ጌታችን መድኃኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ ስለምን ታመመ? ክፍል ሁለት

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 22 апр 2019

Комментарии • 61

  • @hemuseliesh3180
    @hemuseliesh3180 5 лет назад +4

    እግዚአብሔር ይመስገን ለሁሉም ነገር አሜን ቃለ ህይወትን ያሰማልን ለአባታችን እድሜና ጤናውን ሰላሙን ፀጋውን አብዝቶ እግዚአብሔር ይስጥልን አሜን አሜን አሜን መአበረ ቅዱስ እግዚአብሔር ያገልግሎት ዘመናችሁን እግዚአብሔር ይባርክላቹ እድሜና ጤናውን ሰላሙን ፀጋውን እግዚአብሔር ያብዛላቹ አሜን በውነት ከልብ እናመሰግናለን በስግደት አለም ላይ ሆነን ትልቅ ትምርት ስለምታደርሱን እግዚአብሔር ይስጣቹ

  • @user-sq9xg1lv2t
    @user-sq9xg1lv2t 5 лет назад +8

    የቤተክርስቲያን እንቁ አባት ብፁህ አባታችን በረከተዎት ትድረሰን
    ይሄን ድንቅ መረኃግብር አዘጋጅታችሁ ለምትመግቡን ማኅበረ ቅዱሳኖች በእውነት አምላከ ቅዱሳን ፀጋውን ፅናቱን ይስጣችሁ ።

  • @workalemteshome8282
    @workalemteshome8282 3 года назад +2

    ቃለ ህይወትን ያሰማለን አባታችን፡፡ በዕድሜ እና በፀጋ እግዚአብሔር ይጠብቅልን ::

  • @sabaetopiawet1276
    @sabaetopiawet1276 4 года назад +2

    ቃለህይወትያሰማልንአባታችን

  • @selamhana507
    @selamhana507 3 года назад +2

    በስመአብ እንዴት ግሩም የሆነ ትምህርት ነው አባታችን በረከትዎ ይደርብን፠

  • @fg6555
    @fg6555 3 года назад +2

    የቅዱሳን አምላክ የድንግል ማርያም ልጅ አማኑኤል ቤተክርስቲያንና የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ አደራ ቡፁ አባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን አሜን አሜን 💚💛❤🌾ተመስገን

  • @leuldude3841
    @leuldude3841 5 лет назад +6

    ግሩም ድንቅ የሆነ ትምህርት ነው ብፅ አባታችን ረድኤት በረከታቸው ይደርብን አሜን

  • @touchtouch2404
    @touchtouch2404 5 лет назад +3

    ቃለህይዉት የአሰማልን የእድሜዘመ ናችሁን የአስርዝምልን

  • @alemayehuyirgu5660
    @alemayehuyirgu5660 5 лет назад +2

    እጹብ ድንቅ ነው አባታችን በረከቶ ይድረሰን ። እንዲህ ነው ፣ ነገርን ከስሩ ወሃውን ጥሩ ማለት በጣም ይገርማል አገላለጹ ከአይምሮ በላይ ነው ትምህርቱ በእውነት ቤተክርስቲያን የጸጋው ግምጃ ቤት ናት . . . ቃላት ያጥራል ለመናገር እረጅም እድሜ ለአባታችን እኛም የስማነው ለድህነት ያርግልን ይህን ጣፋጭ ምግብ የነፍስ ምግብ በላን ለድህነት ያርግልን ። እግዚአብሔር ይመስገን እንደዚ ያሉ አባቶቻችንን ለሰጠን ።

  • @Gabour-qt1wc
    @Gabour-qt1wc 5 лет назад +5

    የቡፁእ.አባታችን.በረከታቸው.ይደርብን.ቃለሂወት.ያሰማልን።

  • @user-ge7dw2bj8b
    @user-ge7dw2bj8b 5 лет назад +5

    በእዉነት ቃለ ሂወት ያሠማልን በድሜ በጠጋ ይጠብቅልን እንዴት ደስ የሚል ትምህርት ነዉ። ስለ ቃሉ የቃሉ ባለቤት ይክበር ይመስገን አሜን ፫
    ክራላይሶን
    ክራላይሶን
    ክራላይሶን
    አቤቱ ማረን ይቅር በለን
    አቤቱ ማረን ይቅር በለን
    አቤቱ ማረን ይቅር በለን

  • @user-wv6nd7rd4p
    @user-wv6nd7rd4p 5 лет назад +7

    የብፁህ አባታችን ረድኤት በረከታቸው ይደርብን፣ ቃለ ሕይወትን ያሰማልን አሜንንንንንን

  • @user-fg8xe9wr1w
    @user-fg8xe9wr1w 5 лет назад +5

    የብፅእ አባታችን በረከታቸው ይደርብን ኦ አምላክ ማረን ይቅር በለን አሜን።

  • @burteshibabaw9668
    @burteshibabaw9668 5 лет назад +5

    ብፁህ አባታችን በርከታቸው ይደርብን ቃለ ህይወት ያሰማልን መግስተሰማያትን ያዋርስልን አሜን

  • @goodlive1573
    @goodlive1573 Год назад +1

    እግዚአብሔር አምላክ ይመስገን

  • @user-ve1sh4du2v
    @user-ve1sh4du2v 5 лет назад +17

    ህይወት የሆነ ትምህርት ነው ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን✔ እየጣፈጠኝ አለቀ 1 እና2 😍😍

    • @yohanisgebremariam3664
      @yohanisgebremariam3664 4 года назад +1

      Your only only life right right to your life’s righteous right right and you life life your you life life’s right right and only one way and life life’s

  • @rhamtistore3951
    @rhamtistore3951 Год назад +2

    በረከታችሁ ይደርብን አባ እየጣፈጠኝ አለቀ ቀጣይ አለ

  • @muluabrha8601
    @muluabrha8601 5 лет назад +2

    ቡፅህ አባታች የአገልግሎት ዕድሜን ያርዝምልን

  • @rehimamisbah8372
    @rehimamisbah8372 5 лет назад +4

    ቃለሕይወት ያሰማልን በረከቶ ይደርብን ብፁእነቶ

  • @shayabit3133
    @shayabit3133 5 лет назад +2

    አሜን አሜን አሜን አባታችን እድሜ ይሠጥልን

  • @adinabelay3652
    @adinabelay3652 5 лет назад +2

    Kale hyewt yasemalen abtachne erdetewt yederebene amen amen amen

  • @birhanewetere8578
    @birhanewetere8578 5 лет назад +2

    አባታችን ቃለ ህይወትን ያሰማልን እድሜውን ፀጋውን ጤንነቱን አብዝቶ ይስጥልን በእውነት ግሩም ትምህርት ለአምላካችን ስለ ፍፁም ፍቅሩ ክብር ምስጋና ይሁን አሜን እሜን አሜን

  • @alemneshtemere1152
    @alemneshtemere1152 5 лет назад +2

    አዘጋጆች ማህበር ቅዱሳን ልውል እግዚአብሄር ይስጥልን የብጹ አባታችን በረክታቸው ይደርብን አሜን አሜን አሜን ኪራላይሶን ኪራላይሶን ኪራላይሶን

  • @user-ir5uo4ul6m
    @user-ir5uo4ul6m 5 лет назад +2

    bistu Abatachen kale hiowet yasemalin amen hiwoti yehonawu kale silmagabun ergimi edima ena xana yisixilen amen

  • @hanamekonen9362
    @hanamekonen9362 5 лет назад +16

    አዘጋጆቹን(ማህበረ ቅዱሳን) እግዚአብሔር ይስጥልን የብጹዕ አባታችን በረከታቸው ይደርብን።

  • @fofo-xj9wb
    @fofo-xj9wb 5 лет назад +2

    ቃለ ሂወት ያሰማልን ያባቶቻችን በረከታቸው ይደርብን

  • @misrachkelboro2555
    @misrachkelboro2555 5 лет назад +2

    እንኳን አዳራሰቹ አሜን ቃለሕወት ያሰማልን እድሜ ከጤና ጋር ይጠብቅልን

  • @maazawoldeyesjxjxjjdjd3726
    @maazawoldeyesjxjxjjdjd3726 5 лет назад +2

    አሜን አሜን አሜን ቃለህዎት ያሰማልን በእደመ በፀጋ ይጠብቅልን

  • @Mebadt2016
    @Mebadt2016 5 лет назад +2

    አባታችን ቃለ ህይወትን ያሰማልን

  • @user-cb5cn7os4j
    @user-cb5cn7os4j 5 лет назад +2

    ኪራራይስን፫ ቃለ ህይወት ያሠማልን አባታችን በረከተዎ ይደርብን በዕድ በፀጋ ያቆይልን፡፡

  • @user-jp1mi1ik6y
    @user-jp1mi1ik6y 5 лет назад +3

    ቃል ህይወት የሰመዕና አቦና
    ልስማዕናየ አብ ልብና ይቅረፅና 🙌🙌🙌

  • @krumus8024
    @krumus8024 5 лет назад +2

    Amen Amen Amen

  • @user-pv3xq1gc7j
    @user-pv3xq1gc7j 5 лет назад +2

    በረከትወይደርብን አሜን ቃለህይወት ያሰማልን 🙏🙏

  • @saradebesay4784
    @saradebesay4784 5 лет назад +4

    Amen kale eyewet yasmalen abate berketote yederben betam des yemele temhert nw!!!

  • @tsion1919
    @tsion1919 5 лет назад +4

    በረከትዎ ይደርብን::

  • @mieraftasew2494
    @mieraftasew2494 5 лет назад +7

    ማህበረ ቅዱሳን የቤተክርስቲያን የጀርባ አጥንት ናችሁ። እናንተን ያዘጋጀልን እግዚአብሔር ይመስገን!!! መልካም በዓል ክርስቲያኖች።

  • @user-dk2fo4lf3m
    @user-dk2fo4lf3m 5 лет назад +2

    Kale heweten yasemalen

  • @user-wc5zt8pt5y
    @user-wc5zt8pt5y 5 лет назад +3

    ወስብሐት ለእግዚአብሔር
    ወለወላዲቱ ድንግል
    ወለመስቀሉ ክቡር አሜን፡፡

  • @yohanneshabtom7767
    @yohanneshabtom7767 5 лет назад +2

    kale Hiywet yasemalen

  • @seblehaile4377
    @seblehaile4377 5 лет назад +3

    Abatachenn kalehiwot yasemalene, hedmay ketena gare yagonatesfelene!

  • @minichilsewnet7045
    @minichilsewnet7045 4 года назад +2

    Likun agegnachuhachew! edmeyachewun yarzimilin

  • @alemaraya9428
    @alemaraya9428 5 лет назад +2

    የብጹእነታቸው በርከት ይደርብን
    ጌታ ሆይ ስለፈጽም ፍቅርህ ተመሰገን

  • @berhanueshete9534
    @berhanueshete9534 5 лет назад +2

    Abatachean ena mhaber kidusanen egthiabher yetabkealn

  • @tinahailu748
    @tinahailu748 Год назад +1

    Abatachin yebarkugne, Dinke Newe Yehiwot megib newe Yemimegebugne!Medhanialem Kirstos Yedmae Balitsega Yaderegewot Kalihiwotin Yasemalin Mengeste Semayatin Yaweresilin!Enate Hagerachinin Ethiopia Medhanialem Kirstos Kinelijocha Eskizelalemu Yetebekelin Yebarklin Yekedeselin!

  • @birhanewetere8578
    @birhanewetere8578 5 лет назад +2

    እባካችሁ የአባታችንን ትምህርት ቀጠይ የለውም ወይ? አይጠገብም በረከታቸው ይደርብን🙏

    • @AminaAmina-jr9sh
      @AminaAmina-jr9sh 5 лет назад

      Amen. Amen. Amen. Amen. Amen. Amen. Amen. Amen. Amen. Amen✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹⛪⛪⛪⛪⛪⛪⛪⛪⛪⛪⛪⛪⛪⛪⛪⛪⛪⛪⛪⛪⛪⛪⛪⛪⛪⛪⛪

  • @hailemariamchonbe5399
    @hailemariamchonbe5399 5 лет назад +2

    ብፁዕነትዎ ቡራኬዎ ይድረሰን
    ክፍል አንድ እንዴት ማግኘት ይቻላል

  • @fitsumsemere9174
    @fitsumsemere9174 5 лет назад +3

    Kfl 1 yet ale

  • @dawitgayele6341
    @dawitgayele6341 5 лет назад +2

    some of the story is legend.(afetarik) base your explanation on the bible in order to convince people please be careful.

  • @fikerlove5710
    @fikerlove5710 5 лет назад +4

    የብፁህ አባታችን ረድኤት በረከታቸው ይደርብን፣ ቃለ ሕይወትን ያሰማልን አሜን