በሰሜኑ ሐገራችን ዳግም ሌላ ጦርነት ልንሰማ ነው?ጌታ ሆይ እባክህን ደከመን🙏🏽ትራምፕ ስለእግዚአብሔር በማውራቱ ተበሳጩ!!Abiy Yilma, Sadis med

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 18 окт 2024
  • Abiy Yilma Media ....ሣድስ ቲቪ .......በጠቅላላ ዕውቀት እና የሥነምግባር ሳይንስ ላይ የሚያተኩር የቴሌቪዢን ፕሮግራም ነው፡፡ በአሐዱ ቲቪ ዘወትር እሁድ ምሽት ከ2፡00-3፡00 እጅግ አስተማሪ ፕሮግራሞችን ያቀርብላችኋል፡፡ እስከ 2014ም የራሱን የ24 ሰዓታት የቴሌቪዢን ጣቢያ ለመክፈት እየተጋ ያለ ሚዲያ ነው፡፡ ሣድስ የሬዲዮ ፕሮግራም ዘወትር ማክሰኞና አርብ ከ8፡00 - 10፡00 በተወዳጁ ሚዲያ አሐዱ ኤፍ.ኤም 94.3 ላይ ከ3 ሚሊዮን በላይ የአድማጭ ቁጥር (በአቢይ ይልማ ሚዲያ በኩል) እየተደመጠ ያለ የጠቅላላ ዕውቀት ፕሮግራም ነው፡፡
    ከዚያም በተጨማሪ ጋዜጠኛና መምህር ዐቢይ ይልማ ከ2012 ዓ.ም ጀምሮ እስካሁን 3 መፅሐፍትን በከፍተኛ ፍጥነትና በብዙ 10 ሺህዎች ኮፒ እያስነበበ ይገኛል፡፡ 1ኛው/ ፀረ-666 የተባለ መፅሐፍ ነው፡፡ 2ኛው/ ሣድስ የጠቅላላ ዕውቀት መፅሐፍ ፣ እንዲሁም 3ኛው/ “አልፈራም!!” የሚል የፍርሃትን ማስወገጃ መንፈሳይንሳዊ መፅሐፍ ለገበያ አቅርቧል፡፡ እጅግም ተሳክቶለታል!! ያንብቧቸው፡፡
    ሐሳብ አስተያየት ካላችሁም በ0945-03-0505 ወይም በ09-30-306960 ላይ ለማርኬቲንግና ሽያጭ ክፍላችን ይደውሉልን!! Abiy Yilma Media

Комментарии • 114

  • @meklitmimi5660
    @meklitmimi5660 8 месяцев назад +13

    ጌታ ሆይ እባክህ ማረን ከጨካኝ መሪወች እጅ አስጥለን በቃ በለን

    • @danielbizuneh1221
      @danielbizuneh1221 8 месяцев назад +1

      If you nice and kind God will give us good leader .before we ask let us look our selfes if God withvus who can be against us bro look your selfrist

  • @danielnegash1796
    @danielnegash1796 8 месяцев назад +5

    ልዑል እግዚአብሄር ለሙሤ ቀድሜህ እወጣለሁኝ አሣርፍሀለሁኝ፣ አንደበት እሆንሀለሁኝ እንዳለ ለቃሉ ፍፁም ታማኙ ህያው እግዚአብሄር ይባርካቹህ ዳዊት ለጎልያድ አንተ በናከውና በተገዳደርከው በእግዚአብሄር ሥም እመጣብሀለሁኝ ብሎ ግዙፉን ጎልያድ እንደጣለና እንዳዋረደ ዛሬም ይሄንን ሥም በአደባባይ ሣያፍር፣ሣይፈራ፣ ሣይሸማቀቅ ያከበረ ያመሠገነና ገልጦ የገለጠ ነገ በአባቱ ፊት ሣያፍር ሣይፈራ በክብርና በታላቅ ግርማ ሞገሥ ይቆማልና በሠው ፊት የሚያፍርብኝን በአባቴ ፊት አፍርበታለሁኝ ከሚለው ቁጣና መአት እንድንጠበቅና በሠው ፊት እግዚአብሄርን አክብረን በአባቱ ፊት ለዘለአለምም እንድንከበር እግዚአብሄር ይርዳቹህ ይርዳን ተባረኩ በርቱልን በቃላት የረቀቀና የተከሸነ ለሠዎች ጆሮ የሚጣፍጥ ተብሎ የተፃፈና የተያዘን ማስታወሻን ሣይሆን ህያውና ዘላለማዊውን ቃል መፅሀፍ ቅዱሥን ሥትይዙ ሥትገልጡ ሥታነቡ ሣይ እጅግ በጣም ደሥ ይለኛል።እኛ ለብዙ ዘመናት የምናውቀው ጋዜጠኛ መፅሀፍ ቅዱሥን ይዞ ካሜራ ፊት ሥለማይወጣና ሥለማያነብ

  • @mekdeslemma2599
    @mekdeslemma2599 8 месяцев назад +3

    እየሱስ ክርስቶስ ከድንግል ማሪያም በመንፈስ ቅዱስ ሀይል የተጸነሰዉ የተወለደዉ ከሀጥያት በስተቀር ፍጹም ሰዉ ፍጹም አምላክ የሆነዉ በመስቀል ሞት የአለምን ሀጥያት ያስወገደዉ በሶስተኛዉ ቀን ሞትን ድል አርጎ የተነሳዉ በአብ ቀኝ የተቀመጠዉ ዛሬም ለኛ በስሙ ላመንን ከጠላት እጅ ከዳቢሎስ ለታደገን የዘላለም ህይወት ወራሽ ላረገን አባ አባ ብለን የምጠራበትን ልጅነትን ያገኘንበት ሀይላችን ዛሬም ለዘለአለም ጌታ ነው

  • @tesfuman4492
    @tesfuman4492 8 месяцев назад +2

    አባት ሆይ እንደምትመጣ አውቃለሁላይህም እፈልጋለሁ ይቺ ፅዋ ከኢትዮጵያ ምድር ትለፍ አሜን ተባረኩ ምህር

  • @tzehaitupaulos1438
    @tzehaitupaulos1438 8 месяцев назад +5

    አንተ ዓቢይ እንደሰምህ ዓቢ ነሀ አምላክ ዐቢ ስለአደረክ ነወ ያልኩህ እናትህ አፋርታለች ባለችበት ትባረክ ልጆቼ እንደአንተ ይሁኑልኝ ለአምላክ ቆራጦች እዲሆኑልኝ እጸልያለሁ

  • @abrahamhaile3093
    @abrahamhaile3093 8 месяцев назад +4

    ፕሬዚዳንት ትራምፕ ለአምላካችን ክብርን መስጠታቸው ያስመሰግናቸዋል።ክብር ሁሉ ለአምላካችን ይሁን።

  • @selamgebre303
    @selamgebre303 8 месяцев назад +6

    እርቅ ለሰሜን ኢትዮጵያ ኑ እንትረቅ

  • @jerusalemisrael1686
    @jerusalemisrael1686 8 месяцев назад +10

    ፈጣሪ በምህረቱ ይጎብኘን

  • @የእናቷልጅውቢቷ
    @የእናቷልጅውቢቷ 8 месяцев назад +8

    ❤❤❤እንዴት እደምወዳችሁ እግዚያብሄር አለምን ያስተካክል ዘንድ ፈቃዱ ይሁን ።

  • @user-gu3tx2tu7w
    @user-gu3tx2tu7w 8 месяцев назад +6

    💚💛❤️🇨🇬👍👍👍🤔🤔🤔 ሳድሶች እግዚአብሄር ይባርካችሁ ይልማችን ፈጣሪ ጩህታችሁንይሰማ።🙏🙏

  • @hirutfekadu4629
    @hirutfekadu4629 7 месяцев назад

    አብያችን እግዚያብሒር ይባርክህ ገን ትሪፕኩ ለምን ፈጣሪን ጠሪ መሰለህ በኮቪዶ ዘመን ፈጣሪ ሀይል እነዳለዉ አመነ ሁሎን ሚችለ ፈጣሪ የአለም ገዢ እሱ እንደሁነ እሳያቸዉ እነሱማ እግዚያብሒር የለም ሚሉበት ሀገር ነወ ያለነዉ ይጠብቀን እሁንመ ለመመረጥ ነወ ባክህ ለኛ ምንም አይጠቅመንም

  • @HelenWordofa-t5s
    @HelenWordofa-t5s 8 месяцев назад +2

    "የክርስቲያኖች መሣርያ በእጃቸው ሰይፍን መታጠቅ ሳይሆን እጃቸን ወዳላይ ለጸሎት መዘርጋትነ ነው"ቅዱስ አትናቴዎስ😢😢😢 እናመስግናለን እንጸልይ ሁላችን ።

  • @Weletetnsae
    @Weletetnsae 8 месяцев назад +8

    ዉይ ኧረ ጦርነት ኣያሰማን ፈጣሪ😢😢

  • @serkalemshibeshi4921
    @serkalemshibeshi4921 8 месяцев назад +1

    የኔ ሳድሶች እንኳን ደህና መጣችሁ መረጃዎቻችሁ ጠቀሚ አበረታች ናቸው በርቱልን ስለምታነቁን እይታዎቻችንን እንድናስተካክል ስለምታግዙን እንወዳችሃለን በርቱልን

  • @EyohasMelake
    @EyohasMelake 8 месяцев назад +4

    ፈጣሪ በምህረቱ ይየን
    እግዚብሔር ይመስገን

  • @ወይንሸትየወርቅዬልጅ
    @ወይንሸትየወርቅዬልጅ 8 месяцев назад +1

    አረ ወደዛ አሁንስ ደከመን እንደገና ጦርነት ውይይይ😢 አምላኬ አንተ ብቻ ነህ ያለከን አስበን ጠብቀን ማረን ኢትዮጵያን ከእነዚህ መርዘኞች ጠብቃት መምህር ወንድምህን sb አድርጌአለሁ

  • @conniebistat9930
    @conniebistat9930 7 месяцев назад

    በጣም ደስ ይላል አቀራረባችሁ:- በርቱልን አይዟችሁ የምታከብሩት እግዚአብሔር ከእናንተ ጋር ነው❤❤❤❤❤❤❤

  • @nigussolomon6871
    @nigussolomon6871 8 месяцев назад +4

    በቃ ዘመኑ መጨረሻው ላይ መሆኑን ቅንጣት ልንጠራጠር አይገባም!
    የእምዬ ኢትዮጵያን ብርሃን ግን ሁሌም ተስፋ እናደርጋለን!

  • @wincell9735
    @wincell9735 8 месяцев назад +1

    እየሱስ ይመጣል ❤❤❤❤❤

  • @ጊዮርጊስአባቴ-ጀ7ዸ
    @ጊዮርጊስአባቴ-ጀ7ዸ 8 месяцев назад +1

    Jesus Christ The Almighty God.

  • @rahelbelete9283
    @rahelbelete9283 8 месяцев назад +1

    እግዚአቡሄር ይሲጥልን❤

  • @wincell9735
    @wincell9735 8 месяцев назад +1

    እየሱስ ያድናል ❤❤❤❤

  • @rahelyirgu3612
    @rahelyirgu3612 8 месяцев назад +1

    Egzabher amilak hoy Etiopien tebkat amen amen amen 💚💛❤🙏🙏🙏

  • @AbrahamLegesse-y2i
    @AbrahamLegesse-y2i 8 месяцев назад

    መምህር አብይ እውነት በመናገር በርታልን።

  • @gelitube8829
    @gelitube8829 8 месяцев назад

    😢አምላክ ይጠብቀን

  • @fitihzegeye5418
    @fitihzegeye5418 8 месяцев назад +1

    Selam Selam Memhrna Gazetegna Abiy Yelma endihum yetefashiw fetanua Bezi❤❤❤❤❤👍🙏🇨🇬

  • @BereketManuela
    @BereketManuela 8 месяцев назад +29

    ሰላም መምህር ዛሬ በጣም ያሳዝናል ግሪክ የተመሳሳይ ፆታ ጋብቻ ህጋዊ በማድረግ የመጀመሪያዋ የኦርቶዶክስ ሃገር ሆናለች። ይሄ በጣም አሳሳቢ ነዉ።ከወደ ራሺያ ደሞ የካንሰር ክትባት ተገኝቷል ደስ ይላል። ፈጣሪ ይመስገን። የግሪክ ቤተክርስቲያን ተቃዉሞን ብትገልፅም ህዝብ ለ 2ት ተከፍሏል። ያሳዝናል ያ ጠንካራ ክርስትና የነበረባት ሃገር እንደዚ መፈራከሷ። እግዚአብሔር ሁላችንንም ይቅር ይበለን። 🙏🙏🙏🙏✝️🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

    • @abiyyilmasaddistv
      @abiyyilmasaddistv  8 месяцев назад +3

      Tikikil yasazinnal

    • @nebiyuzewdu7384
      @nebiyuzewdu7384 8 месяцев назад +4

      ትክክለኛ ኦርቶዶክስ የሚባሉት ኢትዮጵያ ግብፅ አርመን ሶርያ ሕንድ ኤርትራ ናት።የግሪክ ቤተክርስቲያን አስተምሯቸው የካቶሊክ ነው።ስለዚህ ኦርቶዶክስ የሚባሉ አይደለም

    • @BereketManuela
      @BereketManuela 8 месяцев назад

      @@nebiyuzewdu7384 ራሺያን ረስተሃል። የግሪክ ኦርቶዶክስ ቤተክርስቲያን እንደ ኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ቤተክርስቲያን ሃገር ናት ከሰንደቅ አላማቸዉ ጀምረክ የጥንት የግሪክ ጣኦታትን አስጥለዉ ሙሉ ክርስትናን እና ወንጌልን በመላዉ ግሪክ በከፊልም ቱርክ ደርሳለች። ሌሎችም ከመፅሐፍ ቅዱስ ጋርም የተገናኙ ታሪኮች አሉ። ትንሽ Search ብታደርግ መልካም ነዉ ። 🙏🙏🙏🙏🙏🙏

    • @nebiyuzewdu7384
      @nebiyuzewdu7384 8 месяцев назад +3

      @@BereketManuela ወዳጄ እኔ የኢትዮጵያ ኦርቶዶክ ተዋሕዶ ቤተክርስቲያን የአምስት አመት የስነመለኮት ምሩቅና አገልጋይም ነኝ እና ሥራዬ ስለሆነ የእያንዳንዱን አስተምሮ ጠንቅቄ አውቀዋለው ካስፈለገ በአካል ተገናኝተን ማውራት ይቻላል።ራሺያ ኢስተርን ኦርቶዶክስ ናት፣የነርሱም ጥልቅ ትምህርቱ የካቶሊክ ነው።ትክክለኛ ኦርቶዶክሶች ኦሬይንታል የሚባሉት ከላይ የጠቀስኩት ናቸው

    • @jesusisvisaofheaven
      @jesusisvisaofheaven 8 месяцев назад

      Amen amen amen

  • @MuleBaba
    @MuleBaba 8 месяцев назад

    በርታ አብያችን

  • @ghennetwoldegabrel9229
    @ghennetwoldegabrel9229 8 месяцев назад +1

    Thanks 🙏👍 May God bless us with His Grace and Mercy? Amen 🙏

  • @girimatizita
    @girimatizita 8 месяцев назад

    ❤❤❤ wawa amazing show

  • @tsegayemegersa3402
    @tsegayemegersa3402 8 месяцев назад

    እውነት ነወ

  • @mairigourmou6316
    @mairigourmou6316 8 месяцев назад

    Hi I'm a Trump support ❤

  • @tesfayetaye8975
    @tesfayetaye8975 8 месяцев назад +2

    እንደው ምን ይሻለናል 😢😢😢

  • @jesusisvisaofheaven
    @jesusisvisaofheaven 8 месяцев назад

    Dr abiy yilma Egziabher yitebkih yidegfih kifuwech ayagignuh belju dem lezelalem teshefenu

  • @jesusisvisaofheaven
    @jesusisvisaofheaven 8 месяцев назад

    Egziabher hoy maren deresln 😭

  • @gennetfisseha933
    @gennetfisseha933 8 месяцев назад

    ተባረኩልኝ

  • @nanibelete6371
    @nanibelete6371 8 месяцев назад

    HOLA HOLA MIS QUERIDOS SADES GRUPO
    GRACIAS POR LA INFORMACION
    DIOS BENDIGA A TODOS❤

  • @רבקהטקליה
    @רבקהטקליה 8 месяцев назад

    ❤❤❤

  • @metikmedia6990
    @metikmedia6990 8 месяцев назад

    እናመሰግናለን ጠቃሚ መረጃ ነው

  • @bemnethailu1663
    @bemnethailu1663 8 месяцев назад +1

    ዶ/ር ከበደ ይልማ ላይ እና ሳብስክራይብ አድርገናል እየተከታተልነው ነው

  • @Yedingillij2127
    @Yedingillij2127 8 месяцев назад

    እናመሰግናለን❤

  • @kiddan1646
    @kiddan1646 8 месяцев назад

    Tebarek

  • @רבקהטקליה
    @רבקהטקליה 8 месяцев назад

    🙏🇪🇹🇪🇹🇪🇹🙏

  • @TedrosLilay
    @TedrosLilay 8 месяцев назад

    ጦርነት ፈልገን ሳይሆን ያደግንበት ቤታችንና መሬታችን ሱጡን እኑኑሩበት ነው ያልነው ለዚህም ፈጣሪም ይፈርዳል።

  • @meskeremhailu1127
    @meskeremhailu1127 8 месяцев назад +1

    ሰሜኑ እኮ አሁንም እኮ ጦርነት ላይ ነው አማራም እኮ ሰሜን ነው

  • @belanmulatu8697
    @belanmulatu8697 8 месяцев назад

    Fatry amilk ytabkach wandema abiy endat nach

  • @AsterLeges-x1j
    @AsterLeges-x1j 8 месяцев назад

    Mesmer atlikek yewishet asane timeslalsch.

  • @eritrealove7981
    @eritrealove7981 8 месяцев назад

    ጦርነት😮 እንደገና ሰቀቀን😢😢😢😢😢😢

  • @ketzergaw2593
    @ketzergaw2593 8 месяцев назад +1

    ትራምፕ እኮ የግሎባሊስቶችን አጀንዳ ስለሚያጋልጥ ነው የሚጠሉት። ባለጌም አይደለም ፊለፊት ስለሚናገር ነው። በጣም እገግዚእብሄር ን ያምናል።

  • @miledrahi9933
    @miledrahi9933 6 месяцев назад

    Nurljn❤

  • @ሶስናበላይ
    @ሶስናበላይ 8 месяцев назад

    ሁሌም ጦርነት ላይ ነ ን እኮ ምን አዲስ ነገር አለ 😢😢😢😢

  • @belanmulatu8697
    @belanmulatu8697 8 месяцев назад

    Fatry salmun yametlate lakedst hugrchen Ethiopian 🙏🙏🙏

  • @zewudutesfay2309
    @zewudutesfay2309 8 месяцев назад

    የእግዚአብሔር ፈቃድ በልጁ በኢየሱስ ክርስቶስ አምኖ ተቀብሎ መኖር ነው ይሄን እውነት እስካልተቀበልን ኢትዮጵያ ዘመን ያስቆጠረ ረሀብ ጦርነት ችግር ተጣብቆብን ሊኖር ይችላል

  • @mikiyasderbe7213
    @mikiyasderbe7213 8 месяцев назад

    እሱም ያልቅና ሌላ ጦርነት ይጀምራል ብሮ ...

  • @ህይወት-መ9መ
    @ህይወት-መ9መ 8 месяцев назад +5

    የአማራው ክልል ጦርነት ላይ አይደለም ወይ? ነው አማራ ለናንተ ሰው አይደለም?

  • @abebuwoldeyes5475
    @abebuwoldeyes5475 8 месяцев назад

    ቤዛ እንዴት ብርሀን ከ ጨለማ ጋራ ህብረት ይኖረዋል ይላል ቅዱስ ቃሉ እቶ ኣብይ ፓስተር ነው የ ጥበቡ ወርቅዬ ኣዳራሽ እኔ ቸርች ኣልለውም ውስጡ የ ዝሙት መንፈስ እንጂ ሌላ የተቀደስ ነገር ስለሌለበት የ እዛ ጨፋሪ ዳንስኛ ነው ኣንቺ ደሞ የ እመ ብዙሀን ደጏ ወላዲት ኣምላክ ድንግል ማርያም ልጅ ነሽ እንዴት ነው ቅድስና ከ ምንፍቅና ጋራ ኣብሮ የሚሄደው ወይም ህብረት የሚኖረው?? ጭራሽ ውበትሽ የሆነውን ሻሸ ኣስጣለሽ ገና ብዙ እናያለን
    ፓስተር ኣብይ የ ቅድስተ ቅድሳን ድንግል ማርያምን ስም ተሳሰቶ እንኳን ጠርቶ ኣያውቅም ስለዚህ ቤዛ ወደ እራስሽ ተመልከቺ ኣብረሽው ያለሽው ስው ኣለምን ያሳተው የ ሉተር ቸርች ኣባል ነው ኣንደር ከቨር እግዚአብሄር ያጋልጥህ
    ኣለም ካለ ቅድስተ ድንግል ማርያም ኣማላጅነት ኣትድንም ክብር ለ እናት እና ልጁ

  • @surafelkongo3239
    @surafelkongo3239 8 месяцев назад

    Ke 3 months buhala akumyalew bleh alneberem

  • @Htmlcssjs1990
    @Htmlcssjs1990 8 месяцев назад +5

    ጦርነት እኮ ዓምሐራ ክልል ውስጥ አለ ።
    ነው TPLF በራያ በኩል ትንኮሳ ስላደረገ ነው ዳግም ጦርነት ያልከው ቆየ እኮ
    ህዝብ እያለቀ ነው !!!
    ዝምታ ይብቃ!!!!!!💚💛❤️

  • @leyuamanuelleyu3723
    @leyuamanuelleyu3723 8 месяцев назад

    ይህንን የመጨረሻ አስፈጻሚ ከመሆን አድነኝ አባቴ👋

  • @selubecca
    @selubecca 8 месяцев назад

    Trump yakeberkew geta eysus yakbrh❤

  • @ferozaawol2946
    @ferozaawol2946 8 месяцев назад

    👍👍👍👍👍👌👌👌👌👌🌹🌹🌹🌹🌹

  • @danielbizuneh1221
    @danielbizuneh1221 8 месяцев назад +1

    Eskahun ymkahedw torent aydelm weyes lant chase Coweta nw

  • @znashchebero3313
    @znashchebero3313 8 месяцев назад

    Sle janderebaw twld weym yaelaf Zara mermrln

  • @AbcdAbd-iv4ky
    @AbcdAbd-iv4ky 8 месяцев назад

    ያማራልጁችግንእየታዘባችኩነው😅😅😅😅

  • @kibreababreha
    @kibreababreha 8 месяцев назад

    Eski ke tigray hamet wutu .aynachu teklala tigray lay eski yebkachu

  • @FilmonHailu-n2w
    @FilmonHailu-n2w 8 месяцев назад

    አረ ትግራይ ላይ ጦርነቱ በድጋሜ ይሄማ ኣይሆንም😮😮😮

  • @mulunehyeethiopia2459
    @mulunehyeethiopia2459 8 месяцев назад

    ABIY YELMA OKY! THIS IS.WHAT YOU LEARN " FALSE FLAGS "AJENDA FROM C.I.A YOUR TEAMS OVER ETHIOPIANS LEDER Dr.Ab..
    Trust me We and our beloved leder In the hands of GOD!

  • @allamrmekuria4534
    @allamrmekuria4534 8 месяцев назад +1

    ያሳዝናል እስከዛሬ አማራ ሲያልቅ አንፃራዊ ሰላም ላይ ነን ስትል ነበር ትግሬ ስትጀምር ስጋት ገባህ? የአማራ ጠላቱ መብዛቱ ያስገርመኛል ግን የማይረሳ ነውና ይህን ቀን ለሰከንድ እንዳትረሳው

  • @user-gu3tx2tu7w
    @user-gu3tx2tu7w 8 месяцев назад

    ትራንፕእብድ ጴንጢነው ሁለትምላሰ ባለጌ ጋጠወጥነው አሰመሳይነው እንደኛው ጉድ ሰለትራንፕእንኳን ተውት ሲኮፓትነው።

    • @ignitus7777
      @ignitus7777 8 месяцев назад +1

      አንተ ነሃ ጨዋው ¡
      በራስህ ጉዳይ ላይ አተኩር ሌላውን ከመተቸትህ በፊት

    • @asterisayas8522
      @asterisayas8522 8 месяцев назад +1

      አቤት ስንት ጥሬ አለ 😂ለምን ይሄ ሁሉ ስድብ

    • @ketzergaw2593
      @ketzergaw2593 8 месяцев назад

      ትራምፕ በጣም ጥሩ መሪ ለሰው ልጆች ሰላም የቆመ ሰው ነው። ባለጌ ነህ።

    • @ሶስናበላይ
      @ሶስናበላይ 8 месяцев назад

      😅😂😂😂😂ሆሆሆ ጎድ እኮ ነው I love ትራንፕ❤

  • @shimelismekit4632
    @shimelismekit4632 8 месяцев назад +2

    ወሬ ወሬ ከዛ ብር ብር ዩቱብ ሽቀላ።

    • @ignitus7777
      @ignitus7777 8 месяцев назад

      ወንድም አንተም እኮ ሰርተህ ገንዘብ 'ትሸቅላለህ'

  • @user25645
    @user25645 8 месяцев назад

    እውነተኛ ከሆንክ ለምን ለመርአዊ ድምጽ አትሆንም

  • @Weletetnsae
    @Weletetnsae 8 месяцев назад +2

    ዉይ ኧረ ጦርነት ኣያሰማን ፈጣሪ😢😢