrel8482
    @azebwoldegebrel8482 2 дня назад

    ሉልዬ 😍🥰

  • @MeskiyaMusefa
    @MeskiyaMusefa 3 дня назад +1

    ግና፣ልጅ፣ናቹሁ❤❤

  • @bipbip941
    @bipbip941 День назад

    ኡነትም ጥያቄው ጠፍቶባችሆል እንተዋወቃለን ፕሮግራም በየ ሳምቱ የተ ጠየቀ ጥያቄ ነው እምጠይቁት እረ ጥያቄ ቀይሩ

  • @TiruwerkAsefa-z9k
    @TiruwerkAsefa-z9k 3 дня назад +3

    እኔሰ መቸነው ሞልቶልኝ ባሌን ይዢ እምቀርበው አየ አለመታደል😅😅😅

  • @askaletadesse1551
    @askaletadesse1551 3 дня назад +1

    ጥሩ ድምፅ ነው ግን ትፋሽ ተቆጣጠር

  • @Kalkidan-u7y
    @Kalkidan-u7y 3 дня назад

    እኔ ብቻ ነኝ የሁለቱ ወንዶች ድምፅ የቻንድራን የመሰለኝ 😂😂😂

  • @wondimenehbiadigiligne5332
    @wondimenehbiadigiligne5332 3 дня назад

    የሚገርም ነው ሉላ ቂጣም መሆንዎን ዛሬ ማየቴ

  • @alemayehutache1711
    @alemayehutache1711 2 дня назад

    AZNAGN ASTEMARI PROGRAMOCHN YEYAZE NEAW!!!!

  • @የመዳምቅመም-መ2መ
    @የመዳምቅመም-መ2መ 3 дня назад

    ❤❤❤

  • @mekaali8991
    @mekaali8991 3 часа назад

    ባለ ሙዚቃዋ ይቅርብሽ ስአት ያቸውን እረበሻቸው ከንቱ ናት እንደ

  • @MeskiyaMusefa
    @MeskiyaMusefa 3 дня назад +2

    ባሌ፣እሽ፣ብላኝ፣እነም፣ብመጣ፣ድስ፣ይለኝ፣ነበር

  • @warkenishadane9561
    @warkenishadane9561 3 дня назад

    😍😍😍😍❤❤❤😊

  • @isaakiyasu205
    @isaakiyasu205 3 дня назад

    Lgitwan lemayet new yemetahut fonka yzognal

  • @HfVj-p8u
    @HfVj-p8u 3 дня назад

    😂😂

  • @farahbahrain6367
    @farahbahrain6367 3 дня назад

    😂😂😂😂😂😂😂😂🎉😂😂😂

  • @farahbahrain6367
    @farahbahrain6367 3 дня назад

    ❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉😂😂😂

  • @ABB-w2es
    @ABB-w2es 3 дня назад

    ❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @ethcryptoterading
    @ethcryptoterading 3 дня назад +6

    ebs TV ❤
    Please አበረታቱኝ ጀማሪ ነኝ😢

    • @መንገደኛነውልቡሽ
      @መንገደኛነውልቡሽ 3 дня назад +1

      😂😂😂 ምን ይስጡሽ ይምጡ ይጎበኙን

    • @NigstAdmase
      @NigstAdmase 3 дня назад +1

      🤣🤣🤣😂🙆‍♀️

    • @Stinp-g4q
      @Stinp-g4q 3 дня назад

      ​@@መንገደኛነውልቡሽ😂😂😂😂😂😂

  • @MerryDanedena
    @MerryDanedena 3 дня назад

    🥰🥰🥰🥰🥰🥰🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @gdjgd9775
    @gdjgd9775 3 дня назад +3

    ቀሚስ የለበሰችው በአፍ ምን ይዛ ነው

    • @BirtukanSweet
      @BirtukanSweet 3 дня назад

      😅😅😅😅😅😅

    • @b.6015
      @b.6015 3 дня назад +1

      አይባልም በአላህ ሥራ

    • @sayedahmada3386
      @sayedahmada3386 3 дня назад

      በግድ ነው መሰል ያመጣታት😂😂😂😂

    • @NigstAdmase
      @NigstAdmase 2 дня назад

      🤣🤣🤣🤣

  • @AbduAli-dw4og
    @AbduAli-dw4og 3 дня назад

    Ferst

  • @QABONቃቦንTUBE
    @QABONቃቦንTUBE 3 дня назад

    ❤❤❤❤

  • @SintayhuAlemu-f9w
    @SintayhuAlemu-f9w 3 дня назад

    ❤❤❤❤

  • @saraaamarech5920
    @saraaamarech5920 3 дня назад

    ❤❤❤❤