ጥብቁን መከላከል የበለጠ የሚቆልፈው ካቴና ! ሪካርዶ ካላፊዮሪ Fikir Yilkal Tribune Sport

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 18 окт 2024
  • #fikiryilkal #tribunesport #footballgame #arsenal#footballtransfernews#gunners #ricardocalafiori#

Комментарии • 113

  • @Ambassel
    @Ambassel 2 месяца назад +40

    ፍቅር ይልቃል አዘጋገብህን ዛሬ ላይ ሆኜ ስሰማው የኳስ ከዋክብቶቹን ዘመን ያስታውሰኛል::የካላፊዮሪ ወደ አርሰናል መምጣት አነቃቅቶናል::አርሰናል💚💛❤

  • @FasikaZeleke
    @FasikaZeleke 2 месяца назад +9

    ፍቅር እናመሰግናለን🙏🙏🙏🙏 ፈጣሪ ረጅም እድሜና ጤና ይስጥ

  • @hailunkara
    @hailunkara 2 месяца назад +17

    በልጅነቴ የማይረሳኝ ሰኞ ከዜና በኋላ በጉጉት የምጠብቀዉ የስፓርት ዜናዎችህ ፤ ለዜናዉ የምትመርጣቸዉ ሀይላቶች መልካም ትዝታዎቼ ናቸዉ 🤙 በርታ ! ቀሪዉ የስራ ዘመንህ የስኬት ይሁን 🙏

  • @TrsfaDese
    @TrsfaDese 2 месяца назад

    መንሱሬ ሁሌም አንደኛ ንርልን!!

  • @HayileMikahyel
    @HayileMikahyel 2 месяца назад +2

    ምርጥ አቀራረብ 🥰🥰🥰

  • @weldearebtadi166
    @weldearebtadi166 2 месяца назад +2

    እናመሰግናለን ፍቅር

  • @nejibemuhammed1573
    @nejibemuhammed1573 2 месяца назад +1

    እናመሰግናለን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @abdulazizjillo1575
    @abdulazizjillo1575 Месяц назад

    You’re brilliant journalist ❤❤❤

  • @abidan2755
    @abidan2755 2 месяца назад +2

    Arsenal is really lucky that having feyori 👍, thanks fiker❤

  • @gashedebele9947
    @gashedebele9947 2 месяца назад

    ፍቅር እናመሰግናለን ። 🎉🎉🎉

  • @YitbarekBayu-y7j
    @YitbarekBayu-y7j 2 месяца назад +1

    Best sport journalist @fikir yilikal ❤❤❤peter durry👌👌👌

    • @abidan2755
      @abidan2755 2 месяца назад

      @@YitbarekBayu-y7j for me too, appreciate your view 🙏

  • @ShukurYasin
    @ShukurYasin 2 месяца назад +5

    ኢድሜነፈ ነ ጤነ ይሲጥ ኢንወድሀለን ፊቅር ❤

  • @IyobBekele-n4b
    @IyobBekele-n4b 2 месяца назад

    ዋው ፍቅር ደስ ሲል

  • @andualemtilahun9258
    @andualemtilahun9258 2 месяца назад +2

    ፍቅር እድሜ ይስጥህ

  • @adisnazim
    @adisnazim 2 месяца назад +1

    thanks fikir

  • @hileyesusmitiku6437
    @hileyesusmitiku6437 2 месяца назад

    ፍቅር🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @Eman-k6k
    @Eman-k6k Месяц назад

    ፍቅርበጣምእናመሰግናለን

  • @EllaBirhanu
    @EllaBirhanu 2 месяца назад

    You are amazing fikre

  • @milonbd3364
    @milonbd3364 2 месяца назад +2

    ፍቅር እውነትም ፍቅር🔥💜

  • @ArebuMohammed-kq6ph
    @ArebuMohammed-kq6ph 2 месяца назад

    የሚገርም አቀራረብ በርታ

  • @workjoozil
    @workjoozil 2 месяца назад +2

    Wowww ፍቅር አንምስግናልን 👍👍👍👍

  • @semerumusema3940
    @semerumusema3940 2 месяца назад

    Thanks

  • @KamisoKegur
    @KamisoKegur 2 месяца назад

    Fikir Yilikal is a Gunner

  • @abinetnega1987
    @abinetnega1987 2 месяца назад

    እዉነት ትለያለህ

  • @misgen
    @misgen 2 месяца назад

    Wowow wellcome calaforia

  • @nigatuashancho
    @nigatuashancho 2 месяца назад +2

    ባርታ የኔ ዎንድሜ 🎉🎉🎉አርሴ fore ever

  • @tekalignegeberetsadik7559
    @tekalignegeberetsadik7559 2 месяца назад

    Kelibe Enamesegnalen berta fiker arsenal forever ❤❤❤❤

  • @jireenyaaworku1652
    @jireenyaaworku1652 2 месяца назад

    woooow አቀራረብ 1ኛ

  • @miliyon938
    @miliyon938 2 месяца назад

    ሰላም ፍቅር ይልቃ 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @misgafitness101natural5
    @misgafitness101natural5 2 месяца назад +5

    ምርጥ ጨራሽ አጥቂ ነው የናፈቀን.

    • @ELOHEE-21mariyame
      @ELOHEE-21mariyame 2 месяца назад +1

      Me too 🙏🥰

    • @muhabaNuri
      @muhabaNuri 2 месяца назад +1

      አዎ በትክክል ዘድሮም የዉ ማቀጠል ናዉ በቀ ኡፉ

    • @spert-ir9hm
      @spert-ir9hm 2 месяца назад

      አረሴናል የጎል አግቢ ቸግረ የለበትም

    • @misgafitness101natural5
      @misgafitness101natural5 2 месяца назад +1

      @@spert-ir9hm
      በደምብ አለበት. በተለያዩ ተጠቃሚዎች ጫዎቶች ጎል ስላስቆጠረ ብቻ ሳይሆን! ...
      ቋሚ ጎል አዳኝ የተፈጥሮ የፊት አጥቂ ያስፈልገዋል ።

    • @MeftaJimmaJimma-ot3uo
      @MeftaJimmaJimma-ot3uo 2 месяца назад

      ከአርስምናል ዋንጫውን የቀማው አስቶን ቪላ ነው

  • @Mukerem_Tigistu
    @Mukerem_Tigistu 2 месяца назад

    ካላፊዮሪ👌👌💪💪😊

  • @workjoozil
    @workjoozil 2 месяца назад

    Well❤️👍👍👍

  • @FatahkhayruIdiris
    @FatahkhayruIdiris 2 месяца назад

    ቀጥልበት ፍቅር🎉

  • @Sadiah-bl5in
    @Sadiah-bl5in 2 месяца назад

    እናመሰግናለን ፍቅራችን መልካም ዕድል አበሳዉ

  • @benavena7208
    @benavena7208 2 месяца назад +1

    አዘጋገብህ:የቃላት ምርጫክ እስከነመልክህ በጣም ደስ ይላሉ።የአንተን ስፖርት ዜና መስማት መቼም አይሰለች!

  • @EliyasAyenew-lk7iu
    @EliyasAyenew-lk7iu 2 месяца назад

    ፍቅር 👌tilyalek 1nga nachu አፍራም ina ante👌

  • @SamuelAbate-pt4fe
    @SamuelAbate-pt4fe 2 месяца назад

    Bertaln fikir COYG❤

  • @su72973
    @su72973 2 месяца назад +2

    ዳግማዊ ማልዲኒ ❤

  • @Arsenalfans-hs2mb
    @Arsenalfans-hs2mb 2 месяца назад

    Calafiori❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @LED_PICTURES
    @LED_PICTURES 2 месяца назад

    What a boost for the Gunners title credential, Arteta is working on the small details that costed him the championship last season. Calafiori will allow Arteta to play with a solid back 4 like his Master Pep

  • @AradaMarketing
    @AradaMarketing 2 месяца назад

    ፍ❤

  • @HabetamuDembelo
    @HabetamuDembelo 2 месяца назад +1

    ዉንድሜ ስላ መረጀ በጣም እነመግነለን ግን አሁንም ኦኮ ይቀራል 9 ቁጥረ ጨራሽ አጥቂ ያስፈልጋል ግን እኛ በተስፋ እንጠብቃለን ፍቅረ ሁለም እንወዳለን ኑረልን ❤❤❤❤

  • @tomasalemu6174
    @tomasalemu6174 2 месяца назад

    Yimache fikre 💪❤

  • @alamudindarifata8167
    @alamudindarifata8167 2 месяца назад

    ❤👌

  • @semagibato9806
    @semagibato9806 2 месяца назад +2

    ጥብቁን መከላከል የበለጠ የሚቆልፈው ካቴና ! ሪካርዶ ካላፊዮሪ🥳🥳

  • @AbdiJamel-ze2ie
    @AbdiJamel-ze2ie 2 месяца назад +1

    ቀንደኘው የliverpool ደገፊ ነኝ ynwa ❤❤❤ I hope arsenal win trophy if Liverpool don't win

  • @berhanulanduber4802
    @berhanulanduber4802 2 месяца назад +1

    Fikr ye lijenet tiwstachn,hulem enwedihalen!!

  • @BiniyamDeselagn
    @BiniyamDeselagn 2 месяца назад

    We are arsenal ❤

  • @Abdi-2024
    @Abdi-2024 2 месяца назад

    Fikr berta mecham bihon behagerachn bespirto yasarefkewn ashara mecham mayresa new enam epfram rejm edmaena tana hulam mgota new

  • @Mahir-ng
    @Mahir-ng 2 месяца назад

    ፍቅር ውድ ሰው

  • @babeybabey-b3b
    @babeybabey-b3b 2 месяца назад

    ኳስ እንድወድ አድረገህኛል አመሠግናለሁ ፍቅር

  • @JlaluMahmud
    @JlaluMahmud 2 месяца назад +1

    ሰላም ሰላም ፍክር መጣህ

  • @ToToy-fb5sj
    @ToToy-fb5sj 2 месяца назад

    wow

  • @KiduKidu-hv2we
    @KiduKidu-hv2we 2 месяца назад

    90s ድምፀ መረዋው ፍቅር ይልቃል ❤❤ ኪዱ ነኝ ከቡልጋሪያ ማዞሪያ

  • @hanihasen
    @hanihasen 2 месяца назад

    አርሰናል ያልበላውን ነው ያከከው ከፊት ነበር መስራት የነበረበት❤❤❤

  • @DagimTsegayeAbebe
    @DagimTsegayeAbebe 2 месяца назад

    ደስ የምል ትንታነ ነው፤ብሰሞት ብሰሞት የማይሰለች፤አድናቅ ነኝ ፍቅር ግን በጎፋ ዞን በገዜ ጎፋ ወረዳ በከንቾ ቀበሌ በተፈጠረው የመሬት መሸራቴት የብዙ ሰው ህይወት አልፏል የምድያ ሽፋን እድሰጡ እንፈልጋለን ተባበሩን😂

  • @Afro-sport94
    @Afro-sport94 2 месяца назад +1

    ፍቅር እርማት! በኢትዮጵያ የቁመት መለኪያ ህግ ጫማ የሚባል የለም። ካላፊዮሪ ቁመቱ 1.88 አንድ ሜትር ከ88 ሳ.ሜ. ነው።

  • @intime-n4h
    @intime-n4h 2 месяца назад

    ፍቅርዬ ጀመረክ ደሞ የሰው ልብ ማቅለጥ

  • @AbdulrazakSultan
    @AbdulrazakSultan 2 месяца назад +2

    Fekerachen waw Mert zegeba temechegnaleh

  • @rawanhalaiba8722
    @rawanhalaiba8722 2 месяца назад

    Fekrye Gunfan Yizok New

  • @NuredinAdem-td2ek
    @NuredinAdem-td2ek 2 месяца назад

    ❤❤❤👍👍👍👍🙏🙏🙏🙏

  • @MathewosMaycha
    @MathewosMaycha 2 месяца назад

    We Are Arsenal ❤

  • @agezeeristu3115
    @agezeeristu3115 2 месяца назад

    ፍቅር ስለ ኦዶጋርድ ስራልን🙏

  • @misbahkedir-ir5pg
    @misbahkedir-ir5pg 2 месяца назад

    ❤❤❤❤❤

  • @Zekiman-h8u
    @Zekiman-h8u 2 месяца назад

    ፒስ ነው ፍቅራችን

  • @spert-ir9hm
    @spert-ir9hm 2 месяца назад

    🔴⚪

  • @su72973
    @su72973 2 месяца назад +1

    አርሰናል ከዋላ አያሳስብም አጥቂ ነው እንጂ 😊

  • @mulualemzewdenegash6155
    @mulualemzewdenegash6155 2 месяца назад +2

    ቀንደኛ ዩናይትድ ደጋፊ ነኝ ፍቅር ዘገባህ ይለያል

    • @abidan2755
      @abidan2755 2 месяца назад

      @@mulualemzewdenegash6155 am man united fan, me to always appreciate and egger to hear his program ❤️

  • @tilahukebede
    @tilahukebede 2 месяца назад

    YIME

  • @እድሪስ
    @እድሪስ 2 месяца назад

    ❤❤🎉

  • @hailunkara
    @hailunkara 2 месяца назад

    እንደአስተያየት ... ቪዲዮዎችን ብትጠቀም ከፎቶ ይልቅ

  • @surafelhabte
    @surafelhabte 2 месяца назад

    ትሪቡን ይለያል ፍቅርም ትለያለክ

  • @Yab-j8r
    @Yab-j8r 2 месяца назад

    ፍቅር❤ የልጅነት ማስታወሻዬ ነክ ...ኳስ በአንተ ስትነበብ እንዴት ታምራለች::
    ነገም ላለዉ ትዉልድ ስንነግርልክ በኩራት ነዉ❤"::
    አርሰናል እየተዋበች ነዉ በድጋሚ ❤❤::

  • @goitommahtsentu7624
    @goitommahtsentu7624 2 месяца назад

    And also he chose arsenal over Real Madrid 😮😮

  • @addisgutema
    @addisgutema 2 месяца назад +2

    አረቤተሠብ ይሔንቻናል100እናስገባው ላይክ ሼር ይደረግ❤❤❤❤❤

  • @MathewosMaycha
    @MathewosMaycha 2 месяца назад

    6:52 6:54

  • @gebriemulugeta6444
    @gebriemulugeta6444 2 месяца назад

    gunfan yezohal meselg demitseh
    Yemarih.

  • @efremtamirat1288
    @efremtamirat1288 2 месяца назад

    City አለቀለት ሌሎቹ ድሮም የሉም አለቀ ነገር

  • @eyobgizachew4679
    @eyobgizachew4679 2 месяца назад

    ይህ ቲም ጁቤው አጥቂ ቢኖረው መሐል ጊማሬዝ ማን ያቆመዋል ከጉዳት ውጭ
    ልክ እንደ 2008/2009 ዩናይትድ ይመሥላል ሲቲንም ይመሥላል

  • @AbebawKassa-qo4xx
    @AbebawKassa-qo4xx 2 месяца назад

    ፊቅር ይልቃል ገራሚ ነው ስብናውም ባንደቅት ፊቅር ይልቃል መሆኑን አላወኩም ከጁላይ ያለውን ስፓርት ጋዜጣ አንድ ጊዜ ልየው ብየ ከጁላይ ስነጥቀው ትኩር ብሎ አየር ጋዜጣውን ከዘጠኝ በሃላ ድንግጥ ብየ ስመልስለት ውሰደው እስፓርት ትወዳለህ መሰለኝ አለኝ አወን አልኩት የያዘውን ቼክ አውጥቶ ከኪሱ ሰጠኝ ቸኩን ሳነበው ፊቅር ይልቃል ጋዘጠኛው እንደሆነ አወኩኝ ፊቅር ስለው ከትብሎ ሳቀብኝ ተወዳጁ የስፓርት ጋዜጠኛ።

  • @Nahomvlogs
    @Nahomvlogs 2 месяца назад

    sell G.jesus & nkteah and bring Alexander Isak & bruno Gumaraes✊

  • @abdulqadirergicho7442
    @abdulqadirergicho7442 2 месяца назад

    ምተቀርብ ነገር አጠር አንድ ነገር ተሪክ የልሰረውን ትነገረላህ

    • @intime-n4h
      @intime-n4h 2 месяца назад

      በቅድሚያ በስርአት መፃፍ ልመድ ለመሞጣሞጥ አትቸኩል

  • @ማማ-ጀ6ፈ
    @ማማ-ጀ6ፈ 2 месяца назад

    ሳይጫወት በቲሪቡን ኮከቦች😂😂😂😂😂😂😂😂😂 አረ ይደብራል😂

    • @zerihunbelachew-x4s
      @zerihunbelachew-x4s 2 месяца назад +5

      ሳይጫወት ማለት😏 ከመነገድ ላይ የመጣ መሰለህ?

    • @weldearebtadi166
      @weldearebtadi166 2 месяца назад +1

      አንተ ተጫወተ ምትለዉ አርሴናል ከገባ በሗላ ብቻ ነዉ? መጀመሪያ ታሪኩን ለማወቅ ጣር ወይም ስማ

    • @ማማ-ጀ6ፈ
      @ማማ-ጀ6ፈ 2 месяца назад

      በትልቅ ሊግ እንኳን ሳይጫት ታሪክ😂😂😂

  • @MuheHule
    @MuheHule 2 месяца назад

    Sport makirab b hante bicha kera fikr wodhuwalow🫶

  • @JlaluMahmud
    @JlaluMahmud 2 месяца назад +2

    የኔ ቼልሲ ዘንድሮ ዋንጫ ይበላል

    • @zerihunbelachew-x4s
      @zerihunbelachew-x4s 2 месяца назад

      የዘረኝነት ከሆነ አዎ😂

    • @dejed9804
      @dejed9804 2 месяца назад

      ቼልሲ 6ቱ ውስጥ ከገባ ትልቅ ነገር ነው!

  • @jombamanship2789
    @jombamanship2789 2 месяца назад

    Idont have aword about you F.Y

  • @nahusenayalemayehu3582
    @nahusenayalemayehu3582 2 месяца назад

    አንተም አርሴናል አስፈረመ ብለህ መጣህ? ሌሎች ብዙ ያስፈረሙ ክለቦች ነበሩ እኮ🤔

    • @fikiryilkal_tribune_sport
      @fikiryilkal_tribune_sport  2 месяца назад +3

      Yeseralu thank you

    • @AhmedAli-mc3br
      @AhmedAli-mc3br 2 месяца назад

      ምቀኛ

    • @nahusenayalemayehu3582
      @nahusenayalemayehu3582 2 месяца назад +1

      @@AhmedAli-mc3br የሀገራችን ስፖርት ሚዲያዎች የሁለት ክለቦችን ዜና ብቻ መርጦ መዘገብ ባህል ሆኖ እንዳይቀር ብዬ ነው። ደግሞ የፍቅር ዘገባ ከፍታውን እንደጠበቀ እንዲቀጥል በሀሳብ ማገዝ አለብን።

  • @AbatBelete
    @AbatBelete 2 месяца назад

    ትለያለህ አንተ እራሱ ካላፊወሪ ነህ

  • @user-nn6lp7nk8m
    @user-nn6lp7nk8m 2 месяца назад

    በጣም ታሽቃብጣለህ😂

    • @TrsfaDese
      @TrsfaDese 2 месяца назад

      ዥልጥ ነገረነህ መሰለኝ!!

    • @milonbd3364
      @milonbd3364 Месяц назад

      አይዞህ😢😂😂😂

  • @alazarfentahun3639
    @alazarfentahun3639 2 месяца назад

    በዚህ ልክ ገና ልጁ ምንም ሳያሳይ የትሪቡን ድምቀት ማድረጋችሁ በጣም ነው የገረመኝ። አንተን በግልህ ባከብርህም የትሪቡን ነገር ግን በፍጥነት እዬተንሸራተተ ያለ ይመስላል።

    • @BettyHagi
      @BettyHagi 2 месяца назад

      Eskzare yeneberew performance beki eko nw bro eski lemetechet atechekul antem

  • @aymenmustafa3041
    @aymenmustafa3041 2 месяца назад

    ምርጥ አቀራረብ ❤❤❤

  • @Eman-k6k
    @Eman-k6k Месяц назад

    ፍቅርበጣምእናመሰግናለን

  • @MahamdAbidelsamad
    @MahamdAbidelsamad 2 месяца назад

    ❤❤❤❤