"ባለቤቴ የጋምቤላ ቆንጆ ናት... ሁለት ልጆች ወልደናል " ድምፃዊ ሀይሌ ሩትስ | ....| Haile Roots | Seifu on EBS ክፍል 1
HTML-код
- Опубликовано: 10 фев 2025
- "ባለቤቴ በሚዲያ መታየት አትፈልግም" ድምፃዊ ሀይሌ ሩትስ | Haile Roots | Seifu on EBS
ድምፃዊ ጆኒ ራጋ ... bit.ly/2G6nqmz .. "ከመኪና አደጋ በተአምር የተረፍኩበትን አጋጣሚ መቼም አልረሳውም" | Johnny Ragga .
አዝናኝ እና ቁምነገር አዘል ቪዲዮዎችን በየሳምንቱ ለመመልከት Seifu on EBS Seifu on EBS 2 Subscribe በማድረግ ደንበኛችን ይሁኑ
Subscribe
Seifu ON EBS - bit.ly/2VgLrdM
Seifu on EBS 2 - bit.ly/2LQi92u
#SeifuFantahun #SeifuonEBS
This man is the most underrated musician in Ethiopian Musical history
I like so much❤️
ሐይሌ ኤልያስ መልካን በየደረሥክበት ስለምታነሣው በጣም ደሥ ትለኛለሕ አድናቂሕ ነኝ ረጅ እድሜና ጤና ይስጥሕ
ለሙቱት አባትህና የወንድምህን ነብስ ይማር በትዳርህ ዙሪያ ግን በጣም አደንቅሀለው ጎበዝ ጀግናነህ በዚ በዘር በቆሸሸ ጊዜ አንተ በፍቅር አምነህ መኖርህ እንደኔ ጀግና ነህ ሀይልሻ ረዥም እድሜና ጤና ከነቤተሰብክ ተመኘው ሰይፍዬ ምርጤ ላንተም መልካም ነገር ተመቸው ኑሩልን
So true what he said about his wife. She is the most beautiful and humble human being. She have so much respect for him. I have witnessed this about their marriage.
አማራ ወይም ትግሬ ወይም ኦሮሞ ብትሆን ኖሮ ብዙም መወያያ አታደርጋትም ነበር።ከጋምቤላ ናት በቃ ምንም ማካበድ አያስፈልግም።ልጁን በጣም አስጨነከው። እሷም አንዱ የኢትዮጵያ ዘር ነች።እሱ ከእሷ ጋር መጋባቱ ምንም አያስደንቅም። ሁለቱም የአንድ ሀገር ሰዎች ናቸው።ሀይልዬ እንወድሀለን።ሚስትህም የምትደነቅ ናት እዩኝ የማትል።
I agree
ሐይሌ ሩት My university memory 🤩🤩
I appreciate your life style respect your wife and children let them enjoy 😊 with freedom 😍😍
Haile root is so underrated even his personality is amazing
Haile root 💙you are ahead of your time & one of the very few smart artists, love your music & your personality. I'm big fan of you, can't wait to get your new album. Bless you 🙏🏾
ሀይልይ የኛ ዘመን ምርጦች ናቹየ90ወቹ የ2000ሺወቹ ጆሮአችንን አደነቆሮት እኔኩአንም ተመለስክ
I love the way he talks, he seems ver genuine & sweet ❤️. Good to see u rut ❤️
የኔ ወንድም በደረሰብህ ሀዘን አዝኛለሁ ኢትዮጵያዊነትን በደማቁ ስለገለጥከው እና እየኖርከውም ስለሆነ አክብሮት አለኝ። ግን ደግሞ መልካም ማሰብና ጥሩ ሰው ለመሆን ጥረት ማድረግ ብቻውን ከዘላለም ጥፋት አያድንም። ከሞት የሚያድን ለነፍስም ለስጋም እረፍት እየሱስ ነው። ስይፋና ሀይሌ ይህን ለምታነቡ ሁሉ አንድ የከበረ ጥሪ ላደርግላችሁ ወደድኩ እየሱስ ይወዳችኋል ከሲኦል የሚያድን ይህ የፍቅር ጌታ ብቻ ነው። ዘመኑ አልቋል የሀገሬ ልጆች ለዚህ አምላክ ህይወታችሁን ስጡት ከሞት አምልጡ
@# New #
ዳዊት ፅጌ ከኢሳያስ ጋር ዘለሰኛ ሲጫወት Dawit Tsige & Esayas playing Zelesegna
ruclips.net/channel/UC-j-r66QvAwojqD4qclV9ew?sub_confimation=1
Ehete eski gora bey befetereshi beteseb hugn tebaberign🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@@brightetube3157 beteseb enehun gora bel
@@ethioallinone9 mlasha fetan nw .... wode egnam .gora yeblu
@@brightetube3157 metechalehu antem gora bel
የወላጅ አባትህን ነፍስ ይማር!
ባለቤትህ ሚሚ ሳይመን ጥሩ ኢትዮጵያዊት ናት::
እግዚአብሔር አንተን, ልጆችህንና ባለቤትህን ይባርክ!
የሙዚቃህ አፍቃሪ ነኝ, በርታ!
ውዶቼ ይህን የምታነቡ ሁሉ ፈጣሪ ይጠብቃችሁ፡፡በምትወዱት ነገር ሁሉ ይዣችኋለሁ(ስለ ኢትዮጵያዊነታችን ብላችሁ) ስራዬን አይታችሁ ሰብስክራይብ አድርጉ፡፡ለናተ የ1 ደቂቃ ስራ ነው ለኔ ግን ብዙ ነዉ፡፡
ruclips.net/video/6mWuh8pFGM0/видео.html
Nnn
ሀይሌ በጣም ምርጥ አርቲስት!!! ሰይፍሻ እናመሰግናለን!!!
በጣም ትክክል ወድሜ ሶሻል ሜድያ መዉጣቱ አስፈላጊ አይደለም ፍቅር ዘር ቤሄር አይለይም ፍቅራችሁ ለዘላለም ❤️❤️✅
Ehete befetereshi yezeshalehu ayteshi atelefi tebaberign beteseb hugn🙏🙏🙏🙏🙏
ተባረክ አቦ ፈጣሪ ይጠብቅህ ሀገር የምትመሰረተውና ህዝቦቿን ይዛ የምትቀጥለው እንዲህ ሲሆን ነው
ሂድልኝ ሂድልኝ ሀዘን ጭንቀቴ ደስታዬ ና ወደ እኔ ሀይልሸ ምርጥ ሰው አድናቂህ ነኝ
እኔ እርሱ ሚማይ
ANCHI RASESHE MERT NASHE
ሚሚዬ የኔ በሽታ አለብሽ አንቺ የ90ዎቹ ጣፋጭ ሙቃ ግዜ አለፈች እደዋዛ
@@BABOTUBE እንዴ የጠፋ ሰው ባቦ እንዴት ነህ በጣም የ90ዎች ቀወጢ
@@hosanna3393 አለሁልሽ ሚሚዬ አድስ ቀይሬ ነው ይቱብ ተቀላቀሉ
It's true I appreciate your ideas blessing you and your family
እርጅና መጣና ድቅን አለ ፊቴ እባክህ ተመለስ ልጅነት በሞቴ
ሀይሌ ሩት በጣም ምርጥ አርቲስት በጣም ነዉ እማደቅህ
ዘፈኖችህ ድንቅ ናቸው እውነት ነው የግል ህይወትህ የግል ነው ንፁህ ኢትዮጵያውያን እኮ ጋንቤሎች ናቸው ሌሎቻችን ዲቃላ ነን ስለዚህ ባለቤትክ ንፁ ኢትዮጵያዊ ናት
Ehete beteseb hugn befetereshi ayteshi atelefi tebaberign🙏🙏🙏🙏
ሀይሌ በጣም ነው የማደንቅህ በአዲስ ስራ መምጣትህ ደስ ይላል👏
Ehete befetereshi yezeshalehu ayteshi atelefi beteseb hugn tebaberign🙏🙏🙏🙏
በጣም የምወደው ዘፋኝ ሐይላት😘💚💛❤
Wow I have so much respect for this guy and his wife the fact that they managed to keep their private life to themselves🙂
I love my beautiful Mimiyie!! I miss her so much. I haven't seen her for awhile after she had her first baby. Congrats on the second baby the new edition to both of you if you read this. You're blessed to have her as a wife and the mother of your children . I love your reggae music.Keep up a good work. I agree with you on the use of media this days.it's a bit too much. People want to post on fb almost every business of their life..no privacy but I understand your side and respect you.❤❤❤
ሀቀኝነቱ ልበ ቀናነቱ ቃላት አይገልፀውም
ሀይሌ ሩት የማግኘት አጋጣሚ ነበረኝ።
አሪፍ ሰው
ስለ ፍቅር ስለ ወሲባዊ ጉዳዮች በስፋት ትምህርት ሚሰጠበት አዲሱ ቻናሌ ነው የወንድ ብልት ማነስ ችግር ወይ ታልቅ ሆኖ አሳምሞሻል? ብዙ ችግሮቻችንን ምንፈታበት ቻናል የፍቅር ጨዋታ ፎቶውን በመንካት ተቀላቀሉ አመሰግናለው
ጃማይካን ሕዝብ እውነተኛ ኢትዮጵያዊያኖች ናችው::ኢትዮጵያን
ከምንም አብልጠው የሚወዱ ሕዝቦች ናችው::
እውነት ነው
Ewnet new
ውዶቼ ይህን የምታነቡ ሁሉ ፈጣሪ ይጠብቃችሁ፡፡በምትወዱት ነገር ሁሉ ይዣችኋለሁ(ስለ ኢትዮጵያዊነታችን ብላችሁ) ስራዬን አይታችሁ ሰብስክራይብ አድርጉ፡፡ለናተ የ1 ደቂቃ ስራ ነው ለኔ ግን ብዙ ነዉ፡፡
ruclips.net/video/6mWuh8pFGM0/видео.html
@@fifi-kp6iv
11111111
Betekekele
ሀይሌ ምርጥ ሰው አደቅሀለሁ
Big ups! Can’t wait for the new album
We love all jamicans!
not all Jamaicans
ስለማታውቂያቸው ውደጃቸው የሚያውቃቸው ያውቃቸዋል እንደነሱ ሩድ የለም
በጣም ነው ምወድህ ሀይሌ አተን ሳይ ወድሜን አያለሁ ቁጭ ወድሜን
ሂድልኝ ሀዘን ጭንቀቴ የሚለው ዜማህ ውብ ነው።እወደዋለሁ
Mirt sew ❤️❤️❤️ Yemigerm new. Great example of what I means to be 🇪🇹🇪🇹🇪🇹
Awo jemayikawochi enem betam yemiwedachew nachew beye midyaw sayachew hulu negerachew beka Ethiopiawinet eyetelabese new egna hagerachinin yakelelinatin yakli enesu betam yakebralu fb bigeba nemeykawoch simachew endale Ethiopiawi new ayigerimim kibr lejemayikawoch❤❤❤
ሃይሌ ሩት መልካም ሰው
Maybe its one of the best interview
On sefu. Oo love it
እውነትዋን ነው ልኑርበት ተመችቶኛል።
ሀይልዬ ምርጥ
ሃይሌ ልክ ነህ እኔም እንዳንተ ፌስቡክ ላይ ፎቶ ለጥፎ ነፍስህን ይማረው ምናምን ማለት ጥቅሙ አይታየኝም
በተለይ እንዳለው ፌስ ቡክ ላይ ፍቅረኞቻቸዉን እወድሻለሁ/ እወድሀለሁ ብለው የሚፅፉት ይገርመኛል እና ለሰው ይመስለኛል
Big respect brother !
ሀይሌ ሩትስ ምርጥ ኢትዮጵያዊ ዘፋኝ
Wonderful Privacy
ሀይልዬ ታድለክ ጋምቤላ በማግባትክ እኔም በሕይወቴ ምመኘው ለየትያለ ብሄር ማግባት ነው።።። በጣም አድናቂክ ነኝ በርታ
ሀይሌ በሳል ነህ በርታ
እኔን የገረመኝ እርህስህ ነው
ቆይ የጋምቤላ ልጅ መሆኗ ታአምር ነው ?
Awo aletelemedem leza eko new😊
ዝም አትይውም
ሰይፉ ለሌላ ጊዜ ባክህ ተቆጠብ
ውዶቼ ይህን የምታነቡ ሁሉ ፈጣሪ ይጠብቃችሁ፡፡በምትወዱት ነገር ሁሉ ይዣችኋለሁ(ስለ ኢትዮጵያዊነታችን ብላችሁ) ስራዬን አይታችሁ ሰብስክራይብ አድርጉ፡፡ለናተ የ1 ደቂቃ ስራ ነው ለኔ ግን ብዙ ነዉ፡፡
ruclips.net/video/6mWuh8pFGM0/видео.html
ጅል
@@holyopiatube3124 ማን ነው ጅሉ?
Haile mirt Ethiopiawi tebarek
ውይ ነብስ ይማር:አይዞን
Don't copy any one # be urself !! U have my respect haileroot!!
ለሞትቱም ነፍስ ይማር ለቤተሰቦችህም መፅናናትን ይስጥልን።ሩት ሙቂቃዎቹ ሁሉ ትምህርት አለው በርታህ
Hailat 💚💛❤️ elias melkan bante wust ayewalew . Big up man
ታገልን ይመስላል ለበል 😊😊
ትክክል ነክ ሻሸመኔ ራስተፈርያንስ ሰፈር ገብተክ አትወጣም ፍቅር ፍራፍሬው ግቢያቸው ገነት ነው ፍቅር ናቸው
Wowww haliye enameseginalen sefuye ♥️♥️
ሀይይ ሰይፍሻ ፈጣሪ ቤተሰብህን ይባርክ ግን እኔን በምን ታቀርበኝ ይሆን 😂😂😂😂😂
በኮመንት ጸሀፊ ነት
ውይይይይ ነፍሳቸውን በገነት ያኑረው በጣም ያሳዝናል
Hailye tsegurhn awrd ante bahtawi neh endezih adrgeh mthedew betam tseyaf new emnethm ayfekdlhm
Bahtawi teyialesh ende zefen eyezefene... Kemekereshew ayker hulunm yetew zend tselyelet
The legend 💚💛💓
Yep, I hope other Ethiopian artists learn from you
ዋው በጣም።አክባሪክ ነኝ
አስተሳሰብክ በውነት ከምለው በላይ ነው
ማንነትክን መውደድክ ድቅ ኢትዮጺያዊ ነክ ባዲስ
ስራ እጠብቅሀለን
በርታልን
Love love last for ever.
you are right about your family other also need to learn about this
Haile love you bro
ምርጥ ሰው
Hayly 💓💓💓💓💓
❤❤❤❤❤
በጣም 2012 ከባድ ነበረ ...2013 አይብስም ብለህ ነው ሃይልዬ ወዳጄ የ2012 ጥንስሱ ለ2013 ነው የሚጋገረው እግዚአብሔር ይሁነን እንጂ
Big Up Haile
Rastaaaaaa♥♥♥♥♥♥
Hayle rutes betam gobez neh
እውነት ነው ፍቅር ከልብ ነው እኔም ደግፋለው
The best interview ever...shoot you guys are hilarious man. I enjoyed it....keep up with a good work ...big up
ወይኔ ከረዝም ጊዜ ቡሀላ መጣክ ሲገርም እኔማ መኖርክን እራሱ አረስቸዋለሁ
Ehete befetereshi yezeshalehu ayteshi atelefi beteseb hugn tebaberign🙏🙏🙏
ሓይሌ ሩት የምንግዜም ምርጫዬ ✌️👍👏
ሰብስክራይብ በማድረግ የ ኮምፒተር እውቀትዎን ያሳድጉ
hayliye konjo
Respect Man.
Yemsekuten😁😁😁lemn atsewetewem betam nw emyasetelll
21 መለያየት፥ መናፍቅነት፥ ምቀኝነት፥ መግደል፥ ስካር፥ ዘፋኝነት፥ ይህንም የሚመስል ነው። አስቀድሜም እንዳልሁ፥ እንደዚህ ያሉትን የሚያደርጉ የእግዚአብሔርን መንግሥት አይወርሱም። ገላ5:21 ዝናም ከበሬታም ይጠፋሉ ፈጥነው አይደለም ነዋሪ ሁሉም እንደ ጭስ ነው ዘላለም ዘላቂ እየሱስ ብቻ ነው። ዘፋኝነት ወደ ዘላለም ጥፋት የሚወስድ የሰይጣን ማታለያ እና እያሳሳቀ የሚገድል ክፉ ወጥመድ ነው።
adeNakiye Nege wow yemigrem Mayd 😍😍
betam yasazenale yasalefekew neger betam kebad new ayezohe wedemye
Omg 🦅❤️ melkemelkam yamarech
Good luck bro
ሀይሌ ሩት የሚሉትን ከሚኖሩት ጥቂቶች አንዱ ነዉ
Wellcom haile
💚🇪🇹💛🇪🇹❤🇪🇹🇪🇹
ክክክክ ሽመልስ አቢዲሳ ነዉ ብየ ኮሜት ልኬ ክክክክሽመልስአቢዲሳነዉብኮሜትልኬነበር
Well cam ❤❤😍😍😍😍😍
Hailiye betam new miwodik!!!!!!!! Tseguru gin yewunet yesu yetefetiro tseguru new??? Tadia yegna yesetoch tsegur endik mayrezmew lemndnew?
ሰይፋሻ እኔን መቼ ነው የሚትጋብዘኝ ተው ግን ተው አልታዋቂዎችንም አክብርልን እደኔ የተስማው like ደርግሙብኝ😜😜😜
ሠይፍሻ ግን ቴዲ አፍሮን መቼ ነው ምታቀርብልን?
የወሀ ነሸ ምሰኪን ቴዲ በአሸቃባጭ ፔጅ መቅረብ አይፈልግም የወጋ ቢረሣ የተወጋ አይረሣም
ሀይይ ሀይሌ ሩትት
Enem neberkun in Abogida first Consert
ጨዎታ ከቁምነገር ጋር !!!
Ewent Telek sew nek
ውይይይ ይሄ ሰይፉ ማለት እጅግ በጣም አንዳንዴ ያናድ ዳል። አንዳንድ ሀሳቦችን በማይሆን መንገድ ነው ሊገልጽቸው የሚሞክረው። ምን ያስደንቅ ሀል፤ ኢትዮጵያዊ አይደለችም እንዴ ልክ ከሌላ ሀገር የመጣች አስመስለህ የምትናገረው። በቃ ኢትዮጵዊ ኢትዮጵያዊን አገባ። አለቀ ደቀቀ፤ ልጁ እኮ ያለው ህሳቤ እውነተብኛ ከፈጣሪ የሚያስተምረውን እውነተኛ ፍቅር ነው። ስጋ የለበሰ ሰው ሁሉ የሆነ ህሳቤ እና አስተሳሰብ የሚይዘው አይደለም። ስለዚህ እንዲህ ያሉ ጉዳዮች ላይ ተጠንቀቅ። ቢንስ ምን ሊልነው ብዬ ደንግጬ ነበር ግን ይሄ የፈረደበትን ዘር አንስ ተህ ስለቆጨሀው፤ ጥሩ ነው።
Betame yemadekew artist new
Ahhh wshetam
"ፍቅር ዕልፍ ነው!❤
፨፨፨፨፨፨፨፨
አንዱን ለመውደድ ሌላውን መጥላት፣
ተጠናውቶታል ያገሬን ወጣት፣
ፍቅር ዕልፍ ነው ለሁሉ ይበቃል፣
ከተዋደድን ይህም ጊዜ ያልፋል።
❤ONE LOVE❤
እስቲ ሰብስክራይብ በማድረግ ተደስታቹ አስደስቱን🙏
okay 👌
Sub enegechach gora belu
@@berhansmart5377 beteseb enehun gor bey
@@ethioallinone9 ቤተሠብ ነኝ ቆየሁ ሰብ ካደረኩ
@@berhansmart5377 amesegenalehu
❤️
የዚህ መንደር ኮመታተሮች ምነው ገጣሚ ብቻ ሆናቹሳ🤣🤣
ጥበብ ትፋረዳቸው መቅዲዬ😂❤
@# New #
ዳዊት ፅጌ ከኢሳያስ ጋር ዘለሰኛ ሲጫወት Dawit Tsige & Esayas playing Zelesegna
ruclips.net/channel/UC-j-r66QvAwojqD4qclV9ew?sub_confimation=1
@@hanitizukonjo2103 አሜን😍😂