Размер видео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показать панель управления
Автовоспроизведение
Автоповтор
እንዲህ ያለ ትምህርት የሚናገርን የእግዚአብሔርን አገልጋይ ቁጭ ብሎ የሚማር ሕዝብ እንዴት በጌታ የተባረከ ነው። እግዚአብሔር ሰው አለው። አሜን።
Damage
❤❤❤❤❤❤
ትምህርትህ ይባርካል ሁሌ ብሰማው አልጠግብም እግዚአብሔር ይመስገን
የጌታ ባሪያ ዘመንህ ይባረክ ይብዛ ይትረፍረፍ የሚያረሰርስ የግዜው ቃል
አሜን
ዋው እግዝአብሄር ይባርክህ ቁጭ ብላችሁ ይሄ የእግዚአብሔር ቃል ዝናብ እየዘነበባችሁ ያላችሁ ቅድሳን እንዴት እድለኛች ናችሁ ብሩካን ናችሁ ቃሉ በውስጣችሁ ስርቶ መለውጥ ይሁናላችሁ ወገኖቼ ጋር አብሬ ጌታን የማመልክበት ቃሉንም የምስማበት ቀን አንድ ቀን ይመጣል ወንድሜ ዘመንህ ይለምልም
ጸጋ ይብዛል ወንድማችን እየተማርኩ ነው ባንተ ጌታ ክብሩን ይውሰድ🙏🙏🙏🙏🌹🌹🌹
ክብር ለእግዚአብሔር ይሁን ዋው እኔ በቃሉ እጀግ በጣም ተባርከለው ቁጮ ብሉ የምሰሙ እንደትስ የታደሉ ናቹ ሁለም ጌታ ሰው አለ የተርከ ጌታ ስሙ ይባርክ የእግዚአብሔር ሰው📖💯❤
ክትባቴን መድሀኒቴን አገኘሁ ኡፍፍ😭😭😢😢 ወይኔ ይሄ ትምህርት😘😘😘 ቁጭ ብላችሁ የምትበሉ ቅዱሳን ታድላችኃል ብዙ ተኮርምኩኝ እግዚአብሔር ይባርክህ ቄስ
Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen 🙏 Tabarekeuuu Egzaibher Zamanachu Yetabareke Shalom Shalom Shalom ✨✨✨ 🙏 ♥ ❤ 💖 💙 ✨✨✨ 🙏 ♥ ❤ 💖 💙 ✨✨✨ 🙏 ♥ ❤ 💖 💙
ቄስ የባረከህ ይባረክ
ይህንን መገለጥ የሰጠው የሰማይ አምላክ ይባረክ ።ቄስ የተባረክ ሰው ተባረክ
የሚገርም ስርአትን የሚያስይዝ ድንቅ ትምህርት እግዚአብሔር ይባርካችሁ
ቄስ ባንተ ያለው ፀጋ ድንቅ ክብሩ ለእግዚአብሔር ይሁን
ቄስ ትግስቱ ተባረክ አንተን የሰጠን እግዚአብሔር ይመስገን
እግዚአብሔር ስሙይባራክ እንዳዝ ህ አይናት አስታማርና ቃሉን የምሳማ ህዝብስላአላዉ
አሜን አሜን አሜን
ዘመንህን እግዚአብሔር ይባርከው
አአሜሜሜንን ሀሌሉያ , የግዜ አምላክ ለኛ ግዜና ሰእት ቦታ ሰጥቶ እርሱ ግን ከዚህ ውጭ የሆነ አምላካችን እንዲህ የግዜውን ቃል ውድ ወንድማችንን ልኮ ያስተምረናል ያሳሰበናል ያነቃናል !! ጌታ መንፈስ ቅዱስ ሆይ ስፍራዬንና ግዜዬን እንዳውቅ እርዳኝ ዛሬ ስንት ውድ አገልጋዮቻችን ስፍራቸውን ባለማወቃቸው የተሻለ የምድርን ህይወት ፍለጋ እውሮፓና አሜሪካ እንዲሁ ቁጭ ብለዋል ስፍራን አለማወቅ ! ብዙዎች ግን በማይመች የችግር ኑሮ ውስጥ እየኖሩ የርሱን ሀሳብ ማገልገል እንዴት ድንቅ ነው ስፍራ እና ግዜን ማወቅ !! እግዚአብሔር ዘመንህን ቤተሰብህ አገልግሎትህን ይባርክልን አሜን 🙏🏽
Geta iyesus zemnhyn yibarki❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
✞ክብር ለእግዚአብሔር አብ ክብር ለእግዚአብሔር ወልድ ክብር ለእግዚአብሔር መንፈስ ቅዱስ አንድ አምላክ ይሁን አሜን።✟❤“ሁሉም ከእርሱ፣ በእርሱ፣ ለእርሱ ነውና፤ ለእርሱ ለዘላለም ክብር ይሁን፤ አሜን።” - ሮሜ 11፥36 (አዲሱ መ.ት)
Egziabher be getachen be eyesus kristos sim yibarkehe yihenen yegeletelehe menfes kidusem yibarek
Amennnnnn Halleluja kbr leegzeabher amlak yhun amennnnnn GBU more and more
What a blessed preaching ,Thank you 🙌💐
Amen zemeneh Yebarek❤🙏
Great biblical revelation&revelant message for this generations!God bless you Qes!!!
በጣም የተባረከ የክርስቶስ ባርያ
እግዚአብሔር ይባርክህ 🙏🙏🙏🙏🙏🙏
Amen 🙏 amen 🙏 God bless you
Amen Amen Amen 🙏
እግዚአብሔር ይባርክህ
May our Lord help us to live by his word 🙏🏿 God bless you my brother 🙏🏿👏🏿😍💟
bewunet tebarkalewu Geta eyesus zemenachun yebark tsegawun yabzalachwu !!!keep on
ተባረክልኝ ፓስተር
እግዛብሄር ኣብዝቶ ኣብዝቶ ኣብዝቶ ይባርክህ።
ጌታ ይባርክህ
What an interesting preaching. God Bless You!
God bless you richly. Amazing teaching and great biblical revelation
wow what a lesson and a teacher. God bless you brother.
Qes blesssssssssssssssss
🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
Geta hoy enbzihm aynt aglgay selalh (selalhu tbarek)OMG BLSSE SEGA YBZALEH.
👏👏👏👏🙏🙏🙏
ዘመኑን ጊዜውን ቦታውን የሚያውቅ የጥበብና የመገለጥ መንፈስ ለመሞት እለት እለት መስቀሉን የሚሸከም ራሱን የካደ አገልጋይ ማነው?
Legizewe begizwe yegizwe melkt endsmanwe gizen yemnawekbt menfese lehulachnm yebzaln. Bezihu Kefel 1&2 yet nwe migngwe?
ትምህርት 1ና2 የለም እንዴ
እንዲህ ያለ ትምህርት የሚናገርን የእግዚአብሔርን አገልጋይ ቁጭ ብሎ የሚማር ሕዝብ እንዴት በጌታ የተባረከ ነው። እግዚአብሔር ሰው አለው። አሜን።
Damage
❤❤❤❤❤❤
ትምህርትህ ይባርካል ሁሌ ብሰማው አልጠግብም እግዚአብሔር ይመስገን
የጌታ ባሪያ ዘመንህ ይባረክ ይብዛ ይትረፍረፍ የሚያረሰርስ የግዜው ቃል
አሜን
ዋው እግዝአብሄር ይባርክህ ቁጭ ብላችሁ ይሄ የእግዚአብሔር ቃል ዝናብ እየዘነበባችሁ ያላችሁ ቅድሳን እንዴት እድለኛች ናችሁ ብሩካን ናችሁ ቃሉ በውስጣችሁ ስርቶ መለውጥ ይሁናላችሁ ወገኖቼ ጋር አብሬ ጌታን የማመልክበት ቃሉንም የምስማበት ቀን አንድ ቀን ይመጣል ወንድሜ ዘመንህ ይለምልም
ጸጋ ይብዛል ወንድማችን እየተማርኩ ነው ባንተ ጌታ ክብሩን ይውሰድ🙏🙏🙏🙏🌹🌹🌹
ክብር ለእግዚአብሔር ይሁን ዋው እኔ በቃሉ እጀግ በጣም ተባርከለው ቁጮ ብሉ የምሰሙ እንደትስ የታደሉ ናቹ ሁለም ጌታ ሰው አለ የተርከ ጌታ ስሙ ይባርክ የእግዚአብሔር ሰው📖💯❤
ክትባቴን መድሀኒቴን አገኘሁ ኡፍፍ😭😭😢😢 ወይኔ ይሄ ትምህርት😘😘😘 ቁጭ ብላችሁ የምትበሉ ቅዱሳን ታድላችኃል ብዙ ተኮርምኩኝ እግዚአብሔር ይባርክህ ቄስ
Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen 🙏 Tabarekeuuu Egzaibher Zamanachu Yetabareke Shalom Shalom Shalom ✨✨✨ 🙏 ♥ ❤ 💖 💙 ✨✨✨ 🙏 ♥ ❤ 💖 💙 ✨✨✨ 🙏 ♥ ❤ 💖 💙
ቄስ የባረከህ ይባረክ
ይህንን መገለጥ የሰጠው የሰማይ አምላክ ይባረክ ።ቄስ የተባረክ ሰው ተባረክ
የሚገርም ስርአትን የሚያስይዝ ድንቅ ትምህርት እግዚአብሔር ይባርካችሁ
ቄስ ባንተ ያለው ፀጋ ድንቅ ክብሩ ለእግዚአብሔር ይሁን
ቄስ ትግስቱ ተባረክ አንተን የሰጠን እግዚአብሔር ይመስገን
እግዚአብሔር ስሙይባራክ እንዳዝ ህ አይናት አስታማርና ቃሉን የምሳማ ህዝብስላአላዉ
አሜን አሜን አሜን
ዘመንህን እግዚአብሔር ይባርከው
አአሜሜሜንን ሀሌሉያ , የግዜ አምላክ ለኛ ግዜና ሰእት ቦታ ሰጥቶ እርሱ ግን ከዚህ ውጭ የሆነ አምላካችን እንዲህ የግዜውን ቃል ውድ ወንድማችንን ልኮ ያስተምረናል ያሳሰበናል ያነቃናል !! ጌታ መንፈስ ቅዱስ ሆይ ስፍራዬንና ግዜዬን እንዳውቅ እርዳኝ ዛሬ ስንት ውድ አገልጋዮቻችን ስፍራቸውን ባለማወቃቸው የተሻለ የምድርን ህይወት ፍለጋ እውሮፓና አሜሪካ እንዲሁ ቁጭ ብለዋል ስፍራን አለማወቅ !
ብዙዎች ግን በማይመች የችግር ኑሮ ውስጥ እየኖሩ የርሱን ሀሳብ ማገልገል እንዴት ድንቅ ነው ስፍራ እና ግዜን ማወቅ !! እግዚአብሔር ዘመንህን ቤተሰብህ አገልግሎትህን ይባርክልን አሜን 🙏🏽
Geta iyesus zemnhyn yibarki❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
✞ክብር ለእግዚአብሔር አብ ክብር ለእግዚአብሔር ወልድ ክብር ለእግዚአብሔር መንፈስ ቅዱስ አንድ አምላክ ይሁን አሜን።✟❤
“ሁሉም ከእርሱ፣ በእርሱ፣ ለእርሱ ነውና፤ ለእርሱ ለዘላለም ክብር ይሁን፤ አሜን።” - ሮሜ 11፥36 (አዲሱ መ.ት)
Egziabher be getachen be eyesus kristos sim yibarkehe yihenen yegeletelehe menfes kidusem yibarek
Amennnnnn Halleluja kbr leegzeabher amlak yhun amennnnnn GBU more and more
What a blessed preaching ,Thank you 🙌💐
Amen zemeneh Yebarek❤🙏
Great biblical revelation&revelant message for this generations!God bless you Qes!!!
በጣም የተባረከ የክርስቶስ ባርያ
እግዚአብሔር ይባርክህ 🙏🙏🙏🙏🙏🙏
Amen 🙏 amen 🙏 God bless you
Amen Amen Amen 🙏
እግዚአብሔር ይባርክህ
May our Lord help us to live by his word 🙏🏿 God bless you my brother 🙏🏿👏🏿😍💟
bewunet tebarkalewu Geta eyesus zemenachun yebark tsegawun yabzalachwu !!!keep on
ተባረክልኝ ፓስተር
እግዛብሄር ኣብዝቶ ኣብዝቶ ኣብዝቶ ይባርክህ።
ጌታ ይባርክህ
What an interesting preaching. God Bless You!
God bless you richly. Amazing teaching and great biblical revelation
wow what a lesson and a teacher. God bless you brother.
Qes blesssssssssssssssss
🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
Geta hoy enbzihm aynt aglgay selalh (selalhu tbarek)
OMG BLSSE SEGA YBZALEH.