ጠብቁት ተስፋ አትቁረጡ ።የታመነ ነውና። Kesis Ashenafi. Tebeku

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 13 сен 2024
  • SUBSCRIBE MY RUclips CHANNNEL
    / @user-wh4jn5yt8x

Комментарии • 112

  • @urud8496
    @urud8496 2 года назад

    አሜን ቃለህይወት ያሰማልን አባታችን እኛም በእመነት በትዕግስት እንድንጠብቀው ቅዱስ ፍቃድ ይሁንልን

  • @lubabahussein9045
    @lubabahussein9045 2 года назад

    ተሰፋየእግዚአብሔርነውሰለሁሉምነገርእግዚአብሔርይመሰገንእህቶቺተሰፋአትቁረጥበሰደትላላቺሁእህትወንድሞቺበያላቺሁበትሰላማችሁብዝትይበልልኝበሰላምላገራችንያብቃንአሜንአሜን
    መምህርችንፈጣሪፀጋውንያብዛልህ🙏🙏

  • @tigistmabere985
    @tigistmabere985 4 года назад +1

    መምሕራችን ቃለሕይወት ያሰማልን እግዚአብሔር ሰላመወትን ያብዛልን መካርይአችን በሰማነው እድንኖር ልቦና ይስጠን ፈጣሪ

  • @tigistz1938
    @tigistz1938 Год назад

    Amen amen amen fetari yetebekelin

  • @phonehouse3626
    @phonehouse3626 4 года назад

    Amen Amen Amen

  • @saraabey1480
    @saraabey1480 4 года назад

    kal eyiwt ysemalin yagligilot zemini yibalki Amen Amen Amen🙏🙏🙏

  • @mrkbemrkbe6748
    @mrkbemrkbe6748 4 года назад

    አባታችን ቀሲስ አሸናፊ ገብረ ማርያም በትምህርታችሁ ሕይወቴ በጣም ተቀይራለች ተባረኩ የሀገልግሎትዘመኖትን ይርም አማን መርከብነሽ ነኝ ስደተኛዋ በናፋቆት የምጠብቀዉ ትምርትነዉ በጣም አመሰግናለው 🇪🇹⛪️♥️♥️♥️💚💛♥️

  • @lubabahussein9045
    @lubabahussein9045 2 года назад

    መምህርችንበእዉነትቃልህወትያሰማልመምህርንእግዚአብሔርእድሜናጤናይሰጥልንፈጣሪያሰብነውንሁሉያሳካልንእኔተሰፋአልቆርጥም
    አሜንአሜንአሜንአሜን❤️❤️❤️❤️🙏

  • @tirigsetew1057
    @tirigsetew1057 3 года назад

    kalehiwetin yasemalin egizabihar yisitilin tegawin yabizaloti👏👏👏👏🇬🇭🇬🇭🇬🇭🇬🇭🇬🇭

  • @asegedechbekele8456
    @asegedechbekele8456 5 лет назад +14

    ስላም ይብዛ ቀሲስ አሽናፊ እግዝአብሔር ሁሉን ሊያደርግ የራሱ ቀን አለው ተስፍ ሳንቆርጥ በትእግስት እንጠብቅ ፀጋውን ያብዛልህ ትምህርትህ ሁሌም ያፅናናኛል ቃለ ህይወት ያስማልን አሜን ፫ ።

    • @waine6059
      @waine6059 4 года назад

      እህት ወንድሞቼ የመናፍቅ እና ተሀድሶን እንዳታዳምጡ ተብሎ እንደተወገዙ አታቁምን ለምን ታዳምጣላቹ ይህ ሰው የተወገዘ ተሀድሶ ነው አስተውሉ በኦርቶዶክስ ተዋህዶ ስም አትነግዱ ካህድያን ሲቀጥል ሳራ እና አብርሀም አልተጣሉም ውሸት ምን ትምህርት ለምን ሳራ ለአብርሀም ሂድ ከአጋር ውለድ ብላው እንጂ አብርሀም ተደብቆ አይደለም ከአጋር የወለደው አስተውሉ የኦርቶዶክስ ተዋህዶ ልጆች ሆይ

    • @millionyohannes1036
      @millionyohannes1036 Год назад

      AMEN AMEN AMEN

    • @millionyohannes1036
      @millionyohannes1036 Год назад

      ❤❤❤AMEN 🙏🙏🙏

  • @hannakassa8313
    @hannakassa8313 4 года назад +1

    መምህር በእውነት የሚሰጡት ትምህርት በጣም ህይወትን የሚያለመልምና የስው ልጅ በእምነቱ ፀንቶ እንዲቆይ, እንዲበረታ የሚያደርግ ነው:: ይህን ያደረገ አምላክ ስሙ የተመሰገነ ይሁን:: እርሶንም በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን::

  • @user-re6zo8jc9h
    @user-re6zo8jc9h 4 года назад +3

    እውነት ነው እግዚአብሔር ትንካሪያችንን
    ይመለከታል መልካም ምላሽ አለው የድንግል ማርያም ልጅ ላመነው ወቅቱን የጠበቀ ጥሩ ምላሽ ይሰጣል ዋናው ጥንካሬአችን ነውና ሁላችንም ፀሎት ስናደርግ ትግስት ይኑረን ጠንካራ ያድርገን

  • @meseretmulat6058
    @meseretmulat6058 4 года назад

    Amen tsgawen yabezalen medhaniyalem

  • @edltigebre5040
    @edltigebre5040 4 года назад

    ኣሜን ኣሜን ኣሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን ኣባታችን

  • @user-cf5ps3pw4m
    @user-cf5ps3pw4m 4 года назад

    እኔ ጋ ሰላም ሰላም ነኝ እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን እና ዝማሬ ቃለ ህይወት ያሰማልን ደስ የሚል ትምህርት ነው እግዚአብሔር በልባችን ያሳድርልን ተዋሕዶ ለዘላለም ትኑር ለመምህራችን ቀሲስ አሸናፊ ገብረማርያም ረጅም እድሜ ጤና ፀጋ አብዝተው ይስጥልን የአገልግሎት ቀሪ ዘመንህን ይባርከው

  • @jamalantar4863
    @jamalantar4863 4 года назад

    ቃል ሂወት ያሰማልን አባታችን

  • @tigitigi6579
    @tigitigi6579 3 года назад

    አሜን ቃለእይወት ይሰማልን

  • @meronambaye5845
    @meronambaye5845 Год назад

    እንደ ችረነተከን አሰብን በምረተከን በችረነተከን አሰብን

  • @user-in8dt2uc7f
    @user-in8dt2uc7f 4 года назад +8

    መምህራችን በእዉነት ቃለ ህይወት ያሰማልን በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን አምላኬ ሆይ የአንተን ጊዜ የምጠብቅበትን ትዕግስት ስጠኝ አሜን ፫

    • @waine6059
      @waine6059 4 года назад

      እህት ወንድሞቼ የመናፍቅ እና ተሀድሶን እንዳታዳምጡ ተብሎ እንደተወገዙ አታቁምን ለምን ታዳምጣላቹ ይህ ሰው የተወገዘ ተሀድሶ ነው አስተውሉ በኦርቶዶክስ ተዋህዶ ስም አትነግዱ ካህድያን ሲቀጥል ሳራ እና አብርሀም አልተጣሉም ውሸት ምን ትምህርት ለምን ሳራ ለአብርሀም ሂድ ከአጋር ውለድ ብላው እንጂ አብርሀም ተደብቆ አይደለም ከአጋር የወለደው አስተውሉ የኦርቶዶክስ ተዋህዶ ልጆች ሆይ

  • @meronambaye5845
    @meronambaye5845 Год назад

    እዉነት ነዉ ፈጣሪ ማሰትዋልን የሰጥን

  • @user-er3pj7zq6x
    @user-er3pj7zq6x 4 года назад

    አሜን አሜን አሜን

  • @kelemuatassew1466
    @kelemuatassew1466 4 года назад

    መምህራችን በርሶላይ አድሮ ያስተማረን የመከረን እግዚአብሄር ስሙ የተመሰገነ ይሁን ለኛም የሚሰማና የሚያስተውል ልባችንን ያብራልን

  • @meronazerefegn5567
    @meronazerefegn5567 4 года назад

    Amen Amen Amen ..amesegenalehu be hiwote betam dekama negn tolo tesfa kortalehu bezihim bizu tegeodechalehu e/re yemetebekbetin tesfa na gulbet yestegn

  • @fasicaemeshaw5230
    @fasicaemeshaw5230 4 года назад

    ቃለህይውት ይስማልን ቀሲስ

  • @fantafanta6244
    @fantafanta6244 4 года назад +4

    እግዚአብሔር ይመስገን ቃለ ህይወት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልክ መምህራችን

  • @yoosfal3nzii731
    @yoosfal3nzii731 4 года назад

    ኑርልንእነወድህለነ

  • @meronambaye5845
    @meronambaye5845 Год назад

    አሜንአሜን

  • @haymeayele7859
    @haymeayele7859 4 года назад

    Amen kale hiwot yasmalen

  • @saraz7897
    @saraz7897 4 года назад +3

    ቃለ ህይወት ያሰማልን
    እውነት የዛሬው ትምህርት ለኔ ነው እኔ ፀሎት አርጌ ካልደረሰልኝ አጉረመርማለው ለዘው ንፁ ሁኘ እንኳን አደለም የምፀልየው ከናጤቴ ሁኝ ነው

  • @hannakassa8313
    @hannakassa8313 4 года назад

    አሜን

  • @helenhelen5475
    @helenhelen5475 4 года назад

    አሜን ተባረክ

  • @user-hd7tu4mq7o
    @user-hd7tu4mq7o Год назад

    Egz kal hiwot yasemalin memehir betam dess yemel timeheret new bereketun yeseten amen 🙏🙏🙏🤍💙💚💛❤️

  • @eliebitar4359
    @eliebitar4359 4 года назад

    አሜን እናመሰግናለን

  • @sentukawer5084
    @sentukawer5084 4 года назад +1

    ቃለህይወት ያሰማልን ምምህራችን እየተማርንበት ነው ብዙ ጥቅም አግኝቼበታለው ጽጋውን ያብዛልክ

  • @ayalbelay394
    @ayalbelay394 4 года назад +2

    ቃለ ህወትን ያሰማልን እድሜና ጤና ይስጥልን

  • @ahmedcharif1481
    @ahmedcharif1481 4 года назад +1

    አሚን አሚን አሚን ቃለሂወት ያሰማልን የድሜዘመንን ያገልግሎት ዘመንን እረዘም ያድርግልን አሚን

  • @bayushgetaneh8078
    @bayushgetaneh8078 4 года назад

    አሜን አሜን አሜን !!! መምህር ቃለሒወት ያሰማልን መንግስተ ሰማያትን ያውርስልን!!!

  • @user-vz1un2wm4e
    @user-vz1un2wm4e 4 года назад +2

    ቃለ ህይወት ያሠማልን ፀጋውን ያብዛልህ

  • @samrimera7866
    @samrimera7866 4 года назад +1

    አሜን አሜን አሜን ቃል ሂወት ይስማለልን ኣባታቻን

  • @teklumarega4526
    @teklumarega4526 4 года назад +1

    praises the Lord this is blessed lovely and humble man!!!! we love you!!

  • @htdvjthr1hu4grhdhr50
    @htdvjthr1hu4grhdhr50 4 года назад +1

    አሜን አሜን አሜን ቀሲስ አሸናፊ ገብር ማርያም ቃለ ሂወትን ያሰማልን በጣም አሪፍ ትምርት ነው

  • @masreshategene1790
    @masreshategene1790 4 года назад +1

    በመጀመርያ በአብ በልኡል በልጅ ስም ተባረክልኝ አሜን አሜን እኔ በእርግጥ እምነቴ የአድቨንቲስት ።ኃይማኖት ሲሆን ከልጅነቴም ጀምሮ ያደኩበት እምነት ነው። ግን የኦሮቶዶክስ እምነት ህግጋቱ እጅግ ቡዙ ነው ሆኖም በጣም ነው የማከብረው ።ዘመንህን ይባርክህ

    • @ኤፍታህበለኚጌታ
      @ኤፍታህበለኚጌታ 4 года назад

      ወንድሜ ለመጀመሪያ ስሰማዉ እዉነት ይሄን ያልከሁን እምነት

  • @seninegn9717
    @seninegn9717 4 года назад

    Amen Amen Amen Amen Amen kelehywt yasemaln Enamesgnalen

  • @raniaattieh9048
    @raniaattieh9048 4 года назад

    አሜን አሜን አሜን አባታችን ቃለ ህይዎት ያሰማልን እድሜና ጤና አብዝቶ ይስጥዎት በእርስዎ ብዙ ትምህርቶችን ተምሬአለሁ በእርስዎ ላይ አድሮ ያስተማረን የፍጥረታት ሁሉ ጌታ ቅዱስ እግዚአብሄር የተመሰገነ ይሁን አሜን

  • @demekechwolegiorgis1855
    @demekechwolegiorgis1855 4 года назад

    Gtay yelbey meshat eskifetam etebkehaku Amen kale hiwat yasmaln🙏🙏

  • @asegedgebremarlam5193
    @asegedgebremarlam5193 4 года назад

    አሜን አሜን አሜን ቃለህይወት ያስማልን መምህራችን እግዚአብሔር በእዴሜ በፀጋ ያቆይልን

  • @markeetm2939
    @markeetm2939 4 года назад

    ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን መግዝተ ሰማያት ያውርስልን

  • @mekdasmamar3261
    @mekdasmamar3261 4 года назад

    አሜን. ፫ለመምህራችን ቃለሄወትን ያሰማልን. መንግስተ ሰማያትን ያውርስልን አሜ፫ እግዚአብሄር. ቀን አለው. ትዕግስት ይስጠን

  • @azebayyoub9488
    @azebayyoub9488 5 лет назад +1

    Amen Amen
    Kal hiwat Yasemaln kasis

  • @zenabelamaa5389
    @zenabelamaa5389 5 лет назад

    Egzeabeher Amalakachin kalehihotin yasemalen tasefa magita semtin yiwwrs AMEN AMEN AMEN 😭🙏🙏🙏

  • @lamrothabtewold1477
    @lamrothabtewold1477 4 года назад

    Kalehiwet yasemaln memhurachin yagelglot zemenotn Egziabhar Amlak ybark betam Enamesegnalen

  • @kristinejavier5465
    @kristinejavier5465 4 года назад

    Amen memhr rejm edme ketena ystot enem eyetebeku new yelbe hasab edisakaln agbche lemewuled edme besdet chereskut effffffffffff

  • @meronambaye5845
    @meronambaye5845 Год назад

    ፈጣሪ ሳቅ ያምጣልኝ

  • @tigstethio4122
    @tigstethio4122 4 года назад

    Qale hiwet yasemaln amen amen amen

  • @nabraabsidet9235
    @nabraabsidet9235 4 года назад

    ቃለህይወት ያሰማልን መምህር ተባረኩ

  • @አንተንአምኖማንአፈረ

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ሂወት ያሰማልን

  • @zenabelamaa5389
    @zenabelamaa5389 5 лет назад

    Betam dasiyemil temerti new teberk Len wademachin Egzeabeher talek new Amen Amen Amen⛪⛪⛪⛪🇪🇹🇪🇹🇪🇹🙏🙏🙏

  • @destyasthin6535
    @destyasthin6535 4 года назад

    Be ewenet memihrachin egzabher yibarkilin kale hiwet yasemalin rejm edimna tena yisitilin

  • @user-mt6yl4fi7b
    @user-mt6yl4fi7b 4 года назад

    አሜንአሜንእሜን

  • @andarega6800
    @andarega6800 4 года назад

    አሜን አሜን አሜን ቃለህይ ውትያሰማል አባታች

  • @user-jy7iq8pr1d
    @user-jy7iq8pr1d 4 года назад

    ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @user-pt4vy3xb3l
    @user-pt4vy3xb3l 4 года назад

    AmenAmenQalehiyiwetyaswmalnAbatachinAmenAmenAmenAmen!!

  • @user-zz8eq2xl1u
    @user-zz8eq2xl1u 4 года назад

    ቃል ህይወት ያሰማልን አባታችን

  • @alemmekonen5059
    @alemmekonen5059 4 года назад

    Wowwww memhere keses Ashenafe zemnhe yebareke yehgnawe page bitam bitam lebe yimemisete temhrte yimetilalifebite nwe

  • @yasmeenyasmeen873
    @yasmeenyasmeen873 4 года назад

    Amen

  • @user-kp6xc2re6c
    @user-kp6xc2re6c 5 лет назад

    እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልህ ቃለህይወትን ያሰማልን ተባረክ

    • @mrkbemrkbe6748
      @mrkbemrkbe6748 4 года назад

      አሜን አሜ አሜን
      ስልክ ቁጥር ክን ትልክልኛለሕ

  • @user-qd3kv8iv3e
    @user-qd3kv8iv3e 5 лет назад

    ቃለህይውትን ያስማልን

  • @user-fs8lw3vd2u
    @user-fs8lw3vd2u 4 года назад

    ቃለ ህይወትን ያሰማልን

  • @meronambaye5845
    @meronambaye5845 Год назад

    እንደ ችረነተከን አሰብን

  • @mahdermekonen171
    @mahdermekonen171 4 года назад

    ሰላምህ ይብዛ ቀሲስ አሽናፊ እግዝአብሔር ሁሉን ሊያደርግ የራሱ ቀን አለው ተስፋ ሳንቆርጥ በትእግስት እንጠብቃለን ፀጋውን ያብዛልህ ትምህርትህ ሁሌም ያፅናናኛል ቃለ ህይወት ያስማልን አሜን !!!

  • @yoosfal3nzii731
    @yoosfal3nzii731 4 года назад

    ሰላማአሜንዉድዉድዉድ

  • @ቲጂፍቅርየጎጃምሽቅርቅር

    እግዚአብሔር ያክብርልን ወንድማችን እውነት ጥዋት ተነስቸ ስራ ስጀምር ኤርፎኔን አርጌ ያንተ ዮትቢ ሱሰኛ ሁኛለ ብዙም ተምሬያለሁ እውነት ፍጣሪ ይባርክህ ወንድሜ

    • @waine6059
      @waine6059 4 года назад

      እህት ወንድሞቼ የመናፍቅ እና ተሀድሶን እንዳታዳምጡ ተብሎ እንደተወገዙ አታቁምን ለምን ታዳምጣላቹ ይህ ሰው የተወገዘ ተሀድሶ ነው አስተውሉ በኦርቶዶክስ ተዋህዶ ስም አትነግዱ ካህድያን ሲቀጥል ሳራ እና አብርሀም አልተጣሉም ውሸት ምን ትምህርት ለምን ሳራ ለአብርሀም ሂድ ከአጋር ውለድ ብላው እንጂ አብርሀም ተደብቆ አይደለም ከአጋር የወለደው አስተውሉ የኦርቶዶክስ ተዋህዶ ልጆች ሆይ

  • @ayalbelay394
    @ayalbelay394 4 года назад

    በዚህ ትምህርት እንን ይጨምራል መፍትሆ እፈልጋለሁ

  • @zelalemnigatu4275
    @zelalemnigatu4275 4 года назад

    የእውነት እግዚአብሔር ይባርክህ በትምህርትህ ምን ያህል ህይወቴን እንደቀየረው ።አመሰግናለሁ

  • @nataneyasu1472
    @nataneyasu1472 4 года назад

    memeher ashnafi kale heyewt yasemanln ewnt new egzhabher ken alew

  • @zeroozeindine5986
    @zeroozeindine5986 4 года назад

    🙏🙏😘😘😘🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏😭😭😭

  • @meronambaye5845
    @meronambaye5845 Год назад

    እዉነት ነዉ ፈጣሪ አንተ ታቃለከከከከከ

  • @ayalbelay394
    @ayalbelay394 4 года назад +2

    እኔ ካገባሁ አምስት አመት ሆንኝ ግን የተለያየነው በስድስት ወር በቤተሰብ ጉዳይ አገባ እኔ ግን ስለምወደው እየጠበኩት ነው አሁን ፈታት ይደውላል ምን ላድርግ

    • @sentukawer5084
      @sentukawer5084 4 года назад

      በጸሎት ጠይቂ ግን አትራቂው እንደኔ ሀሳብ እራስሽንም ጠብቂ እንዳትጎጂ ገና ለገና ፈታት ብለሽ ለምን እንደቀረበሽ ደግሞ ስለማታውቂው እሺ እህቴ

    • @ኤፍታህበለኚጌታ
      @ኤፍታህበለኚጌታ 4 года назад

      እህቴ አምላክ የፈቀደልሽ ነገር አለ እኔም እንዳንቺ በጣም የምንዋደድ ባልና ሚስት ባለትዳር ነበርን ግን የቤተሰብ ጣልቃ ገብነት አለያየን አዉን 6ተኛ ዓመት ሆኖናል እኔም ወዲያዉ ስደትን መረጥኩኝ ግን እኔ እስካሁን ምንም አይነት ጓደኛ አልያስኩም ስለርሱ ግን ምንም አይነት ነገር አላዉቅም ኢትዮ ገብቼ ተመለስኩኝ ግን አላየሁትም ከቅርብ ጓደኞቹ እንዳላገባ እኔኑ እንደሚጠብቅ ነገሩኝ እኔ ግን ዉስጤ ሊቀበለዉ አልቻለም እና እህቴ ለዚህ ነዉ ላንቺ ያለዉ አለ ያልኩሽ

  • @meronambaye5845
    @meronambaye5845 Год назад

    ፈጣሪ አንተ ትገሰቱን ሰጥኝ

  • @waine6059
    @waine6059 4 года назад

    እህት ወንድሞቼ የመናፍቅ እና ተሀድሶን እንዳታዳምጡ ተብሎ እንደተወገዙ አታቁምን ለምን ታዳምጣላቹ ይህ ሰው የተወገዘ ተሀድሶ ነው አስተውሉ በኦርቶዶክስ ተዋህዶ ስም አትነግዱ ካህድያን ሲቀጥል ሳራ እና አብርሀም አልተጣሉም ውሸት ምን ትምህርት ለምን ሳራ ለአብርሀም ሂድ ከአጋር ውለድ ብላው እንጂ አብርሀም ተደብቆ አይደለም ከአጋር የወለደው አስተውሉ የኦርቶዶክስ ተዋህዶ ልጆች ሆይ

    • @user-zs9dm1gw9z
      @user-zs9dm1gw9z 4 года назад +2

      ምኑ ነው ተሀድሶ ሰውን ከቤተክርስቲያን እንዲርቁ አታድርጉ በማታውቁት እየገባቹሁ ። ቀሲስ በሚሰጠን ትምርት ብዙ እየተማርነበት ነው ስህተት አላገኘሁበትም

    • @lamrothabtewold1477
      @lamrothabtewold1477 4 года назад

      Mnalbat ante thonalek tehadso enmarbet tehadsowech atrebshn eshi

    • @birtukantadesse9216
      @birtukantadesse9216 4 года назад +1

      Minm yetahdeso melket alayewhobetem teru temhert new eyeste yalew qenat asmeslebish

  • @fromlacali9721
    @fromlacali9721 4 года назад

    ኣንተ : ተሀድሶ ሌባ

    • @yitbarekgetachew616
      @yitbarekgetachew616 4 года назад

      አይባልም ወንድሜ ወደራስህ መጀመሪያ

    • @fromlacali9721
      @fromlacali9721 4 года назад

      Yitbarek Getachew ለምን ኣይባልም ? ተሀድሶ ነው ከሀዲ ሌባ ከኣፉ ኣትረዳም ?

  • @user-ck3vt6ir4k
    @user-ck3vt6ir4k 4 года назад

    አሜን አሜን አሜን

  • @geniye5973
    @geniye5973 4 года назад +1

    አሜን

  • @gadisehhalagorgis7083
    @gadisehhalagorgis7083 4 года назад

    Amen Amen Amen

  • @woletkidan8416
    @woletkidan8416 4 года назад

    መምህራችን በእዉነት ቃለ ህይወት ያሰማልን በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን አምላኬ ሆይ የአንተን ጊዜ የምጠብቅበትን ትዕግስት ስጠኝ አሜን

  • @hareghareg9994
    @hareghareg9994 4 года назад

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @firewordefa4608
    @firewordefa4608 5 лет назад

    ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @burtuknafikaduu8603
    @burtuknafikaduu8603 4 года назад

    Amen

  • @ashuuuashuuu.1986
    @ashuuuashuuu.1986 4 года назад

    Amen amen amen

  • @agreasrtagreasrt6144
    @agreasrtagreasrt6144 5 лет назад

    Amen Amen Amen Amen

  • @gedamneshfantahun1188
    @gedamneshfantahun1188 4 года назад

    አሜን አሜን አሜን

  • @romanroman6472
    @romanroman6472 4 года назад

    AMEN AMEN

  • @adissbekele3092
    @adissbekele3092 4 года назад

    አሜን