የቀድሞ ትዳሬ ለምን ፈረሰ? Dagi(Dagmawi Tilahun) ዳጊ ጥላሁን Ethiopian protestant Mezmur መዝሙር

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 2 апр 2021
  • "ሚስትህን እንዳትፈታት" የሚለውን የመጀመሪያውን ምስክርነቴን ለመስማት ይሄንን ሊንክ ይጫኑት
    • “ሚስትህን እንዳትፈታት” Dagi(D...
    ጌታ ይባርኮት
  • ВидеоклипыВидеоклипы

Комментарии • 650

  • @koyinamnam4864
    @koyinamnam4864 3 года назад +448

    ዳጊ ይገርመሀል ከዛሬ 14 አመት በፈት መዝሙርህን ሰሰማ በጣም ነበር ደሰ የሚለኝ ያኔ እዲያውም ኦርቶዶክሰ ነበርኩኝ በቃ በፍቅር ነበር የምሰማው አሁን በቅርቡ ጌታን ተቀብያለሁ ዳጊዬ ፀልይልኝ

    • @godisgood6949
      @godisgood6949 3 года назад +20

      ዋውው
      ተባረክ አንኳን ጌታ ኤረደሽ ለአለም ሁሉ የምያስፈልግ ኢየሱስ ብቻ ነው

    • @hareg4652
      @hareg4652 3 года назад +12

      ጌታ ያፅናሽ እህቴ ሁሉም ጊዜዊ አላፊ ጠፊ ነው ጌታ በቻነው ለዘላለም የማይጥል ወረት የማይቀረው እውነተኛ አባት ተባረኪ

    • @DAGITILAHUNOFFICIAL
      @DAGITILAHUNOFFICIAL  3 года назад +88

      እህቴ እንኳን የጌታ ሆንሽ። በርቺልኝ እኔም እጸልይልሻለሁ። ተባረኪ

    • @koyinamnam4864
      @koyinamnam4864 3 года назад +9

      አመሰግናችለሁ ጌታ ይባርካችሁ እጅግ ደሰ ብሎኛል

    • @betelhemgirma9736
      @betelhemgirma9736 3 года назад +6

      ጌታ በቤቱ ለዘላለም ይትከልሽ እማ 🙏🙏💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️

  • @elagym5723
    @elagym5723 3 года назад +38

    ወንድማችን በጣም ግርም የሚለኝ ነገር ጌታን እንዲህ እየወደዳችሁ ከዛም አልፎ ሁለታችሁም እያገለገላችሁ ከጌታ ብዙ ፍቅርን እንደተቀበላችሁ ካመናችሁ እንዴት ይቅር ተባብላችሁ ወደ አንድነት መመለስ አቀታችሁ ? ለመለያየታችሁ ምክኒያታችን ትክክል ነው ብላችሁ አምናችሁ ይሆናል ሰዎችም የመለያየት ምኪኒያታችሁን ተቀብለዋችሁ ይሆናል ጌታስ ምክኒያታችሁን ይቀበላችኋል ? በፍጹም አይሆንም ወንድሜ ለምንድን ነው ይህንን የምለው ስለምወዳችሁና ስለምባረክባችሁ ወደ ሙሉነታችሁ ብትመለሱልን እንዴት ደስታችን ሙሉ ይሆን ነበር ጌታማ በብዙ ይከብራል ውስጤ የሚሰማኝን ሳልናገር አላልፍም በጣም ነው የሚወዳችሁ ክፉ አይንካችሁ ተባሰኩልኝ please try to reunite 🙏

  • @betelhemgirma9736
    @betelhemgirma9736 3 года назад +88

    ዳጊዬ ታባረክልኝ ወንድሜ 🙏🥰 ወገኖች ጸልዩልኝ ከሁት ሳምንት በኋላ ወደ ኢትዮጵያ እገባለሁ ዱባይ ነበርኩ ጌታን ያገኘሁት እዚ ስደት ላይ ነው ጌታ በሞገስ እንዲያቆመኝ በቤተሰቦቼ ፊት አጥብቃችሁ ጸልዩ ተባረኩልኝ 🙏🙏🙏🥰🥰🥰🥰🥰

    • @mimitesfaye7569
      @mimitesfaye7569 3 года назад +2

      አይዞሽ ጌታ በነገር ሁሉ ከጉንሽ ይሁን

    • @tsegaagago8093
      @tsegaagago8093 3 года назад +1

      እግዚአብሔር ከአንቺ ጋር!
      ዘመንሽ ይባረክ

    • @deehope9477
      @deehope9477 3 года назад +1

      Sure! Safe trip back home & let God's 💗 overwhilem you among your families & the people of Ethiopia!

  • @genetabara
    @genetabara 3 года назад +25

    ዳጊ ከአንተ መዝሙር በጣም የምወደው መዝሙር ምህረት የበዛለት ፍቅርህ ይቅር ያለ ደሞ ያየ ቸርነቱ እንደ እኔ ያለ ማነው 😘😍😍

  • @etsegenethailemichael3751
    @etsegenethailemichael3751 3 года назад +19

    ዳጊ ከ14 ዓመት በፊት የአንተን መዝሙር አዳምጥ ነበር ለአሁን መዳኔ ጌታ ምክንያት አድርጎሀል ጌታ ይባረክ!

  • @deboradawite4527
    @deboradawite4527 3 года назад +25

    ስለጎደለው ፣ ስላልሆነው፣ ስለ ዘገየው፣ ስላልተሰጠኝ ሁሉ ጌታ ይባረክ። ከዚህ የበለጠውን የከበረውን የዘላለም

  • @testimony5706
    @testimony5706 Год назад +18

    ጌታን እንድቀበል የረደኝ ያገዘኝ እውቀት የሆነኝ ያንተ ቁጥር2 መዝሙርህ ነው። በተለይ "ጌታ አለ ከጎኔ" የሚለው😊😊😊

  • @shagiturafera1974
    @shagiturafera1974 3 года назад +14

    ዳጊ ጌታ ኢየሱስ ዘመንን ይባርክ ወንድሜ በጣም ነዉ ከአንተ የተማረኩት በኢየሱስ ስም ሁለ ነገር ደስ ይላል አንተ የተባረከ አገልጋይ።

  • @yiskornigusie615
    @yiskornigusie615 3 года назад +5

    ዳጊዬ ዘመንክ ይባረክ እንዲህ ግልጽ መሆንህ እና ለትውልድ በማሰብ ህይወትህን ስላካፈልከን ተባረክ

  • @KIBRET818
    @KIBRET818 Год назад +14

    “ጻድቅ ሰባት ጊዜ ይወድቃልና፥ ይነሣማል፤ ኀጥኣን ግን በክፉ ላይ ይወድቃሉ።”
    - ምሳሌ 24፥16
    ኣይዞህ ወንድሜ በርታ! ያመንከውኮ ኤልሻዳዩይ ጌታ ነው።

  • @user-px3ny6ez9t
    @user-px3ny6ez9t Год назад +8

    ዳጊዬ የእግዚአብሔር ሠው ጌታን የተቀበልኩት በቅርቡ ነው ያለፈው ህይወቴ ጨለማ ነበር ዛሬ በእግዚሀብሔር ደሠተኛነኝ ባለፈው ህይወቴ ተፀፀትኩ ዳጊዬ እየሱሰ ጌታ ነው ዳጊዬ እግዚአብሔር ዘመንህን ይባርከው ሰለ ጌታ ምሰክርነት ሰናገር አንድ ወቅት የነገ የትዳሬ የምለው ሠው ነበረ አንድ የቸርች መምህር ትንቢት ተናገረ ሊያገባሸ የተዘጋጀው አታገቢውም እንዲያውም ህይወትሸ ሊያጨልም እየተዘጋጀ ያለው ብሎ ነገረኝ በሠአቱ ለመቀበል ከበደኝ ትንቢቱ እውነት ሆኖ ጌታ ከሞት አሰመለጠኝ ጌታ እየሱሰ ከተቀበልኩ በሆላ ሠላሜ አገኝሁ

  • @azebtadesse7147
    @azebtadesse7147 2 года назад +4

    ዳጊ ገሪሚ የእግዝያብሔር ሰው ነህ አሁን ነው followያረኩህና በጣም ደስ ብሎኛል በምትናገረው ነገሮች ለነብይ በረከት በሰጠኸው ምላሽ ላይ ነው የገኘሁክ ውይ ተባረክ

  • @frehiwetmelese8207
    @frehiwetmelese8207 3 года назад +4

    ጌታ እየሱስ ዘመንህን ይባርክ በጣም የማከብርህ ምርጥ ወንድም ነህ ዳጊ ተባረክልኝ

  • @natty8481
    @natty8481 3 года назад +12

    Came back to comment
    The message is so good! Right after I finished this video, for some reason I started listening to Dagi volume 2 album You are our greatest Blessing!

  • @godisgoodgodismaylaif5379
    @godisgoodgodismaylaif5379 2 года назад +2

    ደግዬ ስወድህኮ ባነተ መዝሙር መህረት የበዛለት የምለዉ መዝሙር አየሰማሁ በእንባ እየታጠብኩ ለልቱን ሙሉ ንስሰሀ አየገባሁ ከጌታ ጋረ የተጣበኩበትን ብዙ ሀዘኖችን ብዙ ስብራቶችን ተጠግኜ አልፈበታለሁ በሱዳን ካርቱም ምድረበዳን አሻግሮኛል ጌታ አረሳዉ አሁንም ይሳካልህ ተከናወን በጌታ በእየሱስ ክርስቶስ ስም እወድሃለሁ በጌታ ፍቅር አሁንም በስደት ብሆንም በጌታ ደስ ይለኛል ሁል ጊዜ ተባረክልኝ 🙏🙏🙏

  • @mehretyebezalat9857
    @mehretyebezalat9857 3 года назад +28

    ከብርታት ማስተማር ማንም ሠው፡ይችላል ከተግዳሮት እና ከውድቀት ማስተማር ግን ፀጋው ሲበዛ ነው ጌታ ይባርክህ ።እግዚአብሄር ምህረቱ አያልቅም፡የሠው ልጅ ግን በደልን ቆጣሪዎች ነን።

    • @mimishume8621
      @mimishume8621 3 года назад +1

      ድሮ ስለ አንተ አስበው አያውቁም ወዲትክክለኛ ነገር ስትመጣ ነው ጩኸት ያበዛት አንተ ጥሩ ነገር ላይ ነው ያለኸው በርታ ጌታ ይባርክህ

  • @tsehagebreado6449
    @tsehagebreado6449 3 года назад +6

    ጌታ ይባርክህ ዳጊዬ፡፡ ለልጆችህንና ያንተ የሆነውን ሁሉ እግዚአብሔር ይባርክልህ፡፡ ከክፉ ይጠብቅልህ፡፡ ከፍ ያድርግህ፡፡ ከሳሾችህ ይፈሩ፡፡ ዘርማንዘሮችህ ይባረኩ፡፡ በጣም የተወዳችሁ ናች ሁ፡፡ ከሊሊዬ ጀምሮ ሁላችሁም የጌታ ሞገስና ቅባት ያረፈባችሁ ውድ የኢየሱሴ ልጆች፡፡ ውድድ አደርጋችኀለሁ፡፡

  • @abigaileteffa
    @abigaileteffa 3 года назад +5

    Dagisho You are so kind እኮ
    እግዚአብሔር አምላክ አንተንና ያንተ የሆኑትን ነገር ሁሉ ይባርክልህ::

  • @selamf1101
    @selamf1101 3 года назад +13

    ዳጊዬ ተባረክ: "ጥግ የሌለው የእግዚአብሔር መልካምነት" ሀሌሉያ በዘመንህ ሁሉ እየሆነ ስላለና ስለሚቀጥልም ክብር ሁሁሁሁሉ ለእርሱ ብቻ ይሁን
    ጌታ ብቻ ጣልቃ ይግባበት እያልኩ የምፀልየው እና የምመኘዉ ነገር አለና በፀሎትህ አስበኝ የጌታን አብሮነት በብዙ መንገድ የ እግዚአብሔርን ተአምራት ያየሁኝ ነኝ ክብር ሁሉ ለ እግዚአብሔር ይሁን አሜን አሜን አሜን

  • @deboradawite4527
    @deboradawite4527 3 года назад +59

    ልብንና ኩላሊትን የሚመረምር ጌታ አለ በዙፋኑ ላይ ለሁላችንም እንደ ስራችን ሊከፍለን መንሹ በእጁ በሆነው ጌታ ፊት እንቆማለን።

  • @Honey-zv7zb
    @Honey-zv7zb 3 года назад +5

    Dagi, you have received his mercy cuz that's all matters, stay blessed!

  • @danielmelkamu1518
    @danielmelkamu1518 3 года назад +8

    ዳጊዬ በመዝሙርህ ምክንያት በጣም ነው ምወድህ በተለይ ቁጥር 3 ቱ እድሜ ልኬን ሰምቼ የማልስለቸው ዝማሬዎች ናቸው ተባረክ አብረን ለማገልገል የብቃኝ ::

  • @saroncheje
    @saroncheje 3 года назад +8

    Dagi,
    You are loved and blessed brother in Christ. Keep on doing what you are called for and what the Holy Spirit tells you.
    Honestly speaking whatever you were telling was a big lesson for me and others.
    May God bless and keep you safe 🙏

  • @rahwahailu9042
    @rahwahailu9042 3 года назад +4

    Am orthodox I love all Dagi’s and lily song and listening always and I remember him when he come to my school bethel Mekane yesus girls school ( American mission) . May God bless u and all ur families

  • @woldewakaso8083
    @woldewakaso8083 3 года назад +4

    Good preacher with smiling face! Dagi we love you so much!! Yes God has unconditional love for all of us!!!! Go ahead brother!!!

  • @eden5672
    @eden5672 3 года назад +23

    ምሳሌያችን ክርስቶስ እጂ ሰውች ወይም ስጋለባሽችን አይደለም የሳተ ይመለሳል ግን እግዚአብሔር በምድር የምንዘራውን ያሳጭደናልና መጠንቀቅ አለብን ስለጌታ ስንል ዋጋ እንክፈል ዝማሬህን እወደዋለው እግዚአብሔር ቀሪ ዘመንህን ይባርክልህ🙏

  • @aronaron6406
    @aronaron6406 2 года назад

    Dagi I always blessed by your songs specially at first times of my Christian life and also now

  • @Bekabo14
    @Bekabo14 3 года назад +3

    ዳጊዬ እኔ በቴጲ ነበር መዝሙር ህን.የምያደምጦ የዱሮመዝሙሮችህን ጌታ የኢየሱስ ዘመንህን ይበርክ

  • @mahin.t3427
    @mahin.t3427 3 года назад +1

    I have never seen such a mature and a humble message in this sensitive topic. Dagiye, The Spirit of God lives in you, because such revelation couldn’t have come from your own self! If all ministers of God were as honest and as humble as you about sharing their challenges in life, how many broken homes would have been healed and restored! Teberekelen! Geta lejuchehen balebethen ena yekedmo balebetehen yebarkeleh. You guys are all family to us in Christ Jesus. We love you all 💕

  • @nishanraday7062
    @nishanraday7062 3 года назад +4

    ዋው እንዲት የተባረክ አገልጋይ ነህ ቅንነትህ በጣም ይገርማል ጌታ ዘመንህን አገልግሎትህን ይባርክ

  • @genetdbrumley7111
    @genetdbrumley7111 3 года назад

    ተባረክ ወንድማችን ዳጊ ጠቃሚ ምክር ነው እግዚያብሔር እብዝቶ ይባርክህ

  • @mulualembaye6127
    @mulualembaye6127 3 года назад +6

    "የሰው ህይወት ብርቱ ሰልፍ ነው " እኔ ትልቁን የእግዚአብሔር ምህረት ነው ያየሁበት ይህ እኮ እግዚአብሔር ምን አይነት ልዮ አምላክ መሆኑንና የጭንቅ ቀናትን አሳልፎ ሌላ ዘመንን እንደሚሰጥ ያየንበት ህይወት ነው ሁላችንም በየጓዳችን ብዙ መውደቅ መነሳቶችን ያየን ነን " አሁንስ በቃኝ ያላለን " እግዚአብሔር ይባረክ የሚገርመን የተሸከመን ምህረቱ ነው ወገኖች ሌላውን በምንከስበት በዚያ እንዳንያዝ ጸጋን እየለመንን በፍርሀትና በትህትና እስከመጨረሻው እንጽና ወንድሜ በተጓዝሃቸውን ጎዳናዎች ሁሉ ያልተለየህን ጌታ ዳግም ወደድኩት አቤት!!!!እግዚአብሔር ድንቁ አምላክ እንኳን ያንተ ሆንን

  • @s.a.7879
    @s.a.7879 3 года назад

    You are blessed. This is a gift from God. You have pure heart.

  • @maheletmulugetaofficialcha1804
    @maheletmulugetaofficialcha1804 3 года назад +8

    ዳጊዬ ጌታ ይባርክህ ጥሩ ምክር ነው🙏

  • @ruthalemuga99
    @ruthalemuga99 3 года назад +1

    Dagiyee I have no words for ur hamblenes u r so blessed nd bless u more

  • @birhanehabtemariam5373
    @birhanehabtemariam5373 3 года назад

    ዳጊ በጣምምምምም እንወድሀለን ተባረክ በሁላችንም ህይወት ድካም አለ ውድቀት አለ ማንም በራሱ ብርታት ዛሬ ላይ የቆመ የለም በእናንተ ዉስጥ የእግዚአብሔርን ፀጋ ምህረት እናያለን፡፡ ጥንካሬህን ብቻ ሳይሆን የተጎዳህበትንም ነገር ልታካፍለን ስለፈቀድክ ተባረክ ዝማሬዎችህ ከትውልድ ትውልድ ይደመጣሉ

  • @bethelkibreab4267
    @bethelkibreab4267 3 года назад

    We can't thank God enough for the grace and mercy he puts on you, you are amazing 👏 Dagi. You are indeed a blessing for many of us. Keep shining brother

  • @getnetalebel385
    @getnetalebel385 3 года назад +1

    You are so blessed and clear! Thanks for your time and clarification. God is merciful.

  • @melkamzemelak4712
    @melkamzemelak4712 3 года назад +2

    ዳጊዬ እግዚአብሔር ስለረዳህ፣ ጸጋው ስላቆመህ ጌታ ይባረክ በርታ፣ በርቱ

  • @mahigashaw7915
    @mahigashaw7915 3 года назад +2

    Wonderful dagisha you are a blessing

  • @salamet8778
    @salamet8778 3 года назад +1

    ዳጊዬ ተባረክ እውነት ነው ያወራከው ሁላችንም ቤታችንን እንመልከት

  • @beatbuddiestv
    @beatbuddiestv 3 года назад +1

    You are Blessed! Thank you Brother Dagi.

  • @clemobile2086
    @clemobile2086 3 года назад

    ዳጊዬ ተባረክ የቆምንው በእግዚአብሔር ምህረት ብቻ ነው ሰው ያልበላውን ነው የሚያክው ስንቱ ጉዱን ጌታ ሽፍኖለት ነው እናተ ታዋቂ ስለሆናችሁ ብቻ ነው ፍላፃው የበዛውብህ እግዚአብሔር ምህረት ገኖልን እንጂ እወዳችኃለሁ

  • @rahelgirma1590
    @rahelgirma1590 2 года назад

    Dagi Wendime Thank you so much! You wake me up or refresh my mind. Yes we have to be happy/positive when others gain!

  • @therevelationethiopia2134
    @therevelationethiopia2134 3 года назад +2

    Thank u for sharing its amazing i learned a lot .....ተባረክ በብዙ

  • @yererterara6698
    @yererterara6698 3 года назад

    ወንድሜ ዳጊ በጣም ድንቅ ምስክርነት ነው አንተ ያልከው ሁሉ በጌታ ፊት ምን እንደሆነ ፍርዱ የእርሱ ብቻ ነው
    አንድ ነገር ግን እግዚአብሔር ምህረቱ ለዘላለም ነው የሚለው ይገባኛል
    በህይወት ዘመንህ ጌታ ኢየሱስ ክርስቶስ ጋር በእምነት ቀጥል
    አንተ ባመንከውና በተቀበልከው መስመር ፀንተህ ኑር
    ለእኛም ጌታ ኢየሱስን ብቻ እያየን በቃሉ መሰረት በወንድማማችነት መዋደድ ፀንተን እንድንኖር ጌታ ኢየሱስ ይርዳን ተባረክልኝ ወንድሜ

  • @zematube8985
    @zematube8985 3 года назад +4

    ምክንያት ሰበብ ፈላልጌ ልሰዋለት ለአምላኬ
    ሚገርም ወቅት ደስ የሚል ሜሞሪ አለኝ በዚህ መዝሙር ።
    ዳጊዬ ተባረክ ለወንድሜ ፀልይለት በዚህ ተግዳሮት ውስጥ አለ ነገሩ አልተቆረጠም እግዚአብሔር እንዲረዳው ፀልይለት ስላለፍክበት ያለበት ይገባሀል።

  • @ambayebelete1517
    @ambayebelete1517 2 года назад +2

    Zemari Dagmawi Tilahun is one of my favorite Zemarians. I really love his Mezmurs. I’m not Protestant though. Live long Dagi. God bless you and your family

  • @user-uy4fb9uk5m
    @user-uy4fb9uk5m 3 года назад +7

    ዳጊ ቤተሰባችሁ ሁሉ የተባረከ የተመረጠ ነው ተባረኩልኝ❤

  • @HassetViews
    @HassetViews 3 года назад +1

    Great message God bless you Dagiye

  • @aynalemkebede9412
    @aynalemkebede9412 3 года назад +1

    ዳጊ ወንድሜ ከወዴት እንደወደቅን ልናስብ ይገባል።አሁን የማልነግርህ የኔ ሕይወት ነው።በሁሉ አመስግኑ ይለን የለ መጽሐፉ ።ጌታ ዘመንህን ይባርክ ።የወደቀም ይነሳል !

  • @samidan946
    @samidan946 3 года назад +1

    I respect you more and more i blessed in your songs god bless you

  • @nice7303
    @nice7303 3 года назад +4

    ምስክርነት ትልቅ ኃይል አለው አሜንንን አስተሳሰቤን ቀየርከው ልክ ነህ

  • @bethimerdekios400
    @bethimerdekios400 3 года назад +1

    Stay blessed Dagiye. በረከታችን ነህ።ተባረክ።

  • @henokhabte4038
    @henokhabte4038 3 года назад +3

    Hi dagi, in our home, we used to hear your Vol. 2 album all day long. And your song videos were a blessing too. We really got blessing listening to your well composed songs. You are blessed!!

  • @astermeshesha8126
    @astermeshesha8126 3 года назад +7

    ንስሃ በእግዚአብሔር እና በሰው ፊት ስለ ግል ጉዳይ በጣም ከባድ ነው:: ለእግዚአብሔር ክብር ለሰዎችም ትምህርት ይሆናል ብለህ ይህን በማድርግ በጣእም እናመሰግናለን🙏

  • @azeb2809
    @azeb2809 2 года назад

    የተባረክ ነህ በድንቅ በዝማሬዎችህ እምላኬን እንዴት አምልክበታለሁ መስለህ ዘመንህ ይባረክ

  • @MaranataTv
    @MaranataTv 3 года назад +37

    ሰው ግን ምን ያህል ስራ ፈት ነው ለምንድነው የራሳቸው ኑሮ ማይፈትሹ ? ዳጊሻ ክክክክክ ምርጥ ሰው ኣስተዋይ ሰው ነህ በጣም እወድሃለው ከኤርትራዊ ዘማሪ ወንድምህ ሞጌ

  • @slg-streamoflibrationgospe4828
    @slg-streamoflibrationgospe4828 3 года назад

    Proud of you Dagi! I’m glad you brought this to media in a such beautiful and wisdom full way! May the Lord bless your ministry and remaining life! Much respect!!!

  • @butterfly2349
    @butterfly2349 3 года назад

    You r a great teacher, Thank God for having you

  • @tewoflosteferi8068
    @tewoflosteferi8068 3 года назад

    waw ዘመንህ ይባረክ የእሶ ውርደት የእኔ ነው፥ጌታ እረቶኃል በጣም።

  • @YetuBelete
    @YetuBelete 3 года назад +4

    Good lesson,ops u know god is good all the time hmm.. i never knew this story.thank you for sharing god bless you brother dagi lot's of love:)

  • @filiposalemu1285
    @filiposalemu1285 3 года назад +1

    Dagisho...God bless u more I got gd lesson!!

  • @tamirumathewos5
    @tamirumathewos5 3 года назад

    ለሰውች የሚናደርገው መልካም ነገር እጥፍ ሆኖ እንምመጣው ሁሉ ክፉም እንደዚው ስለዚህ ለሰውች ክፉ ባንመኘ ጥሩ ዳጊ ተባረክ

  • @tilayetachbele5914
    @tilayetachbele5914 3 года назад +1

    Wow God bless you Dagi
    I Love your Song
    I the Preis Nahme of Jesus .
    How a wonderfull Rel Father we have .!!!
    God is always with his people.
    God bless you for your Beutyfull word
    Many Greething from Germany 🙋‍♀️👍❤

  • @woldemariam3498
    @woldemariam3498 3 года назад +1

    my brother , you ARE doing great in the kingdom of GOD .The Davil agents can not stop you.May GOD bless your ministery.

  • @hirutgobene1662
    @hirutgobene1662 3 года назад

    Wow my heart is falling with your testimony.becouse of your witness you defeat the work of evil.may God bless you my brother . What a blessing man is he .you honour God really million blessing !!!!!!!!!

  • @haregwolle806
    @haregwolle806 2 года назад

    Bless you Dagi!!!!! You and your family are Treasures for us.

  • @helengeda1570
    @helengeda1570 2 года назад

    Dagiye I see the grace of the lord on Yuu !
    Blessed!

  • @iloveyoujesus6876
    @iloveyoujesus6876 3 года назад +8

    Goyta yibarka we love you all ❤️ 🇪🇷 ❤️We all passed this way. You are blessed❤ God bless your family❤

  • @yullagebere2840
    @yullagebere2840 3 года назад +5

    You're teacher.... stay blessed

  • @selamgirmay5200
    @selamgirmay5200 2 года назад

    ዳጊ ወንድሜ በመዝሙሮችህ በጣም ተባርኬአለሁ አንተ በረከታችን ነህ አሁንም ይብዛልህ ተባረክ 🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @tamratmulune9143
    @tamratmulune9143 Год назад

    Dagy blessing love u so much መዝሙርህን በጣም ነው የምወደዉ ፀጋ ይበዛልህ ዉድ ወንድሜ

  • @hewangirma7684
    @hewangirma7684 3 года назад +1

    Waaaaaaaaaaaaaw dagesha amazing testimony,,,,, you are blessed 4ever🙏🙏🙏👏👏👏

  • @henokdodicho3328
    @henokdodicho3328 3 года назад +1

    በጣም ምወድህ ዘማሪ ነክ የተባረክ ትዝታዬ ነህ በእዉነት እወድሀለሁ ተባረክ ዳጊ

  • @rb2782
    @rb2782 3 года назад +1

    Much blessings to you and your family Dagye.. keep praising to God almighty 🙏🏽

  • @emmyt311
    @emmyt311 3 года назад +1

    ዳጊዬ ውድ ወንድማችን ጌታ ብርክ ያድርግህ!! በቤታችሁ የሮብ ፀሎት እካፈል ነበር!! ብሩክ ቤተሰቦች!!! ተባረክልን!!!!

  • @gideymekonnen3644
    @gideymekonnen3644 3 года назад +4

    ምህረት በተለይ ለኛ ለኢትዮጵያዉያን እግዝያብሔር ያርዳን አንተን ጌታ አብዝቶ ይባርክህ በጣም አስተዋይ ነህ መጻሕፍ ቅደስ ሰው ስለተናገረው ነገር ሁሉ በእግዚአብሔር ፊት አንድ ቀን መልስ እንሰጥበታለነ እና ስለምንናገረዉ ሁሉ ዋጋ አለዉ እባካችሁ እባካችሁ እስቲ ወደ ጎዳችን ወደ ራሳችን አይኖቻችን ይሁኑ ቤታችን አፋ ቢኖረው ስንት አለ ይህን መልእክት ያነበበ እራሱን ይመልከት ጌታ በምህረት ይቅር ያለዉ ወይ ያላለዉም ቢሆን እኛ ፈራጅ እንሆን ዘንድ አልተጠራንም

  • @iyoaskegeta1888
    @iyoaskegeta1888 3 года назад

    የኔ ውድ ወንድም ዳጊዬ ተባረክልኝ በጣም ጥሩ ትምህርት ነው ብዙዎችን ያስተምራል።ቅንነትህ አስደስቶኛል ዘመንህ ይለምልም ❤️❤️

  • @peacelove9531
    @peacelove9531 3 года назад +3

    ዳጊ መልካም ሰው ..መዝሙርህእኛ ቤት ከልጅነት ነበር የምንሰማው በመደነስ ለእ/ር.. ሰርግህ ላይ ነበርን ቸርች ውስጥ ..እንወድሀለን ከነቤተሰቦችህ ሊሊዪ

  • @afeworkabraham6515
    @afeworkabraham6515 3 года назад

    Dagiye, our beloved and gracious singer. I am really blessed by your testimonies and songs. May God bless you abundantly for sharing me this amazing testimony. May God pour His grace upon you, your x-wife, your children and in your ministry abundantly and without measure. This is really a godly counsel for us. Love u all the time.

  • @amreyakk8594
    @amreyakk8594 3 года назад +3

    ዳጊዬ በእውነት ብዙ ነገር ነው የተማርኩት ተባረክ

  • @hanaalex8828
    @hanaalex8828 3 года назад +1

    Thank you 💙bless you more 🙏you are amazing 👏!!

  • @mymy2257
    @mymy2257 3 года назад +1

    በአንተ አልፎ የመከረን ጌታ ይባረክ ፀጋዉ ይብዛልህ

  • @assegedechkidane1676
    @assegedechkidane1676 3 года назад

    Very powerful Message more blessings to you and your family.

  • @henock6
    @henock6 3 года назад

    Bless you really !!!! Please keep it coming....may God increase his grace abundantly

  • @bemnettekalegn7931
    @bemnettekalegn7931 3 года назад

    ዳጊ እግዚአብሔር ይባርክህ ያብዛልህ በጣም ተባርኬብሀለሁ

  • @solomon5376
    @solomon5376 3 года назад +1

    Dagi,
    I admire your service to God so much. In 1990's E.C when you released your songs, I didn't understand Amharic language but I tuned to the songs day and night!! I had received numerous blessings through your 🎵. I didn't know that you have been in rough relationships and that won't change my attitude towards your service to God. Listen to God in your heart ❤ and follow wherever He wants you to take you to serve Him!!

  • @mariamgetachew7882
    @mariamgetachew7882 3 года назад +1

    Wow God bless you dear bother I really blessed with your songs I appreciate keep it up be fruitful 👌🍇

  • @titiweldu813
    @titiweldu813 3 года назад +2

    God bless you ! You are unique!

  • @nge.mlkame.yhnale
    @nge.mlkame.yhnale 3 года назад +1

    ጌታ ይባርክህ ዳጊ

  • @misikirlemma5404
    @misikirlemma5404 2 года назад +1

    ስለ ቅንነትህ እግዚአብሔር ይባርክህ

  • @jesusislord3719
    @jesusislord3719 3 года назад

    I just appreciate you brother Dagi Thanks to God about you because grace of God keep it up 👍 🙏🙏🙏❤️

  • @meazamathewosofficial7861
    @meazamathewosofficial7861 3 года назад +1

    ዳጊዬ ተባረክ

  • @jesusislord3719
    @jesusislord3719 3 года назад

    Absolutely that’s right We need so much like you oh brother stay blessed i🙏🙏🙏🙏❤️

  • @adanecento2805
    @adanecento2805 3 года назад +1

    God bless you Dagiye Brethern!

  • @SagePro1
    @SagePro1 3 месяца назад

    ዳጊ የሊሊ ፍሬ ነህ ጌታ የሱስ ብርክ ያድርግህ አስተዋይ ነህ ያብዛልህ

  • @truthful9311
    @truthful9311 3 года назад +1

    the most rational person i know!ህይወትህ ቤተሰብህ ሁሉ ይባረክ!!

  • @sol7d663
    @sol7d663 2 года назад

    ዳጊዬ i'm Orthodox christian i have been listening your lovely song from your first album song

  • @eduameduam8884
    @eduameduam8884 3 года назад

    ዳጊ ተባረክ አቦ ተምረንበታል::
    እንደው ሰው ስለሆንን እንደው ነው እንጅ
    መጽሐፍ ቅዱስ ማንበብ በቂ ነው::
    እናንተ ባለፋችውበት መንገድ ያለፉ ብዙ አሉ