የአረብ ገንዘብ ሰላቢ ነው || ሌላ ብሔር በመሆኔ አይፈልጉኝም ነበር || 15 ልጅ ካልወለደችልኝ ሌላ አገባለው

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 29 май 2022

Комментарии • 267

  • @mekdes-ei5lp
    @mekdes-ei5lp 2 года назад +19

    ሴት ልጅ ስትር ያለ ልብስ ስትለብስ ደስስስ ይለኛል የፍቅር አምላክ ፍቅር ይጨምርላችሁ🌹🌹🌹🌹🌹

  • @wewee6506
    @wewee6506 2 года назад +10

    ማሻ አላህ ደስ ስትሉ ፍቅሩን ያብዛላቹ በዛላይ ልጁም ገራገር ልጅቷም እርጎ ነገር ናት በጣም ነው ተመስጬ ያየኅችው

  • @user-vt4jz5pp9e
    @user-vt4jz5pp9e 2 года назад +7

    ማሻ አላህ ውደታ እስከ ጀነት

  • @abebasifan3117
    @abebasifan3117 2 года назад +20

    አቡሉዬ ፈጣሪ እድሜና ጤና ይስጣቹ ጀሙ ምርጥ ሴት የኔ ደርባባ ጀግና ነሽ ለኔ በዚ አጋጣሚ ልግለፅልሽ ጎበዝ ነሽ እማ በርቺ ፈጣሪ ያሳድግላቹ ልጆቹን ኑረለልኝ የሰፈሬ ምርጥ ጥዶች

  • @Ethiopia184
    @Ethiopia184 2 года назад +12

    አሁንኮ ትዳር የ6 ወር እድሜ ብቻ ሁኗል አይለያችሁ ያረብ እኔም እንደ እናንተ ትዳሬን ያጠንክርልኝ ዱአ አድርጉልኝ ባሌን እወደዋለሁ እሱም ይወደኛል አይለየን

  • @Tube-tj9qe
    @Tube-tj9qe 2 года назад +18

    እውነትህን ነዉ የአርብ ብር ሰላቢ ነዉ እሄው 12 አመቴ ልፋት ብቻ እና በሽታ አተርፍኩ አሁንማ ደከመኝ ሀገሬን ልገባ ነዉ

  • @romanadenew7202
    @romanadenew7202 2 года назад +4

    የሰፈሬ ልጅ ነህ እግዚያቤሔር ይባርካቹሁ የእግዚያቤሔር በረከት ቤታቹሁ ይግባ

  • @user-gx6yy8wt5k
    @user-gx6yy8wt5k 2 года назад +3

    ሴት ልጂ ፀባይ ካላት ከማንም ጋ ተስማምታ ትኖራለች ምርጥ ጥዶች😍😍😍😍

  • @user-jy4bj9te4b
    @user-jy4bj9te4b 2 года назад +3

    አቤት እርጋታ ግልፅነት ደግሞ አንተ የባዴ ወልድ ነክ የምጠብኝ እረጅም እድሜ ኑሩ ነፍሶቼ❤❤❤

  • @mmmmcvvh5188
    @mmmmcvvh5188 2 года назад +3

    ታምራላችሁ አላህ ይጠብቃችሁ።የልጂነት ባል ወንድም ነው ይላሉ እኔ በልጂነቴ አግብቸ ወር ታልቀመጥ ወጣ 6አመቴ አማርጣለሁ ካላገባ

  • @esmaaelmdm9681
    @esmaaelmdm9681 2 года назад +6

    ሱብሀን አላህ እኔ በጣም ነው የተርዳኋቸው አውነኛ ፍቅር ይህ ነው

  • @user-rl1kd5hx5j
    @user-rl1kd5hx5j 2 года назад +11

    ዋናዊ ፍቅር ነው ቢሄር ዘረኝነት በእስልምና ቦታ የለውም

  • @mudyashukra596
    @mudyashukra596 2 года назад +6

    ጀሙ የኔ ምርጥ የሴቶች ምሳሌ አቡሉ ምርጡ ወንድሜ አላህ አይለያቹ እስከ መጨረሻው mashallah

  • @mhsenailmhsenail2098
    @mhsenailmhsenail2098 2 года назад +5

    ደስስትሉ ጌታ ፍቅርና ፀጋ ደርቦ ደራርቦ ይስጣቹ በፍቅር ያኑራቹ ትዳራቹ ይባረክ

  • @esmaaelmdm9681
    @esmaaelmdm9681 2 года назад +5

    የኔ ወንድም ግልፀነህ ማሻአላህ ሜስትህ ደርባባ ናት ድህነት ብርቃቺን አደለም

  • @abdreahabesha
    @abdreahabesha 2 года назад +2

    Abulu jemale ..jemu allhe yeteshale negere yesetachu betame new metamerute mashallhe

  • @gadlovelove7362
    @gadlovelove7362 2 года назад +7

    እውነት ነው ሰላቢ ነው ከጥቅሙ ጉዳቱ ያው እዳለሁ አለሁ 18አመት አሁንም አንድ ወር 2ትወርእየሰለበኝ ነው እረ ፆሎት አርጉልኝ እህት ወድሞቸ

  • @user-lr5bl4by5y
    @user-lr5bl4by5y 2 года назад +15

    የቅናት አይደለም ግን ሆን ብላቹህ አይታቹህ ከሆነ ሴቱካወች ባል ይወጣላቸዋል። በዚሁ አጋጣሚ ገናነኝ እኔ ለማለትም ጭምረ ነው!!

  • @user-mh6hc6jd4g
    @user-mh6hc6jd4g Год назад +2

    ምርጥ ጥዶች አላህ ፉቅራችሁን ያብዛላችሁ

  • @user-bj1ck9fk8i
    @user-bj1ck9fk8i 2 года назад +4

    አቤት ደስ ስሉ እግዚአብሔር ፍቅራችሁ ያብዛው 🙏🏻🙏🏻 ፈታ ያሉ ደስ ስሉ ማርያምን