May God Bless beloved brother Dani, since, your songs have challenged my life and help me to continue with God and show me your songs for God's mercy, father and his unchangeable love!!!
What is the name of the second song in Amharic? It really has a powerful effect on my soul, and every time I listen to it, my heart is just full of praise
ፓስተር ዳንዬ የአንተን መዝሙር እየሰማሁ ነው ያደኩት ካደኩኝም በሁአላ ሳዝን የምጽናናበት ስደክም የምበረታበት ለጥያቄዎቼ መልስ የማገኝበት ነው ወደእውነት ሁሉ የሚመራው የእግዚያሄር መንፈስ በአንተ ዝማሬ ውስጥ እየሰራ እና እየታየ ስለሆነ እግዚአብሔር ክብሩን ይውሰድ ዳኒዬ እግዚአብሔር እድሜን ይጨምርልህ ከዚህ በበለጠ የትውልድ በረከት ያድርግህ አሁንም እግዚአብሔር በልዩነት ይስራብህ በጣም እወድሀለሁ
Thank you for these blessing songs. May the Lord bless you abundantly.
❤
❤hasaben geletesjilign ❤
እንዲህ ነው መዝሙር
ለእግዚአብሔር ክብር!
አዎ የጌታዬ ሞገስህ እጅግ ታላቅ ነዉ።
ዳንዬ ተባረክልኝ።🛐
አሜን አሜን አሜን የጥበብ መጀመሪያ እግዚአብሔርን መፍራት ነው ሃሌሉያ
ዳኔ ተባረክ ቀሪ ዘመን ይባረክ
ነፍስን የሚያረሰርሱ ዝማሬዎች ናቸዉ ጌታ ኢየሱስ ይባርክህ
ፓስተር ዳንኤል አምደሚካኤል እግዚአብሄር ዘመንህን ይባርከው። ከልጅነት እስከ እውቀት ድረስ ባንተ መዝሙር ነው ያደግነው። በእውነት ይረዳል, በእውነት ይደግፋል።❤❤❤❤❤
እጅግ የማከብርህ ዘማሪ ፓስተር ዳኒ መዝሙሮችህ ከልጅነት እስከ ዕውቀት በጣም የምወዳቸው እና የእግዚአብሔር ህልውና የሚሰማኝ በህይወቴ የዳንኤል መዝሙሮች የመጀመሪያ ምርጫ ነው፡፡ብዙ ትዝታ አለብኝ፡፡ዘመንህ ይባረክ፡፡ፀጋህ እጥፍ ይጨመርልህ፡፡
ሌላ ግሩም መዝሙር አድሰህ ዘመርከው ተባረክ ዳኒ👍
አሜን አሜን አሜን አሜን❤❤❤❤❤ ቀሪ ዘመንህን ጌታ ይባሪክ ተባሪክ ዉዱ ወንድማችን❤❤❤❤❤❤ አሜን አሜን አሜን❤❤❤❤
አዲስ ዝማሬ ነው?
እጅግ በጣም ደስ ይላል
ክብርን አብሬህ የቃተትኩበት በፅሎቴ የጌታን ፍቅር የዘመርኩበት ጌታ ይባርክህ አሜን አሜን ።
ይረዳል ይደግፍል ጉልበት ይሆናል ጌታ ። ሰው ሳያቀኝ ቀድሞ ያወቀኝ ጌታ ስሙ ይበረክ....
ዳንዬ ተባረክ ኡፍ መዝሙርህ እኮ አሜን በጣም ደስ ይለኛል የጌታዬ ፍቅር ገዝቶኛል🙏🙏
አሜን አሜን አሜን
Amen 🙏 amen 🙏 amen 🙏 ❤❤❤❤❤ አንተ ዝም ብለህ ዘምር በረከታችን
እሰይ እሰይ እኛም የዚህ የአምላካችን ልጆች ነን ደስ ይለናል ወንድማችን በጣም እንወድሀለን ተባረክ
አሜን የእስራኤል አምላክ ትልቅ ነው አሜን
አሜን,አሜን አሜን አሜን አሜን,አሜን አሜን,ለጌታ,መዘመር መታደል ነዉ
አሜን አሜን አሜንንንን
አሜን አሜን እየሱስ ክርስቶስ ዘለአለም ጌታ ነው
Amen Amen Amen tebarek Dani geta xegawin yabizalih hulum mezmurochin yemiyaxinanu nachew.
በብዙ ተባረክ ፓስተር ና ዘማሪ ወንድሜ ዳንኤል ❤
የጌታችን የእየሱስ ክርስቶስ አምላክ እና አባት ይባረክ
አምላኬ ሞገሴ ነው አሜን
❤❤. አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን ተባረክ ዘመንህ ይባረክ
አሜን አሜን ተባረኪ ከማለት ዉጭ ምን እላለው ፀጋው ይጨመረ ❤❤ በእያንዳንዱ ማዝሙሮች ተማራትን አይችያለው ❤❤እሰይ በጣም ደስ ይለኝል የጌታ ፍቅር ገስቶኛል❤
አሜን የፊትህን ሞገስ አይቶ የሚቆም ማን ነው
AMENNN ESAYYYY👏👏👏🙏🙏🙏 EYSUS GETA NEW 🙋🙋🙋 GBU MORE PASTOR
Pastor Dani our blessing
Keep going
አሜን አሜን
Amennnnn tebarek Daniye mezmur betam new yemibarken❤❤❤
🙇♀️የንጉሥች ንጉሥ የእግዚአብሔር ሞገስ በፍፅም ልባቸው በሚያምኑበትና በሚተማመኑበት ላይ ሁሉ ይሁን
ሃሌሉያ አሜን አላኼ ሞገሴ እጅግ አስፈሪ አሜን 🎉✨💯💐💐💐❤❤❤❤
ተባረክ ዳኒ 🙏✨❤️🎉🎉🎉
May God Bless beloved brother Dani, since, your songs have challenged my life and help me to continue with God and show me your songs for God's mercy, father and his unchangeable love!!!
አሜን አሜን አሜን 🙏❤
Amen,Dany zemenhe yebareke
አሜን ❤❤
Amen geta abezeto yebarkhe
May God bless you dear Dani ❤️ Music lyrics voice style everything 100% 👌🏼👏🏼😍
ፓስተር ዳኒ ዘመንህን እ/ር አምላክ አብዝቶ ይባርክህ ፡፡
Paseter dani egzehabeher abzto yebarkh zemenk lezelalem bengesew be egzehabeher leji beyesus yebarek tebark🙏🙏🙏
Amen Amen Geta zemenin ybreki ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤bibzi
Amen amen ❤ you are blessed pastor ❤
ተባረክ❤❤❤
❤❤❤❤❤ ኣሜን።
ተባረክ ዳኒ❤❤
dani ..... You`re Our Blesssing /......May God Bless You more than this
ዳኒዬ ተባረክ!
Amen 🙏 amen amen amen amen amen amen amen eleleleleelelel eleleleleelelel eleleleleelelel eleleleleelelel taberek ❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🙋🙋🙋😘😘😘😘😍
አሜን
አሜን አሜን አሜን 😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
Amen ......kibir Hulu yante new!!!!!!!
Amen, Amen, Amen, Amen, Hallelujah, Hallelujah, Praise God, God bless you more and more!
እንዴት ልርሳ መልካምነቱን? ሰው ሳያውቀኝ ቀድሞ ያወቀኝ ጌታዬ ነው!😭😀😭😀😭
Pastor Dani ,Almighty God may bless you
Eney orthodox neg gen yanta mezemur betam ewdawalaw
አሜንንን
Amen amen amen amen amen amen amen tabarkinige❤
የዳኒ መዝሙር በጣም ነው የምወደው እርግት ያለ ተባረክ😅
Amennnn......E/r yibarkh dani
ፀጋ ይብዛልህ ወንድም ዳኒ....
Be Blessed brother and ABUNDANT Divine Knowledge from above your father GOD!!! YES, AND AMEN❤❤❤
What is the name of the second song in Amharic? It really has a powerful effect on my soul, and every time I listen to it, my heart is just full of praise
ዳኒዬ ፀጋ ይብዛልህ ።
Glory Glory be to God Almighty Amen ❤
God bless you & keep you dear Dani 🙏
Ke chelema wede medenekewe berehane yeteran gata yebarek!
ስለ አንተ እግዚአብሔር ይመስገን ዳኒዬ🙏♥️♥️♥️
ዳኒ ተባረክ
Amen amen amen tebareki
Elelelele! Halalujha Halalujha Halalujha praise God!
Amen Amen Amen 🙏🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙏🙏🙌🙌🙌🙌
Amen amen amen amen amen ♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️🙏🙏🙏🙏🙏
ameeen ameeeen yegeta tsagea yibeza
Amen amen 😢😢😢😢tebarek ❤❤
Wede egziabher helewena yemiwesed zemari
Amen amen God bless you
❤ Amen amen amen amen
betam betam bezu bezu tiga yebzalachu🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰
አሜን ዳኒዬ ወንድሜ ❤❤
Eebbifami Daani❤❤❤
Amen amen 🙏🙏🙏
Stay blessed ❤❤Amen 🙌 Amen 🙏🏾🙏🏾🙏🏾
ጌታ ይባርክህ
Amen amen amen ❤️❤️❤️❤️❤️❤️🙏🙏🙏🙏🙏
Tebark ❤❤
አምለኬ ሞገስህ ኦ ሃሌሉያ❤
Amen Amen Hallelujah!
አድሜህን ይለምልም❤
Amen Amen Amen ✅ 🙌 👏🏻 🙏🏻 ❤
Amen amen amen
Ameeeeeeeen❤❤🙏🙏tebarekilin ❤🙌🙌🙌❤
❤ክብር ለእግዚአብሔር ይሁን❤
Bless you
Amen 🙏
Stay blessed!
Ameen ameen ❤❤❤
በቃ እግዚአብሔር ያደለህ ለመዘመር እና በመዝሙሮችህ ቋንቋ ሁሉንም የምትባርክ ሰው ቀናሁብህዳኒ
Hallelujah 🙏
ሃሌሉያ ክብር ይሁንለት
amen🙏😍