Ethiopia - ተራራን የናደው እሳተ ጎመራ አዲስ አበባና ደሴ በንዝረት ተናጡ!

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 20 янв 2025

Комментарии • 157

  • @አዛኙአሏህከአርሹበላይከፍ

    አሏህ ይድረስልን እደኛ ወጀል ሳይሆን እዳተ እዝነት ወደ አሏህ እንመለስ የቃሚያ ምልክትነዉ ወድሞቻችንን አሏህ ይድረስላቸዉ

  • @senaitmekonnen1936
    @senaitmekonnen1936 17 дней назад +22

    አምላኬ ሆይ ማረን ይቅር በለን እንደበደላችን ሳይሆን እንደቸርነትህ አስበን

  • @YohanesAsfaw-z6e
    @YohanesAsfaw-z6e 17 дней назад +20

    መንግስተ ሰማያት ቀርባለችና ንስሀ ግቡ 🙏🙏

  • @KidestAsrat-e5e
    @KidestAsrat-e5e 17 дней назад +17

    አቤቱ እግዚአብሔር በምህረትህ አስበን

  • @ተመስገንካፈጣሪ-ኀ4ቨ
    @ተመስገንካፈጣሪ-ኀ4ቨ 17 дней назад +2

    ኣምላክ በምህረቱ ይጠብቀን እንደ ሃጥያታችን እማ ያንስብናል

  • @jeenajeena6909
    @jeenajeena6909 17 дней назад +4

    እግዚኦ መሐረነ ክርስቶስ አቤቱ እንደቸርነትህ ነው እንጂ እንደ በደላችን አይሁን ጌታሆይ ይቅርበለን እባካችሁን በየ እምነታችን እንፀልይ አሜን ፫

  • @MlugetaBekele
    @MlugetaBekele 17 дней назад +2

    የኛ ነው የኛ ነው እየልችሁ የሚተጨነቁት
    ሀበትም በሆነ ብርም በሆነ የእግዚአብሔር ነው አገራችን በላይ በሰማይ ነው
    አድሰ አበበ የኛ ነው እየለችሁ ከጌታ እጀ የት ትሂደልችሁ የእግዚአብሔር ክንድ ሆይ ተነሣ ለኢትዮጵያ❤❤😢😢😢😢😢😢

  • @zeyneba-r6s
    @zeyneba-r6s 17 дней назад +1

    ያአላህይቅርበለን

  • @Zufannigatu-ii1wf
    @Zufannigatu-ii1wf 17 дней назад

    አቤቱ እግዚኦ መሀረነ ክርስቶስ አቤቱ መሀረነ ጌታዬ ይቅር በለን ይሁሉ የኛ ሀፂያት ነዉ እግዚኦ የኛ ነገር ዋ መጨረሻችን 😢😢😢😢😢😢

  • @romantsegaye7051
    @romantsegaye7051 17 дней назад +4

    ኢትዮጵያውያን ግፍ ሰርተናል በእግዚአብሔር ፊት ደሞች ይጮሀሉ 😢😢😢ገና ካላረፍን ተያይዘን እናልቃለን

  • @yohanishabite
    @yohanishabite 17 дней назад +1

    ድል ለአማራ ፋኖ❤በግፍ የሚፈሰው ደም በከንቱ አይቀርም❤❤❤❤

    • @RobelTemesgen-h4k
      @RobelTemesgen-h4k 17 дней назад

      ፍኖ የሚሰራዉ ወንጀል ቢሆንስ ብልፅግናም ጭምር

  • @millimilli-cq5dh
    @millimilli-cq5dh 16 дней назад

    ያአላህ ሀገሬን .....

  • @Arega-ug1uy
    @Arega-ug1uy 17 дней назад +1

    የሚሰራው ግፍ እሂው ደረሰ ሁሉም ወደእግዚአብሔር እዝጎ በማለት ያስፈልጋል🙏🙏🙏

  • @AbderezakJemal
    @AbderezakJemal 17 дней назад +8

    በዚህ ጦርነት ፣በዚህ የኑሮ ውድነት፣የመሬት መንቀጥቀጥ ከተጨመረበት አስቸጋሪ ነው። አላህ ይታረቀን ማለት ነው እንደኛ ወንጀልማ አላህ እንደውም ታግሶናል አላህ ይታረቀን ማለት ነው።አሁን እኛ ኢትይጵያውያን የሚያዋጣን ሙስሊሙም ክርስትያኑም እርስ በርስ ተከባብረን አንዱ የአንዱን እምነት በማክበር ከቁሞ ቀር አስተሳሰብ ወጥተን ኢትዮጵያን ወደፊት ማሻገር ነው የሚያዋጣው። በዚህ አጋጣሚ ፍትህ ለአክሱም ሙስሊሞች😢😢። አላህ ኢትዮጵያና ህዝቦቿን ይጠብቃቸው።

    • @MuluHailu-zd4tm
      @MuluHailu-zd4tm 17 дней назад

      ኣንተ ስለ ትግራይ የምናገር መብት ማን ሰጠሕ ብውሸት ትግራይን ልማተራመስ የትነሳቹህ ዕረመኔዎች የፈፀማችሁት ዘር ማጥፋት ኣንሶ ኣቡን በሌላ መልክ ልትመጡ ትግራይ ኣትፈቅድም እርማቹህን ኣውጡ ይልቅ የፈፀማችሁት ግፍ ሊቖረቁራቹህ በተገባ

  • @rahwanebu1359
    @rahwanebu1359 17 дней назад

    Selhm. Tigiray. ☝️🙏✔️💊✔️

  • @AbiTemesgen
    @AbiTemesgen 16 дней назад

    አሁንም የንፁሀንን ደም ተበቀልልልልልልል... ፈጣሪያቸው ሆይ !!!

  • @jemilaahmed1415
    @jemilaahmed1415 17 дней назад +2

    አላህ ሆይ በእዝነትህ ያረብ ወጀላችን ሞልቶ ፈሠሠ ያረብ

  • @Betamo11
    @Betamo11 16 дней назад +1

    God mercy on us, as you'r bigger God.

  • @Minewshewa-p8y
    @Minewshewa-p8y 17 дней назад +3

    አቤቱ ጌታ ሆይ ምህረትህን ላክልን ።😭😭😭

  • @geremewbayenew3038
    @geremewbayenew3038 17 дней назад +3

    እሳተጎመራውእንዲመለስንስሀመግባት❤

  • @TigistTeklehaymanotGebreselass
    @TigistTeklehaymanotGebreselass 16 дней назад

    ቤተመንግሰቱን በናደው የደሃ እንባ ነው ውሰጥ ለውሰጥ የሰሩት ቤተመንግሰቱ በተደርመሰባቸው የደሃ እንባና ደም ነው እግዛብሄር አዝናል 😢😢😢😢

  • @vgevg7084
    @vgevg7084 17 дней назад

    እውነትነው,የኛሥራነው አላህምህረቱን,ያውርድልን

  • @shewetbogale8026
    @shewetbogale8026 17 дней назад +5

    እውነት ነው ቁጣ።ነው።።።የሚስራው።ግፍ።ቀላል።አይደለም።ሚመርን።ጼሎትና።ፀሎት።ብቻ።ነው።እግዜኦ።ማህረነ።ክርስቶስ

  • @tadleayalew267
    @tadleayalew267 16 дней назад

    የንፁሀን አማራ ደም ገና በኢትዮጵያ ላይ ብዙ መከራ ያመጣል

  • @lulayoutube6875
    @lulayoutube6875 17 дней назад +1

    አላህ ይድረስልን የወንጀል ብዛት የአላህ ቁጣ መጣ😢

  • @tigistteshale6408
    @tigistteshale6408 17 дней назад +1

    እግዚ ማሀረን ክርስቶስ በምህረትህ ጎብኘን🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @IdrissReshid
    @IdrissReshid 17 дней назад +2

    ወደ እዉነት ተመለሱ

  • @ZaenabZaenab-z3u
    @ZaenabZaenab-z3u 17 дней назад

    አላህ ሆይ በእዝነት ያረብ

  • @nanemengistu5439
    @nanemengistu5439 17 дней назад +4

    የተሰራው ግፍ የፈሰስው የደሃ ደም ፀባወት ደረስ የሚያሳዝነው አሁንም የዳሀው ሰቃይ ነው

  • @አሚነኝወሎየ
    @አሚነኝወሎየ 17 дней назад

    የአላህ 😢😢

  • @Tewhid-kz7fr
    @Tewhid-kz7fr 17 дней назад +4

    እንደ ኢትዮጵያ ወንጀልማ እንደ ሉጥ ህዝብ ምድርም አለመገልበጡ የአላህ እዝነት ነው ኢትዮጵያ ላይ ያለተሰራ ወንጀል የለም ከትንሽ እስከ ትልቅ ወንጀሎች ግፉ ሞልቶ ፈሰሰ አላህም የቁጣውን ብትር ሊጀምር ይመስላል

  • @JemailAhmed-i1f
    @JemailAhmed-i1f 17 дней назад +3

    የመሬት መንቀጥቀጥ እየተረጋጋ ነው መሬቱ ተንፉሷል አልሃምዱሊላህ ለበጎ ነው ፊንደታው ወደ ልማት ፈጣሪ ልቀይሪልን ይችላል

  • @አሊያ
    @አሊያ 17 дней назад

    እናታለም ዴሴ አላህይጠብቅሽ

  • @ZeharaMohammed-l4d
    @ZeharaMohammed-l4d 17 дней назад

    አላህ መጨረሻችንን ያሳምረልን ያረብ

  • @user-gu3tx2tu7w
    @user-gu3tx2tu7w 17 дней назад +12

    ምናለ ቤተምንግሰት ውሰጥ ያሉትን ነብሰበላ ዱርዬ ባንዳ መሪተብዬውችን ፈልውሀው ቢቀቅላቸው ውሾቻቸውን ጨምሮ እልል ነበርየምንለው መጤማደጋሰካሮች እነዚህ የጠንቋይ ልጆች ያመጡት ቁጣነው የዛፍልጆች የጣዎትልጆች ውጤትይህውነው። ምድረደናቁርትባንዳ ሁሉ የትም ብትሄድ አታምልጥም መጨረሻችሁ ሲኦልነው። ይሄ ወኔአልባ እቃየሆነ ሕዝብ ባርነትን የመረጠ ሕዝብ መጨረሻው ይሄነው።

    • @safiayesuf2538
      @safiayesuf2538 17 дней назад

      ለነሱማ ተመቻቸው የኢትዮጵያ ህዝቡም አገሩም ለነሱ ጥሩ መለመኛ ናቸው

  • @EshetuAsnake-b1j
    @EshetuAsnake-b1j 17 дней назад

    የድንግል ልጅ ሆይ ለበደልንህ ነጠር ይህ ሁሉ ያንሳል ነገር ግን ስለእናትህ ብለህ ሐገራችንን ጠብቅ

  • @Abuhibatube4281Islamic
    @Abuhibatube4281Islamic 17 дней назад +5

    اللهم سلمنا وسلم ديننا

  • @Akliluhaile-fw5wv
    @Akliluhaile-fw5wv 17 дней назад +4

    መተቱስ ዘረፋው ዝሙቱ
    መሥቀሉ በተረገጠ በ 10 ሰአት ልዩነት የጀመረው

  • @iamfree347
    @iamfree347 17 дней назад

    እግዚአብሄር በምህረቱ ይከልለን እንጂ የኢትዮጵያውያን ሃይማኖተኝነትስ አይተነዋል ኢትዮጵያ ለህዝቧ ምድራዊ ሲኦል ሁናለች እግዚአብሔር ይማረንእንጂ

  • @twinklestar2448
    @twinklestar2448 17 дней назад

    ፈታየ የኔአስተዋይ

  • @AseBerta
    @AseBerta 16 дней назад

    አሄሄሄ!

  • @HagosAklom
    @HagosAklom 17 дней назад +1

    ቤታችን ብዙ ቦታ ተሰነጠቀ አደጋ ያመጣብን ይሆን እባካችሁ የምታውቁትን መረጃ ንገሩን 🥺🥺🥺😢😢😢✝️✝️✝️🙏🙏🙏🤲🤲🤲

    • @onlymine4294
      @onlymine4294 17 дней назад +1

      ተሰነጠቀ ማለት አደጋ አለው ተጠንቀቁ መንቀጥቀጥ ካላቆመ

    • @misganawoldu5121
      @misganawoldu5121 17 дней назад +3

      ኸረ ተሰጠቀ ማለት የቤቱ የመቆም ሀይል ተመቷል ማለት ነዉ:: ድጋሚ መንቀጥቀጥ ቢከሰት ይፈርሳል:: ቶሎ ያንን ቦታ አስጠግኑት! ወይ ዘወር በሉ ለጊዜዉ! እግዚአብሔር ያድናቹ🙏🏻

  • @FatumaBashue
    @FatumaBashue 17 дней назад

    ማንምሰዉአትረበሹስልጣኑየፈጣሪእንጅበሠዉአይድለምኦፀንተንዱአናፆለትብቻየመጣነገርአይቀርም❤❤❤።።

  • @ethiodire8953
    @ethiodire8953 17 дней назад

    በዚህ ከቀጠለ ያስፈራል በቃ ይበለን

  • @mtolla5767
    @mtolla5767 17 дней назад

    Very tough time for Ethiopians..I am sorry we are really in troubling situation

  • @ሀኑን
    @ሀኑን 17 дней назад +1

    "ኢዛ ዙልዚለቱል አርዱ ዚልዛለሀ ወአህረጀቲል አርድ አስቃለሀ ወቃለል ኢንሳኑ ማለሀ" አላህ በቁርዓኑ ተናግሯል ሱበሀንአላህ""መሬትም በሀይል መንቀጥቀጥን በተንቀጠቀጠች ግዜ በውስጧ የያዘችውንም በተፋች ግዜ ሰዎችም ምን ሆና ነው ባሉ ግዜ""

  • @MekonnenTamene-g1m
    @MekonnenTamene-g1m 16 дней назад

    የአዲስ አበባን ቤተ መንግሥት አጠገብ ያለውን ፍልውሃ ተጠንቀቁ አዲስ አበቤዎች ከአፋር ክልል ነው መሬት መንቀጥቀጡ ፍልውሃንም ከግንዛቤ ውስጥ ማስገባቱ መልካም ነውና ጠንቀቅ ይበጃል

  • @ሶልያናየሸዋልጅ
    @ሶልያናየሸዋልጅ 17 дней назад +1

    የዘመኑ መሀይም መሪዎች እና ባለስልጣናት የመንግስት ተብዬ ችለኝነት ቁጣው ማስጠንቀቂያ ነው ቢገባችሁ😢😢😢ፈጣሪ ሆይ ንጹሀንን ጠብቅ

  • @tseganeshyeferu9852
    @tseganeshyeferu9852 17 дней назад

    ይህ ሁሉየንፁሐን የሰው ደም ውጤት ነው:: ሁላችንም በፅሞና እንፀልይ ::
    በመረት ; በዘር; በሐይማኖት ስንጨቃጨቅ; ስንገዳ ደል ይህ መጣ::
    የነገር ሁሉ ፈጣሪ እያለ አልሰማንም
    ወገኖቼ እንዳንጠፋ እንፀለሰይ::

  • @AkmolHabose
    @AkmolHabose 17 дней назад

    አለሀ ይጥቅን

  • @Ayal-dt9ni
    @Ayal-dt9ni 17 дней назад

    ምን አለ እግዚር ቤተመንግስቱን ቢገለብጠው ለብልፅግና ደስተዉ ነዉ ለህዝብ የማያስቡ ድንገዎች ስለሆኑ

  • @ሡሡነኝወሎየውየሀራውየሰሜ

    አላህ ነጃ ይበላን የደሀው ህዝብ ደም ነው

  • @hayatmohamed9820
    @hayatmohamed9820 17 дней назад

    አላህ ያጥፋን ሰው እደበግ እየታርደ

  • @adugnamelesse7869
    @adugnamelesse7869 17 дней назад

    ይኸ ጉግማንጉግ መንግስት እንዲህ አይነት ምአት አመጣብን ምአት ይምጣበትና

  • @Eid.Rejabo
    @Eid.Rejabo 17 дней назад

    Yallha.maren😭😭😭😭😭

  • @berhanuaberha
    @berhanuaberha 17 дней назад +2

    የእግዚአብሄር የመጨረሻው ማስጠንቀቂያ ትላንትና ታይታል ይህ የመጨረሻው መጨረሻ ነው ይሄመሬት የኔ ነው ውጡ እያላችሁ የሠውን ልጅ ደም ያፉስሳችሁ የመሬቱ ባለቤት ይህው ሊፉርድ ምልክት አሳይታል ይሄ ዘረኛ ትውልድ ሊጠፉ የመጨረሻው ደዎል ተደውላል ልብ ያለው ልብ ይበል።

  • @safiayesuf2538
    @safiayesuf2538 17 дней назад

    ፆምፀሎት ታታቹ ለቃቹ ውጡ አፋርና አካባቢው ወደ አዲስአበባ ግቡ

  • @AaBb-kr3bi
    @AaBb-kr3bi 17 дней назад

    ንሰሀ እንግባ

  • @MohmadMoala-jt1cw
    @MohmadMoala-jt1cw 17 дней назад

    ኢትዮጲያ ውስጥ ግፍ ስለበዛነው የመሬት መቀጥቀጥ የተከሰተው

  • @fatmasaeed6043
    @fatmasaeed6043 17 дней назад

    ሀላችንም በየሀይማኖታችን ሀፅያታችን ይቅር በለን እነበል ወገን አብይ የስልጣን ወበር ላይ ከወጣ ጀምሮ የፈሰሰው የንፁሀን ደም እደሰም አቅልጦ ሊያጠፋንነው

  • @abebawtesfaye-m5m
    @abebawtesfaye-m5m 17 дней назад +1

    ደ/ብርሃንም ለሊት 9:50 አካባቢ ተከስቷል፡፡

  • @Gebrat254
    @Gebrat254 17 дней назад

    ለቡ መድሀኒዐለም ከሌሊቱ ዘጠኝ ሰአት እስንከ አስር ሰአት ድረስ መንቀጥቀጡን አስተውለናል ፣በጣም ፈርተን ነበር፣

  • @hawaakadir5932
    @hawaakadir5932 17 дней назад

    ግፍ በዛ
    የንፁሀን ደም ቤት ይቁጠረው

  • @DoudouOui
    @DoudouOui 17 дней назад

    🎉

  • @OmarAhmed-e6t
    @OmarAhmed-e6t 17 дней назад

    ይህ የተፍጥሮ ሳይሆን ሴራ የምእራቢያዊያን ሴራ ነው ኣፋር ኣካባቢ ከ30 ኣመት በፊት ብዙ ይባል ነበር ክልሉ የበለጸገ የተፈጥሮ ሃብት እንዳላት ይወራ ነበር ለዚህ ሳይሆን ኣይቀርም ለዚህም ከመሬት በታች ሃይለኛ ቦንብ እያፈነዱ ሳይሆን ኣይቀርም
    ጠርጥር

  • @mahadiamir7525
    @mahadiamir7525 17 дней назад +1

    የትክ ቶክ ውጤት ነው

  • @megibandualemgobena2958
    @megibandualemgobena2958 17 дней назад

    ደብረ ማርቆስ ከተማ ታህሳስ 25/2017 ከሌሊቱ 9:53 ላይ ለ3 ጊዜ የመሬት ንዝረቱ ተከስቷል

  • @yemanekidane9147
    @yemanekidane9147 17 дней назад

    tigray Jonathan

  • @Hassentube38
    @Hassentube38 16 дней назад

    ይህ የአገዛዙ ሥራ ነው

  • @Weygize
    @Weygize 17 дней назад

    ከላይ ብልጽግና ከታች መሬቲቱ
    ይኸው ይንጡናል በዘመነ ከንቱ፤

  • @tesfatesfa6003
    @tesfatesfa6003 17 дней назад

    የስት ወጣት ደም የፈሰሰባት ሃገርና የግፍ ጥግ የበዛባት ሃገር ናት አረ ገና ምን አይታቺሁ

  • @fwzyafwzyafofo1016
    @fwzyafwzyafofo1016 17 дней назад

    ❤❤❤❤🎉🎉😢😢🙏🙏🙏🙏

  • @birhanjommy
    @birhanjommy 17 дней назад

    እርስ በእርስ የሚተላለቅ የሚገፋፋ ግፍን ልማዱ ያደረገ ሕዝብ

  • @abreham.m
    @abreham.m 17 дней назад

    አአ የኦሮሞ ነች ትሰጠን ብለው ለሀገራዊ ምክክር ያቀረቡ ማፈሪያ አካላት ምን አሉ

  • @GergaraNadi
    @GergaraNadi 17 дней назад

    Abarsa

  • @Ayal-dt9ni
    @Ayal-dt9ni 17 дней назад

    ለአብይ ያርገው

  • @هاني-ط8ص
    @هاني-ط8ص 17 дней назад

    ያአላህ አንተ እርዳንንን

  • @JemalHussen-w3i
    @JemalHussen-w3i 16 дней назад

    ደሴ ያልከዉ ዉቨት

  • @romar7984
    @romar7984 17 дней назад

    😢😢😢😢

  • @HadraWale-l7s
    @HadraWale-l7s 17 дней назад

    ፍየል ቤት አካባቢ በጣም አለ እባካችሁ አትርሱን

  • @hassandw9180
    @hassandw9180 17 дней назад

    Ya Ormo Politica inkon maret manktket lele yamtel ادعو الى الله الرحمة في عبده

  • @danielbalcha7402
    @danielbalcha7402 17 дней назад

    😢😮

  • @Welqaithumera
    @Welqaithumera 17 дней назад +2

    ይሄማ አቢይ አሕመድ በኢትዮ ሕዝብ ላይ እያደረገው ያለው፡ የእርሥ-በእርስ
    የሰው እልቂት ፡
    መፍቻ ያለው ፈጣሪ እርምጃው እየወሰደ መሆኑን ያሣያናል ።

  • @HussainHussain-gj2gt
    @HussainHussain-gj2gt 17 дней назад

    የንፁህ ህዝብ ላይ የሚደርሰው ደም መፈሰስ ገና ፈጣሪ በፖለቲኮኞች ላይም በላ ያወርድባቸዋል

  • @mohammedyusuf2964
    @mohammedyusuf2964 17 дней назад

    አታጋነው እንፋሎት ነው

  • @kapitessema1824
    @kapitessema1824 17 дней назад +1

    ንሥሃ፡ግቡ፡ገዢው፡ሌላ፡ወራሽ፡ሌላ፡ፍርድ፡ቤት፡ሲቀርቡ፡ያለ፡ምንም፡እፍረት፡የነሱ፡ሃጥያት፡ለሌላ፡ይተርፋል፡ገዢዋ፡እኔ፡ያል፡እፍረት፣ጋዜጣ፡ላይ፡ፍርድ፡ቤት፡የእናንተሃጥይት፡ለሌላ፡ተረፈ፡ሽጧ፡ብሏ፡ይሄ፡ነው፡ወራሽ፡ቮልካ፡ትወርሻለሽ፡ጌታ፡ቅርብ፡ነው፡ወሪሽ፡😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊

  • @samicom4875
    @samicom4875 17 дней назад

    Even God doesn't want abiy Ahmed the is the truth

  • @GenetPender
    @GenetPender 17 дней назад

    Tigray lay sew yesraw gefe hatyat beza

  • @surefiel
    @surefiel 16 дней назад

    የመሬት ፖለቲከኞች የት ናቱሁ መሬታቹሁ እየጠራቻቹሁ ናት።

  • @successfashion7798
    @successfashion7798 17 дней назад

    ደሴ ምንም የለም ከባለቤት በላይ ያወቀ ቡዳ ነው አሉ

  • @Wagaga-kz3ux
    @Wagaga-kz3ux 17 дней назад

    ጡታቸውን እና ታፋ ጸጉራቸውን እያሳዩ አስተማሪውን የአስተማሪው እና የጎረምሳ ተማሪን ሀሳብ የሚሰርቅ የሚያማልል አለባበስ በተፈቀደ ሀገር በስርአተ እንደሰውልጅ ስርአት የሚለብሱ. ሂጃባቸውን የሚለብሱ ሙስሊም ተማሪዎችን የሚያገል ስርአት እና ተምች ህዝብ ባለበት ሀገር ድህነቱም የፈጣሪ ቁጣውም እስከ ቂያማ ቀጣይ ነው.

  • @Shalom-lp8vy
    @Shalom-lp8vy 17 дней назад

    Jesus is the way the truth and the life.

  • @gdhgfgdgjf4267
    @gdhgfgdgjf4267 17 дней назад +1

    የፈሰሰው የሰው ደም ነው በላ ያመጣብን

  • @Ayal-dt9ni
    @Ayal-dt9ni 17 дней назад

    እነ አብይ

  • @gbrook5775
    @gbrook5775 17 дней назад

    Professor atalay,tenetanehen akumena endet endemikom ruk yaluten abatochehn teyk!!!

  • @thomywub2317
    @thomywub2317 17 дней назад

    🤔

  • @Ayal-dt9ni
    @Ayal-dt9ni 17 дней назад

    የትኘው መንግስት ነዉ የህዝብ ስቀይ ተመልክቶ ውሳኔ የሜሠጥ

  • @HadraWale-l7s
    @HadraWale-l7s 17 дней назад

    ከባድ ነው ኧረ እንዲያውም ሌሊት ሲሆን ይብሳል።ጉዳችን ነው ።አሏህ ይድረስን እንግዲ ምን ይባላል ።የሸሀዳ ሞት ይግጠመን እንጅ ምን ይባላል።ጦርነት ሸሽቸ መጣሁ አሁን ደግሞ .....

  • @AsmiKiros
    @AsmiKiros 17 дней назад

    Abato marine yekerbelen gethawhoye

  • @rigbeasefa6164
    @rigbeasefa6164 17 дней назад

    Abietu maren geataye yekirbelen bematih Atatifan