To Other Ethiopian RUclipsrs who are always complaining about being in Ethiopia is the reason for the lack of creative contents on their channel… y’all are just not born for creativity enji Ethiopia is not the reason. Johnny proved y’all wrong.
Yes jahnny is open minded and willing to try new things. Ethiopia is a large country RUclipsrs can travel all over the country and make a good content.
Hi Ja I just proud of you you make an example of a genuine person who inspires this generation that can be done any thing with kindness and compassion Good on you Buddy ❤
cycle delivery in Addis is crazy cos the landscape is steeps and slopes, need a good stamina and light cycle to dump down the preassure. Cycle delivery in Bahir Dar, Dre-Dewa or Hawassa would be awesome.
When I was I. Addis I was worried about this bikers working at night without a reflector or lights. I wish the company provide them for their safety. Thanks bro!
Jahnny!! great job tackling the challenging roads of Addis! glad you made it out safe! but just a suggestion, try not to use redundent words like "le manignawum guys, woowee, besmab" repeatedly. I understand it's a habit but just something to improve for the audiences' ears.
yea i agree. it would've been nice if he put the camera on his helmet instead of his chest, it was pointed downwards majority of the time. but anyways good job jahnny!
ትልቅ ሰው ::የኔ ጌታ ተጠንቀቅ በጣም ጥልቅ ደረጃ እንደምትደርስ እርግጠኛ ነኝ
አገርህ በሰላም እስክትመለስ ያሳቅቃል የዚህን አገር አነዳድ እያወቅህ እንዴት ትደፍራለህ እግዚአብሔር ይጠብቅህ
እሺ ከዚ በላይ እርድና አለ የአዲስ አበባ ልጆች ምን እየሰራን ነዉ ምን ላይ ነን ከዚ በላይ እርድና ካሳየሀኝ የፈለከዉን ቅጣኝ respect brother big inspiration 👏 👏 👏 👏 👏
ለወጣቱ ትምህርት ነዉ ስቱ ተቀምጦበየበረዳዉ ስራየለም ይላሉ በሰዉአገር ስንቱንእየሰራን በአገራችን ፈጣሪ ሁሉን ያመቻችልን።
ሰራ የለም ብሎ ስደትን ያልማል. ምን እንደሚጠብቀው አላወቀ
ከቤት ስትወጣ ፀሎት አድርገህ ውጣ ጃኒ በርታ
ጃኒዬ አንበሳ ነህ ግን በጣም ተሳቀቅኩ ከመኪና ጋር እየተጋፋህ ውይ ወይኔ ወይኔ እንዳልኩ አለቀ እኔ እንደዚ የሆንኩ እናትህ እንዴት እንደምትሆን አሰብኩ ልጅነትህ ደስ ይላል በጣም ሁሉን ለመመኮር ትሮጣለህ ለትውልድህ ምርጥ አስተማሪ ነህ ንፁ ልብ ያለህ ለምንም ነገር የማትበገር ምርጥ ኢትዮጵያዊ አስተዳደግ ያደግህ ቤተሰቦችህ ይባረኩ። ጃኒዬ መቼ ነው የምትመለሰው ቀልጠህ ቀረህ እኮ እረ ተመለሰልን በሰላም።እናመሰግናለን ለትውልድህ እያስተማርክ ስላለህ
ምንይሆናል አይሟሟ እኝምንሰራውን ብንገርሽ ምንልትይ ነው😊
I see bright hope on Ethiopia’s future when I see a wonderful, beautiful minded youth like you!
አልገባህም ዛሬ ለምን ያህል ወጣት የስራ መነሳሳት እንደፈጠርክ እኔ ከነ ልጆቼ ነው የምንከታተልህ ጉበዝ እናትህ ልትኮራ ይገባታል እድሜ ጤና ይስጥህ
ጃኒ ስልክህን ተጠንቀቅ እዳሜሪካ መስሎህ አትዘናጋ ፈጣሪ ይጠብቅህ
eza aybesem bleh new arif neighbourhood kalhone
eza yibesal becha egna gar mn ale@@DeATHuMmEr
@@DeATHuMmEr
ቋንቋችን በፊደሎቻችን ይጻፍ።
@@TruthEz Amharic keyboard yelegnm ene...mn larg
@@TruthEzc'est pas obligatoire !!!
LA ካየነው እኛ ጋር ያሉ ችግሮች
1. የሆቴሎች አስተናጋጆች ድንዛዜ ንቃት ማጣት
2. ሞገደኛ አሽከርካሪዎች መኖሮ
3. ለብስክሎት አመቺ መንገድ አለመኖሩ
4. መንጩ 😂
እነዚህነገሮች ላይ ቢሰራ በ Delivery ዘርፍ ብዙ ለውጥ ማምጣት አዲስ culture ማስተዋወቅም የተመቻቸ የስራ ዕድልም መፍጠር ይቻላል ። ያዘው
የምትገርም ልጅ ነህ በርታ ይህ ለብዙዋች ትምህርት ነው በተለይ ዩቱዩበሮች ካንተ ሊማሩ ይገባል አንዱ የሠራዉን ስራ እየቆራረጡ አንድ እነኩዋን የራሳቸው የሆነ የሌላቸው ካንተ ይማሩ
በርታ ጆኒ በጣም ጎበዝ አንበሳ
ትክክል
To Other Ethiopian RUclipsrs who are always complaining about being in Ethiopia is the reason for the lack of creative contents on their channel… y’all are just not born for creativity enji Ethiopia is not the reason. Johnny proved y’all wrong.
I agree 100%
Yessss 💯💯💯
Yes jahnny is open minded and willing to try new things. Ethiopia is a large country RUclipsrs can travel all over the country and make a good content.
And that is FACT!!!! period!!!! 👏👏
He is advertising not working
ጎበዝ ሳይክሉ ትንሽ ጉለበት ያደክማል ፤ ጃኒ በርታ ይዘህ የመጣኸው ነገር ለ ትውልዱ ጥሩ ምሳሌ ነው እንወድሀለን❤
Anbesa bro💪🏻
ጎበዝ የኔ ጌታ ለወጣቶች ምሳሌ ነህ እራስህን ጠብቅ የመኪና አደጋ ተጠቀቅ እግዚአብሔር ይጠብቅህ
እንደዚህ vlog የጨነቀኝ የለም ተሳቀኩ እኮ.....ማሪያም ትጠብቅህ
Hi Ja
I just proud of you you make an example of a genuine person who inspires this generation that can be done any thing with kindness and compassion
Good on you Buddy ❤
The recording and editing was amazing you deserve all the likes for the hardwork man❤
ትንሽ በሃይማኖትህ ጠንከር ካልክ ከእሸቱ ቀጥለህ ትልቁ ዩ ቲበር እንደምትሆን እርግጠኛ ነኝ አናም ሁሌም ቅዱስ አማኑኤል ከጎንህ እንዲሆንልህ እመኝልሃለሁ
ጃኒ የ vlog ሚኒስትር 🎉🎉🎉
This must be very challenging for you but you did it!!!
ማርያምን በጣም ነው የማደንቅ በርታ ስልክህንና መኪና ተጠንቀቅ
cycle delivery in Addis is crazy cos the landscape is steeps and slopes, need a good stamina and light cycle to dump down the preassure.
Cycle delivery in Bahir Dar, Dre-Dewa or Hawassa would be awesome.
Go on you buddy
Great example for those Ethiopian youth and teenagers 🎉🎉🎉
የሀገራችን ወጣቶች ከአንተ ተሞክሮ ብዙ ይማራሉ ለማለት እችላለሁ።
በርታ ሀገሪቱ አንተን ከመሠሉ ወጣቶች ብዙ ትጠብቃለች!!!
ምርጥ ልጅ ስወድክ እኮ አንዳንዱ ው ጭ ሔዶ ሲ መጣ ይጠብራል ጃni ግን ምርጥ ሰው ነህ 😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘
አንተ ጀግና ነህ ለአረፍት ሄደህ ጎበዝ ነህ በርታ እራሰህን ጠብቅ
ጃኒዬ ጥሩ ልጅለ ለወጣቱ አርያ ነህ ተባረክ❤❤
Great and eye opening content!!!
Get that doe my boi. Salute 🫡 for showing a hustle that’s real.
ዋ ጃኒ ጎበዝ ትለያለህ የሀገሬ ወንድ ተነስ ስራ እንዲ ነው ሰው ሀገር የሚሰራው
ምርጥ ስራ ነው ጃኒ በርታ እንወድሀለን እግዚአብሔር ያበርታህ
How about background check 😅😅😅😅
አንበሳ ነክ በርታ
My number one youtuber the Vlog master the top G Jahnny Boy 💪💪
jahnny አሁን አሁን video እንደ ተከታታይ ፊልም መጠበቅ ጀምራለሁ በቅርቡ ከሀገር አልፈክ Netflix ላይ እጠብቅካለን❤❤❤
እኔም!!
በእውነት ድንቅ ልጅ ነህ ጎበዝ በርታ! ኩራት የለ ከውጭ መጣሁ ብለህ። ከሰው መግባባት ትችላለህ
ጎበዝ ሀቢቢ በርታ እረስህን ጠብቅ መቺም የኢትዮ ነገር ከብዶዋል ማለቴ እደንተ ለፍቶ ከማደር ቀምቶ አደሮች ስለሉ ።አለህ ይጠብቅህ ጀግና ስራ ክብር ነዉ ስንት አሉ የሰፈራቸዉ ድጋይ እራሱ የሰለቸቸዉ
የመደም ቅመሞች ልብ በሉ አቺ ሽት ቤት አጥበሽ ለባል ለፍቅረኛ ለወንድም እያገበርሽ ከምትኖሪ ሰርተዉ ለፍተዉ እረሰቸዉን እንዲችሉ ሰፖርት አርገቸዉ ሙሽ በያግዚ ብር ትልከለሽ
Janny, you are amazing! Every video of yours inspires me. Keep going, and I wish you millions of subscribers in just a few months.😊
አንተ ሰው ምን እንበልህ በርታ ውዳችን እግዚአብሄር ያሰብከውን ይሙላልህ ♥️♥️♥️
የኔ አባት ጥረትህ በጣም ደስ ይላል ደግሞ ለምን እንደሆነ ባላውቅም አሳሳሃኝ 😢በተለይ ሳይክሉ ያስፈራል በዛላይ ስልክህ እንዳይነጥቁህ ተሳቀኩ
ለሌሎች ጥሩ ትምህርት ነው በርታ
፡ጃኒዬ ሲጀመር አንተ ጀግና ወርከር ማን ነህ ዋው እዛ ብቻ ይመስለኝ ነበር።ጀግና
ke edmeh belay yemitasib lij neh fetari yitebikih teru timihirt sechi ena letiweledu asitemari sira new bereta 🥰🥰🥰
Kezi V behala bizu wetatoch sirawin yijemiralu biye aminalew le bizu wochi timirt new yihe THANK U JANNY
ጎበዝ ጃኒ Take care yourself ❤
ዋው በጣም አስደምመሀኛል
ያሉኝ አስተያየት ካሜራውን ከፍ ቢል ማለትም helmet ወይም ግንባርህ ጋ ብታደርግ
ሌላኛው አስተያየቴ ሳይክሏ አድካሚ ስለሆነችህ e bike ብትጠቀም በጣም perfect ይሆናል
በርታልን
Ehen lij almadneq kbad nw keep up jegenaw 💪💪
ቋንቋችን በፊደሎቻችን ይጻፍ። 👈🏾👈🏾
ልምድ ሆኖብኝ ነው🙏
Great job 1,000,000 subscribers coming soon
በጣም ጎበዝ ልጅ ነህ የስራ ክቡርነትን ለወጣቶች እያስተማርክ ነው ያውም አገሩን በደንብ ሳታውቅ እግዚአብሔር ይርዳህ
When I was I. Addis I was worried about this bikers working at night without a reflector or lights. I wish the company provide them for their safety. Thanks bro!
Thanks!
ስነስርአትክ ሰራ ወዳድነትህ ባጠቃላይ ጀግናነህ አላህ ይርዳክ ለሌላውም ወጣት ጥሩ ትምህርት ነው የሰጠከው
Family subscriber eyaregachu engi ,let's go joo
ይኔ ቆንጆ ጎበዝ አዲስ አበባ ናፍቃኝ ነበር በዛው እየሆት ❤
መልካም ስራ❤
ጆን ማሳየት የፈለገው ለአዲስ አበባ ልጆች ስራ የለም የሩቅ የሚመኙት ወንድሞቻችን ቀፋዩቹን ነው ተነስ ከተኛክበት ይሄ የጥሪ ደውል ነው ካሰብክበት እታች ወርደክም መስራት ትችካለክ😊
Janny drone shoot ብትጠቀም ይበልጥ የተሻለ ቪዲዮ ትሰራላቹ።🎉
Janiy tenkakiy aderg wondemalem mengedew safe aydelm!
good jib G , 46 በስማም ብለሻል by default irs ysful for u ❤
ማሻአላህ አላህ ይረዳህ በርታልን ጀግና ነኝ አላህ ይጠብቅህ ሰራ ክብር ነው በርታልን ለሌላው ተምሳሊት ነህ
Put the hustle to the muscle engidih 💪
Jahnny!! great job tackling the challenging roads of Addis! glad you made it out safe! but just a suggestion, try not to use redundent words like "le manignawum guys, woowee, besmab" repeatedly. I understand it's a habit but just something to improve for the audiences' ears.
Big love❤ big respect 😍😍
የኔ መልካም ጃኒዬ እጅግ ትሁት ነህፈጣሪ ይጠብቅህ አንተ የስራ ሰው❤❤❤❤❤❤❤❤
ጃኒዬ በርታ ጎበዝ ልጅ ለወጣቱ ሥራ እንዴት እንደሚሰራ አሳየው እግዛአብሔር ይጠብቅህ በጣም ስልክህን እንዳይሰርቁህ ተጠንቀቅ
ጤና ይስጥልኝ በአሁን ሰላም የታል አንተ በቀረፃ ተከበህ ነው ለማንኛውም መልካም
Yemir saladak alalifm janiye betami gobazi nek barita❤
ቋንቋችን በፊደሎቻችን ይጻፍ። 👈🏾
የኔ ወድሜ አገር ገባህዴ ወይኔ በል ስልክህን ተጠቀቅ እራስክንም ጠብቅ ከፈጣሪ በታች እራሳችነን መጠበቁ ጥሩ ነው አይ በል ይቱብ የምትሰራበትን ስልክ በተለይ ፓስወርዱን በኮፒተርክ አስቀምጥ አገራችን ኢትዮጵያ ባይተዋድ አድርጋናለች የሌባ መናህሪያ የቀጣፊ የዘራፊ ቋንጃ ቆራጭ ወዘተ ይሄነው አገራችን ላይ የበዛው. ቆራጥ መግስት እስኪመጣ ድረስ እራሳችውን ጠብቁ በል እግዚአብሔር ይጠብቅህ አሜን አሜን አሜን አሜን
Jahnny tadleh yimechih dess tilengaleh melkam gize.
my generation smart humble and creative youtuber .....berta janniyachen
ጀግና ነህ!! እኔም እጀምረዋለሁ!
Jenny you brave ...gin électrique Bic yishalih neber 😊 ...@beu pls expand your delivery ...areas
Great boy u shows our generation to work anywhere any thing proud bro
Betam dess yilal jahhny, .... betam gobez neh mariamin. God Bless u!
እንኳን ሳይክሉ እራስህም ይወስዱሀል ዲያስፖራ መሆንህን ካወቁ ተጠንቀቅ አባቴ specially ካሜራህና ስልክህ
ምቀኛ
ምንም ምቀኝነት አይደለም ።
ዲያስፖራ ከሆነ ይሰርቁታል
የሌባ አገር ነዉ
ጎበዝ ለገባዉ ትምህርት ነዉ ዲጋይ ከማሞቅ ከመሥረቅ መሥራት ይሻላል
men i got no words for u jahnny i just wanna say keep going ma boy
Everything was good except your camera 📷 we can not see well , anyway keep shining my brother 🎉
The shooting angle while riding the bike needed to be adjusted straight ahead not down to the ground. 🚴🏾
yea i agree. it would've been nice if he put the camera on his helmet instead of his chest, it was pointed downwards majority of the time. but anyways good job jahnny!
Jahany bro enkan wede serh tmelsk 🎉
ቋንቋችን በፊደሎቻችን ይጻፍ። 👈🏾
Jahnny asteyayet setachew la beu lemendenew yemshekemut kewhala sew yemkemetebet teneswa bota lay boxu yaskemtut meshekem betam kebad new
ስትወጣ አማትበህ ውጣ እሽ ፈጣሪ ይጠብቃችሁ እስከ ካሜራ ማን
Yazew janny king of vlog beyhalew❤
እግዚአብሔር ጉልበት ይጨምርልህ
Intro music is 🔥 🔥- you should always do your videos like that
wowo መልካም ሰራ ጃኒ plase ቪዲዎችህ mb አሳንስልን
Memokerh becha man indehonk yastawkal 💯
ወይ jahnny እንደዚ vlog ያስጨነቀኝ የለም እኔም እንዳንተ ride እያረኩ ነበር አብሬህ ለመድረስ❤❤❤❤❤❤❤
ጥሩ ትምህርት ነው ቤት ውስጥ ቁጭ ብለው ስራ ለሚሉ ወጣቶች
አረ ጃኒ ኡይይይ ብለህ ጀምረህ እውይይይ እያልክ ጨረስከው እኮ😂😂
eko 😂😂
ሀሀሀሀገና እሪ ይላል
እና ታዲያ😂😂 የኢትዮጵያ ብሄራዊ መዝሙር መሆን የነበረበት እኮ ኡይይይይይ የሚለው ነው።
jahnny silk kuteru yetayal shefenew 26:53 lay
ጀግና እኔ ቃል የለኝም ላንተ አንደኛ ጀግና ጀግና wow 🙏🥰
6:41 who remembers jani's old vedio😢😢
Anbesa, you are motivation to many others.
Yazeww jahnny 🎉
የኔጌታ እግዛብሄር ይጠብቅህ ጉበዝ ሁሉም እንዳተ ቤሆን
janny benate sited sayikelun setagna ene liserabet abate
Jahnny be Addis Abeba menged endeze nedahe gobez
ፈጣሪ ይጠብቅህ ጉበዝ🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
yemr betam yegebah neh gobez janiya
ጃኒ በርታ ወንድም።
የኢትዬዽያ ሳይክል ነጂዎች በጣም ይደነቃሉ የተስተካከለ መንገድ በሌለበት በዚህ ስቃይ ማለፋቸዉ
Gobez lelam siralin
ጃኒ,,በጣም,,ጎበዝነክ,,ጠንካራ,,በርታ❤