#zaramedia

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 7 янв 2025

Комментарии • 152

  • @Zaramedianet
    @Zaramedianet  День назад +12

    Hello family! Pls subscribe, share, & like us. Support us Zelle/cash app-571-622-8891. Be a member donorbox.org/support-zara-media-network or gofund.me/1b6a40d7

    • @JemalKedir-v3i
      @JemalKedir-v3i День назад +1

      Helloo.❤❤❤❤

    • @samsamsun367
      @samsamsun367 23 часа назад

      💞💞💞💞💞💞ጀግና የጀግና ዘር እድሜ ጤና ይስጥህ ፈጣሪ ይጠብቅህ ያስደስትህ

  • @danielalemu2121
    @danielalemu2121 День назад +14

    ፅሩይ ከም ማይ ንጉሆን ሓላይ ህዝቡን ስታልን ሓወይ ዕድመን ጥዕናን ንዓኻ

  • @hageretigray-m5c
    @hageretigray-m5c День назад +11

    ስታሊን የቁርጥ ቀን ልጅ ጅግናችን የህዝብ ልጅ

  • @teklehaymanotassefa4687
    @teklehaymanotassefa4687 День назад +6

    እንኳዕ ንገና ባዓል አብፀሐካ ስታሊን ሓውና ❤❤❤❤❤❤❤

  • @TesfshFish
    @TesfshFish День назад +6

    እንኳዕ አብፀሓካ ዝሐውና

  • @yitagesudaba
    @yitagesudaba День назад +7

    ስታሊን እኮ my favorite journalist ❤❤❤

  • @Mikisadfer
    @Mikisadfer День назад +5

    እንኳዕ ንልደተ ክርስቶስ ኣብፀሐካ ስታሊን ናይ ትግራይ ናይ ቁርፂ ውሉዳ።

  • @nebilasnake888
    @nebilasnake888 День назад +4

    ፈጣሪ እዳለፈው ግዜ በሰላም በደስታ በፍቅር በአል የምናከብርበት ግዜ እዲመጣልን እየተመኘሁ ለመላው ለተበደለው ህዝባችን የሰላም የጤና የተስፋ የአንድነት በአል ይሁንልን በርታ ወንድማችን ስታሊን

  • @BelachewmarkosTome
    @BelachewmarkosTome 12 часов назад

    በጣም የምወዳቸው የማከብራቸው አምላክ ነብሳቸውን ይውሰድ ትልቅ ሰው አጣን

  • @TigistEphrem-t9m
    @TigistEphrem-t9m 22 часа назад +3

    Your very amazing...I like very much bro I am from welega dambi dolo your our voices we loved you bro

  • @NigusieTeshome
    @NigusieTeshome День назад +6

    ዚራ ሚዲያ የሚያንሸራሽረው ሀሳብ ጥሩ ነው ህዝቦች መቀራረብ ላይ አጥብቆ መስራት አለበት

  • @hageretigray-m5c
    @hageretigray-m5c День назад +6

    ስታሊን ጀግና የህዝብ ልጅ

  • @TedlaTadesse-su9pk
    @TedlaTadesse-su9pk 21 час назад +2

    I am Amhara (ethiopian) but I love ethiopia I love the people of tigray the people of tigray the core of the people of ethiopia my English is week

  • @BelachewmarkosTome
    @BelachewmarkosTome 12 часов назад

    በርታ ስታሪሊን

  • @bithanyagetu4068
    @bithanyagetu4068 Час назад

    እስታሊን እውቅ የፖለቲካ ጠንካራ ሰው በርታ

  • @ጌች2023
    @ጌች2023 День назад +7

    እጅግ በስህተት አብይ አህመድ ስልጣን ላይ ወጣ።

  • @AmarikYa
    @AmarikYa 15 часов назад

    🎉🎉🎉🎉🎉🎉ዘረያ ምድያ👍👍👍👍👍👍👍👍

  • @TedlaTadesse-su9pk
    @TedlaTadesse-su9pk 21 час назад +1

    Zara media I love you too much you are the honest man

  • @eseyasberhe7842
    @eseyasberhe7842 День назад +6

    ድሮም. ጽዮንና. ነጃሺን. ደፍሮ. አራክሶና ህዝቡን አበሳብሶ እንደ ሃገር እቀጥላለሁ ማለት የግዜ ጉዳይ ነው ስንል ከጅምሩ ያለምክንያት አይደለም ፣ የኢትዮጵያ ህዝብ ከልቡ ለዚህ ህዝብ ፍጅት ይቅርታ እስካልጠየቀ መከራው ይቀጥላልልልል

  • @yitagesudaba
    @yitagesudaba День назад +4

    እውነት ነው በኣንድ እራስ አንድ ሺህ ምላስ

  • @amlaksirateferi3323
    @amlaksirateferi3323 23 часа назад +1

    እንኳን አደረሰህ ስታሊን

  • @teklaywelay1439
    @teklaywelay1439 18 часов назад

    ዛራ ሚድያ በምክንያት የተፈጠረ ሚድያ ነው በርቱ

  • @Urgessa-k5u
    @Urgessa-k5u 20 часов назад

    Zara media you're working great

  • @MulaMuluken-e1m
    @MulaMuluken-e1m 20 часов назад +2

    ጀዋር እና ለማ ከመጡ አበቃ የኦሮሞ ልጆች በለማ ተስፍ አለቸዉ

  • @kifleywelay2878
    @kifleywelay2878 18 часов назад

    Merry X-mass Stalin!
    We respect and trust you!
    We wish success for all your works.
    Surely, you will be the winner.

  • @GebreGebre-bz4sn
    @GebreGebre-bz4sn День назад +1

    ኦስታሊን እንኳዕ ንገና ብሰላም አብፀሓካ እሞ መዓስ አረጋዊ ጥረይ ፀጋይ በርሄ አባዲ ዞሞ ተ/ብርሃን ወ/አረጋይ ፃድቃን አረኽንደይ ኢልካ ክትቆፂር ንህዝብና ዝኸሓዱ

  • @zenebaregeta2631
    @zenebaregeta2631 День назад

    እንኳን አደረሳችሁ

  • @hgfana6731
    @hgfana6731 День назад +2

    እስታሊን እንዃዕ አብፀሐካ👉ዘዝፀገሞ መፅዩ ሐላይ መሲሉ ዝቀርብ ምድረ ከሐዲ ግን ሽፋን ተዘይትበሉ
    መጠቀምያ አይትኹን🙏 ትግራይ ብዙሕ ችግር አለዋ አብኡ ንስራሕ

  • @asmelashtesfay5931
    @asmelashtesfay5931 День назад +3

    ርሑስ ባዓል ስታሊን

  • @MulaMuluken-e1m
    @MulaMuluken-e1m 20 часов назад +1

    ትክክል አብይ በቃዉ ይብቃዉ

  • @efremyohannes4549
    @efremyohannes4549 День назад +1

    Good job

  • @Tkkj73
    @Tkkj73 12 часов назад

    It is with profound sadness to hear the passing of the honorable Ato Bulcha Demeksa a giant of a man who served his country in various capacities with devotion and dedication during the Emperor’s reign . We would like to extend our condolences to his family, relatives, and friends. May the almighty God rest his soul in peace.

  • @Mikisadfer
    @Mikisadfer День назад +1

    እንኳዕ ን

  • @JejijoFunji
    @JejijoFunji День назад +8

    ይህን የቡልቻ ደመቅሳን የፓርላማ ንግግሮች ዶ/ር መራራን ጨምረን ስናስታውስ ከዲሞክራሲያዊነቱ የአዝናኝነቱን ያለማድነቅ አይቻልም።የብልጽግና ፓርላማ ላይ ሆነን እንየው።መለስን ነብስ ይማርልን።

    • @خديجهخديجه-م3غ
      @خديجهخديجه-م3غ День назад

      አሚን🙏

    • @FNeway
      @FNeway День назад

      ተባለ እንዴ!? ፓርላማ ላይ ዝም ብሎ ቢጮህ እዚህ ግባ የማይባል ለውጥ ከሌለ ምንድነው? መለስ ብቻውን አይደል እንዴ ሞት እስኪወስደው ድረስ ስልጣኑ ላይ የተኛበት

  • @טטכ.ה
    @טטכ.ה 3 часа назад

    የፉኖ መሪዎችም ዲያፓራው ይመከር በማለት ብቻ ሳይሆን አዳንዶች ልክ እደብይ ቃለትን በማሳመር ከኔ በላይ አዋቂ የለም ከመለት ተቆጠቡ ከናንተ በላይ አዋቂ ለአማራ ተቆርቋሪ የለም ከማለት እንደ እስራኤሉ ጋዜጠኛ ኸርፀል ለሀገር ለህዝብ ስሩ መልሱን ከአማራ ህዘብ አስመዝግቡ እኔ ልምራ እኔ ልም አትበሉ በውቀትም በድሜም የሚበ ልጣችሁን ጀኔራል ተፈራ ማሙን ምክር ስሙት ክብር ስጡት ውቤ ነኝ የእስራኤሉ ፉኖ

  • @abatefulaskelecha8857
    @abatefulaskelecha8857 18 часов назад

    Baga ayyaanaa qillee isini gahee 🎉🎉

  • @teklhaymanottekli3932
    @teklhaymanottekli3932 День назад +9

    እነ ጌታቸው ረዳ በኢትዮጵያ እየተነቀለ ያለዉን ብልፅግና በትግራይ ለመትከል መሮሮጡ ጥሩ አይደለም ያሳዝናል

    • @Ulla4444
      @Ulla4444 День назад

      Tigray need new politic. No TPLF ether😢. My father is from Adewa he uses say TPLF is the bigest enemy of Tigray 😢

    • @biniamGere6502
      @biniamGere6502 3 часа назад

      ​@@Ulla4444 አዲስ ፖለቲካ የሚመጣው በህግ እና በስርአት ነው እንደብልጽግና ህገወጥ ሆኖ መጥቶ ፓርቲ በመውረስ ሕገወጥነትን እንደህጋዊነት እንዲጫወት አይፈቀድለትም

  • @haylayhagos4433
    @haylayhagos4433 19 часов назад

    እስታሊን እኳን ለብረሀነ ልደቱ አብጸሀኩሙ

  • @TilahunTarekeWeldu
    @TilahunTarekeWeldu День назад +1

    ስታሊን ጅግና ናይ ቁርፂ እዋን ሰብና። ኩሉ ትግራዋይ ብኣኻ ይኾርዕ

  • @berhanu1631
    @berhanu1631 День назад

    እንደዚህ መምከርህ በጣም ጥሩ ነው።

  • @ጌች2023
    @ጌች2023 День назад +4

    ትክክል ነክ እስታሊን።አይደልም ጃዋር ሰጣን መጥቶ ልርዳችሁ አብይን እንጣለዉ ብልክ እሺ ነዉ የሚትለዉ። ጃዋርን የምጠላ የብልጽግና ደጋፍ ብቻ ነዉ።

  • @musieasefa9159
    @musieasefa9159 22 часа назад

    እንኳዕ ኣብፀሐካ ስታሊን ጅግና እቲ ሓበሬታ ሓቂ እንተኾይኑ እንተዘፍጥንዎ ፅቡቅ ኔሩ።

  • @legessegebrekristos8088
    @legessegebrekristos8088 День назад +1

    በጀዋርና በለማ የሚመጣ የመንግስት ለውጥ እውነትነት ይጎድለዋል

  • @Truth-zf1fh1
    @Truth-zf1fh1 День назад +2

    እባካህ የዚህ አረመኔ ፊትና ድምጽ ማየትና መስማት አንገሽግሾናል። በቁሙ የሞተ ሬሳን አታሳየን።

  • @GidenaMedhin
    @GidenaMedhin 17 часов назад

    ስታሊን ንህዝብኻ እትገብሮ ዘለኻ ቃልሲ ፅቡቅ እዩ ቀፅለሉ።

  • @TsegaTsegaabrha
    @TsegaTsegaabrha День назад +2

    🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @aliomer9
    @aliomer9 День назад

    Yes stalin ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @Sumayaa.Mitikuu
    @Sumayaa.Mitikuu День назад +1

    ❤❤❤❤❤❤

  • @QURQURTUBE
    @QURQURTUBE 20 часов назад

    Zara

  • @Mgeberhiwot
    @Mgeberhiwot День назад

    አሚን እንኳን በሰላም አደረስን

  • @Sarbet888
    @Sarbet888 День назад +1

    The same corrupt faces are showing their faces like scavengers to get whatever remains after Abiy and his killers are gone. The only new force is Fano. However, its leaders have failed to form a union because like their predecessor dictators, they all aspire to be at the top and are driven by a desire for easy money and power. This desire reflects a prevailing culture in Ethiopian cities. Ethiopia urgently needs a miracle to remain intact!

  • @ameleworkhaile3974
    @ameleworkhaile3974 День назад +1

    Thank you for your important analysis !

  • @KibrygrmayTsehay
    @KibrygrmayTsehay День назад +1

    ❤❤❤❤❤❤❤🎉

  • @EbH767
    @EbH767 19 часов назад

    ጃዋር ከሜንጫ ወደ ሩጫ የሚል መፀሃፍ ቢፅፍ

  • @mza2884
    @mza2884 День назад +1

    Ato Bulchaa a champion of social and economic justice. .. Rip😂

  • @samitigray-n9o
    @samitigray-n9o День назад +1

    estalin g/slase enqa lebale lidet aderseh enezih yetigirai bandawoch beliln endatlekachw

  • @SuleymanKemal-ie9lj
    @SuleymanKemal-ie9lj День назад

    ዳግማዊ መለስ ጀዋር ነው እንወደወለን

  • @meharihailugebresellasie9683
    @meharihailugebresellasie9683 20 часов назад

    🎉🎉🎉

  • @አገሬ_ምን_ነካሽ
    @አገሬ_ምን_ነካሽ День назад +1

    ነፍስ ይማር፤ለቤተሰብም መጽናናትን ይስጥልን።

  • @JemalKedir-v3i
    @JemalKedir-v3i День назад

    Hii

  • @aliomer9
    @aliomer9 День назад

    Yes

  • @ZenewZeney
    @ZenewZeney День назад +1

    እስታሊን እንወድሀለን።ጀዋር አይመጥንህም ከሱ ጋር አትውረድ።የሱ ቃላቀባይ አትሆን።ኢሃዴግንም እንደዚህ እያለነበር ከህዝብ ነጥሎ ከፋፍሎ ለዚህ ሁሉ ምስቅልቅል ተጠያቂ ነው።

  • @AlemashAbay
    @AlemashAbay 12 часов назад

    ☝️☝️☝️☝️☝️☝️☝️☝️☝️
    ለማ መገርሳ በጣም ማፈርያ ነው, ያሁሉ ኦሮሞ እያለቀ ኣባ ገዳዎች እየተረሸኑ ኣፉ ሳይከፍት አሁን እንድ እድሜ ጠገብ ሰው ሙቱ ብሎ መናገሩ ያሳፍራል

  • @adugnaderibe5275
    @adugnaderibe5275 17 часов назад

    ነፈሰ ይመር ኢትዮጵያ ትልቅ አጠች

  • @mashimashi1214
    @mashimashi1214 День назад +2

    Ahiburu ekae abtsehna

  • @alexandermengistu6272
    @alexandermengistu6272 День назад +1

    አበበ ገላዉ ጋዜጠኛ ነዉ። ጁዋር ፖለቲከኛ እና ሀገር መምራት የሚፈልግ ነው። ሁለቱን ማመሳሰል አግባብ አይደለም።

  • @abatefulaskelecha8857
    @abatefulaskelecha8857 18 часов назад

    ኦቦ ቡልቻ ደመቅሳ ባለ ትልቅ ስብዕና ታላቅ ሰው ነበሩ
    ወርቃማ የኢሕአደግ ዘመን የፓራላማ ቆይታ ያልከውን ግን እርሳው
    የእሳቸው ፅናት እንዳለ ሆኖ ግን የፓርላማ አፈጉባኤው እና ጠ/ሚ መለስ እሳቸዉ ላይ ሲያሾፉ መስቃያ ሊያደርጉዋቸው ሁሌ ይሞክሩ እንደበር አይረሳም

  • @meshnet9106
    @meshnet9106 День назад

    These communities of Ethiopia didn’t remember derg. It is now.

  • @batalgaribi9561
    @batalgaribi9561 54 минуты назад

    ታዲያ ጀዋርን እድንደግፍ ትፈልጋለክ እዴ
    ከግዲ አማራ አይሸወድም ዳግምቁማርማ አይበላም ።

  • @homaboneya8527
    @homaboneya8527 День назад +1

    Do not protect individuals only for they oppose PP. See their intentions.

  • @tesfayaberhe
    @tesfayaberhe День назад +1

    ገብሩ አስራትንና ፃድቃንን ባንተ አፍ ማንሳት ;እንቁራሪት ስለ ዝሆኖች መተቸት ማለት ነው። ርካሽ ሃሜተኛ !!!

  • @ZelalmBulti
    @ZelalmBulti 19 часов назад

    ዛሬ መኖር ያልቻለ ነጌ ትኖራለህ ብሎ ያወራል

  • @AliAdem-cz3nu
    @AliAdem-cz3nu День назад

    Tenkiyu tagaru

  • @טטכ.ה
    @טטכ.ה 2 часа назад

    አሁን ጅወርና ልደቱም ምኞት እንደ አብይ ለመሆነው

  • @kaba_lee8007
    @kaba_lee8007 День назад

    ነገ መቼ ነው

  • @berihawala7828
    @berihawala7828 День назад +2

    እና ጌታቸው ሰምቶ ይሆን የጀዋር ንግግር?

  • @GrmaBru
    @GrmaBru 20 часов назад

    ስታሊ ናይዋጣ ዐሌት አለካ ድዩ መአልታዊ ትልፍልፍ

  • @WeldishAsefa
    @WeldishAsefa 23 часа назад

    ስታሊን ኮሜንት ተንብቦ እንተኾይንኻ reply በለኒ እሞ ሃናፂን ጎናፅን ሪኢቶይ ክህብ

  • @FantaNigussie-cw2iv
    @FantaNigussie-cw2iv День назад

    Stalin hero

  • @lealemsisay3071
    @lealemsisay3071 18 часов назад

    juwar support to abiy is morer rational than Ababe Gelaw

  • @wgirmat7129
    @wgirmat7129 День назад

    ከዚ በኋላ ጃዋርና ለማ እንደ አብይ ገጥመው ነው ሚለይላቸው በወሬ ይደብራን ላሽ በሉ በላቸው ስልጣኑ ከኦሮሞ እንዳይወጣ እንሞክር ነው ንቁ የኢትዮፕያ ህዝብ

  • @chaltudame8347
    @chaltudame8347 День назад

    Rabbin lubuun isan ha maru

  • @muzz.bedabo1771
    @muzz.bedabo1771 День назад

    Seweyew iko normal aydelem teshh New betu amanuel hospital mehon neberebet yemiyasazenew isuun yemiketelu bezzu yee aaamero cheger yalebachewem alu Areb simesel Atiyurr teqaaaa alaa ashkaliha yelalu tergumun Areb teyeku

  • @birratedhowai6799
    @birratedhowai6799 День назад +1

    ኦስሎ ላይ ኡመር ሱልማን የጁሀርን የቀድሞን ድርጊቱን የአሁን አካሄደህ አቋሙን ገልጾ ነግሮታል :: ዛሬ ትግሉ እንደ ከዚህ በፊት ቁጭ በል: ተነስ: ስትል የሚቀመጥ የሚነሳ ወጣት የለም: ብልጽግና ድርቶ መደረት ሳይሆን መበጣጠስ ካልሆ ይህን መንግስት አንተ የምትሄድበት መንገድ ዝግ.ነው ብሎታል::

    • @birratedhowai6799
      @birratedhowai6799 День назад

      ታኮ ማድረግ ከህወሀት ነው የተማረ ተላላኪ ልጃቸው አቢይ::
      ኦሮሞ በክልሉ ከላይ ይሾሙና ከስሩ የህወሀት ሰው ያደርጉ እንደነበር አውቃለሁ::

  • @OmerEdris-p2c
    @OmerEdris-p2c День назад

    የጃዋር ንግግር ኩቴራ ያለው ጡሜራ xumeera በሚለው ይስተካክል።

  • @yohannesnagari4100
    @yohannesnagari4100 День назад

    Yegobata ashker agonbeso yehedal

  • @ገመዶ
    @ገመዶ День назад +1

    አማራን ስትበድሉ የበደላችሁ ሰዎች የኛ ቁስል አይገባችሁም አንተንም ጨምሮ ሁሉንም ነገር ተውቱና እንቀጥል ትሉናላችሁ መጠራጠራችን ትክክል ነው ይቀትላልም ሁላችሁም ከቆማችሁበት ፍንክች አይልም እኛን ከነ ቁስላችን ተከተሉን ተው ተው እንድናምናችሁ ተቀየሩ ከልባችሁ አማራን ለማረድ ችግር ስለ ሌለባችሁ በል ተቀየሩ

  • @mikaelhadgu1830
    @mikaelhadgu1830 День назад

    🖐🖐🖐

  • @habtamuyibrie3961
    @habtamuyibrie3961 21 час назад

    የበረሮው ሲያሰለቸን በዚህ ደግሞ መጣችሁ......

  • @HassenTeka-p3c
    @HassenTeka-p3c 13 часов назад

    Yemacheshe setaline

  • @AmanAman-v4w
    @AmanAman-v4w День назад

    I think Jewar believes the truck driver slides down a hill !

  • @AliyiKebeto-us8bm
    @AliyiKebeto-us8bm 22 часа назад

    ዛራ ሚድያ የሀሳብ ማዕከላዊነትን እያጎለበቴ ያለውና ሩቅ እይታን እያንፀበረቀ ጠቋሚ ሚድያ ነው።
    ስለ ወክታዊ ሁኔታ ለምሳሌ ከጀዋር እንቅስቃሴ ጋር አያይዘው ።

  • @AhmedMohammed-no4zm
    @AhmedMohammed-no4zm День назад

    አሁን የሽሬ ካቴድራል ደግፉ አልክ። ይህ መልካም ነው አንቃወምም። የኣክሱም ሙስሊም ተማሪዎች ድረሱልን ሲሉህ ግን ተሳለቅክባቸው። ትናንት በሕጃባቸው የተዋጉትን እህቶችህ ግን ድምፅ መሆን አቃተህ። አፍህ ተያያዘ። ድሮውም ስንጠብቀው የነበረ "ድሕሪ ሰላም ናብ ኣስላም " መፈክራችሁ ስለሆነ አይገርምም።

  • @TamratGebremaryam
    @TamratGebremaryam День назад

    Obbo lemma

  • @WATCHUP-to1mw
    @WATCHUP-to1mw День назад

    2025 not 2024

  • @MesfinMes-n1g
    @MesfinMes-n1g День назад +1

    ወቀሳ አይደለም የኔ። ሐቁ፣ ጀዋር ራሱን over-inflate እያረገ፣ ለአገሪቱ ፖለቲካ ደግሞ over-promise እያረገ ነው። አሁን ራሱን ትንሽ ዝቅ አርጎ ውስጥ ውስጡን ሰርቶ፣ ውጤቱ ላይ ትልቅ ሆኖ ቢወጣ Historic ይሆናል።

    • @lakeabaya
      @lakeabaya День назад

      Very wise comment.

  • @ጌች2023
    @ጌች2023 День назад

    ሺሚ አብደታ፣ማለት ቤቴን፣ሀጫሉን ያስገደለ፣የገደለ ነዉ።

  • @viber907
    @viber907 День назад

    Do you believe Jawar???

  • @tewabechtessoduresso9796
    @tewabechtessoduresso9796 День назад

    JEWARN BQAWEMU YE ABIY N EDME NEW MIYASREZMUT LELA MNM AYAMETUM !

  • @MmMm-uy9do
    @MmMm-uy9do День назад

    JAWAR BELO DANKOR GEFA FANO MANENEM ATESMA YEH HULU MAKABATER YANTA TENKAREY NAW AMHARA ZEM BELEH TKUSS MACHEM MANENEM ENDATSAMA TKUSS FANO GANA BEZU MAKABATER TYALEHE