Размер видео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показать панель управления
Автовоспроизведение
Автоповтор
ለኔም ዱአ አርጉልኝበትዳር ላይ 5አመቴ ግን ልጅ እፈልጋለሁ አላህ ግን እስካሁን አልወፈቀኝም እስኪ ዱአ አርጉልኝ የሠውልጅ ሣይ በጣም የማልቅሠው ያረብ አላህ ምንም የማቸግረው ነገር የለም አንድቀን ይሰጠኝልብየ ተስፋ አረጋለሁ
አላህ ይስጥሽ
አብሽሪ እህቴ ኢስቢሪ ሶብሩን ጀሚል አላህ ይወፍቅሽ
እኔምእዳቻነኝአላህዪወፍቅን
አላህ መታ መታውን ይስጥሽ
አላህ ይወፍቀን
በጣም ትክክል መጥፎ ንግግር መቸም ከልብ አይጠፋም በተለይ በሚዲያ ለማንኛውም አይዞሽ እህት አላህ በሠላም ይገላግልሽ
ትክክል።እህት
ማሻ አላህ ታረቃቹ በጣም ደስ ቡሎኛል ሚስጥራቹ ለማንም አትናገሩ ሁለታቹ ፍቱ ፍቅራቹ ለዘላለም ይኑር እስከ ጀነት ያረብ
ማሻአላህ ይማም ያገሬ ልጂ እኳን ደስ አላችሁ ሀዩለኔም ስጦታ እሚሰጠኝ እፍልጋለሁ
አብሽሪ ደሞ ለስጦታ
@@hayatyimamtube9596 ጀዛከላህ ኸይር ጥዶች ስጦታ ያስደስተኛል
የኔማር በጣምከፍቶታል. እደኔ ❤❤አላህመሠላምለሁለትያርግሺ
❤❤❤❤የኔእህት😢😢😢
ማሻአላህ እኳንም ታረቃችሁ ውደታ እስከጀነት
ማሻአሏህ እንኳንም ታረቃቺሁ ለልጆቻቺሁም ዬእናተ በፍቅር አብራቺሁ ሁናቺሁ ማሳዴጉ በጣም ዴስ ይላል እህታቺን አሏህ በሰላም ይፈርጂሺ ኢንሻአሏህ
ሀዩ አልሀምዱሊላህ የእኔ ውድ አሳዝነሽኝነበር
❤️👍👍ዋውው ደስ ስልይ
አብሽሪ እህት ነገሮችን ለመርሳትሞክሪ
ስለታረቃችሁ ደስብሎኛል ግን ብራክ መስሎኝ ነበር ከስጦታይልቅ ግን መልካም ንግግር ይበልጣል አላህ መላካም ሰው ያድርገን
ወአለይኩም ሰላም ወራህመቱላሂ. ወበረካቱ ማሻአላህ. እንካን ታረቃችሁ. ስጦታ ተሰጣጡ ውዴታ ይጨምርላል ብለዋል. እረሱላችን ሰለላሁ. አለይሂ. ወሰለም. አንቺንም. አላህ. በሰላም ይገላግልሽ ያረብ
ክሰጡታመልካምንገገርይቀርማል
ስጦታው ያምራል ግን ባሎች ልቦና ይስጣችሁ
ጥፋቱ እማን ላይ እደሁ አይታወቅም እሱም ያለ ምክንያት ይኸንን አይልም እኔ ብዙ ሴቶች አውቃለሁ ከባላቸው ተደብቀው ከሌላ ወንድ ጋር የሚተኝ ወዶችም እደዛው
ማሻአላህእንደዚህሥትሆኑነውየሚያምርባችሁ አላህእስከመጨረሻውበፍቅርያኑራችሁ🌹🌹🌹
አልሀምዱሊላህያረብ
ማሻ አለህ እኳን ተረቀችሁ አላህ በፍቅር በኢማን በጤና ያኑረችሁ ውዶቼ
በፊት እናተን ታይ ማግባት ያምረኝ ነበር አሁን ግን ከነማሠብም ተውኩት በቃ በሥደት ያላችሁ ወዶች አንድ ናችሁ አገሪ ትገባ አገበዋለሁ ተከፋኝም ደርደር ወደአባቴ የሆኩትን ሁሉ ለአባቴ ትነግረው እረሠዋለሁ
ሁሉም አንድ አይደሉም
ትክክል
💚🌹👍
@@wagayetube7705 እንደው የሣኡዲን ውሀ የጠጣ ወንድ 100 /10ደህና ቢገኝ ነው
ውደ በሚድያ ያየሽው ሁሉ ይዋደዳሉ ብለሽ አትሰ ቢ ውሸት ነው
የኔ ቆጆ ጥብስብስ አረገሺ ይሄ ገገማ ለማንኛውም እኳን ደስ አላችሁ
እህቴ አላህ በሰላም እሁለት ያርግሺ
አልሀምዱሊላህ እኳን ታረቃችሁ ያዩዋ አችም በሰላም ወልዴሽ የምንዴሰት አላህ ያረገን
መሻአላህ ተባረክ አላህ አላህ ፍቅራችሁን እስከጀነት ያድረግላችሁ የሆድሽን በጀረባሽ አላህ ያድረግልሽ ሀቢበት ለትዳረ ዋናው ምሰሶ ሴት ልጅ ናት ስለዚህ ትዳረ ጥሩ ነው አግቡ እህቶቸ አትሸወዱ ወላሂ
ማሻአላህግን አታስከፈት ከዚህ ሁሉ መልካም ንግግር ይመልጣል
ዝም ያለነጃ ወጣ አሉ የኛውዲ ነብይ ርሱል ሱለላህ አለይሂ ወሰም ማሻ አላህ በመታርቃችሁ ደሰሰ ብሎኛል ወላ
👌
አላህመ ስለ አላ ነብይና ሙሀመድ
ማሻአላህበጣምያምራል ሀዩ በሰላምወልደሽየምታቅፎያረጋችሁ አላህፈቅረይስጠንለሁላችንም
ማሻአላህ እኳን ታረቃችሁ አልሀምዱሊላህ ሀዮ አላህ በስላም ያገላግልሺ ያኡምሪ
🔖መሳደብ የመጥፎ የክፉ ሰዎች ባህሪ ሲሆን መልካም ጥሩ ስነምግባር ደግሞ የኢማን ባለቤቶች ባህሪ ነው እየሰደቡ መምከር የኢስላም ተግባር አይደለም📌➞▹▹በአላህ ዲን ➷ላይ ዳእዋ ➷ስታደርግ መጀመርታ ➷ከእውቀት ጋር ➷ጥሩ መልካም ➷ስነምግባር ሊኖርህ ➷ግድ ይላል ካልሆነ ➷ግን ከምትሰራው ➷እምታጠፋው ይበዛል እና◃◃◌ ➞▹▹ሰዎችን ➷መቀየር እና ወደ ➷አላህ ዲን መጣራት ➷በመልካም ስነምግባር ➷በጡሩ ንግግር ➷የሰለፎችን ግንዛቤ ➷በመከተል ሰዎችን ➷መቀየር ይቻላል ከስተታቸውም ➷ማረም ይቻላል◃◃◌ ➞▹▹ሰዎችም ➷ከስተታቸው ከጅህልነታቸው ➷እሚቀየሩት በመስደብ ➷አግባብ ያልሆኑ ➷ቃላት በመጠቀም ➷አይደለም በጭራሽ ➷የብርቅየ ሰለፎች ➷የውዱ ነብያችን ➷ተግባር በጭራሽ ➷ይህ አልነበረም እና ➷ይልቁን የአላህ ➷መልክተኛ በመልካም ➷በጡሩ ስነምግባር ➷በጡሩ ንግግር ላይ ➷አዘውናል◃◃◌ ◎◎አነስ رضي الله عنه እንዲህ ይላል◎◎ ➞▹▹የአላህ መልክተኛን ➷አስር አመት ➷ያህል አገልግያለሁ ➷ወላሂ በፍፁም አንድ ➷ቀንም ኤጭ ኡፍ ➷ብለውኝም አያውቁም ➷ክፉ ንግግር ➷ወጥቶቸው አያቅም◃◃◌ ➞▹▹የአላህ መልክተኛ ➷ባልደረቦቻቸውን ➷በመልካም በጥሩ ➷ስነምግባር እንዲታነፁ ➷ጥሪ ሲያቀርቡላቸው ➷እንዲሁም ከመጥፎ ➷ከክፉ ስነምግባር ➷ደግሞ እንዲርቁ ➷አስጠንቅቀዋቸዋል◃◃◌◎◎አላህ ሱብሀነሁ ወተአላ እንዲህ ይላል◎◎🔖قال تعالى «وَلَا تَسْتَوِي الْحَسَنَةُ وَلَا السَّيِّئَةُ ۚ ادْفَعْ بِالَّتِي هِيَ أَحْسَنُ فَإِذَا الَّذِي بَيْنَكَ وَبَيْنَهُ عَدَاوَةٌ كَأَنَّهُ وَلِيٌّ حَمِيم➞▹▹መልካሚቱ እና ➷ክፉይቱም ፀባይ ➷አይተካከሉም በዚያች ➷እርሷ መልካም ➷በሆነችው ፀባይ ➷መጥፎይቱን ገፍትር ያን ➷ጊዜ ያ ባንተ እና ➷በሱ መካከል ➷ጠብ ያለው ➷ሰው እርሱ ልክ ➷እንደ አዛኝ ➷ዘመድ ይሆናል◃◃🔖قال تعالى: {وَقُل لِّعِبَادِي يَقُولُواْ الَّتِي هِيَ أَحْسَنُ إِنَّ الشَّيْطَانَ يَنزَغُ بَيْنَهُمْ إِنَّ الشَّيْطَانَ كَانَ لِلإِنْسَانِ عَدُوًّا مُّبِينًا} [الإسراء:53]. ➞▹▹ለባሮቼም ➷በላቸው ያችን እሷ ➷መልካም የሆነችውን ቃል ➷ንግግር ይናገሩ ➷ሰይጣን በመካከላቸው ➷ያበላሻል እና ➷ሰይጣን ለሰው ➷ግልፅ ጠላት ነውና◃◃◌➞▹▹ሰዎች ➷ሊስተካከሉ እና ➷ከስተታቸው መመለስ ➷እምችለው መጀመርታ ➷አንተ መልካም ጥሩ ➷ስነምግባር ልትላበስ ➷ይገባል መልክተኛው ➷ሰዎችን በመልካም ➷ንግግር ልናናግራቸው◃◃◌ ➞▹▹እንዲሁም ➷መጥፎ ክፉ ንግግርም ➷ከመናገር እንድንቆጠብ ➷አዘውናል ዲናችን በመልካም ➷በጥሩ ስነምግባር ላይ ➷በጥቅሉ አዞና ሰዎችጋ ➷ስንነጋገርም ሆነ ➷እነሱን ከስተት ➷ልናርም ሆነ በመልካም ➷ንግግር ልናናግራቸው ➷ግዴታ ነው◃◃◌ ➞▹▹ሙእሚን ➷አላግባብ ንግግር ➷መጥፎ ክፉ ንግግሮችን ➷በፍፁም አይሰነዝርም ➷ምክንያቱም የሰው ➷ልጅ በስድብ በመዝለፍ ➷አይቀየርም ይልቁን ➷መጥፎ ስነምግባርን ➷ታስተምረዋለህ እና◃◃◌➞▹▹የአላህ ➷መልክተኛ እንዲህ ➷ይላሉ እኔ ዘንድ ➷በጀነት ወደኔ ቅርብ ሰው ማለት ➷ስነምግባሩ ያማረ ➷ሰው ነው◃◃◌◌◌◎አልሼይኽ አልባኒ ❬ረሂመሁላህ❭ እንዲህ ይላሉ◎◌◌➞ሀቅ ➷ከባድ ነው ➷በመጥፎ ስነምግባራቹሁ ➷የባሰ አታክብዱት ➷ከዚህ በፊት ➷የኡማው ችግር ➷የአቂዳ ብቻ ➷ይመስለኝ ነበር ➷አሁን ግን ችግሩ ➷የአቂዳ እና ➷የስነምግባር እንደሆነ ➷ግልፅ ሁኖልኛል◃◃◌📚سلسلة الهدى والنور رقم (٩٠٠)➞▹▹ሰዎችን ➷ለማስተማር ሆነ ➷ከስህተታቸው እንዲመለሱ ➷ማድረግ እሚቻለው ➷በስድብ በመጥፎ ➷ባህሪ አይደለም ከእውቀትጋ ➷መልካም ስነምግባር ➷ያስፈልጋል ለከት ➷አልባ አንደበቶች ➷በስድብ የተሞላ ➷ፁሁፎች የበዙበት ➷ትምህርት ጉዳቱ ➷የከፋ ነው◃◃◌➞▹▹አንድ ➷አላዋቂ ጃሂል እኮ ➷የሚሰራው ስራ መልካም ➷መስሎ ይታየዋል ➷ካልተማረ ለዲኑ ➷ትኩረት ካልሰጠ ➷እዴት መጥፎ እና ➷ጥሩን ይለያል ➷ስለዚህ አንተም እሱ ➷አጠፋ ተሳሳተ ➷ብለህ ስድብን ➷ሳይሆን እምታጠጣው ➷በመልካም ንግግር በቁርአን ➷በሀዲስ ማስረጃ ➷ልትመክረው ልትለውጠው ➷ጥረት ታደርጋለህ◃◃◌ ➞▹▹በዲናችን ➷ስድብ ዘለፋ ➷የተጠላ ተግባር ባህሪ ➷ነውና ከእውቀትጋ ➷መልካም ስነምግባር ➷ሊኖረን ይገባን◃◃◌🍃🍃🍃🎋🎋🎋🍃🍃🍃
Mash.alla.tamiralachu
አሠላምአለኩምዉድ ያገሬልጆች ሰላም ላገራችንኑኑበቅንት እንዛመድ አብረን እንደግ👈ሰብ ላይክ ሸር አርጉልኝ እመልሴለሁማሻአላህ የ ታምራላችሁ😍👍
ኩርኳሚ ነህ የኔ ልጅ አይደለም ማለት በጣም ይደብራል እስኪ ህያት እንደ ጪው እንዳለች አንዳንድ ወንዶች የጎርፍ ያርጋችሁ አቦ እኔም ህመሙ ስላለብኝ ነው የምሳደበው ይቅርታ ቻለው ሰምተሀል
የኔእህት እደት አጀቴን በላሽው ሀይ እደው ግን ይህልጂ ፊትስመለከተው አስተዋይ ቆይ እሚመስ ለኝ ማለትነው አሁን ምንብየ እደምኮምት አላቅምምም
እኳን ደስ አለሺ ሀዩቲ አላህ በሰላም ወልደሺ እቀፉ
አላህፍቅሩንውደታውን።ሙሀባውን።ይወፍቃቺሁ።እህቴ።አቺንምአላህ2ያርግሺማማየ
ግን የውሽት ጠብ ነው ልበል አሁን ላይ እኮ እውነቱና ቀልዱ ተምታታብን😂 ለመፌመሥ ብላችሁ በትዳር አቀልዱ🌶
ጉድ ነው
እኔም እንደዚያ ነዉ የሚመስለኝ ለመፈመስ እያሉ ብዙ እያወሩ ነዉ
በትክክልፖራክመሆንአለበት
🎧👉🏼ኑ የኪታብ ተፊሲሮችን ለጀማሪወች የቃል በቃል ተፍ ሲሮችን እንማር ግዜችንን እንጠቀም የሙሥሊም ግዜ ዉድነች ከማይረባ ወሬ ለዱኒያችንም ለአኼራችንም የሚጠቅመንን ቃለሏህ ቃለረሱል እንማር ፕሩፋይሌን ተጭናቹ ተቀላቀሉ ወደቻናሌ 📖
አይ ሤት ግን እንደከፋሽ ይለያል ቸግርሽ ቢሆንጅ ይህ ባል አደለም ልክሥክሥ
በሰላም ወልደሺ ሳሚ
ትክክል ነሽ
ዋውነውመሻአላ
ማሻአላህ ምርጫህ ያምራል ትችላለህ
የኔ እህት አይዙሽ
አብሽሩ፣የማይጣላ፣የለም፣ወገኖቼ፣ይቅርታ፣መባባል፣ትልቅነትነው፣በህይወታችሁ፣ብዙ፣መከራወች፣ይገጥማሉ፣አብሽሩ፣ት፣በመረዳዳ፣ነገን፣ተሻገሩ፣በክፍቀን፣ወደዃላ፣ማለት፣ጥሩአደለም፣ሰው፣በችግር፣ግዜነው፣የሚታየው፣ነግዲሁ፣ትምህርት፣ወሰዱ፣አብሽሪ፣እህቴ፣ትዳር፣ብዙ፣መስዋት፣ይጠይቃል፣በተለይ፣እኛ፣ሴቶች፣ጠንካራ፣እንሁን፣ለሀገራችን፣ለቤተሰብ፣ሸክም፣አንሁን፣እንቃ፣
አወ ዋናው ጥፍትህ ላተ ካስጠላህይቅርታ ካልክ ማሻአላህ
ማሻአላህ እኳን ታረቃችሁ ግን ፕራክ ነው መሰል ገግ ደስ ትላላችሁ
ስለታረቃችሁ ደስብሎኛል በሰላም ውለጂ
ማሻአላህ
አላህመሰላምለሁለትያግሽ
በሰሣለም ውለጁ በጥልላይ መታረቅ አለና ሚስጥራችሁን በሚዳላይ አታውጡ ባልና ሚስት መጥፎውንም ጥሩውንም ተቻችሎነው አላህ ያስማማችሁ
የኔ እህት አላህ በሰላም ይማርሽ ያረብ 🤲🤲🤲🤲🤲
👍👍👍👍
ይህንንፀሁፍለወድምይማም።እኔአበቴአይወዴኝምልክእዴተ።እናቴ።በመከራአስዴገቺኝአሁግን።ልድምአለ።ቺግር።ያልፍል።ግንክፊንግግር።መቸምአያልፍም።የኔአበትአሁንይለድማል።ወእሱይፀፀተውአልተጠቀቁ።ለመጀመሪያግዜስጥፍ።።እነቴአናግሪውትለኝአለይእኔ።ውጤእቢአለኝ።ክፍንግግርግፍ።እድሁም።ያለልብስ።ስለአዴኩተስውበታቺሁኔአልረስኝእያለአላናግርውምምንላርግዱአርጉልኝ።ወዶቺምተጠቀቁ።እርዚቅበላህእጅናውድሜስውይስስተል።ግንእዴአይለመድህ።የኔአበትዘሬተራሴአልፌስው።እተርፍለሁግን
በትክክል እኔ ግን በሱቦታ
እኳንም ተረቀቺሁ አልምዱሊላህ
ደህናሰው መስለህ መጥፎንህ አተም
አሰላም አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ አህለን እንኮን ደህና መጣችሁ አላህ በሰላም ይገላግልሽ ወልደሽ ሳሚ እህት አለም ለመጀመረያየ ኮሜት ሰፅፍ ግን ባል ተብየዉ ምን አይነት ሰዉ ነዉ አይይይይ እኔ ብፊት ሳየዉ ሚሰኪን ሰዉ ይመሰለኝ ነበር ልጆች የአላህ ሰጦታ ነቸዉ በሰላም ዉለጂ ለሱም ልቦና ይሰጠዉ
ሀሀሀሀሀሀሀእኔ እምለው ልጂ ካልፈለጋችሁ እንደበቅሎ መካኖችን ተመራምራችሁ አግቡ እየበላችሁ
ኮሜቶች አትሳዴቡ እሶ ታቃለይ የውስጦን
😳😳😳😳 እእእእእ ተጣልታችሁ ነበርደ እኔ አላምንም ሀዩ የምርሺን ነው ግን
ሸቅሉ ዛሬ እንኳን በውሸት ተሸቅሎና በሀቅም ተሸቅሎ በረካ አቷል
አልተጣሉምእንኔ
ሀያት።በሰላም ሁለት።ያርግሽ።እናትስለሆንሽ።እሱግን።ነገምያውነው
ወንዶችሆዳቸውን ብቻነው የሚወዱት
ትክክክክክክክክክልልልልል
ኀ
ሚስኪን ውስጥሽ ደስ እንዳላለሽ ግልፅ ነው
እኔበሆን ወላሂ ይቅርታአላደርግም ግን ፕራንክእየሰራችሁ መሠለኝ እኔ አንደየልቤከተሠበረ አይጠገንምአንችግን ፍንሽንሽሽወጣ
እኔም ዙሪም አላየው ነበር አዲ ግዜ ከጠላሁ ዲጋሚ ልውደዲ ብል እሽ አይለኝም
አይባልም ለአላህ ብልሽ ይቅርታ ማለት አለብሽ አላህ ጀነት እዲሰጥሽ ከፈለግሽ አላህ ይቅርባይዎች ይወዳል
@@nazrul4837 ትሽ ሴቶች እራሳችሁን አስከብሩ በይቅርታ ሰበብ ስሜት ማብረጃ አትሁኑ
@@nazrul4837 ልክ ነሽ ግን የራሱንሽንትየካደባልድብንይበል ከዚህ የበለጠበደል የለም ልጁም ተወልዶአድጎ ይህንቪደዎ ሲያይከልጁምጋር መቆራረጥ ይመጣል።አላህ ይራህማት ጎደኛየ ሙታለች እናመርፊእየተጠቀመች አረገዘች. ባሏየኔአደለም ድቃላነው ያረገዝሽው ብሎፈታት ልጂቱም ተወለደች ወላሂ ጥፍሯሳይቀር ቁርጥአባቷን ከዛእንማለስ ይቅርታልጂቷየኔናት እኔንነውየምትመስለውአላት አልፍልግም አንተየሚባልሠው አላቅህምብላ ሌላአገባች እሱም ሌላ አገባ እሱያገባት አኑሯትውጭሂዶ ሲመለስ ደቅላጠበቀችው ።ያችኛዋም ዝንጥብላስትኖር አላህ ወደራሱወሠዳት እናአንዳንድ ሴቶችቆራጦችነን በተለይ በዚህ መንገድ ይደብራል።
አሸጋረነው
በሰላምነው የጠፋችሁት
መታረቃችሁ ጡሩ ነው ግን እስኪ አትሳደቡ ተሳዳቢወች እረ ያአላህ ዱአ አድረጉላቸው አላህ ፍቅርን በመካከላቸው ይለግሳቸው ብላችሁ ስድብ ወላሂ ለማንም አይጠቅምም እሱንም እምትሳደቡ አላችሁ እሶንም ከስድብ ትርፊ ምንድን ነው ???
አይወዶች ??
ነፈዝ ምንም ጥሩ ነገር የለህም አብርህ እየኖርክ ልጁ የኔ አይደለም ማለት በጣም በጣም ነውር ነውር ነው አሰቀያሚ ነህ
መችም በነፃ ዋይፋይ ስለምናያችሁ ዲራማ ትሰሩብናላችሁ አዴ ታረቅን አዴ ተጣላን ሹ ሀዘ
ሣህወላ እንደኔነግለሻል ውሸታቸውነው አልተጣሉም
እኛን አይደለምየሚያታሉት እራሣቸውነው አላህይህዲኩም በሥ
ለእይታ ብለው ነው እኮ እውነት አይምሰላችሀ
አይባችሁን ሚዳያ አታውጡ የዛሪ ሰው ትነሽ ታገኝ ማወዛወዚ ነው
ምን አርጎነው
ይገርማል ወዶችየሚያስመስሉት ነገረስአይየኛየሴቶችልብ የዋህነት ያጠቃናል
አታፍርም ግን
ግን፣ውነትነው፣መጠላታቸው??
ምን ይመስላል ሴት አ ሴት
😁😁
ምነው. ፋተሸን. በጣም ነወ የዘፈሸው
ባል ማግባት እደዚህ ያጠቁራል እንደ ኧረ በደንብ ተከባከባት ሆ
ቅስሟንሰብረኸው ልብስመቸይጠግነዎልበል
እድውውውው ድፈረትህ ወላሄ እደዛ ስድበሀት መልስህ በሳልባጅ ማሞኝትህ ነው ታሳፈራለህ ወላሄ ልጁ የኔ አይደለም አያገባኝም ስትል አልነበረ ሀያት ነገጦት ከወለረሺም በሆላ ቆይ ታያለሺ አውጥቶ ነው እሜጥልሺ
)(
ግን የምራችሁን ነበርደ ከሆነ ይደብራን አን ተ በጣም ታናደለህ
አተገገማአፈረብላ:ዉሻነህ
ብስብስ ነገር ነሽ ባል ካጣሽ ትሞቻለሽ የተባልሽ ነው የምትመስሊው
ሳህ ወላ እኔ ባሌጋር እድ ስድብ ስድቦኝነው አልፍልግምብየ የተለያየንው ልብአደአይስበርጅ ልቤከተስበር በጣም ቆራጥነኝ
@@እስልምነየየልቤትርታ ታዳ እራስሽን ማስከበር ያለብሽ እራስሽ ነሽ በአደባባይ እንደዛ ክፍ ዝቅ አድርጓት በቁስ ታለለችለት
@@እስልምነየየልቤትርታ እኔም ወላሂ ልጅ ይዤ ተቀምጬ አንድ ቀን ሰድቦኝ ፍታኝ ብየ ነው የተፈታሁት ሆሆሆ ባደባባይ ከፍ ዝቅ አርኅ ተሳድቦ መጣ ቱ አይ ሴት
@@መኪያሰኢዲ አብሽሪ ማማየ
ወላሂ ዥልጥ ነህ ሴታሴት መጀመሪያ ሱሪህን ከማውለቅ መቆጠብ ነበርብህ እሷ ፍልጋም ድትድርገው ሳፍልግ በቅኪኒና ትቃጠልልህእዴ
አይይይ አይባችሁን አለም ላይ አውጥታችሁ እንድገና ይገርመኛል ትዳር እንድ ቀልድ ሲታይ
ዝም አይነቅዝም
🙏
አሁን ምን ተሠማህ ባል ተብየው እንደዛ በሚዲያ ስታዋርዳት የእውነት ተጣልታችሁ ነበር ግን
ወአለይኩም ሰላም ውዶችዬ የቢላል፣የነጃሽ የኡሙአይመን ልጆች በያላችሁበት ሰላማችሁ ይብዛ አዲስ እግዳ ተቀበሉኝ ውዶችዬ ruclips.net/video/A14aaze_F4I/видео.html
ለኔም ዱአ አርጉልኝበትዳር ላይ 5አመቴ ግን ልጅ እፈልጋለሁ አላህ ግን እስካሁን አልወፈቀኝም እስኪ ዱአ አርጉልኝ የሠውልጅ ሣይ በጣም የማልቅሠው ያረብ አላህ ምንም የማቸግረው ነገር የለም አንድቀን ይሰጠኝልብየ ተስፋ አረጋለሁ
አላህ ይስጥሽ
አብሽሪ እህቴ ኢስቢሪ ሶብሩን ጀሚል
አላህ ይወፍቅሽ
እኔምእዳቻነኝአላህዪወፍቅን
አላህ መታ መታውን ይስጥሽ
አላህ ይወፍቀን
በጣም ትክክል መጥፎ ንግግር መቸም ከልብ አይጠፋም በተለይ በሚዲያ ለማንኛውም አይዞሽ እህት አላህ በሠላም ይገላግልሽ
ትክክል።እህት
ማሻ አላህ ታረቃቹ በጣም ደስ ቡሎኛል ሚስጥራቹ ለማንም አትናገሩ ሁለታቹ ፍቱ ፍቅራቹ ለዘላለም ይኑር እስከ ጀነት ያረብ
ማሻአላህ ይማም ያገሬ ልጂ እኳን ደስ አላችሁ ሀዩ
ለኔም ስጦታ እሚሰጠኝ እፍልጋለሁ
አብሽሪ ደሞ ለስጦታ
@@hayatyimamtube9596 ጀዛከላህ ኸይር ጥዶች ስጦታ ያስደስተኛል
የኔማር በጣምከፍቶታል. እደኔ ❤❤አላህመሠላምለሁለትያርግሺ
❤❤❤❤የኔእህት😢😢😢
ማሻአላህ እኳንም ታረቃችሁ ውደታ እስከጀነት
ማሻአሏህ እንኳንም ታረቃቺሁ ለልጆቻቺሁም ዬእናተ በፍቅር አብራቺሁ ሁናቺሁ ማሳዴጉ በጣም ዴስ ይላል እህታቺን አሏህ በሰላም ይፈርጂሺ ኢንሻአሏህ
ሀዩ አልሀምዱሊላህ የእኔ ውድ አሳዝነሽኝነበር
❤️👍👍ዋውው ደስ ስልይ
አብሽሪ እህት ነገሮችን ለመርሳትሞክሪ
ስለታረቃችሁ ደስብሎኛል ግን ብራክ መስሎኝ ነበር ከስጦታይልቅ ግን መልካም ንግግር ይበልጣል አላህ መላካም ሰው ያድርገን
ወአለይኩም ሰላም ወራህመቱላሂ. ወበረካቱ ማሻአላህ. እንካን ታረቃችሁ. ስጦታ ተሰጣጡ ውዴታ ይጨምርላል ብለዋል. እረሱላችን ሰለላሁ. አለይሂ. ወሰለም. አንቺንም. አላህ. በሰላም ይገላግልሽ ያረብ
ክሰጡታመልካምንገገርይቀርማል
ስጦታው ያምራል ግን ባሎች ልቦና ይስጣችሁ
ጥፋቱ እማን ላይ እደሁ አይታወቅም እሱም ያለ ምክንያት ይኸንን አይልም እኔ ብዙ ሴቶች አውቃለሁ ከባላቸው ተደብቀው ከሌላ ወንድ ጋር የሚተኝ ወዶችም እደዛው
ማሻአላህእንደዚህሥትሆኑነውየሚያምርባችሁ አላህእስከመጨረሻውበፍቅርያኑራችሁ🌹🌹🌹
አልሀምዱሊላህ
ያረብ
ማሻ አለህ እኳን ተረቀችሁ አላህ በፍቅር በኢማን በጤና ያኑረችሁ ውዶቼ
በፊት እናተን ታይ ማግባት ያምረኝ ነበር አሁን ግን ከነማሠብም ተውኩት በቃ በሥደት ያላችሁ ወዶች አንድ ናችሁ አገሪ ትገባ አገበዋለሁ ተከፋኝም ደርደር ወደአባቴ የሆኩትን ሁሉ ለአባቴ ትነግረው እረሠዋለሁ
ሁሉም አንድ አይደሉም
ትክክል
💚🌹👍
@@wagayetube7705 እንደው የሣኡዲን ውሀ የጠጣ ወንድ 100 /10ደህና ቢገኝ ነው
ውደ በሚድያ ያየሽው ሁሉ ይዋደዳሉ ብለሽ አትሰ ቢ ውሸት ነው
የኔ ቆጆ ጥብስብስ አረገሺ ይሄ ገገማ ለማንኛውም እኳን ደስ አላችሁ
እህቴ አላህ በሰላም እሁለት ያርግሺ
አልሀምዱሊላህ እኳን ታረቃችሁ ያዩዋ አችም በሰላም ወልዴሽ የምንዴሰት አላህ ያረገን
መሻአላህ ተባረክ አላህ አላህ ፍቅራችሁን እስከጀነት ያድረግላችሁ የሆድሽን በጀረባሽ አላህ ያድረግልሽ ሀቢበት ለትዳረ ዋናው ምሰሶ ሴት ልጅ ናት ስለዚህ ትዳረ ጥሩ ነው አግቡ እህቶቸ አትሸወዱ ወላሂ
ማሻአላህግን አታስከፈት ከዚህ ሁሉ መልካም ንግግር ይመልጣል
ዝም ያለነጃ ወጣ አሉ የኛውዲ ነብይ ርሱል ሱለላህ አለይሂ ወሰም ማሻ አላህ በመታርቃችሁ ደሰሰ ብሎኛል ወላ
👌
አላህመ ስለ አላ ነብይና ሙሀመድ
ማሻአላህበጣምያምራል ሀዩ በሰላምወልደሽየምታቅፎያረጋችሁ አላህፈቅረይስጠንለሁላችንም
ማሻአላህ እኳን ታረቃችሁ አልሀምዱሊላህ ሀዮ አላህ በስላም ያገላግልሺ ያኡምሪ
🔖መሳደብ የመጥፎ የክፉ ሰዎች ባህሪ ሲሆን መልካም ጥሩ ስነምግባር ደግሞ የኢማን ባለቤቶች ባህሪ ነው እየሰደቡ መምከር የኢስላም ተግባር አይደለም📌
➞▹▹በአላህ ዲን ➷ላይ ዳእዋ ➷ስታደርግ መጀመርታ ➷ከእውቀት ጋር ➷ጥሩ መልካም ➷ስነምግባር ሊኖርህ ➷ግድ ይላል ካልሆነ ➷ግን ከምትሰራው ➷እምታጠፋው ይበዛል እና◃◃◌
➞▹▹ሰዎችን ➷መቀየር እና ወደ ➷አላህ ዲን መጣራት ➷በመልካም ስነምግባር ➷በጡሩ ንግግር ➷የሰለፎችን ግንዛቤ ➷በመከተል ሰዎችን ➷መቀየር ይቻላል ከስተታቸውም ➷ማረም ይቻላል◃◃◌
➞▹▹ሰዎችም ➷ከስተታቸው ከጅህልነታቸው ➷እሚቀየሩት በመስደብ ➷አግባብ ያልሆኑ ➷ቃላት በመጠቀም ➷አይደለም በጭራሽ ➷የብርቅየ ሰለፎች ➷የውዱ ነብያችን ➷ተግባር በጭራሽ ➷ይህ አልነበረም እና ➷ይልቁን የአላህ ➷መልክተኛ በመልካም ➷በጡሩ ስነምግባር ➷በጡሩ ንግግር ላይ ➷አዘውናል◃◃◌
◎◎አነስ رضي الله عنه እንዲህ ይላል◎◎
➞▹▹የአላህ መልክተኛን ➷አስር አመት ➷ያህል አገልግያለሁ ➷ወላሂ በፍፁም አንድ ➷ቀንም ኤጭ ኡፍ ➷ብለውኝም አያውቁም ➷ክፉ ንግግር ➷ወጥቶቸው አያቅም◃◃◌
➞▹▹የአላህ መልክተኛ ➷ባልደረቦቻቸውን ➷በመልካም በጥሩ ➷ስነምግባር እንዲታነፁ ➷ጥሪ ሲያቀርቡላቸው ➷እንዲሁም ከመጥፎ ➷ከክፉ ስነምግባር ➷ደግሞ እንዲርቁ ➷አስጠንቅቀዋቸዋል◃◃◌
◎◎አላህ ሱብሀነሁ ወተአላ እንዲህ ይላል◎◎
🔖قال تعالى «وَلَا تَسْتَوِي الْحَسَنَةُ وَلَا السَّيِّئَةُ ۚ ادْفَعْ بِالَّتِي هِيَ أَحْسَنُ فَإِذَا الَّذِي بَيْنَكَ وَبَيْنَهُ عَدَاوَةٌ كَأَنَّهُ وَلِيٌّ حَمِيم
➞▹▹መልካሚቱ እና ➷ክፉይቱም ፀባይ ➷አይተካከሉም በዚያች ➷እርሷ መልካም ➷በሆነችው ፀባይ ➷መጥፎይቱን ገፍትር ያን ➷ጊዜ ያ ባንተ እና ➷በሱ መካከል ➷ጠብ ያለው ➷ሰው እርሱ ልክ ➷እንደ አዛኝ ➷ዘመድ ይሆናል◃◃
🔖قال تعالى: {وَقُل لِّعِبَادِي يَقُولُواْ الَّتِي هِيَ أَحْسَنُ إِنَّ الشَّيْطَانَ يَنزَغُ بَيْنَهُمْ إِنَّ الشَّيْطَانَ كَانَ لِلإِنْسَانِ عَدُوًّا مُّبِينًا} [الإسراء:53].
➞▹▹ለባሮቼም ➷በላቸው ያችን እሷ ➷መልካም የሆነችውን ቃል ➷ንግግር ይናገሩ ➷ሰይጣን በመካከላቸው ➷ያበላሻል እና ➷ሰይጣን ለሰው ➷ግልፅ ጠላት ነውና◃◃◌
➞▹▹ሰዎች ➷ሊስተካከሉ እና ➷ከስተታቸው መመለስ ➷እምችለው መጀመርታ ➷አንተ መልካም ጥሩ ➷ስነምግባር ልትላበስ ➷ይገባል መልክተኛው ➷ሰዎችን በመልካም ➷ንግግር ልናናግራቸው◃◃◌
➞▹▹እንዲሁም ➷መጥፎ ክፉ ንግግርም ➷ከመናገር እንድንቆጠብ ➷አዘውናል ዲናችን በመልካም ➷በጥሩ ስነምግባር ላይ ➷በጥቅሉ አዞና ሰዎችጋ ➷ስንነጋገርም ሆነ ➷እነሱን ከስተት ➷ልናርም ሆነ በመልካም ➷ንግግር ልናናግራቸው ➷ግዴታ ነው◃◃◌
➞▹▹ሙእሚን ➷አላግባብ ንግግር ➷መጥፎ ክፉ ንግግሮችን ➷በፍፁም አይሰነዝርም ➷ምክንያቱም የሰው ➷ልጅ በስድብ በመዝለፍ ➷አይቀየርም ይልቁን ➷መጥፎ ስነምግባርን ➷ታስተምረዋለህ እና◃◃◌
➞▹▹የአላህ ➷መልክተኛ እንዲህ ➷ይላሉ እኔ ዘንድ ➷በጀነት ወደኔ ቅርብ ሰው ማለት ➷ስነምግባሩ ያማረ ➷ሰው ነው◃◃◌
◌◌◎አልሼይኽ አልባኒ ❬ረሂመሁላህ❭ እንዲህ ይላሉ◎◌◌
➞ሀቅ ➷ከባድ ነው ➷በመጥፎ ስነምግባራቹሁ ➷የባሰ አታክብዱት ➷ከዚህ በፊት ➷የኡማው ችግር ➷የአቂዳ ብቻ ➷ይመስለኝ ነበር ➷አሁን ግን ችግሩ ➷የአቂዳ እና ➷የስነምግባር እንደሆነ ➷ግልፅ ሁኖልኛል◃◃◌
📚سلسلة الهدى والنور رقم (٩٠٠)
➞▹▹ሰዎችን ➷ለማስተማር ሆነ ➷ከስህተታቸው እንዲመለሱ ➷ማድረግ እሚቻለው ➷በስድብ በመጥፎ ➷ባህሪ አይደለም ከእውቀትጋ ➷መልካም ስነምግባር ➷ያስፈልጋል ለከት ➷አልባ አንደበቶች ➷በስድብ የተሞላ ➷ፁሁፎች የበዙበት ➷ትምህርት ጉዳቱ ➷የከፋ ነው◃◃◌
➞▹▹አንድ ➷አላዋቂ ጃሂል እኮ ➷የሚሰራው ስራ መልካም ➷መስሎ ይታየዋል ➷ካልተማረ ለዲኑ ➷ትኩረት ካልሰጠ ➷እዴት መጥፎ እና ➷ጥሩን ይለያል ➷ስለዚህ አንተም እሱ ➷አጠፋ ተሳሳተ ➷ብለህ ስድብን ➷ሳይሆን እምታጠጣው ➷በመልካም ንግግር በቁርአን ➷በሀዲስ ማስረጃ ➷ልትመክረው ልትለውጠው ➷ጥረት ታደርጋለህ◃◃◌
➞▹▹በዲናችን ➷ስድብ ዘለፋ ➷የተጠላ ተግባር ባህሪ ➷ነውና ከእውቀትጋ ➷መልካም ስነምግባር ➷ሊኖረን ይገባን◃◃◌
🍃🍃🍃🎋🎋🎋🍃🍃🍃
Mash.alla.tamiralachu
አሠላምአለኩም
ዉድ ያገሬልጆች ሰላም ላገራችን
ኑኑበቅንት እንዛመድ አብረን እንደግ👈
ሰብ ላይክ ሸር አርጉልኝ እመልሴለሁ
ማሻአላህ የ ታምራላችሁ😍👍
ኩርኳሚ ነህ የኔ ልጅ አይደለም ማለት በጣም ይደብራል እስኪ ህያት እንደ ጪው እንዳለች አንዳንድ ወንዶች የጎርፍ ያርጋችሁ አቦ እኔም ህመሙ ስላለብኝ ነው የምሳደበው ይቅርታ ቻለው ሰምተሀል
የኔእህት እደት አጀቴን በላሽው ሀይ እደው ግን ይህልጂ ፊትስመለከተው አስተዋይ ቆይ እሚመስ ለኝ ማለትነው አሁን ምንብየ እደምኮምት አላቅምምም
እኳን ደስ አለሺ ሀዩቲ አላህ በሰላም ወልደሺ እቀፉ
አላህፍቅሩንውደታውን።ሙሀባውን።ይወፍቃቺሁ።እህቴ።አቺንምአላህ2ያርግሺማማየ
ግን የውሽት ጠብ ነው ልበል አሁን ላይ እኮ እውነቱና ቀልዱ ተምታታብን😂 ለመፌመሥ ብላችሁ በትዳር አቀልዱ🌶
ጉድ ነው
እኔም እንደዚያ ነዉ የሚመስለኝ ለመፈመስ እያሉ ብዙ እያወሩ ነዉ
በትክክልፖራክመሆንአለበት
🎧👉🏼ኑ የኪታብ ተፊሲሮችን ለጀማሪወች የቃል በቃል ተፍ ሲሮችን እንማር ግዜችንን እንጠቀም የሙሥሊም ግዜ ዉድነች ከማይረባ ወሬ ለዱኒያችንም ለአኼራችንም የሚጠቅመንን ቃለሏህ ቃለረሱል እንማር ፕሩፋይሌን ተጭናቹ ተቀላቀሉ ወደቻናሌ 📖
አይ ሤት ግን እንደከፋሽ ይለያል ቸግርሽ ቢሆንጅ ይህ ባል አደለም ልክሥክሥ
በሰላም ወልደሺ ሳሚ
ትክክል ነሽ
ዋውነውመሻአላ
ማሻአላህ ምርጫህ ያምራል ትችላለህ
የኔ እህት አይዙሽ
አብሽሩ፣የማይጣላ፣የለም፣ወገኖቼ፣ይቅርታ፣መባባል፣ትልቅነትነው፣በህይወታችሁ፣ብዙ፣መከራወች፣ይገጥማሉ፣አብሽሩ፣ት፣በመረዳዳ፣ነገን፣ተሻገሩ፣በክፍቀን፣ወደዃላ፣ማለት፣ጥሩአደለም፣ሰው፣በችግር፣ግዜነው፣የሚታየው፣ነግዲሁ፣ትምህርት፣ወሰዱ፣አብሽሪ፣እህቴ፣ትዳር፣ብዙ፣መስዋት፣ይጠይቃል፣በተለይ፣እኛ፣ሴቶች፣ጠንካራ፣እንሁን፣ለሀገራችን፣ለቤተሰብ፣ሸክም፣አንሁን፣እንቃ፣
አወ ዋናው ጥፍትህ ላተ ካስጠላህይቅርታ ካልክ ማሻአላህ
ማሻአላህ እኳን ታረቃችሁ ግን ፕራክ ነው መሰል ገግ ደስ ትላላችሁ
ስለታረቃችሁ ደስብሎኛል በሰላም ውለጂ
ማሻአላህ
አላህመሰላምለሁለትያግሽ
በሰሣለም ውለጁ በጥልላይ መታረቅ አለና ሚስጥራችሁን በሚዳላይ አታውጡ ባልና ሚስት መጥፎውንም ጥሩውንም ተቻችሎነው አላህ ያስማማችሁ
የኔ እህት አላህ በሰላም ይማርሽ ያረብ 🤲🤲🤲🤲🤲
👍👍👍👍
ይህንንፀሁፍለወድምይማም።እኔአበቴአይወዴኝምልክእዴተ።እናቴ።በመከራአስዴገቺኝአሁግን።ልድምአለ።ቺግር።ያልፍል።ግንክፊንግግር።መቸምአያልፍም።የኔአበትአሁንይለድማል።ወእሱይፀፀተውአልተጠቀቁ።ለመጀመሪያግዜስጥፍ።።እነቴአናግሪውትለኝአለይእኔ።ውጤእቢአለኝ።ክፍንግግርግፍ።እድሁም።ያለልብስ።ስለአዴኩተስውበታቺሁኔአልረስኝእያለአላናግርውምምንላርግዱአርጉልኝ።ወዶቺምተጠቀቁ።እርዚቅበላህእጅናውድሜስውይስስተል።ግንእዴአይለመድህ።የኔአበትዘሬተራሴአልፌስው።እተርፍለሁግን
በትክክል እኔ ግን በሱቦታ
እኳንም ተረቀቺሁ አልምዱሊላህ
ደህናሰው መስለህ መጥፎንህ አተም
አሰላም አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ አህለን እንኮን ደህና መጣችሁ አላህ በሰላም ይገላግልሽ ወልደሽ ሳሚ እህት አለም ለመጀመረያየ ኮሜት ሰፅፍ ግን ባል ተብየዉ ምን አይነት ሰዉ ነዉ አይይይይ እኔ ብፊት ሳየዉ ሚሰኪን ሰዉ ይመሰለኝ ነበር ልጆች የአላህ ሰጦታ ነቸዉ በሰላም ዉለጂ ለሱም ልቦና ይሰጠዉ
ሀሀሀሀሀሀሀእኔ እምለው ልጂ ካልፈለጋችሁ እንደበቅሎ መካኖችን ተመራምራችሁ አግቡ እየበላችሁ
ኮሜቶች አትሳዴቡ እሶ ታቃለይ የውስጦን
😳😳😳😳 እእእእእ ተጣልታችሁ ነበርደ እኔ አላምንም ሀዩ የምርሺን ነው ግን
ሸቅሉ ዛሬ እንኳን በውሸት ተሸቅሎና በሀቅም ተሸቅሎ በረካ አቷል
አልተጣሉምእንኔ
ሀያት።በሰላም ሁለት።ያርግሽ።እናትስለሆንሽ።እሱግን።ነገምያውነው
ወንዶችሆዳቸውን ብቻነው የሚወዱት
ትክክክክክክክክክልልልልል
ኀ
ሚስኪን ውስጥሽ ደስ እንዳላለሽ ግልፅ ነው
እኔበሆን ወላሂ ይቅርታአላደርግም ግን ፕራንክእየሰራችሁ መሠለኝ እኔ አንደየልቤከተሠበረ አይጠገንምአንችግን ፍንሽንሽሽወጣ
እኔም ዙሪም አላየው ነበር አዲ ግዜ ከጠላሁ ዲጋሚ ልውደዲ ብል እሽ አይለኝም
አይባልም ለአላህ ብልሽ ይቅርታ ማለት አለብሽ አላህ ጀነት እዲሰጥሽ ከፈለግሽ አላህ ይቅርባይዎች ይወዳል
@@nazrul4837 ትሽ ሴቶች እራሳችሁን አስከብሩ በይቅርታ ሰበብ ስሜት ማብረጃ አትሁኑ
@@nazrul4837 ልክ ነሽ ግን የራሱንሽንትየካደባልድብንይበል ከዚህ የበለጠበደል የለም ልጁም ተወልዶአድጎ ይህንቪደዎ ሲያይከልጁምጋር መቆራረጥ ይመጣል።
አላህ ይራህማት ጎደኛየ ሙታለች እናመርፊእየተጠቀመች አረገዘች. ባሏየኔአደለም ድቃላነው ያረገዝሽው ብሎፈታት ልጂቱም ተወለደች ወላሂ ጥፍሯሳይቀር ቁርጥአባቷን ከዛእንማለስ ይቅርታልጂቷየኔናት እኔንነውየምትመስለውአላት አልፍልግም አንተየሚባልሠው አላቅህምብላ ሌላአገባች እሱም ሌላ አገባ እሱያገባት አኑሯትውጭሂዶ ሲመለስ ደቅላጠበቀችው ።ያችኛዋም ዝንጥብላስትኖር አላህ ወደራሱወሠዳት እናአንዳንድ ሴቶችቆራጦችነን በተለይ በዚህ መንገድ ይደብራል።
አሸጋረነው
በሰላምነው የጠፋችሁት
መታረቃችሁ ጡሩ ነው ግን እስኪ አትሳደቡ ተሳዳቢወች እረ ያአላህ ዱአ አድረጉላቸው አላህ ፍቅርን በመካከላቸው ይለግሳቸው ብላችሁ ስድብ ወላሂ ለማንም አይጠቅምም እሱንም እምትሳደቡ አላችሁ እሶንም ከስድብ ትርፊ ምንድን ነው ???
አይወዶች ??
ነፈዝ ምንም ጥሩ ነገር የለህም አብርህ እየኖርክ ልጁ የኔ አይደለም ማለት በጣም በጣም ነውር ነውር ነው አሰቀያሚ ነህ
መችም በነፃ ዋይፋይ ስለምናያችሁ ዲራማ ትሰሩብናላችሁ አዴ ታረቅን አዴ ተጣላን ሹ ሀዘ
ሣህወላ እንደኔነግለሻል ውሸታቸውነው አልተጣሉም
እኛን አይደለምየሚያታሉት እራሣቸውነው አላህይህዲኩም በሥ
ለእይታ ብለው ነው እኮ እውነት አይምሰላችሀ
አይባችሁን ሚዳያ አታውጡ የዛሪ ሰው ትነሽ ታገኝ ማወዛወዚ ነው
ምን አርጎነው
ይገርማል ወዶችየሚያስመስሉት ነገረስአይየኛየሴቶችልብ የዋህነት ያጠቃናል
አታፍርም ግን
ግን፣ውነትነው፣መጠላታቸው??
ምን ይመስላል ሴት አ ሴት
😁😁
ምነው. ፋተሸን. በጣም ነወ የዘፈሸው
ባል ማግባት እደዚህ ያጠቁራል እንደ ኧረ በደንብ ተከባከባት ሆ
ቅስሟንሰብረኸው ልብስመቸይጠግነዎልበል
እድውውውው ድፈረትህ ወላሄ እደዛ ስድበሀት መልስህ በሳልባጅ ማሞኝትህ ነው ታሳፈራለህ ወላሄ ልጁ የኔ አይደለም አያገባኝም ስትል አልነበረ ሀያት ነገጦት ከወለረሺም በሆላ ቆይ ታያለሺ አውጥቶ ነው እሜጥልሺ
)(
ግን የምራችሁን ነበርደ ከሆነ ይደብራን አን ተ በጣም ታናደለህ
አተገገማአፈረብላ:ዉሻነህ
ብስብስ ነገር ነሽ ባል ካጣሽ ትሞቻለሽ የተባልሽ ነው የምትመስሊው
ሳህ ወላ እኔ ባሌጋር እድ ስድብ ስድቦኝነው አልፍልግምብየ የተለያየንው ልብአደአይስበርጅ ልቤከተስበር በጣም ቆራጥነኝ
@@እስልምነየየልቤትርታ ታዳ እራስሽን ማስከበር ያለብሽ እራስሽ ነሽ
በአደባባይ እንደዛ ክፍ ዝቅ አድርጓት በቁስ ታለለችለት