የማይሰለች የምስራች ቀን-2 ከቀበና ሰባተኛ ቀን አድቬንቲስት ቤተክርስቲያን Hope Channel Ethiopia

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 10 дек 2024

Комментарии • 3

  • @melesemesfin-w8h
    @melesemesfin-w8h 12 дней назад +1

    አሜን!! ክብር ሁሉ ለዘላለም ለአምላካችን ለእግዚአብሔር ይሁን!!
    እግዚአብሔር ይመስገን! በጣም ደስ ይላል! ጌታ እግዚአብሔር ይባርካችሁ!!
    አንብበን/ሰምተን እንድንባረክ እግዚአብሔር በጸጋዉ ይርዳን!! ሐዋርያትም ጌታን እምነት ጨምርልን አሉት። ሉቃ 17:5 ጌታ እግዚአብሔር እምነትና ቅድስና ይስጠን! አምላካችሁን አግዚአብሔርን ተከተሉ፥ እርሱንም ፍሩ፥ ትእዛዙንም ጠብቁ፥ ቃሉንም ስሙ፥ እርሱንም አምልኩ፥ ከእርሱም ጋር ተጣበቁ። (ዘዳ 13:4) “ዘመኑ ቀርቦአልና የሚያነበው፥ የትንቢቱን ቃል የሚሰሙትና በውስጡ የተጻፈውን የሚጠብቁት ብፁዓን ናቸው:" (ራእይ 1:3) ይላል ሁላችንም እግዚአብሔር የምለዉን አድርገን መባረክ እንድንችል እግዚአብሔር በጸጋዉ ይርዳን!!

  • @yirgalemhalefom4472
    @yirgalemhalefom4472 12 дней назад +1

    🙏

  • @workuwondimu701
    @workuwondimu701 12 дней назад +1

    God bless you!