ስለ ዘማሪ ዳጊ ጥላሁን የሚባለው እውነት ነውን? Ethiopian Gospel singer Dagi

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 31 янв 2025

Комментарии • 196

  • @prix205
    @prix205 9 месяцев назад +3

    We need more transparency and accountability in the church . We need to expose evil where ever it is. This needs to go to all the way to the top .

  • @JesusisLord7832
    @JesusisLord7832 9 месяцев назад +17

    እናንተ ግን ንጹ ናቹ ? ሌላ ላይ እጆቻቹን የምትዘረጉ። እባካችሁ ልጁ ያገልግልበት. በአገልግሎቱ የተናደደ ሰይጣን የተነሳበት ይመስለኛል። ጌታ ይባርካቹ 🙏

    • @romangebru5846
      @romangebru5846 9 месяцев назад +2

      ደሞኮእኔ፡ አሁን በፖለቲካ ፡ነው የሞታወቀው ፡ ይላል፡ ፣ ሴቷ: ደግሞ ቸርች መሄድ አቁማለች : ተመለሡ ፡ መጀመሪያ:😮 ሥለ ሠው ከምታወሩ! ኦ...Thx ፡

  • @MartaZeleke-y9e
    @MartaZeleke-y9e 9 месяцев назад

    1ኛ ቆሮ 10:12 ስለዚህ እንደ ቆመ የሚመስለው እንዳይወድቅ ይጠንቀቅ።
    እናንተ ማን ነዉ የፈራጅነት ስልጣን የሰጣችሁ
    እዉነት በጌታ ከሆናችሁ አካላችሁን ለምን ልታዋርዱት ትሞክራላችሁ ። አይሳካችሁም የክፉዉ ሰይጣን ተባባሪዎች ናችሁ በዳጊ ስም ልትነግዱ አትችሉም። የእ/ርን የአይኑን ብሌን ባትነኩት ጥሩ ነዉ።
    ዳጊዬ በርታልን አንተ የእ/ር ስጦታችን ነህ ከሳሽክ ተጥሎልሀል
    ጌታ እስካሁን ከገለጠብህ በሚበልጥ እጥፍ ክብር ይባርክህ
    እነዚህን አክብረሀቸዉ መልስ ለመስጠት እንዳትሞክር።

  • @ethandesalegn4182
    @ethandesalegn4182 6 месяцев назад

    Can you please post Dagi Tilahuns interview

  • @demeketadesse4840
    @demeketadesse4840 9 месяцев назад +2

    (የማቴዎስ ወንጌል ምዕራፍ 7)
    ----------
    1-2፤ እንዳይፈረድባችሁ አትፍረዱ፤ በምትፈርዱበት ፍርድ ይፈረድባችኋልና፥ በምትሰፍሩበትም መስፈሪያ ይሰፈርባችኋል።
    3፤ በወንድምህም ዓይን ያለውን ጉድፍ ስለምን ታያለህ፥ በዓይንህ ግን ያለውን ምሰሶ ስለ ምን አትመለከትም?
    4፤ ወይም ወንድምህን። ከዓይንህ ጉድፍ ላውጣ ፍቀድልኝ እንዴትስ ትለዋለህ? እነሆም፥ በዓይንህ ምሰሶ አለ።
    5፤ አንተ ግብዝ፥ አስቀድመህ ከዓይንህ ምሰሶውን አውጣ፥ ከዚያም በኋላ ከወንድምህ ዓይን ጉድፉን ታወጣ ዘንድ አጥርተህ ታያለህ።

  • @selamawithaile6129
    @selamawithaile6129 9 месяцев назад +18

    ከምንም በላይ የልጆቹ ነገር ያሳዝናል

  • @asnabelayneh7228
    @asnabelayneh7228 9 месяцев назад +1

    እግዚአብሔር ሆይ ምህረት አድርግልን የእንደገና አምላክ እድል ሰጥቶት በንስሃ የተጎዱትንም እግዚአብሔርን ይቅርታ ጠይቆ ለምስክርነት ያብቃው ፀሎት please እግዚአብሔር ይችላል !

  • @መሪያም-ለ6ተ
    @መሪያም-ለ6ተ 9 месяцев назад +1

    ወይ እናንተ ምን አይነት እምነት ነው ያላቹ ሰውን እየወገራቹ መዳን አለ በእኛ ጌታ ትላላቹሁ😛😛😛😛

  • @alemabebe2674
    @alemabebe2674 9 месяцев назад +2

    የወንድምን ሀጢያት መግለጥ ጥቅሙ ምኑጋር ነው፡የአደባባይ ነገር፡ ቤተክርስቲያን ከዳኘችሁ፡እረ ስሙልን ማለት ጥቅሙ አይገባኝም፡የዚህ አገልጋዮች መሆናችሁ ራሱ ያሳፍራልኮ፡ክርስቲያን ለወንጌል ነው የተጠራው እንጂ😢😢😢😢ልቦና ይስጠን😢😢😢

  • @abel6883
    @abel6883 9 месяцев назад

    Eyodab. Mefthewu mndnew ? የሚያዋጣዉ መፍትሄ እንፈል please

  • @asniabera2682
    @asniabera2682 9 месяцев назад +11

    እናንተ እነማናቹ ? ጥቅማችሁስ? ምንድነዉ? ከየት የተሰበሰባቹ ሀሜተኞች ናቹ ? አርባና ቢሶች ወደራሳቹ እዩ !!!

  • @munakinawork7473
    @munakinawork7473 10 месяцев назад +2

    ተባረኩ ፡ እውነቱን ፡ ስለተናገራችሂ ፡ ተበሰረኩ ፡ እውነቱን ፡ ስላወጣችሁ ፡ ተባረኩ።

  • @mebratasghedom2247
    @mebratasghedom2247 9 месяцев назад +17

    I love Dagy song, what goes in his life, we should give it to God. I love Dagy's song, and he is number 1. Love covers multitude sin. Let's talk about Jesus. Jesus is coming soon.

  • @bassemkhanfar9166
    @bassemkhanfar9166 10 месяцев назад +3

    በጣም ያሳፍራል 😢😢😢😢😭😭
    ተባረኩ❤

  • @mimiaaron4713
    @mimiaaron4713 9 месяцев назад

    Ogeettll God Bless more 🎉❤

  • @mlimezewede6613
    @mlimezewede6613 10 месяцев назад +9

    ይህ ዳጊ አያደርግም እይባልም እፉ እጅግ መርዝ ነው!!

    • @MesiMesi-jy2rt
      @MesiMesi-jy2rt 10 месяцев назад

      ዳጊ ከጎደኝው ቤተኝ ከሆነ 3ተኝ ልጅ ወለደች ያስመረመረውም ለፕሮሰስ ነው

  • @tutubevan932
    @tutubevan932 9 месяцев назад +1

    ወንጌል ቢሆን 100 view ሀሜት ሲሆን ተመልከቱ የተመልካቾ ቊጥር ወይኔ ያሣፍራል የሀሜት ጥርቅም እፈሩ ወንጌል አልተገለጠላችሁም ገና ኑ ጌታን ተቀበሉ ንስሀ ለዚህ አደባባይ ሀሜት ወንድሙን የሚጠላ ነፍሠ ገዳይ ነው የወንጌል እንቅፋት አትሁኑብን እባካችሁ የሀሜት ሡስ ያልተፈወሣችው ነፃ እስክትወጡ በጎዳ አርጒልን እባካቾሁ

  • @MistirAddise
    @MistirAddise 10 месяцев назад +3

    ተባረኪ ከነዚህ ተሳዳቢዎች ጋር ወርዶ መገኘት አልነበረበትም

  • @girmabirhanu6476
    @girmabirhanu6476 9 месяцев назад +1

    እግዚአብሔር የእኛን ንፅህና አይቶ የሚጠቀምብን አይደለም ። የልጁ ቅንነት አይደለም የሚያገለግለን ፣ የእግዚአብሔር መንፈስ ነው እንጂ ። ደግሞም የአንድ አከባቢ ማሕበረሰብ የኑሮ ዘይቤ በቀጥታም ሆነ በተዘዋዋሪ በኛ በክርስቲያኖች ሕይወት ላይ effect እንዳለው መርሳት የለብንም ። ዘማሪ ዳጊ የዚህ ሰለባ ነው ብዬ አስባለሁ ። አዲስ አበባ አኗኗር እንደሕዝቡ ስነልቦና አቀማመጥም ነው አኗኗሩ። አንድ ሰው ወንጌላውያን አማኝ ወይም ኦርቶዶክስ ሆነ አልሆነ ሕይወቱ የየዕለት ኑሮ ለመጥፎ ዓለም የመጋለጥ ዕድሉ ከክፍለ ሐገር ትውልድ ይልቅ የሰፋ ነው ። ሁሉንም ነገር ቀምሶ የማለፍ ዕድሉ ሰፊ ነው ። በሰው ሚስት ለመውደቅ ፣ በውጪ ለመውለድ ፣ አግብቶ ለመፍታት ፣ ፈትቶ ለማግባት ዕድሎች ሰፊ ናቸው ።
    ስለዚህ .....
    በሰው ውድቀት ባንደነቅ ፣ የወደቀ እንደሆን በክርስቶስ ኢየሱስ ወንድማችን ነውና ገስፀን ወደ ቀደመው አገልግሎቱ መመለስ ነው የኛ ድርሻ። ደግሞም መፀለይ አለብን ። በፈተና ያልወደቀ ኢየሱስ ብቻ !!
    ወገን ክርስትናችንን ኢየኖርን ያለው ገና ዓለም ላይ መሆናችንን አንዘንጋ።
    ተባረኩልኝ።

  • @rahelbtsadik3773
    @rahelbtsadik3773 9 месяцев назад +9

    ውሽታሞች የስው ስም በከንቱ አታጥፉ እዚህውስጥ ያላችው ማንኛቹ ናችው ንፁህ የስውን ስም የምታጠፋ ከመጀመሪያ ሚስቱ ጋር ከተለያየ ቆየ ከዛ በዋላ ከሁለተኛ ሚስቱ ጋር በስላም ተዋዶ ይኖራል ሁልሽም ታሪክ አላችው እራሳችሁን ንፁሁ አታድርጉ ዳጊ ከእግዚአብሔር ምህረት አግኝቶ እያገለገለ ነው ::

    • @alemtesfamichael2121
      @alemtesfamichael2121 9 месяцев назад +1

      ከመጀመሪያ ሚስቱ የወለዳቸውን ልጆች DNA አሰርቶ ነው የተቀበለው ከዚያም ሌላኛዋን አስረግዞ የኔ አይደለም ብትፈልጊ አስወርጂ ብሎ ጥሏት ሄዷል ስለዚህ ዳጊ አርፎ ቢቀመጥ አፉን ባይከፍት ይህ ሁሉ አይወርድበትም

  • @FEREUSAMO
    @FEREUSAMO 9 месяцев назад +1

    egziabehren masedb setlu atafrum geta gn yserachun ysetachual demo tebrarekalachu fewsun geta ystachu nesha gebu american menore dgeta lay yasnsal mlt nw mafreya nach hulachum

  • @MamaBarokKaleb-zt3mp
    @MamaBarokKaleb-zt3mp 9 месяцев назад +2

    ቤቲ የትዋ ናት ግንን

    • @tigistassefa5577
      @tigistassefa5577 9 месяцев назад +1

      ቤቲ የመጀመሪያ ሚስቱ ናት

  • @deboamare5171
    @deboamare5171 9 месяцев назад

    ከዳጊ እና ከቤቲ ጋር አንድ ቤተክርስቲያን ነበርኩኝ ዊነር ቻፕል ጥሩ ነበሩ

  • @iyasuhibebo1438
    @iyasuhibebo1438 9 месяцев назад +5

    ጌታ ሆይ ለቤትህ ንጽሕና ስትል ከዙፋንህ ተነስ

  • @demisehana3437
    @demisehana3437 10 месяцев назад +4

    What did you guys point God he gave him forgiveness. What he talking about?

  • @saraworkneh1620
    @saraworkneh1620 9 месяцев назад

    ድሮ ንስሀ ሲገባ ከቤተክርስቲያን ይታገዳል ብቻውን ይሆናል ይፆማል ይፀልያል ከዚያ ይመለሳል አሁን እኮ ንስሀ ገባሁ ብሎ የጥሞና ጊዜ ሳይወስድ ዩቲዩብ ላይ ይታያል እኔ በጌታ ምህረት በጣም አምናለሁ ግን እንደዳጊ ቁጭ ብሎ ስለበድሞ ትዳሩ መፍረስ ሲናገር በኔ ምነው ጌታሆይ በአደባባይ አፈርን ስምህ ተጠራ በሀጢያት ብዬ አልቅሻለሁ እና ዘመኑን እንወቀው እግዚአብሔር ምህረቱ ስለበዛ ባንደፍረው ጥሩ ነው ሰው ነን እንወድቃለን ግን ግብዝ አንሁን ትሁት እንሁን

  • @derejeassefa9747
    @derejeassefa9747 9 месяцев назад

    Ogetti በጣም ደስ ይላል ንግግሯ ድምጿ ራሱ

  • @yordanosmehratte9298
    @yordanosmehratte9298 10 месяцев назад +14

    እናንተ ከእርሱ በምን ተለያችሁ?? አረ ተው
    ሁሉን በፍቅር እንድናደርግ ነው ቃሉ የሚያዘን, ለማቅናት እና ለመመለስ!!

  • @kukulu99
    @kukulu99 10 месяцев назад +31

    እኛ ያላወቀነውን የቤተሰብ ታሪክ ነገራችሁ እሺ አሁን ምን አተረፋችሁ ?ሌላው ቢቀር ለተወለዱት ህፃናት እንኳን አታስቡም ?? እናንተ አሁን እውነት ሌሎች ሴቶች በማሰብ ነው ? ጌታ ለልጅቹ አይስብም ? እነዚህ ባልና ሚስት በፈታኙ የሚፈተኑት ፈተና አይበቃቸውም ? ልደከመ ፀልይለት አልተባልንም ? እግዚአብሔር ሆይ ምህረትህ ይብዛልን 😢

    • @caterinaenrico5470
      @caterinaenrico5470 9 месяцев назад +1

      @kukulu99 አዝነሽለት ነው? የዚህ ታሪክ ውጤት መሰለኝ ያሁን ማንነቱ

    • @bituu126
      @bituu126 9 месяцев назад

      ምን እረሱ እራሱ ሲናገር አነበር

    • @romangebru5846
      @romangebru5846 9 месяцев назад

      የሠባ: ወሬ! Wow!every body.... 😄 please God is in control, leave him alon.

  • @deboamare5171
    @deboamare5171 9 месяцев назад

    OGOETIII perfect saying

  • @Emanu2018
    @Emanu2018 7 месяцев назад

    ወይ ዳጊ በገዛ እጁ ወደቀ😢አሳ ጐርጓሪ

  • @blengebretsadik7416
    @blengebretsadik7416 9 месяцев назад +2

    እና ማሳደግ ካልቻለች ብቻዋን ወይም ኑሮዋን ለማሻሻል ይሆናል ወደዚህ አገር የመጣችው በዚህ ደሞ መወቀስ የለባትም

  • @aydagirmaye3723
    @aydagirmaye3723 9 месяцев назад +3

    Seytan serah yefres.
    In Jesus' Name.

    • @afomiyegebre5321
      @afomiyegebre5321 9 месяцев назад

      yesew buchila athungi ewunt new yalut fechin tebabri athungi yemjemriya mistum mert set nat

  • @jerusalemregassa2367
    @jerusalemregassa2367 9 месяцев назад +3

    No matter what we love Dagyyyyeeee songs

  • @teshomeassefa9248
    @teshomeassefa9248 9 месяцев назад +1

    አደባባይ ከማውጣታችሁ በፊት በግል አናግራችሁታል?

  • @habtamugyohannes9911
    @habtamugyohannes9911 9 месяцев назад +6

    ማቴ 7፦1
    1-2 እንዳይፈረድባችሁ አትፍረዱ፤ በምትፈርዱበት ፍርድ ይፈረድባችኋልና፥ በምትሰፍሩበትም መስፈሪያ ይሰፈርባችኋል።

  • @ejegayewBezu
    @ejegayewBezu 9 месяцев назад +2

    ትክክል ይሄ አያንፅም ልጆችን አስቡ ባካች ይሄ ቅጅያችው ዘመን ተሻጋሪ ነው

  • @asterhaile8256
    @asterhaile8256 10 месяцев назад +1

    tbarki❤❤

  • @mesfinmesfinmesfin1390
    @mesfinmesfinmesfin1390 10 месяцев назад +4

    ባልቴት ሆኖ መጥቶ ከራሱም አልፎ የቤተሰቡንም እንዲሁም የልሎችንም ሰም ማሰጠራቱ ያማል

  • @EtaferahuWaki
    @EtaferahuWaki 9 месяцев назад

    የልጆች ስብራት በምን ይጠገናል??? መፋታትን እጠላለሁ !!! ይላል የእግዚአብሔር ቃል ሚልክ : 2:16 ይነበብ ። ከቤ/ን አትለይ.... ለማን ብለሽ!!!

  • @deboamare5171
    @deboamare5171 9 месяцев назад +1

    በቃ አርፎ ለምን አይኖርንም ጥያቄያችን እኮ ድፍረቱን ከየት አገኘው ???

  • @kassayenegga-yu9kg
    @kassayenegga-yu9kg 10 месяцев назад +2

    By the way I knew Betty winner Ling time ago. All I knew bettey was😢 at winner. And she was very nice to me. Veryspriual and intelligent. I knew Betty showed was easy person.

    • @elizabethelias9252
      @elizabethelias9252 9 месяцев назад

      How can we reach her I herd so much about her did she have a facebook or tiktalk account

  • @EtaferahuWaki
    @EtaferahuWaki 9 месяцев назад

    ባጠቃላይ መፋታትን እጠላለሁ!!! ሚልክ : 2:16 ይነበብ!!!

  • @Fikrte-bs2dg
    @Fikrte-bs2dg 9 месяцев назад

    ለሁላችሁም ጌታየሱስ ይምጣባቹ

  • @tigistassefa5577
    @tigistassefa5577 9 месяцев назад +2

    ኧረ ቤቲዬ በጣም ተሰቃይታለች በጣም በጣም አሰቃይቷቷል።አብዶ ነበር እኮ

  • @getinetz
    @getinetz 9 месяцев назад +1

    ስለ አንድ ሰዉ ለማራት ይህ ሁሉ ምን አመጣዉ ጎበዝ?

  • @AzebBeyene-hg2uc
    @AzebBeyene-hg2uc 9 месяцев назад

    እዬዳብ አንተም ጀጅ ታደርጋለህ አንተ እኮ የክርስትናን እሜጅ ያጠፋህ የቲክቶክ አርበኛ ንህ አንዴዘረኝነትን አንዴ ዘፈንን አንዳንዴ ስድቦችን ካፍህ ስታወጣ የማይቀፍህ ነህ😢😢ዛሬ የሰው ትዳር ውስጥ ገብተህ ትፈተፍታለህ እውነት እግዚአብሔር እናንተ ህይወት ውስጥ ይምጣ ፍርድ ሲጀምር ከማንም አይደለም ከናንተ ነው 😢😢

  • @almaal6451
    @almaal6451 10 месяцев назад +9

    Live gossip!!

  • @dagnubb
    @dagnubb 2 месяца назад

    ጉድ ጉድ ጉድ ና ዳጊ ጉድህን ስማ

  • @meronkauz1732
    @meronkauz1732 9 месяцев назад

    😭😭😭😭😭😭

  • @yalemeshetbirehanu8556
    @yalemeshetbirehanu8556 9 месяцев назад +6

    አሰዳቢ
    እሱን ብሎ ደግሞ ቲክ ቶክ ላይ ብቅ ባይ

  • @alem8640
    @alem8640 10 месяцев назад +3

    Dagmawi yemibalewun sewuie eko endizemur yemifekudut churchichi tifatechochi nachew and ken mazmurun semiche alawukim .sijemer tilik sew hono ende wotat act yadergal.Doctor Mehret yetekebere sew new .

  • @momona7637
    @momona7637 9 месяцев назад +2

    I Remember, how much his wife suffered with their kids. Because of that, I don't like him. Period!
    To me his ‘deadbeat dad’ instead of showing off his loaned TESLA on social media it's better than paying for his kid's activities and needs. Also saved up for their college. If I were him I wouldn't show off myself on social media. Dagi please don't show your face on social media only show your face and yourself in church.

  • @SagePro1
    @SagePro1 5 месяцев назад

    ሴቷ ማናት ደስስትል ስታወራ እረጋ ያለች ናት ንግግሯ ደስሲል ጌታ ይባርክሽ

  • @Fikrte-bs2dg
    @Fikrte-bs2dg 9 месяцев назад

    እና አንቺነሽ ዛሬ እነዩን የምትኮንኝው እዩ እኮ ለብዙ ሰው እግዚያብሔር ቀብቶት ዛሬለብዙሰው መፍትሄ የሆነ ሰው ነው ሲጀመር ማንም ስለማንም አያውቅም እግዚያብሔር ብቻ ነው የሚያውቀው በጉርብ ስለሰው ማውራት የምትወዱ ሰዎች እናንተ ማናቹ

  • @simret-
    @simret- 9 месяцев назад +3

    Please learn from Jesus life

  • @Lililove.-yz9xl
    @Lililove.-yz9xl 9 месяцев назад

    እይ ዳጊ ድሮውም ሰው ከመሬት ተነስቶኮ እንዲህ አይወርድም ዩቲዩብ ላይ ሲንጣጣኮ ደንግጠን ነበር እንደዚ የሚለፈልፈው ጉዱ እንዳይወጣ ነው ለካ አሁን ግልጽ ነው።

  • @bemnetkebede1523
    @bemnetkebede1523 5 месяцев назад

    ዳ ጊን አደንቀዋለው

  • @KirosHadish
    @KirosHadish 9 месяцев назад

    ሲጀመር ትዳር ለምን አፈረሰ ካፈረሰም ለምን ከሌላ ሰው አደረገ በዝሙት ብቻ ነው መፍታት የነበረበት አሁን ግን ሰለገለገለ ተሳካለት ማለት አይደለምቢሆን ከልጆቹ እናት መታረቅ አለበት ከልሆነ ለብቻው ሴቶች መጨረሽ የለበትም

  • @agereneshenate7562
    @agereneshenate7562 8 месяцев назад

    Men Aregu ehitochu Ayn chafino mezamr yametachw ehitu Aydelach ye zafan menfas beneau new

  • @alem8640
    @alem8640 10 месяцев назад +1

    Enantem ezih yemitawerut temelesu andwa kal alanebim altselim church alihedim alechi ena

  • @misganakoiritatoitole1524
    @misganakoiritatoitole1524 9 месяцев назад

    Be Gil Megetsisi ena Mister metbki nw yalben enjje , Mefrede anchilim.., Wedko mensat eko ale , Wendimoche ena Ehitoche Akahedachu gin lik adelm.

  • @alem8640
    @alem8640 10 месяцев назад +1

    Dagin manew tawaki yaderegew agubito silefeta mekeleja

  • @bemnetkebede1523
    @bemnetkebede1523 5 месяцев назад

    በዳ ጊ ምክንያት ብዙ ሴቶች .' ባንነዋል

  • @Melat544
    @Melat544 9 месяцев назад

    ማነሽና ነው አንቺ ስለዳጊ ይሄን ሁሉ ምታወሪ ስለ እዩጩፍ ብታቂው አታወሪም ነበር ፊልመኛ ይሄኔ ባለ ብዙ ፊልም ነሽ አንቺም እራስሽ መንደርተኞች 😛😛🤪🤪😜🤪😜🤪😜🤪🤪😜

  • @nebiyatn8739
    @nebiyatn8739 9 месяцев назад +1

    አንች እራሥሽ የተፈታችዋ ዘመድሽ ናት እናንተ እራሣችሁን አፀደቃችሁ አሁን እየመከራችሁ መሠላችሁ የባሥ እያወራችሁ ነው እናንተ ሥለሠው ነው የምታወሩት ምንም አታመጡም አሱ እግዚአብሄር ይወደዋል

  • @sanchosancho2231
    @sanchosancho2231 9 месяцев назад

    Tasaferalachu btm buwaltegnoch

  • @hbgv9892
    @hbgv9892 7 месяцев назад

    ሁላችሁም አለቅላቀቂ ናችሁ በተይ ሴቷ ዳጊ በስራው ፈጣሪ ይጠይቀዋል። አንች ግን የስራሽን ይስሸ ሀሜተኛ ዳጊ ወይም ዘመዶች በነአንተ አፍ አይነሱም

  • @samruth536
    @samruth536 9 месяцев назад

    Balegewoch. Enante man honachu new yesew wudket yemitanesut. Beaeferachut tiseferalachu.

  • @MesiMesi-jy2rt
    @MesiMesi-jy2rt 10 месяцев назад +4

    ሀሜተኞች የስጋ ደኝነሽ ስሙን ልታጠፌ ተደራጅተሽ ነው የመጣሽው

    • @alem8640
      @alem8640 10 месяцев назад

      Min ersu eko ene yigermechal magelugelu

    • @emmidegu
      @emmidegu 9 месяцев назад

      Yebelew alarf Bilo Eko New

    • @MesiMesi-jy2rt
      @MesiMesi-jy2rt 9 месяцев назад

      @@alem8640 ከሀሜት በላይ ምንም አታመጡም ምቀኞች

  • @tutubevan932
    @tutubevan932 9 месяцев назад +3

    ግን ባደባባይ ሀሜት አይደብርም የወንጌል እንቅፋት ሆናችሁ እኮ እስኪ በድብቅ መወያየት አትችሉም የራሣችሁን ሀጥያት መጀመሪያ ንስሀ ግቡ ስለሠው ከምትናገሩ ወንጌል ስበኩ ከቡና ወሬ ተፈወሱ እናንተ መጀመሪያ በእውነት ይሄ የወንጌል እንቅፋት መሆን ነው ኸረ ሠው ይዳንበት ተው ኸረ በጌታ

    • @ethiopianortofocsrsongbisw8244
      @ethiopianortofocsrsongbisw8244 9 месяцев назад +1

      እዉነቱ እንዳይወጣ ለምን ተከላከላላችሁ አሱ ያረገውን ሌብነት ሲታወቅበት

    • @tutubevan932
      @tutubevan932 9 месяцев назад

      ​@@ethiopianortofocsrsongbisw8244ሀሜት አትውደድ ሀጥያት ነው አንተ ንፁህ ፍፁም ሠው ነህ? ንስሀ ግባ ሀሜት ቆሻሻ ነው ነገም አንተን የሚያማ ይታዘዝልካል አትመፃደቅ

  • @AfeworkTamirat-gk7hb
    @AfeworkTamirat-gk7hb 8 месяцев назад

    ኦ ጌት የምትባይ አንቺ ባዶ ነሽ ራሱ።ስለ እዩ የመናገር ሞራል የለሽም።ማን ፈራጅ እንዳደረገሽ አላወኩም።የብድር እንግልዝኛ ብታቆምና

  • @Dአዲስአበባልጅ
    @Dአዲስአበባልጅ 10 месяцев назад +3

    ዳጊን ገና አላወቃችሁትም ለስላሳ ሴይጣን ነው እኮ።

  • @awakinew3064
    @awakinew3064 9 месяцев назад

    3 amet ke church kewetaw alsh... nege temeleshe geta betin atenalew alsh.. nege yanchi endehone bemin awekesh? Yemedan ken zare new yilal.. dagin ereshiwena lekunis anchi temeleshi...

  • @BehailuaTesfaye-y9l
    @BehailuaTesfaye-y9l 9 месяцев назад

    ቁጭ ብላችሁ ያሮጊት ተርተረት ታወራልችሁ በሰው ጉአዳ ምን አገባችሁ እናንተ ጉዓዳ ቢገለጥ ጉዱ ብዙ ነው የሚድያ አርበኞች ጤናማ ሰው ከቤተር ስቲያን አይወጣም ሰልማተታዘዙ ነው ልቦና የስታችሁ 🤭🤭🤭🤭🤭🤭🤭🤭

  • @ethocooking2034
    @ethocooking2034 9 месяцев назад +1

    አፉን ዝም ቢያሰኝ ምነው? ዳጊን ዝም በል በሉት

  • @Fekadualene-f3f
    @Fekadualene-f3f 9 месяцев назад +2

    OGITTI HABEN LIK NAT...NIGIGIRWA ENKEN YELEWIM ENDE eGZIABHEAR YEMILEWIN NEW...

  • @alem8640
    @alem8640 10 месяцев назад +1

    Niguse yemitibalew sewuie 14 amet agelegeliku ? Ageligilot mekeleja

  • @Maye4433
    @Maye4433 9 месяцев назад

    ወደ መጽሐፍ ቅዱስ ጌታ ይመልስሽ ጌታ ልመጣ ነው

  • @danielbizuneh1221
    @danielbizuneh1221 9 месяцев назад

    Dgemo zare lmn ageba lmn feta lmn wldechlmn menta alwldechem blachu metachu asafarewoch benante ywngel sra ysdebal

  • @DeborJ
    @DeborJ 10 месяцев назад +5

    One time supposed Dagi came Denver Ethiopian evangelical church service.Then after that over the conference. One of the lady she had to get married then they asked them to worship for her ceremony
    Then he charged them $10000.00 plus they feeding him. So her mom was very surprised about him. So he is the business man. He don't suppose to do judged other people
    He should be repent he sin before he is going to be picking up others brother fault. ....the lady that married her name is Beruke and her mom name is Ganate !?!? I swear that exactly her mom is told me. I am not hearing that information from anybody else.!???😂😂😂

    • @alphamale617
      @alphamale617 9 месяцев назад

      $10,000 lawd have mercy !? Was it worth it tho ? The parents are so dumb sorry to say these. Well I also know he f**** one of my left over back in Ethiopia. Dude is a loose a canon. Lord have mercy on all of us😢😢😢

  • @meazasaji-z6x
    @meazasaji-z6x 9 месяцев назад

    Enante man ferage aregachew geta yeteraw sew wengel yesebkal eyesus sibley sera fetoch

  • @MemihiruDeshe-xu8fb
    @MemihiruDeshe-xu8fb 9 месяцев назад

    Enant Sadie nachu malt new?est selnatem aweru lebe kalachu sera fetoch sele dag ketechenekachu lerasu negerut sewen magachet yesew tedar atebetebetu .est ende tesebesebachu sele get sebeku metenagerut kalat erasu ke ande keresteyan ayetebekem betam tasazenalachu

  • @daameealemayehu9386
    @daameealemayehu9386 10 месяцев назад +1

    😢😮

  • @Hop930
    @Hop930 9 месяцев назад +1

    who is going to be used by this trash talk . participants knew him personaly and they are attacking and commiting character assasination on him . WALK IN LOVE

  • @mercy9012
    @mercy9012 9 месяцев назад +2

    በአደባባይ እያማሽሁ እንደሆነ አውቃችህኋል? በአንድ ስውሽህይውት ይህንን ያህል ጊዜ ማጥፋታችሁ ስራፈቶች እንደሆናችሁ ያመለክታል። ብትጸልዩበት ራሳችሁንም የምታሟቸውንም ታተርፋላችሁ

    • @Deborah0629
      @Deborah0629 9 месяцев назад

      Betikikil endeza new mishalew

    • @honeyb4984
      @honeyb4984 9 месяцев назад +1

      እሱ በአደባባይ አይደል እንዴ እንደ ፃድቅ ወንድሞችን ስለገንዘብ የሚከሰዉ?

  • @samruth536
    @samruth536 9 месяцев назад +1

    Hamet tiwedalachu

  • @kuria8100
    @kuria8100 9 месяцев назад

    ቀጣይ ክፍሉ

  • @saraabrham123
    @saraabrham123 10 месяцев назад +2

    End time living, shame on you,what are you talking about?is it great wonder to be with zinash tayachew?don't you know them?please hide yourself, don't be obstacle for people of Ethiopia, please first keep silent and try to know the truth

  • @tigistassefa5577
    @tigistassefa5577 9 месяцев назад +1

    እና የማታውቀውን ዝም ብለህ ታወራለህ??ቤቲ አተራማሽ አይደለችም አይደለችም እሺ ወረኛ

  • @TsgeweyniFITIWI
    @TsgeweyniFITIWI 9 месяцев назад +1

    Mins agebachu??????

    • @tigunegnmuluye2163
      @tigunegnmuluye2163 9 месяцев назад

      ሰለአገልጋይ ነው እኮ የሚያወሩት።አገልጋይ የእግዚአብሔርን ሕዝብ እንዳይበክሉ መጠንቀቅ።

    • @ethioland4938
      @ethioland4938 9 месяцев назад

      ​@@tigunegnmuluye2163kkkkkkk...hulachum yew nachu.

  • @genetseyoum5225
    @genetseyoum5225 9 месяцев назад

    አረ በስመ አብ እዮዳብ አገልጋይ ነኝ ስትል አታፍርም በዚህ በገማ ቆሻሻ አፍህ ህዝብ የምትሳደብ አንተን ብሎ አገልጋይ ሰባኪ ቱ አንተን የሚያዳምጡ ራሳቸው ከአንተ ያልተሻሉ ናቸው አይ ፔንጤ በጣም ትገርማላችሁ 🤮🤮

  • @medenzoblessed3355
    @medenzoblessed3355 9 месяцев назад +1

    Who cares about what he does . Is there any of us who is not making a sin ? Just speak about our lovely merciful Jesus , speak about Gods word . There is no time about speaking someone does this that . Jesus is comming . This kind of conversation will never get any to Christ , but only depart their heart from Jesus . Jesus is comming . The time is extremely close .

  • @abenetgebre7984
    @abenetgebre7984 9 месяцев назад

    I am sooooo sory !
    Wongel yemesekerachw meselachu

  • @hassetbezabih5211
    @hassetbezabih5211 9 месяцев назад +3

    የዳጊ የቀድሞ ባለቤቱ ቤቲ ዘማሪዋ ናት?

    • @Christianlijoch
      @Christianlijoch  9 месяцев назад

      አይደለችም ሌላ ናት

    • @jesusloveyou5996
      @jesusloveyou5996 9 месяцев назад

      አዎ ዘማሪ ናት ቤቲ ሻውል ትባላለች እጅግ ድንቅ እና የተወደደች ትሁት ናት 3 ልጆቹን ነው ጥሎባት የወጣው

    • @jerrydamessa5910
      @jerrydamessa5910 9 месяцев назад

      አቤት ጌታ ሆይ ​@@jesusloveyou5996

    • @wudassabogale8023
      @wudassabogale8023 9 месяцев назад

      አዎ 1 ካሴት አላት

    • @saraworkneh1620
      @saraworkneh1620 9 месяцев назад

      አደራ እኛ የምናውቃቸው ቤቲ ወልዴ ወይም ቤቲ ተዘራ አይደሉም ግን ዘማሪ ናት ታጅበው ነበር i think

  • @genettesma-n6x
    @genettesma-n6x 9 месяцев назад +1

    Geta limetat bdej new w engel sbeku

  • @meseretgebregiorgis9897
    @meseretgebregiorgis9897 9 месяцев назад

    Liju gen kurt erasun new yemimeselew

  • @simret-
    @simret- 9 месяцев назад +3

    This is not Love

  • @alemeyasu635
    @alemeyasu635 9 месяцев назад

    WHAT A GENERATION A LOST GENERATION AGAINST GOSPEL
    BOTH THEY FORGIVE EACHOTHER WHY NOW

  • @asegedechbetru7129
    @asegedechbetru7129 9 месяцев назад

    ምነው ብታርፉ ከአማኞች አይጠበቅም ሜድያላይ አትፈትፍቱ