🛑የኛ ያልበቃው ኢሚግሬሽን አፍሪካውያንን አስጮኸ 😂 የሳምንቱ አስቂኝ ቀልዶች - Ethiopian TikTok Videos Reaction

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 6 окт 2024
  • 🛑የኛ ያልበቃው ኢሚግሬሽን አፍሪካውያንን አስጮኸ😂 ብዙዎች ያነጋገረው የሳምንቱ አስቂኝ ቀልዶች 🤣😁😆 - የኢትዮጵያ ቲክቶክ - #ethiopiantiktok #ethiopiancomedy #habeshatiktok Ethiopian Funny TikTok Videos Reaction
    🛑 የልጅ ሚካኤል እና የ እጸህይወት ሚስጥራዊ ጉዳይ || በደቡብ አፍሪካ አሲድ ደፉበት
    🔴ብዙዎችን ያስቆጣው የድርሹ ዳና ድርጊት ና EBSTV ጋዜጠኞች ና ያሬድ ነጉ ላይ ሙድ ተያዘ አነጋጋሪው የባለሃብቱ ለልጁ Surprise | Abrelo HD
    🛑 ወንጀለኛው ፖሊስ በ24 ሰአት ተቀፈደደ 😂 ብዙዎች ያነጋገረው የሳምንቱ አስቂኝ ቀልዶች - Ethiopian TikTok Videos Reaction
    🟥ተዋህዶ መንደር አዲሱን ቻናሌን ተቀላቀሉ 👉 • እስኪ አንድም ሳንጣላ እንከናነብ ነ...
    ቪዲዮ ለመላክ
    👇👇👇👇👇
    ማስታወቂያ ለማስለጠፍ 👉 Telegram - t.me/Tikusone/1
    ከጊዜው ሌቦች ለመጠንቀቅ 👉 FACE BOOK - / tekusneger
    ለቤተክርስቲያን አስራት ለመስጠት
    👇👇👇👇👇
    የሩፌንሶ ቅ/ኪዳነ ምህረት CBE acc:- 1000396296946
    🟥Donate
    ለቻናላችን ድጋፍ ለማድረግ ለሚሹ
    👇👇👇👇👇
    PayPal :- yesehak@outlook.com
    CBE acc:- 1000446824825
    Tubbudy for free 👉www.tubebuddy....
    --------------------------------------------------------------------------------------------------------------------
    ► None of these images, music & or video clips were created/owned by me.
    ► This video is purely fan-made if you (owners) want to remove this video, please me before doing anything. We will respectfully remove it.
    ----------------------------------------------------------------------------------------------------------------------

Комментарии • 176

  • @elaybright8884
    @elaybright8884 7 месяцев назад +12

    Yes በጣም ወራዳ መስሪያ ቤት ነው ኢምግሬሽን ፈጣንና ዘመናዊ መሆን አለበት ቢጫ ካርድ ለማዉጣት ሂጄ መከራን አበሉኝ የአሜሪካ ፓስፖርት በመከራ ነው የሚሰጥህ ሁለመናው ከተረጋገጠ በኋላ ነው የክፈለሀገር ሰው ነኝ የቤተሰብ አድራሻ ይለኛል ፈጽሞ ድድብና ነው ። በአለም ላይ ህዝብ ለማብዛት ሽሚያ ውስጥ ተገብቷል እኛ እኮ ሀገር እና ወገን ከጠቀምን ብለን ነው የምንመለሰዉ እንጂ እኮ ኑሮውን በዉጭ አገር እየኖርን ነው ተባባሪ ብትሆኑ ይሻላል።።።

    • @TekusNeger
      @TekusNeger  7 месяцев назад +1

      ትክክል! መልካም ፈቃዳችሁ ሆኖ ለሰጣችሁት አስተያየት በተከታታዮቼ ስም አመሰግናለው!

    • @zemetatapa6347
      @zemetatapa6347 7 месяцев назад

      ያው አረብ ሀገር ነወ😅😅

  • @sintayehuassefa6291
    @sintayehuassefa6291 7 месяцев назад +9

    ሀገሪቱን የተጠናወታት የዘር አዙሪት ውጤት ነው የሚሆነው ስራና ሰራተኛን ትክክለኛን ሰው መምረጥ ቀርቶ ዘርን ስለሚመርጡ ነው

    • @TekusNeger
      @TekusNeger  7 месяцев назад

      መልካም ፈቃዳችሁ ሆኖ ለሰጣችሁት አስተያየት በተከታታዮቼ ስም አመሰግናለው!

  • @meselubekele
    @meselubekele 7 месяцев назад +4

    ፕሮግራም ህን በጣም ነው ሕዝብ የሚያስተረው በጣም በጣም በዚሁ ቀጥልበት በርታ

    • @TekusNeger
      @TekusNeger  7 месяцев назад

      እሺ አመሰግናለሁ!

  • @amsaleaweke2805
    @amsaleaweke2805 7 месяцев назад +3

    ሜግሪሸንና ቀበሌ የሆዳም ጥርቅም መች ይጠራል እግዜር ይየዉ በእዉነት 🙏🙏🙏💚💛❤

    • @TekusNeger
      @TekusNeger  7 месяцев назад

      መልካም ፈቃዳችሁ ሆኖ ለሰጣችሁት አስተያየት በተከታታዮቼ ስም አመሰግናለው!

  • @selamawitbefekadu3138
    @selamawitbefekadu3138 6 месяцев назад +2

    My 🙏 Son ❤️God Is With You.

  • @yigebashalkassa2077
    @yigebashalkassa2077 7 месяцев назад +3

    መጨረሻ ላይ ያቀረብኽው ገጣሚ ሁሌም የሚያቀርበው ትምህርት ሰጭ ያለብንን ችግር የሚያንጸባርቅ ስለሆነ አድናቂው ነኝ ።

    • @TekusNeger
      @TekusNeger  7 месяцев назад

      መልካም ፈቃዳችሁ ሆኖ ለሰጣችሁት አስተያየት በተከታታዮቼ ስም አመሰግናለው!

  • @AbdulbariMohammed-ue2nq
    @AbdulbariMohammed-ue2nq 7 месяцев назад +2

    Education is power ❤❤❤

  • @danielkiross8789
    @danielkiross8789 7 месяцев назад +1

    እሰይ ሰው የአፉን ፍሬ ይበላል ተብሎ ተፅፏል እሺ bro 27 አመት በጨለማ የኖርን ያልከው ሁላ 😂😂😂😂😂😂 የአፍህን ፍሬ ማለት ይሄ ነው 😂😂😂😂😂😂🎉🎉🎉

    • @TekusNeger
      @TekusNeger  7 месяцев назад

      ለሰጣችሁት አስተያየት በተከታታዮቼ ስም አመሰግናለው!👍👍👍

  • @awelarebo6693
    @awelarebo6693 7 месяцев назад +1

    እሄ ልጅ በጣም ደስ የሚል አገላለፅ ነው

    • @TekusNeger
      @TekusNeger  7 месяцев назад

      መልካም ፈቃዳችሁ ሆኖ ለሰጣችሁት አስተያየት በተከታታዮቼ ስም አመሰግናለው!

  • @ethio_salamtehun9955
    @ethio_salamtehun9955 7 месяцев назад +2

    ይሄን ሰውዮ በአንድ ጥይት መገላገል ሌላ የሚያዋጣው የለም ሰውየው ሴጣን ሰፍሮበታል

  • @TewahedoMender
    @TewahedoMender 7 месяцев назад +3

    ምን ይሻላል ያገራችን የስራ ባህል።

    • @TekusNeger
      @TekusNeger  7 месяцев назад

      መልካም ፈቃዳችሁ ሆኖ ለሰጣችሁት አስተያየት በተከታታዮቼ ስም አመሰግናለው!

  • @ethio_salamtehun9955
    @ethio_salamtehun9955 7 месяцев назад +1

    ሜግሬሽን ውስጥ ያለ በሙሉ ከእውቀት የነፃ ነው

    • @TekusNeger
      @TekusNeger  7 месяцев назад

      መልካም ፈቃዳችሁ ሆኖ ለሰጣችሁት አስተያየት በተከታታዮቼ ስም አመሰግናለው!

  • @S-G.19
    @S-G.19 7 месяцев назад +1

    Bravo Harar!!!

    • @TekusNeger
      @TekusNeger  7 месяцев назад

      መልካም ፈቃዳችሁ ሆኖ ለሰጣችሁት አስተያየት በተከታታዮቼ ስም አመሰግናለው!

  • @شمسعلي-ص6ز
    @شمسعلي-ص6ز 7 месяцев назад +1

    አንድ ሀገር መሪው እውር ከሆነ ህዝቡ ሁሉ እውር ነው ስለዚ መሪው ዘልዛላ ስለሆነ ሁሉ የመንግስት መስሪያቤት ዘልዛላ ነው መሪው ስለህዝብ ደንታ የለውም ለዛ ነው ወንድሜ በጣም ጥሩ ነገር ነው የምታስተላልፈው

    • @TekusNeger
      @TekusNeger  7 месяцев назад

      መልካም ፈቃዳችሁ ሆኖ ለሰጣችሁት አስተያየት በተከታታዮቼ ስም አመሰግናለው!

  • @በትእግስትያልፋል
    @በትእግስትያልፋል 7 месяцев назад +1

    እግዚኦ ንብ ተሸክሞ መዞር አለ ወይ ጉድ ዝንብ የለበሰው ደሞ በስ መአብ

  • @senaitbekele9181
    @senaitbekele9181 7 месяцев назад +1

    ምርጥ ነው በርታ❤❤❤❤❤

    • @TekusNeger
      @TekusNeger  7 месяцев назад

      አመሰግናለሁ!

  • @bezatamirat1161
    @bezatamirat1161 7 месяцев назад +2

    ቆንጆ ስብስብ🙏👍

    • @TekusNeger
      @TekusNeger  7 месяцев назад

      መልካም ፈቃዳችሁ ሆኖ ለሰጣችሁት አስተያየት በተከታታዮቼ ስም አመሰግናለው!

  • @solomon-iy8km
    @solomon-iy8km 7 месяцев назад +1

    ያሳዝናል እነርሱ አዲስ አበባ የአፍሪካ መዲና ናት የሚል ግንዛቤ ይዘው ሳለ እኛ ደግሞ በወረደ የመንደር አስተሳሰብ ከእኛ አልፎ የአፍሪካ ወንድሞቻችንና እህቶቻችንን ማማረር ጀመርን።

    • @TekusNeger
      @TekusNeger  7 месяцев назад

      መልካም ፈቃዳችሁ ሆኖ ለሰጣችሁት አስተያየት በተከታታዮቼ ስም አመሰግናለው!

  • @martadaniel6315
    @martadaniel6315 7 месяцев назад +1

    Gobezzzz ❤️❤️❤️❤️

    • @TekusNeger
      @TekusNeger  7 месяцев назад

      መልካም ፈቃዳችሁ ሆኖ ለሰጣችሁት አስተያየት በተከታታዮቼ ስም አመሰግናለው!

  • @user_3457-z1m
    @user_3457-z1m 2 месяца назад

    Huge current capacity problem

  • @kebedekebede5757
    @kebedekebede5757 7 месяцев назад +2

    Bravo 😄❤❤❤

    • @TekusNeger
      @TekusNeger  7 месяцев назад

      መልካም ፈቃዳችሁ ሆኖ ለሰጣችሁት አስተያየት በተከታታዮቼ ስም አመሰግናለው!

  • @wondwosenyadesa9058
    @wondwosenyadesa9058 7 месяцев назад +1

    እጅግ በጣም ያሳዝናል ያሳፍራል መንግስት ይህንን ባታ ማፅዳት አለበት እባካችሁ ትኩረት ስጡት የሚመለከታችሁ አካላት ይህንን ችግር.

    • @TekusNeger
      @TekusNeger  7 месяцев назад

      ሃሃሃሃ! ለሰጣችሁት አስተያየት በተከታታዮቼ ስም አመሰግናለው!👍👍👍

  • @SenaitHailu-t1e
    @SenaitHailu-t1e 7 месяцев назад +1

    No coment Ethiopia andehonech ke tewosene amet behula hulenegerwa telewtul aselchiy Ana astelita honalech

    • @TekusNeger
      @TekusNeger  7 месяцев назад

      መልካም ፈቃዳችሁ ሆኖ ለሰጣችሁት አስተያየት በተከታታዮቼ ስም አመሰግናለው!

  • @ethiochu
    @ethiochu 7 месяцев назад +1

    ሃገር መምራት አልቻሉም ሁሉም ቦታ መከራ..

    • @TekusNeger
      @TekusNeger  7 месяцев назад

      መልካም ፈቃዳችሁ ሆኖ ለሰጣችሁት አስተያየት በተከታታዮቼ ስም አመሰግናለው!

  • @SozanMd
    @SozanMd 7 месяцев назад +1

    wallahi yeward astedader naw

    • @TekusNeger
      @TekusNeger  7 месяцев назад

      መልካም ፈቃዳችሁ ሆኖ ለሰጣችሁት አስተያየት በተከታታዮቼ ስም አመሰግናለው!

  • @gogofa2675
    @gogofa2675 7 месяцев назад +3

    ሕዝብ ላይ ብቀላ ነው የተያያዙት

    • @TekusNeger
      @TekusNeger  7 месяцев назад

      ትክክል! መልካም ፈቃዳችሁ ሆኖ ለሰጣችሁት አስተያየት በተከታታዮቼ ስም አመሰግናለው!

  • @tsegawhabeshawi382
    @tsegawhabeshawi382 7 месяцев назад +1

    በርታ!

    • @TekusNeger
      @TekusNeger  7 месяцев назад

      መልካም ፈቃዳችሁ ሆኖ ለሰጣችሁት አስተያየት በተከታታዮቼ ስም አመሰግናለው!

  • @awelarebo6693
    @awelarebo6693 7 месяцев назад +1

    እሄንን ምላሱን ሳይሆን አንገቱን መቁረጥ ነበር።

    • @TekusNeger
      @TekusNeger  7 месяцев назад

      መልካም ፈቃዳችሁ ሆኖ ለሰጣችሁት አስተያየት በተከታታዮቼ ስም አመሰግናለው!

  • @meselubekele
    @meselubekele 7 месяцев назад +2

    እነዚህን አሳፋሪ መሪዎች አገሪቱን አዋረዶት በጣም ያሳዝናል

    • @TekusNeger
      @TekusNeger  7 месяцев назад

      መልካም ፈቃዳችሁ ሆኖ ለሰጣችሁት አስተያየት በተከታታዮቼ ስም አመሰግናለው!

  • @ethiochu
    @ethiochu 7 месяцев назад +1

    ዘር ላይ ተንጠልጥለው መስራት የሚችለውን ስው መቅጠር እየቻሉ የአንድ ቤተስብ ቤት አድርገውት ተጫውቱብን

  • @mesfinmasfa9075
    @mesfinmasfa9075 6 месяцев назад +1

    ሠላም ላንተ ይሁን ፓስፖርት በፊት 65$ ዶላር ነበር እዚ አሁን ግን 370 $ ነው እና ምን ሆነው ነው ያውም ኢኮኖሚይ የወደቀች ሀገር ላይ ሆነን ከሊባኖስ

    • @TekusNeger
      @TekusNeger  6 месяцев назад

      በናንተ ቤተሰብነት እንዲሁም ኮሜንትና ላይክ 100,000 ገብተናል እጅግ በጣም አመሰግናለሁ!👍🎉🎉🎉🎉🎉💖

  • @نايفهالفضلي
    @نايفهالفضلي 7 месяцев назад +1

    Melkefe new egezabhre hoye atew dereselene egzo mehrene keresetose

  • @LOKB07
    @LOKB07 7 месяцев назад +1

    👏👏👏

    • @TekusNeger
      @TekusNeger  7 месяцев назад

      መልካም ፈቃዳችሁ ሆኖ ለሰጣችሁት አስተያየት በተከታታዮቼ ስም አመሰግናለው!

  • @ZainabZainab-u6j
    @ZainabZainab-u6j 7 месяцев назад +1

    ይሄ ሰውዬ ዝም መባል ዬለበትም

    • @TekusNeger
      @TekusNeger  7 месяцев назад

      መልካም ፈቃዳችሁ ሆኖ ለሰጣችሁት አስተያየት በተከታታዮቼ ስም አመሰግናለው!

  • @theodrosaberhame3844
    @theodrosaberhame3844 7 месяцев назад +2

    ኢሚግሬሽን የተሰበሰብት ከዳር እሰከዳር የሚወራዉ በኦሮምኛ ነዉ ሰለኔ ጉዳይ ለመነጋገር በኦሮምኛ ነዉ የሚወራዉ በዚህ ላይ ሲያነጋገሩ የሰዉ አክብሮት ና ችሎታም የላቸዉም በጉልበትየተቀመጡ ይመስላል ሰዎቹ መበተን ያለበት መስሬያ ቤት ነዉ

  • @ZeharahusaneZeharahusane
    @ZeharahusaneZeharahusane 6 месяцев назад

    በጣም አስቀያሚ ብታ ሚግርሽ ነው

    • @TekusNeger
      @TekusNeger  6 месяцев назад

      ሃሳባችሁን ስላጋራችሁን ምስጋናዬ ከፍ ያለ ነው።🙏⛪🕌🙏

  • @asterkassa1117
    @asterkassa1117 7 месяцев назад +1

    👍🏼

    • @TekusNeger
      @TekusNeger  7 месяцев назад

      መልካም ፈቃዳችሁ ሆኖ ለሰጣችሁት አስተያየት በተከታታዮቼ ስም አመሰግናለው!

  • @hannatesfaye6812
    @hannatesfaye6812 7 месяцев назад +1

    መጋዘን ውስጥ ገብተህ ፓስፓርት የሚሰጥህ ምንድነው ወዴት ለመሄድ ነው

    • @TekusNeger
      @TekusNeger  7 месяцев назад

      መልካም ፈቃዳችሁ ሆኖ ለሰጣችሁት አስተያየት በተከታታዮቼ ስም አመሰግናለው!

  • @ethio_salamtehun9955
    @ethio_salamtehun9955 7 месяцев назад +1

    ኢትዮጽያ ሚግሬሽን ማፈሪያ መንግሥት የሌላት ሀገር

  • @በትእግስትያልፋል
    @በትእግስትያልፋል 7 месяцев назад +1

    አይዞሽ አገሬ የትኛየትኛው መስሪያ ቤት ነው ስራውን በስርአት የማሰራው?? የአባቶች ግድያ መቼ ነው የሚቆመው

    • @TekusNeger
      @TekusNeger  7 месяцев назад

      መልካም ፈቃዳችሁ ሆኖ ለሰጣችሁት አስተያየት በተከታታዮቼ ስም አመሰግናለው!

  • @geda630
    @geda630 7 месяцев назад +3

    Visa is online no more at the airport ‼️

    • @TekusNeger
      @TekusNeger  7 месяцев назад

      መኖር አለ ግን ጥበቃው አይጣል ነው።

    • @korichafantaye1135
      @korichafantaye1135 7 месяцев назад

      Ya more easily

  • @muluhaile6536
    @muluhaile6536 7 месяцев назад +1

    Salame wandmacene eybrtielene nawe bareti Ka Milano

    • @TekusNeger
      @TekusNeger  7 месяцев назад

      ሰላም ሚላኖዎች! መልካም ፈቃዳችሁ ሆኖ ለሰጣችሁት አስተያየት በተከታታዮቼ ስም አመሰግናለው!

  • @FetiyaIbrahim-m3z
    @FetiyaIbrahim-m3z 7 месяцев назад +1

    Yihe arbigna ena amrigna kelaklo miyaweraw lj betam yimechegnal yerasu account sim nigerugn yimechegnal

    • @TekusNeger
      @TekusNeger  7 месяцев назад

      መልካም ፈቃዳችሁ ሆኖ ለሰጣችሁት አስተያየት በተከታታዮቼ ስም አመሰግናለው!

  • @aeshimohammed9684
    @aeshimohammed9684 7 месяцев назад

    እህት በአመቱውነው የወጣችው የፓስብርት ነገር

    • @TekusNeger
      @TekusNeger  7 месяцев назад

      ለሰጣችሁት አስተያየት በተከታታዮቼ ስም አመሰግናለው!👍👍👍

  • @neba1034
    @neba1034 7 месяцев назад +1

    wawawaw beraze anedgna nwe enime lkekalwe gobegnelgne

    • @TekusNeger
      @TekusNeger  7 месяцев назад

      እሺ አሁን እገባለሁ

    • @nebiyu2707
      @nebiyu2707 7 месяцев назад

      ​@TekusNeger ዋው ዋው ብራዘር አሪፍ ነው ❤❤❤

  • @tme251
    @tme251 7 месяцев назад +1

    Bezu cegere yezewe yegebalu

  • @Dallol253
    @Dallol253 7 месяцев назад +2

    እሰይ ከሀረር ልጅ ጋር እሳፈጣለሁ ብለህ ዋጋህን ይሰጡሀል ሀይ የሚለዉ ይጥፋ ይሄንን ትራሽ

    • @TekusNeger
      @TekusNeger  7 месяцев назад

      መልካም ፈቃዳችሁ ሆኖ ለሰጣችሁት አስተያየት በተከታታዮቼ ስም አመሰግናለው!

    • @TigistTeklehaymanotGebreselass
      @TigistTeklehaymanotGebreselass 7 месяцев назад

      ኧር ድሬዋች እንዳትለቁት ሸንቱን አሸኑት ፀጉሩን ደግሞ ቆርጣቹ ጣቱን ቁርጡልን ሁለተኛ ዞር ብሎ እንዳያያቹ አርጉት ሰይጣኑን ሊበትንባቹ ነው ይሄ ሸርሪታም ጣቱን ሳትቆርጡት እንዳያመልጣቹ😂😂😂😂

  • @tme251
    @tme251 7 месяцев назад +1

    Yehe eko bezaweste yalu yememelketachewe ensu meteyeke alebachewe

    • @TekusNeger
      @TekusNeger  7 месяцев назад

      መልካም ፈቃዳችሁ ሆኖ ለሰጣችሁት አስተያየት በተከታታዮቼ ስም አመሰግናለው!

  • @نايفهالفضلي
    @نايفهالفضلي 7 месяцев назад +1

    Hagertw begebe eko new yemetemeraw selezhe medere gebe tesegesego gekelate bado tekemaheto

    • @TekusNeger
      @TekusNeger  7 месяцев назад

      መልካም ፈቃዳችሁ ሆኖ ለሰጣችሁት አስተያየት በተከታታዮቼ ስም አመሰግናለው!

  • @fentawhabtamu919
    @fentawhabtamu919 7 месяцев назад

    Ene 12 amet honegn alsetugnm lelaw lijitu taxi wust agignichat endet endetedesetech endayachhuat new 11wore new yegegnechiw

    • @TekusNeger
      @TekusNeger  7 месяцев назад

      ለሰጣችሁት አስተያየት በተከታታዮቼ ስም አመሰግናለው!👍👍👍

  • @edentadesse9488
    @edentadesse9488 7 месяцев назад +1

    Im sorry but this regime needs to go. Like yesterday!

    • @TekusNeger
      @TekusNeger  7 месяцев назад

      መልካም ፈቃዳችሁ ሆኖ ለሰጣችሁት አስተያየት በተከታታዮቼ ስም አመሰግናለው!

  • @hannatesfaye6812
    @hannatesfaye6812 7 месяцев назад +1

    የት ልትሄዱ ነው ይሄ ሁሉ ለፓስፓርት

    • @TekusNeger
      @TekusNeger  7 месяцев назад

      ገነት! ወይ ዘንድሮ

  • @DawitSeyoum-xb5mv
    @DawitSeyoum-xb5mv 7 месяцев назад +1

    በአብይ አዳነች ሽመልስ በነዚህ ተረኞቹ ሀገሪቷ ተግማማች

    • @TekusNeger
      @TekusNeger  7 месяцев назад +1

      ምስጋናህዬ ከፍ ያለነው ለምትሰጡት አስተያየት! 🙏🙏🙏

  • @ethiocsc8289
    @ethiocsc8289 7 месяцев назад

    AU has to move to Kenya, Somalia, or Eritrea. Ethiopia is giving African visitors hard time.

    • @TekusNeger
      @TekusNeger  7 месяцев назад

      መልካም ፈቃዳችሁ ሆኖ ለሰጣችሁት አስተያየት በተከታታዮቼ ስም አመሰግናለው!

  • @mbbbbm4474
    @mbbbbm4474 7 месяцев назад +1

    Thanks a lot for addressing the most important issues. The root cause of the problem the head of state and strategy with a full corruption.
    Thanks

    • @TekusNeger
      @TekusNeger  7 месяцев назад

      መልካም ፈቃዳችሁ ሆኖ ለሰጣችሁት አስተያየት በተከታታዮቼ ስም አመሰግናለው!

  • @NatiMulugeta-m2t
    @NatiMulugeta-m2t 7 месяцев назад

    የፓስፖርት ነገርማ ተውነው ሰው ሁላ ብሶት ነው ሚነግረን በዚ አይነትማ አይሰጡንም ተስፋ ቆርጠናል

    • @TekusNeger
      @TekusNeger  7 месяцев назад

      መልካም ፈቃዳችሁ ሆኖ ለሰጣችሁት አስተያየት በተከታታዮቼ ስም አመሰግናለው!

  • @user-solomonzl6fq3zc2r
    @user-solomonzl6fq3zc2r 6 месяцев назад +1

    Balnbete ager imbai lemasades ylwe passt selk ayansu haben Austragung yhwe Experten aderg passachn ye 5 ager imbasi tzgetu yalwe Berlin haden aystnagdu moya ylelachw seratjoch manbe aychlu tchgern er ande blune

    • @TekusNeger
      @TekusNeger  6 месяцев назад

      በጣም አመሰግናለሁ ቤቴን በኮሜንት ስለሞላችሁልኝ!

  • @sileshidemeke7539
    @sileshidemeke7539 7 месяцев назад +1

    ኧረ መረን ለቀናል ወደ የት እየሄድን ግልፅ ሌብነትና ማጭበርበር በዛ።
    ይህ ሃይማኖት ሳይሆን ትውልዱን መንታ መንገድ ላይ አቁሞ መበታተን ነው አላማው ስለዚህም እንጠንቀ!!!!!!

    • @TekusNeger
      @TekusNeger  7 месяцев назад

      ሃሳብ በመስጠት ስለተሳተፋችሁ ምስጋናዬ ከፍ ያለ ነው።👍🙏🙏🙏

  • @yaredAyalew23
    @yaredAyalew23 7 месяцев назад +1

    ሰላም ወንድም ኧረ 2050ብር አሪፍ ነው አባ እዚ ዱባይ 1500ድርሀም ነው የሚቀበሉት አስበከዋል ምታው በብላክ በመንግስትም እየሰራቹ ምን ችግር አለው ምናም እዳትሉ በጣም ቻሌንጅ አለው ብቻ....

    • @TekusNeger
      @TekusNeger  7 месяцев назад

      መልካም ፈቃዳችሁ ሆኖ ለሰጣችሁት አስተያየት በተከታታዮቼ ስም አመሰግናለው!

  • @GddhdhDgdhhs
    @GddhdhDgdhhs 7 месяцев назад +2

    በዘር ስራ ስለጠመዱ ነዉኮ😢 በትምህርታቸዉ ሳይሆን በዘር የተሰበሰቡ ስለሆኑ ማረን ወያኔ የዘድሮቹ አይሰሩ አያሰሩ 😢

    • @TekusNeger
      @TekusNeger  7 месяцев назад

      ለሰጣችሁት አስተያየት በተከታታዮቼ ስም አመሰግናለው!👍👍👍

  • @zwz-dq2qe
    @zwz-dq2qe 7 месяцев назад +1

    ሚግሬሽን

  • @zwz-dq2qe
    @zwz-dq2qe 7 месяцев назад +1

    እኔ አልቅሻለው
    እውነት

    • @TekusNeger
      @TekusNeger  7 месяцев назад

      መልካም ፈቃዳችሁ ሆኖ ለሰጣችሁት አስተያየት በተከታታዮቼ ስም አመሰግናለው!

  • @semiramustefa8358
    @semiramustefa8358 7 месяцев назад +1

    በጣም Ethiopia emigration የሄደ ብቻ ነዉ የሚረዳዉ በገዛ ሀገራችን የምንዋረድበት ፣ ኢትዮጰያዊ መሆኔ ን የጠላሁበት ቦታ 🤦🏿‍♀️ በጣም ያሳ ዝናል

    • @TekusNeger
      @TekusNeger  7 месяцев назад

      መልካም ፈቃዳችሁ ሆኖ ለሰጣችሁት አስተያየት በተከታታዮቼ ስም አመሰግናለው!

  • @sm-vj2rp
    @sm-vj2rp 7 месяцев назад +1

    የፓስፖርት ጉዳይማ ዝም ይሻላል በሊባኖስ የሚገኘው ቆንስላም 375$አስከፍለው ዝም ጭጭ

    • @TekusNeger
      @TekusNeger  7 месяцев назад

      መልካም ፈቃዳችሁ ሆኖ ለሰጣችሁት አስተያየት በተከታታዮቼ ስም አመሰግናለው!

  • @SophiaGebreTsadik
    @SophiaGebreTsadik 7 месяцев назад

    endzi zemn tewrdn anwkem beltgnaw kertobn benatchu yebfitun fekrchnen melsulen!!!!!!{sera bemychlu sewoch anger tewrdch}

    • @TekusNeger
      @TekusNeger  7 месяцев назад

      ሃሳብ በመስጠት ስለተሳተፋችሁ ምስጋናዬ ከፍ ያለ ነው።👍🙏🙏🙏

  • @Degu21
    @Degu21 7 месяцев назад +1

    የዚህን ምስኪን ህዝብ አጥንት መጋ ጥ ነው የቀራቸው አብይ እና ድስት ላሽ ካድሬዎቹ።

    • @TekusNeger
      @TekusNeger  7 месяцев назад

      መልካም ፈቃዳችሁ ሆኖ ለሰጣችሁት አስተያየት በተከታታዮቼ ስም አመሰግናለው!

  • @الحمدالله-ش6غ3ض
    @الحمدالله-ش6غ3ض 6 месяцев назад

    ከአማራ ክልል አላህ አትርፎታል መሰል ፍቅርዚዝም የሚባል እብድ ሀረር ገባ ደግሞ😢😢😢

    • @TekusNeger
      @TekusNeger  6 месяцев назад

      በናንተ ቤተሰብነት እንዲሁም ኮሜንትና ላይክ 100,000 ገብተናል እጅግ በጣም አመሰግናለሁ!👍🎉🎉🎉🎉🎉💖

  • @yosefmandfro
    @yosefmandfro 7 месяцев назад

    አንድ አመት ሆኖኛል አልተሰጠኝም

    • @TekusNeger
      @TekusNeger  7 месяцев назад

      አይዞን ለሱም ቀን አለው!

  • @kidistasfaw1472
    @kidistasfaw1472 7 месяцев назад +2

    ጉበዝ የሀረ ር ልጆች አባሩት ይህ ቆሻሻ

    • @TekusNeger
      @TekusNeger  7 месяцев назад

      መልካም ፈቃዳችሁ ሆኖ ለሰጣችሁት አስተያየት በተከታታዮቼ ስም አመሰግናለው!

  • @ኢትዮጵያሀገሬ-ኸ9ቨ
    @ኢትዮጵያሀገሬ-ኸ9ቨ 7 месяцев назад +1

    የፓስፖርት ነገር ድፍን 6 ወር ሆነኝ እንዲታደስ ልኬ ስደውል ከሳምንት በኋላ ደውይ ህትመት ክፍል ነው የሚሉኝ እዚህ ቪዛ እንዴት እንዳገኘው ቢያቁ ጥሩ ነበር እረ እግዚአብሔር ፍሩ ፓስፓርቴን ላኩልኝ 250$ተከፍሎ እንዲህ መቀለድ

    • @TekusNeger
      @TekusNeger  7 месяцев назад

      መልካም ፈቃዳችሁ ሆኖ ለሰጣችሁት አስተያየት በተከታታዮቼ ስም አመሰግናለው!

  • @aydoganiletisim8467
    @aydoganiletisim8467 7 месяцев назад

    እኔማ ተገላገልኩሽ ሃገሬ ተሰድጄ ይህው ግሪክ ላይ ዘና ብዬ በሁለት ወር ፓስፓርት አገኘው በሱዳን ዜግነት ሰጥቼ ይብላኝ ለሃገሬ ህዝብ በሰው ሃገር ተከብረን ይሰጠናል በሃገራችን ግን ሁለተኛ ዜጋ ነን ምድረ ባንዳ የመሃይም ጥርቅሞች የደደብ ጥርቅሞች የከብት ጥርቅሞች የጊዜ ጉዳይ ነው ቀናቹን ጠብቁ ባንዳ ሃገር ሻጮች ማፈርያዎች።

    • @TekusNeger
      @TekusNeger  7 месяцев назад

      ለሰጣችሁት አስተያየት በተከታታዮቼ ስም አመሰግናለው!👍👍👍

  • @girmahaile9118
    @girmahaile9118 7 месяцев назад +1

    እሚግሬሽን ጎተራ መጋዘን ላይ በአሰራሩ ወደ 16ኛው ክፍለ ዘመን መልሶናል። ምናልባት ዋናው ቢሮ የተሸላቹህ ሓለፊዎች ከላቹህ ሂዱና የማስተካከያ ሥራ ስሩ።

    • @TekusNeger
      @TekusNeger  7 месяцев назад

      መልካም ፈቃዳችሁ ሆኖ ለሰጣችሁት አስተያየት በተከታታዮቼ ስም አመሰግናለው!

  • @BD-rn8vc
    @BD-rn8vc 7 месяцев назад

    አንገት ስትቆርጡ አይደል ምን አዲስ ነገር አይደለም ለእናንተ 😡😡

    • @TekusNeger
      @TekusNeger  7 месяцев назад

      ምስጋናህዬ ከፍ ያለነው ለምትሰጡት አስተያየት! 🙏🙏🙏

  • @elsamesfin2327
    @elsamesfin2327 7 месяцев назад +1

    ❌❌ Aye Ye Abbey Facistu Orommuma ❓❓❓ How on earth you do this ❓ 4 hrs stay for diplomats to get entry visa ? paying $150 ❓❓❓ Thank God Africans see how Ethiopians are under Fascism.❌❌❌

    • @TekusNeger
      @TekusNeger  7 месяцев назад

      መልካም ፈቃዳችሁ ሆኖ ለሰጣችሁት አስተያየት በተከታታዮቼ ስም አመሰግናለው!

  • @AAbdu-zf1fh
    @AAbdu-zf1fh 7 месяцев назад

    የተከበረውን ኤርፖርት የግሳንግስ መፈንጫ አደረጉት፤ የዛ ውጤት ነው ። This is the result of corrupted leadership.

    • @TekusNeger
      @TekusNeger  7 месяцев назад

      ለሰጣችሁት አስተያየት በተከታታዮቼ ስም አመሰግናለው!👍👍👍

  • @seniyashifa3343
    @seniyashifa3343 7 месяцев назад +1

    ደደብ መሀይም ሰገጤ ነው ተመርጦ ተመርጦ የተሰገሰገው ለዛ ነው ሰው የሚያንገላቱት

    • @TekusNeger
      @TekusNeger  7 месяцев назад

      ለሰጣችሁት አስተያየት በተከታታዮቼ ስም አመሰግናለው!👍👍👍

  • @gigiethiopeoan2639
    @gigiethiopeoan2639 7 месяцев назад

    ከላይ እስከ ታች የዘቀጠ የበከተ ስርሀት ነዉ ያለዉ በአሁን ሰዓት ኢትዮጵያ ላይ ያለዉ ህግ ምን ፖስፖርት ቦታ ብቻ ሁሉም ቦታ ሌባና ጉበኛ ማን አለብኝ ባይ የነገሠባት ሀገር ሆናለች ከጠቅላዬ ጀምሮ የዱርዬ ጥርቅም ሌባ ሁላ😢

    • @TekusNeger
      @TekusNeger  7 месяцев назад

      መልካም ፈቃዳችሁ ሆኖ ለሰጣችሁት አስተያየት በተከታታዮቼ ስም አመሰግናለው!

  • @alemmedia3348
    @alemmedia3348 7 месяцев назад +1

    ኢሚግረሽን ለቦች ናቸው። አሁንም እባካችሁ ሰዎቹን ቭዲዮ እያነሳችሁ አቅርቡልን። ፓስፖርት እንዲወጣልኝ በባንክ ክፍያ ፈጽሜ አሻራ ለመስጠት ሄድ ተጨማሪ ክፍል አሉኝ። ደረሰኝ ካልሰጣችሁኝ አልከፍልም ስላቸው ማውጣት አትችልም ውጣ ብሎ ከግቢው አስወጥቶኛል። እባካችሁ አሁንም እፋ አውጧቸው

    • @TekusNeger
      @TekusNeger  7 месяцев назад

      እሺ! መልካም ፈቃዳችሁ ሆኖ ለሰጣችሁት አስተያየት በተከታታዮቼ ስም አመሰግናለው!

  • @HikmaKasim552
    @HikmaKasim552 7 месяцев назад +1

    አብይና ቡችሎቹ ገና ያሳፍሩናል

    • @TekusNeger
      @TekusNeger  7 месяцев назад

      መልካም ፈቃዳችሁ ሆኖ ለሰጣችሁት አስተያየት በተከታታዮቼ ስም አመሰግናለው!

  • @BD-rn8vc
    @BD-rn8vc 7 месяцев назад

    I think Immigration employees are always from the government race and also they are a place where all collection of dum person works. From the top person to the house keeper are from one tribe before Tigray now Oromo.

    • @TekusNeger
      @TekusNeger  7 месяцев назад

      ወይ ዘንድሮ

  • @selamawitbefekadu3138
    @selamawitbefekadu3138 6 месяцев назад

    What a Sham on You @
    Dr/Abiyee 😡 You’re Not Ethiopian.

    • @TekusNeger
      @TekusNeger  6 месяцев назад

      ለሰጣችሁን አስተያየት በተመልካቾቼ ስም አመሰግናለሁ!🙏🙏🙏

  • @theodrosaberhame3844
    @theodrosaberhame3844 7 месяцев назад +2

    ኢሚግሬሽን የተሰበሰብት ከዳር እሰከዳር የሚወራዉ በኦሮምኛ ነዉ ሰለኔ ጉዳይ ለመነጋገር በኦሮምኛ ነዉ የሚወራዉ በዚህ ላይ ሲያነጋገሩ የሰዉ አክብሮት ና ችሎታም የላቸዉም በጉልበትየተቀመጡ ይመስላል ሰዎቹ መበተን ያለበት መስሬያ ቤት ነዉ

    • @TekusNeger
      @TekusNeger  7 месяцев назад

      መልካም ፈቃዳችሁ ሆኖ ለሰጣችሁት አስተያየት በተከታታዮቼ ስም አመሰግናለው!