የቤት መኪናዎችን እንዳይንቀሳቀሱ መገደቡ የትራንስፖርት ችግሩን ይፈታል ወይ? | ካሪቡ አውቶ

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 1 фев 2025

Комментарии • 19

  • @goodnews2392
    @goodnews2392 11 месяцев назад +2

    በጣም ጥሩ ውይይት ነው፣ በሳል ሀሳቦች የተንሸራሸረበት ቆይታ ነውና በርቱ።

  • @በቀል
    @በቀል 11 месяцев назад +5

    መንግሥት የጤና ምርመራ ያስፈልገዋል!!!

    • @BmanabiBman
      @BmanabiBman 11 месяцев назад

      😂 ልክ ብለሀል

  • @Daniiyelemaa
    @Daniiyelemaa 11 месяцев назад +1

    እረ ባካችው አዲስ አበባ ላይ ስለጋሪ አቤት ሚል ጠፋ

  • @nwo37382
    @nwo37382 11 месяцев назад +3

    የመንግስት ድንዛዜ ከዚህ አለም አይደለም።

  • @coisasdasil7565
    @coisasdasil7565 11 месяцев назад

    Obrigado por compartilhar 🎉🎉🎉🎉😊😊😊😊

  • @HY-kz6vd
    @HY-kz6vd 11 месяцев назад

    በጣም አንገብጋቢ የሆነ ሥራ ያላቸው ለምሳሌ ጤና እና ሌላም ተመሳሳይ ለሆኑት ፈቃድ መስጠት ብቻ ነገሩ ከባድ ነው😮

  • @Olaup800
    @Olaup800 11 месяцев назад +1

    Yewest lewest asfalt akorach mengedochin masfat

  • @BeyondInvestment
    @BeyondInvestment 11 месяцев назад

    ችግር መዘርዘር ቀላል ነው ፡፡
    መንግስት የማያውቀውን ነገር ለሚያውቁ እስካልለቀቀ ድረስ ወይም የህዝብን ሀሳብ እስካላዳመ ድረስ ለውጥ አይመጣም፡፡ የማይሆን ሀሳብ እና የማያዳምጥ መሪ ህዝብን ተስፋ ያስቆርጣል፡፡

  • @berhanugizaw3470
    @berhanugizaw3470 11 месяцев назад

    መንግስት መንገድ መስራቱን ትቶ መኪኖች ማገድ መፍትሄ አይሆንም የመንቀሳቀስ መሠረታዊ ሕገ መንግስታዊ መብትን ማገድ ነው ።

  • @solomon-iy8km
    @solomon-iy8km 11 месяцев назад

    የምቁ ሕግ

  • @wubemelese3694
    @wubemelese3694 11 месяцев назад +1

    እንደ አውሮፓውያኑ መሆኑ ነው ግን እነሱ አስተማማኝ የፐብሊክ ትራንስፖርት በበቂ እና በጥራት አቅርበው ሲበቃ ያም ሆነ በግድ ሳይሆን ጥቅሙን በማሳየት ነው ስለዚህ ????

  • @abiyzegeye8338
    @abiyzegeye8338 11 месяцев назад +3

    ወደ ትምህርት ቤት የሚሄዱትስ?

  • @alganeshgidey8463
    @alganeshgidey8463 11 месяцев назад

    MECHENANEKUN YEFETEREW YEMEKINA BEZAT SAYHON WEYEM MENEGED ANSO SAYEHON BEZU HALAFINET YRTESANACHEW ASHEKEREKARIWOCH ALU BENESU MEKENEYAT MECHENANEK YEFETERAL BEDENB MASEB YASEFELEGAL

  • @ZibazinkiZinkZaker
    @ZibazinkiZinkZaker 11 месяцев назад

    ግን ለምንድነው ምትለፋት ወናው ነገርኮ ሌላ ሚስጥር ይዞል
    ለምሳሌ ከሰዓት ገደብ ነፃ አይሱዙዎች አሉ በተመሳሳይ 2ቁጥሮችም ይጀምራል ታያላቹ ይህ ቢዝነስ ፍለጋ ነው ትከፍላለህ ይፈቀድልሃል መኪና ያለው ከፍሎ መሄድ ይችላል የሚል በውስጡ የዟል የሚል ሃሳብ አለኝ

  • @TamirateBerihun
    @TamirateBerihun 11 месяцев назад +1

    ትክለኛ ውሳነ ነው እኛ ድሀዎች በሳአት እንግባ።

    • @habeshahouse3296
      @habeshahouse3296 11 месяцев назад

      ሌላውስ አይስራ ደሞ መኪና የ ሃብት መገለጫ ሆነ እንዴ

    • @berhanugizaw3470
      @berhanugizaw3470 11 месяцев назад +1

      መኪና የሀብት መለኪያ አይደለም የስራ ነው ምቀኛ