ኢየሱስ በሰውነታችን ውስጥ ... ኢየሱስ የአንተን ስም ሰምቶ ሞት ይደንግጥ ...

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 18 окт 2024

Комментарии • 84

  • @Nigu-x6k
    @Nigu-x6k Год назад

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን ሊቁ መምህራችን።
    አሜን አሜን አሜን

  • @fitsumtamirat9326
    @fitsumtamirat9326 Год назад +1

    የሰማ ነውን በልቦ ናችን ያሳድርብን አሜን አሜን አሜን!!!

  • @seki6100
    @seki6100 Год назад +10

    አሜን 🙏ክብር ለኢየሱስ ክርስቶስ ለወለደችው ለድንግል ማርያምም ❤️🙏

  • @ሰላምነሽደስታ
    @ሰላምነሽደስታ Год назад +1

    እግዚአብሔር ይመስገን

  • @fasikamesfun7232
    @fasikamesfun7232 Год назад

    ቃል ሂወት የስማዓልና መምህርና 🙏🏾🙏🏾🙏🏾😭⛪✝️🤲🏾🕊️🕊️🕊️🕊️💐

  • @Ahmad-zb8fl
    @Ahmad-zb8fl Год назад +2

    አሜንአሜንአሜን፡ልድጀህ፡የደራስን

  • @eskukibrete3974
    @eskukibrete3974 Год назад +1

    EYESUS KIRISTOS Getayena medhanite neh !Kale hiwot yasemalin

  • @እናቴእመቤቴአለሁሸበይኝ

    አሜን/፫
    ቃለ ሕይወት ያሰማልን
    መምህር
    የቸሩ የአምላካችን መድኃኒታችን ቸሩ መድኃኔዓለም ሰሙ ዛሬም ዘወትርም እሰከ ዘለዓለም የተመሰገነ ይሁን ። አሜን
    ክብር ምስጋና ለእርሱ ይሁን 🙏።
    ለእመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም ክብር እና ምስጋና ይገባት🙏።

  • @bemnethailu1663
    @bemnethailu1663 Год назад +2

    እልልልልልልልል ጌታችን መድሀኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ አንተ የመድሀኒት ፅዋ ነህ , ንጉሳችን እንጀራችን ነህ አሜን 🤲🤲🤲❤❤❤

  • @sosinatilaye2276
    @sosinatilaye2276 Год назад

    አሜን 🙏🙏🙏

  • @kidusanabebe4303
    @kidusanabebe4303 Год назад +4

    አሜን🙏 ክብር ለእየሱስ ክርስቶስ🙏 ክብር በንፅህና በቅድስና የመለኮት ማደሪያ ለሆነችው ለወላዲተ አምላክ ይሁን🙏

  • @teyikenenirda1888
    @teyikenenirda1888 Год назад +2

    አሜን!!! ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን ሁለመናዋ ሰባኪ ወንጌል የሆነች ቤተ ክርስቲያን ስላለችን ደስ አለኝ ተመስገን!!!

  • @saikmarbeegis2634
    @saikmarbeegis2634 Год назад

    እልል ልል ልል ልል እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን

  • @asasasss860
    @asasasss860 Год назад +1

    ሁሌም እንዲህ ብሰብክ መናፍቅ ጎርፎ ነው ሚመጣው አፈ ወርቅ ነህ ግን ከዋክብት ምናምን ምትለው ነገር አልወደውም እሱ ተውና እዲህ ስበክ 😍 ቃለ ሕይወት ያሠማልን🙏🙏🙏

  • @RD-iw7eg
    @RD-iw7eg Год назад +1

    ምንኛ ደስ የሚል ስብከት ነው!
    ጌታችን አምላካችን ኢየሱሰ ክርስቶስ ሆይ ስምህ ለዘልአለም የተመሰገነ ይሁን!
    ተወዳጁ መምህራችን ቃለ ሕይወት ያሰማልን!

  • @mesafentdemissia8602
    @mesafentdemissia8602 Год назад +1

    የእግዚአብሔር ሰላም የመቤታችን ምልጃ ከእርሶጋር ይሁን መምህር
    እግዚአብሔር አምላክ እድሜና ጤና ይስጥልን
    ያገልግሎትን ዘመን እግዚአብሔር አምላክ ይባርክሎት

  • @እሙገላ
    @እሙገላ Год назад

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን

  • @ያሬድቱዩብ
    @ያሬድቱዩብ Год назад

    ቃለህይወት ያሰማልን መምህራችን ❤🙏

  • @seblewongelayalneh7510
    @seblewongelayalneh7510 3 месяца назад

    ቅዱስ እግዚአብሔር ይመስገን ሊቃዉንትን ያላጠፋብን
    አዛኜን ግሩም ነዉ!!! የህይወትን ቃል ያሰማልን በእዉነት እናመሰግናለን የኔታ።

  • @solomonsawalsawalsolomon1717
    @solomonsawalsawalsolomon1717 Год назад +3

    የሰማ ነውን በልቦ ናችን ያሳድርብን አሜን አሜን አሜን

  • @aboneshworku8027
    @aboneshworku8027 Год назад

    ቃለህይወት ያሰማልን መጋቢ ሐዲስ

  • @yareddesalegn6543
    @yareddesalegn6543 Год назад +1

    መምህር ቃለ ህይወትን ያሰማልን እድሜና ጤናን ይሰጥልን።

  • @ወለተእየሡሥ-ገ2ፈ
    @ወለተእየሡሥ-ገ2ፈ Год назад

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ሂይወት ያሠማልን እግዚአብሔር አምላካችን በቸርነቱ በምህረቱ ይማረን ሥለ መረጣቸው ቅዱሣን ሥለ እናታችን ቅድሥት ድግል ማርያም ሥለ ቅዱሥ ሚካኤል ሥለ ቅዱሥ ገብርኤል ሥለ ቅዱሥ ሩፋኤል ሥለ ቅዱሥ ዑራኤል ሥለ ቅዱሥ ራጉኤል ሥለ ቅዱሥ ሣቁኤል ሥለ ቅዱሥ አፍኔን ሥለ ቅዱሥ ፋኑኤል ሥለ ዘጠና ዘጠኙ ነገደ መላይክት ሥለ ሀያ አራቱ ካህናተ ሠማይ ሥለ አርባእቱ እንሠሣት ሥለ ቅዱሥ ኩሩቤል ሥለ ቅዱሥ ሡራፌል ሥለ ሠባቱ ኪዳን ሥለ ነብያት ሥለ ሀዋርያት ሥለ አርድእት ሥለ ሠላሣ ሥድሥቱ ቅዱሣን አንሥት ሥለ አቡነ እሥትንፋሠ ክርሥቶሥ ሥለ አቡነ ኪሮሥ ሥለ አቡተ ተክለ ሀይማኖት ሥለ አቡነ ገብረ መንፈሥ ቅዱሥ ሥለ ቅዱሥ ያሬድ ሥለ አቡነ አረጋዊ ሥለ አቡነ ተጠምቀ መድህ ሥለ ቅዱሥ ዳዊት ሥለ አቡነ ሀቢብ ሥለ ቅዱሥ ጴጥሮሥ ሥለ አቡነ ሀብተ ማርያም ሥለ መጥምቀ መጥምቀ መለክት ቅዱሥ ዪሀንሥ ሥለ ቅዱሥ ዪሀንሥ አፂር ሥለ አባ ዘሚካኤል ሥለ አባ ዪሀንሥ ሥለ አቡነ ያቆብ ሥለ ቅድሥት አርሤማ ሥለ ቅድሥት ክርሥቶሥ ሠምራ ሥለ ቅድሥት መሪና ሥለ ቅድሥት በርባና ሥለ ቅድሥት ዲቦራ ሥለ ቅድሥት እየሉጣ ሥለ ቅድሥት ሣራ ሥለ ቅድሥት ርብቃ ሥለ ቅድሥት ብፂኢት ሀና ሥለ ቅድሥት ሦፍያ ሥለ ቅድሥት ሙራኤል ሥለ ቅድሥት ቴክላ ሥለ ቅድሥት ክርሥቲና ሥለ ቅድሥት አፎምያ ሥለ ቅድሥት ማርያም መግደላዊት ሥለ ገዳማት ሥለ መነኮሣት ሥለ ጳጳሣት ሥለ ካህናት ሥለ ሠማእታት ሥለ ቅዱሣን ሥለ ፃድቃን ሥለ ህፃናት ይማረን አቤቱ ማረን ይቅር በለን አቤቱ ማረን ይቅር በለን አቤቱ ማረን ይቅር በለን ሠላምህን ሥጠን ለሁልግዜውም ከመካከላችት አትራቅ አሜን አሜን አሜን

  • @عزامالمالكي-ت4ي
    @عزامالمالكي-ت4ي Год назад

    አሜን ፫ እልልልልልልልልልልል ቃለ ሕይወት ያሰማልን መምህራችን

  • @abebayehuhaile3220
    @abebayehuhaile3220 Год назад +2

    እልልልልልልልልልልል እግዚአብሔር ይመስገን ❤❤❤❤❤❤ መምህር ቃለ ህይወት ያሰማዎት ረጅም ያገልግሎት ዘመን ያድሎት!!!!! አቤት መታደል አቤት መመረጥ,,,,,,የተዋህዶ እንቁ እግዚአብሔር ይጠብቆት!!!!

  • @mekonnenabera9532
    @mekonnenabera9532 Год назад

    መጋቤ ሐዲስ ዶ/ር ሮዳስ ታደሰ።ኡፍፍ....ነፍሴ እጅግ በጣም ረካች ቃለ ሕይወት ያሰማልን በዕድሜ በጤና ይጠብቅልን!!!

  • @dagimworku9952
    @dagimworku9952 Год назад

    አሜን ቃለ ሕይወትን ያሰማልን ።

  • @simretnigatu6156
    @simretnigatu6156 Год назад

    አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @truneshabegaz1527
    @truneshabegaz1527 Год назад

    አሜን ፫ ቃለህይወት ያሰማልን!

  • @tesfayeayelech1831
    @tesfayeayelech1831 Год назад +1

    ድንቅ ትምህርት ነው የአገልግሎት ዘመኖትን ይባርከው እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን!!!

  • @ተመስገንአምላኬ-ጐ4ደ

    ሰለ ሁሉ ነገር እግዚአብሔር ይመስገን በእውነት መምህራችን ቃለህይወት ያሰማልን የአገልግሎት ዘመንህን ይባርክ 🙏🙏🙏

  • @salamrita2646
    @salamrita2646 Год назад

    አሜን ቃል ህይወት ያሰማልን መምህራችን

  • @tube7299
    @tube7299 Год назад +1

    አሜን መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን የቃሉ ባልቤት ልሉዑል እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን🙏🙏🙏

  • @ቅድስትአርሴማ-ዘ5ጘ

    አሜን 🙏ቃለህወት ያሰማልንመምህር 🙏

  • @marthabeyene9899
    @marthabeyene9899 Год назад

    አሜን መምህር ቃለ ህይወት ይሰማልን ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን

  • @girumadane7515
    @girumadane7515 Год назад

    መምህረችን ቃለሕይወትን ያሰማልን

  • @habtamumojo3701
    @habtamumojo3701 Год назад +1

    yetsadiku estinfase kirstos bereket ayilyen

  • @goodlive1573
    @goodlive1573 Год назад +1

    🙏 አሜን አሜን አሜን 🙏

  • @zer13567
    @zer13567 Год назад

    አሜን አሜን

  • @ziqualatube2655
    @ziqualatube2655 Год назад

    አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን እንቁ የተዋህዶ ኩራት

  • @Mercy_Ethiopian
    @Mercy_Ethiopian Год назад +1

    አሜን! ቃለ ሕይወት ያሰማልን መምህር!

  • @azebayelew2297
    @azebayelew2297 Год назад

    Amen Amen Amen🙏🙏🙏🙏🙏🙏🤲🏼🤲🏼🤲🏼🤲🏼🤲🏼🤲🏼👏🏽👏🏽👏🏽👏🏽👏🏽👏🏽💒💒💒💒💒💒✝️✝️✝️✝️✝️✝️❤️💛💚❤️💛💚👏🏽👏🏽👏🏽👏🏽👏🏽👏🏽

  • @haymanottelahun4523
    @haymanottelahun4523 Год назад

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወትን ያሠማልን 🙏♥️♥️🙏

  • @גויתואלם
    @גויתואלם Год назад

    Kale hewet yasemalen

  • @zelman202
    @zelman202 Год назад

    Amen yesmanewn belbonachegn yasadrben lmemhrachen kalhiwt yasemalegn.

  • @goodlive1573
    @goodlive1573 Год назад +1

    🙏 እግዚአብሔር ይመስገን 🙏 አሜን 🙏

  • @እግዚአብሔርፍቅርነው-ጰ7ፐ

    ቃለ ህወት ያሰማል

  • @muluneshmetaferia7809
    @muluneshmetaferia7809 Год назад

    አሜን አሜን ቃለሕይወት ያሰማልን

  • @mekdesa.3620
    @mekdesa.3620 Год назад +2

    🙏💛 RESPECT TO OUR EOTC & TO ALL OUR ETOC LEADERS AND TO OUR EOTC FAMILY MEMBERS AMEN 💛🙏

  • @chaltuchaltubekel8779
    @chaltuchaltubekel8779 7 месяцев назад

    አሜን፫ ሕይወት የሰመልን

  • @almazshawaye3792
    @almazshawaye3792 Год назад

    ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @goodlive1573
    @goodlive1573 Год назад +1

    🙏 እግዚአብሔር አምላክ ይመስገን 🙏

  • @ይህምያልፋል
    @ይህምያልፋል Год назад

    አሜን አሜን አሜን🙏🙏🙏💚💛❤

  • @Nagen_promotion7747
    @Nagen_promotion7747 Год назад

    🙏🙏🙏 አሜን የህይወትን ቃል ያሰማልን🙏🙏🙏

  • @woleteeyesusetube
    @woleteeyesusetube Год назад

    Amen Amen Amen kale hiywot yasemalin mamehir🙏🙏🙏

  • @muluneshmetaferia7809
    @muluneshmetaferia7809 Год назад

    እግዚአብሄር እረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን❤

  • @getachewwoldegiyorgis8128
    @getachewwoldegiyorgis8128 Год назад

    አሜን አሜን አሜን ዕድሜና ጤና ይስጥልን ቃለ ህይወትን ያሰማልን

  • @yordanosmamo6642
    @yordanosmamo6642 Год назад

    እግዚአብሔር ይመስገን አሜን አሜን አሜን

  • @goodlive1573
    @goodlive1573 Год назад +1

    🌹 ቃለ ሕይወት ያሰማልን 🌹

  • @leludesta4571
    @leludesta4571 Год назад

    አሜን ቃለህወትን ያሰማልን

  • @mesretasfaw464
    @mesretasfaw464 Год назад

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን መምህራችን

  • @lozaboez7991
    @lozaboez7991 Год назад

    አሜን

  • @berehaneghaile848
    @berehaneghaile848 Год назад

    እግዚአብሔር ይከበር፤ በዶክተር ሮዳስ ሰለአየስሱ አምላክነት ሲሰበክ አንደመስማት ደስ የሚል ነገር አለ።

  • @rahelabraham717
    @rahelabraham717 Год назад

    Amen Egziabher yetmesegen yehun

  • @tigistmenigistu5201
    @tigistmenigistu5201 Год назад

    Amen!!!

  • @melkamubekele1208
    @melkamubekele1208 Год назад

    Awon amlaknutun enawk zend belibonachin adere Amen

  • @EthioAddis82
    @EthioAddis82 Год назад

    AMEN 🙏 AMEN 🙏 AMEN 🙏

  • @አምላኬሆይይቅርበለን

    ፕሮቴስታንት እባካችሁ ይህን በደምብ አዳምጡት። ቃለ ህይወት ያሰማልን የምወድህ መጋቢዬ አንተ ራስህ የፈጣሪ ማርና እውቀት ነህ።

  • @tesfayeayelech1831
    @tesfayeayelech1831 Год назад

    ቃለ ህይወት ያሰማልን!!!

  • @achamyeleshdemissie3697
    @achamyeleshdemissie3697 Год назад

    👋👋👋

  • @makifetashow
    @makifetashow Год назад

    ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @bamlakkalethiopia8475
    @bamlakkalethiopia8475 Год назад

    ✝️📖♥️

  • @bisratberhane4457
    @bisratberhane4457 Год назад

    Memhrachen Admena Tena yestachehu xegawn yabzalachehu Assssssssssssssyy sitafet yemytegeb temhert ebakachu memhrachen bexelotachehun asbun

  • @bezatamirat1161
    @bezatamirat1161 Год назад

    ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ሙሉ ናት ቃለህይወት ያሰማልን።

  • @mekdesa.3620
    @mekdesa.3620 Год назад

    🙏🤲🙏

  • @sarayayi6928
    @sarayayi6928 Год назад

    kale.hewet.yasemalen.elllllllllelllllllllelllllllllellllllllelllllllelllllllellllllllllellllllllleelllllllellllllllll.keber.mesganal.le.Alm.medanit.leyesus.kerestos.ye-un.amen.👏👏👏👏👏👏👏👏🙏🙏🙏

  • @ebrahimayoob1029
    @ebrahimayoob1029 Год назад

    ኢየሱስ ዩሃነሰ20;17
    አምላክ አለዉ
    ዩሃነ17:3
    የኡነተኛ ብቸኛ ሆነ አምለክ ና የላከዉን ክረሰትስ ያዉቁ ነዉ አለ

  • @remziremzi5829
    @remziremzi5829 Год назад

    ❤🤲🙏☝️ kbirna Msgana le FETARI yihun Amean 🙏sle Asailtoch gn⁉️😢(photo) hiwet yelachewmna be Asailtochachewn misgedlachew ye tifat menafst endemimetu be rayi Yewhans tenegronal be zlewawyan degmo sle be Alem yalu fitretat msilna qirx mamlek tifatun tenegronal 🤔 ye Ethiopiawian Orthodox haymanot gn ⁉️ERITREAWIAN chimr maletn"newe keyet wedeyet endetewesaseb Merdatun Alchalkum yememeles Aqim endalebih sletegenezebku nenge wendmea DOCTOR RODAS TADESE FETARI kef argo kbret ystlnge 🙏

  • @atsedemelak3929
    @atsedemelak3929 Год назад

    Memeher bemejemeria edemi ena tena emgnslehu bemeketel yih hulun yegiziyaber denk tamer selemiyasechebetun enamesegenalen endew sele betemel giyiorgis behiduna endew yalewen neger besefat beyasetemrun bey temegnhu.......?

  • @ebrahimayoob1029
    @ebrahimayoob1029 Год назад

    ኢፌሶን 4'6:24
    ማነዉ በኢግዛብሔር መልክ የተፈጠረዉ
    ኢፎሶ1:3

  • @ebrahimayoob1029
    @ebrahimayoob1029 Год назад

    ጳዉሎሰ በራሱ ይጋጫል የግታችነ የኢየሱስ ከረሰቶሰ አምላክ ና አባት ይባረከ ይላል
    ና አምላክ ኢየሱስ ነዉ ወይሰ የኢየሱስ አምላክ ነዉ አምለከ??
    ና ሉቃሰ ያለዉ ለምን አትጨረሰዉም?
    ጌታ አምላክ የአባቱ የዳዉትም ዙፊን ይሰጠዋለ ባዳዉት ቤትም የዘላልም ይነግሳል
    ግን የነገሰዉ ኢየሱስ ሰሆነ ያነገሰዉ ግን ማነዉ ጌታ አምላክ ዴ ማነዉ ጌታ አምላክ ኢየሱስ ወይሰ የኢየሱስ አምላክ??

  • @ebrahimayoob1029
    @ebrahimayoob1029 Год назад

    ዩሃነሰ8:40 ያለዉ ለምነ አለፈከዉ
    ዩላነሰ17:5 ከማሸ ዘንድ ክብረ ነበረዉ ከአምላኩ ና ሰንት አምላክ ነዉ

  • @wubitteklu815
    @wubitteklu815 Год назад +1

    ቀድመህ የምትራመድ ወንድማችን ጠላት ገና የቅዱሳን ስራ ለምን የእመቤታችን ስራ ለምን እያለ ይታወካል። አንተ ግን ያለህበትን ለሚያስተውል በቂ ነው።

  • @netsanetgetachew5718
    @netsanetgetachew5718 Год назад

    አሜን አሜን አሜን